ከእህቴ ጋር ጥሩ ጊዜ አሳለፍን.. 🥰🥰

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 911

  • @saAda9387
    @saAda9387 3 หลายเดือนก่อน +61

    ሴት ልጅ እኮ የምወደንን አንወደም ናታን አተ መልካም ሰው ነህ አብሽር ሁሉም ያልፋል❤❤❤😢😢❤❤

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 3 หลายเดือนก่อน +113

    ነታን ምንም ጥፈት ዬላባትም የመነገር መብት አላው መፍቃር ወንጃል አይዳላም ። መፍቃር በሱ አልታጃማረም ኮማታተሮች አታሽቃብጡ🤚 ለእኛ ነተንም ብሩክም ሀይሚሚ እኩል ነቻው 👍

    • @RdEy-lu8vo
      @RdEy-lu8vo 3 หลายเดือนก่อน +3

      ይመችሽ ይሌቤነዉ የነገርክልኝ🍒❤

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @SumayoMaxamed-g7s
      @SumayoMaxamed-g7s 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሽቃባጩብዛቱ እኔስአሳዘነኝ

    • @SemuSm-uy8vg
      @SemuSm-uy8vg 3 หลายเดือนก่อน

      መጀመርያ እሷን መጠየቅ ነበረበት በሚዲያ ሳይወጣ

    • @الحمدللهربلالمن
      @الحمدللهربلالمن 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@SumayoMaxamed-g7s ውዴ ጭንቅላታቻው አዞሮ አያስብም እንጂ ለእኛ ሁላቻውም እኩል ነቻው ዳሞ ከልጅቷ ያላው ጓዳኛወ እንጂ ፍቅረኛወ አይዳለም ስላዝህ መንም ለልጅቷ ያፍቅር ጥያቄ ማቅረብ ይችላል የግል ህይወት ዬላትም ዛሬ ሰው ተማልካች በለባት ቦታ ብቻ ነው ሚያሽቃብጡት

  • @ياسينادم-ل6ث
    @ياسينادم-ل6ث 3 หลายเดือนก่อน +59

    የኔ ቆንጆ ናታንዬ ጠንከር በልልኝ የኔ ወንድም ማፍቃርም መፈቀርም ፀጋ ነዉ መታዳል ነዉ

  • @sintayehutegegne-j3s
    @sintayehutegegne-j3s 3 หลายเดือนก่อน +82

    ናታን ባለዉለታችን አይዞህ አንተ የመሰለህን ተናግረሃል ጎደኛየ ሲሉ ከረመዉ አሁን እድሜ ላተ ባሌ ሚስቴ ተጀመረ እና ናታን ላአንተ ያላት የትም አትሄድም አይዞህ ማፍቀረ ባአንተ አልተጀመረም ያለ ነዉ ❤❤❤

    • @HabibaAhmed-t4k
      @HabibaAhmed-t4k 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ😂😂😂😂

    • @حامي-ظ9ف
      @حامي-ظ9ف 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ😂😂

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @kidsttube3111
      @kidsttube3111 3 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው አሁንማ ተላላጡብንኮ 😂😂😂

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 3 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂 እኮ እሱ ቢጎዳም ለኛ አሳረፈን😂😂😂

  • @ጆርድ
    @ጆርድ 3 หลายเดือนก่อน +99

    ናታንዬ አይዞክ በቃ ታዉ 😢😢ላንተ ያሎው ፈጣሪ ይሰጣል 😢😢

    • @MissZabiba
      @MissZabiba 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቅን ያች አሳብ ደስ ይላል 🌹🌹🌹

    • @ጆርድ
      @ጆርድ 3 หลายเดือนก่อน

      @@MissZabiba የኔ ዉድ አምሰግናለሁ 🙏❤️

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 3 หลายเดือนก่อน +226

    ብየህ ነበር የሠው ልጂም ማሠብ አለብክ ሢጀመር የሄድክበት መገድ ጥሩ አልነበረም ብቻ ሁሉም ለበጎነው

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 3 หลายเดือนก่อน +2

      ልጅጤናኛአይመሰልኝም😂😂ሰግጦያለነዉ😂ዲኒ

    • @GfFr-u2z
      @GfFr-u2z 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede 3 หลายเดือนก่อน +3

      አረ ፈጣሪ ሆይ አስደበረኝ አልሚ ቢሆን እኩዋን የምር ቢያፈቅራት በውስጥ መጨረስ ይቺላል እኛ ምን እዲናደርግ ነው ሀሳቡ ፍቅር በሚዲያ ምን ማለት ነው በጣም ይደብራል

    • @Fatuma_21
      @Fatuma_21 3 หลายเดือนก่อน

      አልምዬ❤❤❤😊

    • @kuwaie4489
      @kuwaie4489 3 หลายเดือนก่อน

      አልሚዬ የእዉነት ፍቅር ቢይዘው በውስጥ ይጨርሽ ነበር ለስራ ነው ቀይ ግን ለይላ ኣይድያ የላቸውም ጉድድ 🤔

  • @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
    @የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ 3 หลายเดือนก่อน +44

    ማፍቀር አፃያት አይደለም ትክክል ነህ

  • @FamilyPhoto-x4e
    @FamilyPhoto-x4e 3 หลายเดือนก่อน +30

    አይዟህ ናታንዬ የተሰማህን ነገር መናገር ሀጣያት አይደለም እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน +107

    ናታንን የምትሳደቡ ሰዎች ጤነኛ ናችሁ አንድ ጥፋቱ በውስጥ ባደረገው እንጅ ሌላ ጥፋት የለበትም ምክኒያቱም ካሁን በፊት ከሚሰማው አንፃር እኛም ከሰማነው አንፃር ምርጥ ጓደኛሞች ነን የሚል ነው ቡራም አሁን ላይ ለዚክ ነገር ዝግጁ እንዳልነበር ነው ብዙ ቦታ ሲያወራ የነበረው so ናታን እንደዚክ ስላለ ይሄ ሁሉ ስድብ በጣም ያስጠላል በቃ ፍቅር አማክሮ የሚመጣ ነገር አይደለም ደግሞም ናታን ከመጣ ወድህ ነው ቡሩኬ እራሱ የተለየ አክት የሚያሳየው ።

    • @بنتعبدالله-ه3ذ
      @بنتعبدالله-ه3ذ 3 หลายเดือนก่อน +11

      አቦ በረካሁኒ ሳሂ ከላሚክ👍👍👍

    • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
      @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 หลายเดือนก่อน +7

      የኛ ሰዉ እኮ አሽቃባጭ ነዉ 😢❤

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 3 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም በትክክል 👍👍👍👍

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 3 หลายเดือนก่อน +2

      የትናገረውኮ ብዙ ነገር አለባት ቡዙ በዛላይ ትምህርት አለባት ነው አስትሳሰቡ በዛላይ ደሞ እነሱ ትመካክረው ነው የሚሆነው እጂ ሳይፋቀሩ ቀርትው አይመስለኝም አብረው መሆኑን እኛውቀ አፍቅርሻለው አይባልም ቡራ አሳልፍ የሚሰጥ ይመስልሻል እዴ

    • @Aminat725
      @Aminat725 3 หลายเดือนก่อน +3

      አወ ትንሺ ፍቅሩን እተቪአዴረገዉ እንጂ አልተሣሣተም

  • @አዘብጓልትግራይ
    @አዘብጓልትግራይ 3 หลายเดือนก่อน +19

    በእዉነት አስተዋይ ነህ እግዚአብሔርን ማርያም አትልም በወሸት የምመምሉ አሉ

  • @عادلالعضيل
    @عادلالعضيل 3 หลายเดือนก่อน +15

    ትክክል ነህ ናታ የብሮክ እና የሀይሜ ፍቅር አይደለም የመጠየቅ መብት አለህ ወንድ ስለሆንክ ደግሞ ከሀይሜ የበለጠ ይሰጥሀል አንተ ምርጥ ወንድ ነህ

  • @Tig12342
    @Tig12342 3 หลายเดือนก่อน +36

    ሲጀመር ናታን ጥፋት የለውም ብሩክ በብዙ ሚዲያ ላይ ጓደኛዬ ናት ብሎ ተናግራል ስለዚህ እንካን ጠየኩት ሀይሚ እራሳ በጨዋ ደንብ መልስ ትስጥ ሁለቱም ደሞ ያምራሉ ስለዚህ ሀይሚ በጨዋ ደንብ መልስ ስጪው

    • @fskghksv7956
      @fskghksv7956 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዉጭ ምቀኛ እከካም እነሡ ባልና ሚሥትናቸዉ ተቃጠሉ

    • @MeserAsfawe
      @MeserAsfawe 3 หลายเดือนก่อน

      ምልስ አያስፈልግም

    • @lubabaluvab3339
      @lubabaluvab3339 3 หลายเดือนก่อน +2

      እና በለቱ ፍቅረኛየ ናት እድልሽ ነው የጠበቅሽው ሁሉም እስቴብ አለው 😮

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ማሬ

    • @MakthMalth
      @MakthMalth 3 หลายเดือนก่อน

      ዉሸታም​@@fskghksv7956

  • @مدينهمحمدالامين
    @مدينهمحمدالامين 3 หลายเดือนก่อน +45

    ሡበሀንአላህ
    አልሀምድሊላ
    ላኢላሀኢለላ
    አላሁአክበር

    • @RozaS-l4f
      @RozaS-l4f 3 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ

  • @SuSu-ch8np
    @SuSu-ch8np 3 หลายเดือนก่อน +23

    ናታን ዝም በላቸው መብትህ ነው
    ማንም አያገባውም ሀሣብህን የመግለፅ ነፃነት የግልህ ነው ቢያንስ የሠው ፍቀረኛ መሆናን በግልፅ ብታውቅ አታደርገውም ነበር ስለዝህ አላጠፋህም እነሡ መቼ ግንኙነታቸው ግልፅ አረጉና

    • @graceaquino
      @graceaquino 3 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል እህቴ እኔም እደዚሁ ነው ያልኩት ሲቀጥል ብሩክ አፈቅራቲለሁ አላለም ዝም ብለው ያሽቃብጣሉ እኛ እናቃለን አሉ ኮሜቶች

    • @MeserAsfawe
      @MeserAsfawe 3 หลายเดือนก่อน +1

      ግዴታ አፈቅራታለው ማለት አለብት ውተት ነጭ ነው ከላሎሽ አይገባሽም ተግባር ያስታውቃል መልሰ መሰጠት አያስፈልግም

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 3 หลายเดือนก่อน

      @@graceaquino የምር ግርም ነውኮ የሚሉት ፍቅረኛሞች ያደረጓቸው ተመልካቾች ናቸውጅ እነሱ ካፕል ካፕል አታድርጉን እኛ ስለዝህ ስሜት የለንም ብለው የለዴ ስለዝህ ስራና የግል ሂወት ደሞ ይለያያል ስለዝህ ናታን ምን አጠፋ ኮሜተሮች አሽቃበጡጅ ብሩክም አሁን ነገሩን ለማዘጋትና በዙሪያዋ ያሉትን ለማባረር ነው እንድህ የሚያደርገው 🤣🤣

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@MeserAsfawe እኮ ናታንም ጥፋት የለበትም

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @natanBeltw
    @natanBeltw 3 หลายเดือนก่อน +24

    ሀይሚና ብሩክ ይፋቀራሉ ሲጀመር ሚድያ ላይ ነውጂ ያላወጡት በውስጥ ይፋቀራሉ❤❤

    • @TamrwaDebebe
      @TamrwaDebebe 3 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም ያንቺን ሀሳብ ደጋግሜ ተናግሪለሁ ወሪና ማሳወቅ አልፈለጉም ለቤተሰባቸው ክብር ባንተ ምክንያት ግን ትንሽ ነገሩን በመጠኑ ለማሳወቅ ሞክረዋል አርፈህ ተቀመጥ

    • @sabag.zemichael5194
      @sabag.zemichael5194 3 หลายเดือนก่อน

      እኔ እምለው አንድ ሴት የሌላ ሰው ሆና ደስተኛ ስትሆን ነው እንዴ ሌላ መቶ መቀባጠር የሚፈልጉት እረ ተረጋጉ ሲጀመር ክብር የሚባል ነገር አለ በሚዲያ መጥተክ የለፈለፍከው አንተ ነክ በውስጥ እያናገርክ ከሆነ እዛው ጨርስ እህት ካለህ የሰው ሂወት አትበጥብጥ

  • @tube3531
    @tube3531 3 หลายเดือนก่อน +37

    ስጀመር ቡሩክ ጎደኘዋጅ ፍቅረኘዋ አደለም
    አተጋ ጥፈት የለም ናትናል።።ሀይሚ ምርጥ ልጆ ናት።።።።።ላተታላት አታጣትም አስረግጨ ነዉ የምነገርህ❤❤❤❤❤❤❤ሀይሚ ትወደህለች

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 หลายเดือนก่อน

      ara bakishi kefelegeshi achi hiji haseni tenagirale herasawa hiwote aleti bilale atiqebaxiri

    • @MahbobaM-oc6qo
      @MahbobaM-oc6qo 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂አስርግጥሽ ንግሪልኝ እማ

    • @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ
      @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ 3 หลายเดือนก่อน +3

      ምነው የሠው ልብ አቃለሁ አላችሁ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 3 หลายเดือนก่อน +1

      በለው የሰው ኑሮ ልኑር እሱ አጠገባ ያለው አሺጉሊት ነውዴ ቆይ ስታስቡት አጠገባ የሚሆነው እደዚህ የሚውነው ወዳት መሰለኝ የሰውልብ አትስበሩ ቡራ እና ሀይሚ ጎደኛ ናችው ይዋደዳሉ ፍቅር ደሞበውስጥ አውረትውበት ይሆና ምን ታቃላችሁ

    • @ekramekram4625
      @ekramekram4625 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂ዉይ

  • @kidsttube
    @kidsttube 3 หลายเดือนก่อน +25

    ናታንየ የኔ ሸበላ ወድም አይዞህ በርታልን ለሰው ወሬ አትስማ የኔ መልካም ❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 หลายเดือนก่อน +4

    ናታን ይህ ነገር በጣም ማስታዋል የሚገባው ነገር ነበር ከጅምሩም ይፍጣራል ያጋጥማል እና ሀይሚ የራሱዋ ጎደኛ እያላት በሚዲያ ማውጣት አልነበረብህም ነበር ወደ ራስህ ተመለስ ወንድሜ 😊😊❤

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 3 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ አንጀቴን በልቶታል አሳዝኖኛል የስድብ ስናብ ሲያዘንቡበት ሚስኪና አብሽር ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው

  • @AffectionateBlockGame-xn6ic
    @AffectionateBlockGame-xn6ic 3 หลายเดือนก่อน +12

    አይዞሕ ይሔ ሠገጤ የሆ ነ ልጅ መታሕ ዉስጡ ቅናት አለበት አንተ ብቻ በርታ አይዞሕ ከቤተሠብ ጋር መስራትሕ ይሻልሐል በተጨማሪ ዩቱብ ካላቸዉ ጋር ተስማምተሕ አብረሕ ስራ በርታ

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 3 หลายเดือนก่อน +9

    ናታንየ ምንም ጥፋት የለብህም ስሜትህን ነው የተናገርህው ፈጣሪ ያተ ካላት የትም አትሄድም❤❤❤

  • @mdahmed5277
    @mdahmed5277 3 หลายเดือนก่อน +13

    ምንም አላጠፋህ ወንድም አለም ሴቶቹ እየወጡ ይጠይቃል አንተ ጎበዝነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 3 หลายเดือนก่อน +8

    ለነገሮች ሁሉ ጠንካራ ነዉ መሆን ያለብህ ወንድሜ ፈጣሪ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ ላንተ ካላት ፈጣሪ የትም አትሄድም አይዞህ😊

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 3 หลายเดือนก่อน +9

    ናታን አንተ አፈቀርኳት አልክ እንጂ ልግደላት አደለም ያልከዉ ሀሰን ደሞ ሀይሚ ነች ጉዳዩን የሚመለከታት አንተን ማን ጠራህ
    አይዞህ ናታንዬ😢❤

    • @DtfHgh
      @DtfHgh 3 หลายเดือนก่อน

      ዝበይ

    • @hayat-qh8xo9b5x
      @hayat-qh8xo9b5x 3 หลายเดือนก่อน

      እኮ ማን ጠራው

  • @Tag-j1z
    @Tag-j1z 3 หลายเดือนก่อน +13

    ናታንዬ የኔ ሸበላ ወንድም አይዞህ ለሰዉ ወሬ አትስማ የኔ መልካም

    • @Jkt12125
      @Jkt12125 3 หลายเดือนก่อน

      አች አግቢው ምንችግርአለው

  • @naxijesus3741
    @naxijesus3741 3 หลายเดือนก่อน +11

    ሃይሚ እንካን ወንዱ እኛም ሴቶች ወደናታል ካላየሃት ቅር ነው ሚለኝ እንየም አፈቀርካት ብየ ልምጣ😂 መፈቀር ፀጋ ነው ሚስት ግን ከፈጣሪ ዘንድ ነው ናቲየ አይዞህ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 3 หลายเดือนก่อน +17

    ናታን አንተኮ ምንም አላጠፋህም ነውርም አይደለም ብቻ አይዞህ ጠንካራ ሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም አላጠፋ ይለምንባት ብለው ነው አላስገደዳት ቆይ ምንድ ነው ጥፋቱ ብራ ተብየ ከአገኘው ሴት ጋር እየተለጣጠፈ አይደል አይወዳት ቱቲቲ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@rabiarabu3985ምን አገባሺ ታዳ እሱ እኮ ጥፋቱ ከሊላጋ እያያት በሚዲያ መምጣቱ ነው እደዚህ ያለ ነገር በውስጥ ነው መጨረስ ያለበት ሀሰንም ያለው በውስጥ ነው ምንም ጎደኛው ብትሆን ሀይሚ ለቃው የምትሄድ ይመስልሻል ቡራ አሳልፎ የሚሰጥ ይመስልሻል እነሱ ትላምደዋል ፍቅር ደሞ ባወሩት ሳይሆን በልብ ነው እጂ ናታን ያጠፋው በሚዲያ መሆኑነው

  • @mahisdeteig-v7n
    @mahisdeteig-v7n 3 หลายเดือนก่อน +2

    ናቲየ ምርጥ አፍቃሪ ነህ እድሜ ላንተ እነሱማ ጎደኛ ሲባባሉ ቆይተዉ አሁን ባል ሚስት ተጀመረ😂😂😂❤❤

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 3 หลายเดือนก่อน +42

    _እኛኮ መፍቅርህ ሳይሆን ኣንድ ነገር በውስጥ መናገር ነበረብህ ከዛ ዶሞ ሁሉም ነገር እያየህ ከብሩክ ጋር ናት ሀይሚዬ ያወቅህ ነው ብቻ ይበቃህል ከዚህ በላይ_

  • @Hawa-z4w
    @Hawa-z4w 3 หลายเดือนก่อน +26

    ታድለህ ምርጥ እህት አለችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 3 หลายเดือนก่อน +4

    መፍቅር እኮ ወጀል አይደለም በውስጥ መጠያቅ ነበረብህ በዳበባይ ጥሩ አይመስለኝም ምክነቱም ያለችው ከወንድ ጋነው ምን ይኑረቻው አታቅም ብቻ አይዞህ ፍቅር ከበድ ነው ታቋቋመው እንግድህ የደረሰበት ይፍረድ😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiGebremeskel
    @YeshiGebremeskel 3 หลายเดือนก่อน

    ናቲዬ ቆንጆ ነህ ለሰው ክብር ያለህ ሰው ነህ በሚዲያ ከማውጣትህ ውጪ ምንም ጥፋት የለብህም ማፍቀር ወንጀል አይደለም እነሱም ግልፅ አይደሉም አንተ እንዳትሰበር በጎደኛህ በጣም ነው የተበሳጨሁት ምትን ምን አመጣው አንተ በጣም አስተዋይ ልጅ ናት ህይወት ይቀጥላል

  • @igtf4667
    @igtf4667 3 หลายเดือนก่อน +5

    ኮሜንታቶሮች ግን ግርም ነው ሚለኝ ነገር ሃይሚና ቡራ ስሜታቸው ሚዳ ማውጣት ስለ ማይፈሉጉ ነውንጂ ውስጣቸው ምን ኣውቃቹ ነው ጋደኛየ ብላ ነበር ብሎ ነበር እያላቹ ምታ ወሩ ግዴታ ሁሉም ላይፍ ይፋ ማውጣት እኮ ተገቢ ኣደለም እነ ሱ እኮ በውስጥ ራሳቸው የሚያ ወሩ እቅዳቸው የት ኣውቃቹ ነው ኣሁኑም ሃይሚ እና ቡራ ወደ ፊት

  • @ZmzmM-dn1mm
    @ZmzmM-dn1mm 3 หลายเดือนก่อน +3

    እምትሳደቡት እሱምን አጠፋ አትስማቸው ናታንየ ነሲብ ካለህ እራስዋ ትመጣለች❤❤❤❤❤

  • @abukichanal156
    @abukichanal156 3 หลายเดือนก่อน +3

    አትቅና ቅናት የሰይጣነዉ ፈታ እያለች ነው ላይፋቸዉን ይኑሩበት ለቀቅ አድርጋቸዉ ሀይሚ የብሩክ ናት ግን በጣም ደፋር እራስ ወዳድ ነህ

  • @ksaaksaa1496
    @ksaaksaa1496 3 หลายเดือนก่อน +6

    ማፍቀር ወጀል አደለም መብትህ ነው ናታን ባለውለታችን ነህ ይሔው ባተ ምክንያት ቀይ አበባ አሰጠሀት ባሌ ሚስቴ አባባልክልን ኮይስ ናታንየ💪💪

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 หลายเดือนก่อน

      በህይወቱ ቀይ አበባ ሰጥቶ አያቅም ተደናግጦ ከዛው ቀጥፎ ነው የሰጣት

  • @SikoSilo-zm6gm
    @SikoSilo-zm6gm 3 หลายเดือนก่อน +80

    እኛ ሴቶች የሚወደንን አንወድም ብዙ ግዜ የብሩክ ነት ይላሉ ግን ብሩክ ለስራ ነው የሚፈልጋት አንተ ግን የእውነት ከፈለካት በውስጥ አውራት ጥፍት የለብህም እሱ ሴት ያበዛል ሀይሚ ብራን በጣም ተወደዋለች በኃላ እንደነ ሄለን ማለቀሷ የማይቀር ነው

    • @MeskeremShreif
      @MeskeremShreif 3 หลายเดือนก่อน +2

      Awo wolhn❤❤❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 3 หลายเดือนก่อน +2

      ara bakishi qinatami kefelegeshi achi hiji ishi midiri segexe hulu kotatami 😂

    • @N-mg4fk
      @N-mg4fk 3 หลายเดือนก่อน +6

      አማክሮሽነበር😂አረተውበማያገባችሁጥልቅአትበሉ😢

    • @AllahWakkil-h4w
      @AllahWakkil-h4w 3 หลายเดือนก่อน +6

      የሡ መውደድ አደለም እልህነው ይመሥለኛል ።ከልጁጋጠብፈልጎነው😂😂😂

    • @helendagnew8325
      @helendagnew8325 3 หลายเดือนก่อน

      What you said is true us for me natan he's not done anything wrong. Our people are quick to judge leave him alone

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 3 หลายเดือนก่อน +4

    እይዞህ ናታኔ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል❤❤❤እግዚአብሔር ያንተያላት ሴት ፈጣሪ ይሰጥሐል❤❤
    ሐይሚ የቡራ የቡራ የምትሉ አሽቃባጮች ፈጣሪ ያስታግሳችሁ
    ቡራም
    ታንም እጅግ ድቅ ልጆች ናቸው የምታበላልጡ ሰዎች እረፉ😢
    ናታን በርታ ወደፊት❤❤❤

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 3 หลายเดือนก่อน +11

    ናታን ማፍቀር ሀጥያት አይደለም ሁሉም ያካብዳል ሴቱም ወቶ አፈቀርኩ እያለ አይደል እንኴን አንተ ወድሞቿ ቢያዩት ላለው ሀሰን ወድሞ ኤፋም አፍቅሮ በሚዲያ ተናግሯል ጥፋቱ ምድነው ናታን ያንተ ጥፋት ከብራዬ ጋር አብረው የተለያየ የፍቅረኛ አክት ሲያረጉ መጠርጠር አለብክ መቼም ባያፈቅራት አይስማትም ጊዜ አይሰጣትም ስለሚፈልጋት እንጂ

    • @mdahmed5277
      @mdahmed5277 3 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል ነሽ እህቴ❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 3 หลายเดือนก่อน

    *ናታን ወንድሜ ማፍቀርህ ጥፋት አይደለም እንዳላችሁት በሚድያ ማውጣት አልነበረብህም በውስጥ ብትምክር ጥሩ ነበር ዞሮ የሆነው ሆኑዋል አይዞህ ላንተ ያላት ልብም ሴት ትመጣለች*

  • @Hopeless-s3d
    @Hopeless-s3d 3 หลายเดือนก่อน +6

    ናታንዬ❤ማፍቅር ሀፂያት አይደለም እሱን እናቃለን ግን ሚዲያ ላይ ማውጣት ጥሩ አልነበረም 😢ያለፈው አልፏል ችግር የለውም ግን እዚህ ጋር ቢበቃ ይሻላል ❤በውስጥ ጨርሱ እነሱም ይሰማቸዋል ብሩኬም ቢሆን አብራው ነው ያለችው እሷ ባትመልስልህ በውስጥ ሀሰን ሙቤ ማዋራት ትችላለህ ❤ ሀይሚ አስታዋይ ልጅ ናት ❤ለእሷም ተፅኖ እንዳይፈጥሩባት አስብ 😢😢

  • @yasewchu
    @yasewchu 3 หลายเดือนก่อน +10

    ጎበዝ ዋናው ይቅርታ መጠየቅህ ነው
    ምክንያቱም በፕራንኩም እንዳይኔ ነው የማያት ብሎህ ነበር ለዛም ነው የተቃወምነህ ወንድማችን ላንተ ያለውን ይስጥህ

  • @Krwq-ce3lc
    @Krwq-ce3lc 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሲጀመር ናታን ጥፍት የለበትም የነብሩክ ዳይበሮች ተረጋጉ ምድረ አሽቃባጭ መብቱ ነው ፍቅሩን መግለፅ 🎉🎉🎉

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน

      @@Krwq-ce3lc ትክክል

  • @Userxyz123-g7f
    @Userxyz123-g7f 3 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ናታንን እናበረታታው በጣም መልካም ልጅ ነው ለሀይሚ እንኳን ስጦታ ሰጥቷታል አሷም ብድራን ሳትመልስ ወደ አዲስ አበባ መጣች እንጂ ናታንዬ አይዞህ በአንተ አይፈረድም ብዙ ሚዲያ ላይ ጉደኛ ብቻ እንደሆኑ ተናግረዋል አሁን ግን አንተ ከመጣም ጀምሮ ባሌ ሚስቴ መባባል ጀመሩ ቡራ ለገንዘብ ብቻ ነበር የሚፈልጋት አሁን ግን የሆነ ትንሽ ነገር ይታያል አይዞህ ፈጣሪ ላንተ ያላትን መልካም ሴት ይስጥህ አንተም ተረጋጋ ባደረከውም ነገር እንዳትጸጸት እነሱ ካሉት ነገር ተነስተህ ሰለሆነ ያረከው ምንም ጥፋት የለብህ ተመልካች እካችሁን ለእህቱና ለመልካምነቱ ስትሉ 5ዐ እናሰገባው ይሄን ሀሳብ የምትደግፈ ፍቅራችሁን በላይክ ግለጹለት

  • @fafiAkesta
    @fafiAkesta 3 หลายเดือนก่อน +6

    ናታንንየምትሳደቡሰዎችጤነኛናችሁአንድጥፋቱበውሰጥባደረገው እንጅሌላጥፋትየለበትምምክኒቱምካሁንበፈትከሚሰማውአንፃር ምርጥጓደኛምችነ ን የሚልነውቡራም አሁንላይለዚክነገርዝግጁ❤❤❤

  • @uaex2464
    @uaex2464 3 หลายเดือนก่อน +2

    መብትህ ነዉ ናታን ማፍቀርም መፈቀርም ያለነዉ ተረጋጋ እንዳትረበሽ አንተ ምንም አላደረክም❤❤❤❤❤

  • @MeroneMerone-n9b
    @MeroneMerone-n9b 3 หลายเดือนก่อน +5

    ናታን ግን ብሩኬ ምን ይመስልሀል አጠገብዋ ነው እኮ ከህወቴ 75%አንች ነሽ ምን ማለት ይመስልሀል የሰሞኑን ቨዲዩ እይ መልስ መልሰዉልሀል ባል እና ሚስት ናት በቃ ፎቶዋን አትለጥፋ😊😊ንቀትህ ግን ከባድ ነው ለቡራ 👊👊👊👊

    • @wsf7216
      @wsf7216 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @FafiYimam-k2u
    @FafiYimam-k2u 3 หลายเดือนก่อน +7

    አንዳደዬ እኛ ሰው ስንባል የራሳችንን ስሜት ብቻ መከተል የለብንም ትልቅ ስተት ነው ያረከው ትግስተኛ ሰው ሁኖ እንጂ ሌላ ሰው ቢሆን አለቀልህ ልጁኮ መቼም መቼም አሳልፎ አይሰጥህም ምክንያቱም ከራሱ አስበልጦ ነው የሚወዳት የሚሳሳላት

    • @AllahWakkil-h4w
      @AllahWakkil-h4w 3 หลายเดือนก่อน +1

      መኖር አልፈለገም ትግሥተኛ ሠው ከተነሣ ከባድነው ምላሹ እዳይኔ እደራሤ ነውእምወዳት ያለሰውነው አባቴ😂

    • @FafiYimam-k2u
      @FafiYimam-k2u 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@AllahWakkil-h4w በጣም ደሞኮ እሱ ፕራንክ ላይ ነው እንዳይኔ እምወዳት ብሎ የነገረው

    • @wsf7216
      @wsf7216 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 หลายเดือนก่อน +6

    ናታን ትክክ ነው ስሜቱን ነው ያታናካራው ምንም ጥፋት ዬላባትም😢😢
    ምክኛቱም ብሩኬ ፍቅራኛዬ ነች አላላም😮😂😂😂😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน

      @@Zade-h7p ሳህ 🥰🥰

  • @dadesert5446
    @dadesert5446 3 หลายเดือนก่อน +1

    ናታን አተ፡ምንም ጥፋት የለብክም የተሰማክን ነዉ የተናገርከው ሲያካብዱ፡ነዉ ማፍቀርም፡መፈቀርም ያለ፡ነዉ ከሆነ ይሆናል ካልሆነ አይሆንም ነዉ❤❤❤

  • @amenasulman3393
    @amenasulman3393 3 หลายเดือนก่อน +17

    ሀይሚዬ የቡረ ብቸ ነት❤❤

    • @بنتعبدالله-ه3ذ
      @بنتعبدالله-ه3ذ 3 หลายเดือนก่อน +3

      ሀይሚየ የቡራ ብቻናት የምትይው ምን አሳወቀሽ 👎👎👎

    • @Jkt12125
      @Jkt12125 3 หลายเดือนก่อน

      ​@بنتعبدالله-ه3ذውጪ ቅዥታም

    • @ሰላምሰላምላገራችን
      @ሰላምሰላምላገራችን 3 หลายเดือนก่อน

      አለቅላቂ የብሯ ገረድ ዉጭ

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 3 หลายเดือนก่อน +1

    ናታን ወንድም ልክነክ ግን እስዋ ፎካስዋ ትምህርትነዉ ያለዉ ሃሳብዋ ብሩክየ ደግሞ ከጎንዋነዉ ለወደፊት ሃሳብ እንዳላቸው ያስታዉቃል በዉስጥ ግኝነት ያላቸዉ ያስታዉቃል ስተትክ በማስሜድያ መናገር አልነበረብህም ተሳስተሃል እንጂ በጣምምም ደግ ሰዉ ነክ ያንተ ያለዉ እግዛአያንሄር የዘዋል ሃይሚ ያንተ አደለችም እርሳት የአንድ ቀን በቢኛም ተዋዉቃቹ እንዴት በፍቅር ተሽነፍክ አይዞክ በርታ

  • @SemirGmedhin
    @SemirGmedhin 3 หลายเดือนก่อน +8

    Ere normal new midenew fikru new yegeletse hoho mnew comenteroch abezachut ende mn chigr alew demo eko buram eko gadegnaye nat alalem ende 😮😮 berta natani fikrih tegafeti yene jigna wedeme 💪💪💪💪

  • @semirsmu
    @semirsmu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ናታናን ፈታ በቃ አይሆንም ምክንያቱም በብዙ ሠው የተከበበች ሤት ለትዳረ አትሆንም በመቀጠል ማፈቀረ ወንጀል አይድለም ሢጀመረ ቡታጀራ ላይ በጣም ወበ ቆጆ ሤቶች ሞልቶዋል

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 3 หลายเดือนก่อน +6

    ጎበዝ ናታን ጠከር በል ባአንዳድ ኮሜቶች አትረበሽ😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FjhjvUdxo
    @FjhjvUdxo 3 หลายเดือนก่อน +1

    ናታየ አይዞህ ላተያለዉ የትም አተሂድ እኛሤቶች እሚወደንን ትተን እማይወደንን ነዉ እምንወደዉ እባክሽ ሀይሚ እሚፈቅርሽን ብታፈቅሪ ይሻላል ባይነኛ ቡራእህቴናት ለሀይሚምንም ሥሚትየለኛም ብሎተናግሮልእና እባክሽ ተረጅዉ😢😢😢😢

  • @Fozti730
    @Fozti730 3 หลายเดือนก่อน +4

    እና እና እና ..... ናታንዮ የልእልታችንን ፎቶ ባለጥፍ ደስ ይለናል ማፍቀር ደሞ ሀጢያት አደለም ላተ ያላት አለችልክ ዱኒያ ፏ ነው ይዞክ ሂወት እኛ በመረጥነው መገድ ሳይሆን እሷ በመረጠችልክ መንገድ ነው የምኬደው ወንድ ልጅ ሲያዝን አልወድም የወንድሞቼ እህት ስለሆንኩ እረዳለሁ አይዞህ በሌላ አይዲያ አዝናኝና አስተማሪ በሆነ መገድ ና ያ ይመጥንካል😊😊

    • @geshaethiopua449
      @geshaethiopua449 3 หลายเดือนก่อน

      Esu yibezabatal ,Nathan bexam Konjo new

  • @Hira-u6m3f
    @Hira-u6m3f 3 หลายเดือนก่อน +4

    በነገራችን ላይ ውለታህ አለብን ካሁን ቡሀላ ፀጥ ብለህ ሥራህን ሥራ እናበረታታሀለን

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 หลายเดือนก่อน

      እሺ 5ዐ ሺ እናሰገባው

  • @radiyar5587
    @radiyar5587 3 หลายเดือนก่อน +1

    ናታን የምር ታናድዳለህ በውስጥ መጨረስ ነበረብህ ፎቶዋን እየለጣጠፍክ አትነግድባት ክብር ይኑርህ ሀይሚ አስተዋይ ብስል ልጅ ናት አትረብሻት ደግመህ ስለሷ ብታወራ አንሰብስክራይብ እያደረግን እንተባበርሀለን በራስህ አይዲያ ከመጣህ ብዙ መስራት ትችላለህ እኛም እናበረታታለን

  • @tespanishgeta3997
    @tespanishgeta3997 3 หลายเดือนก่อน +21

    ግን የሰሞኑ ብዱዋችው እያዬ ነው አይደል🙄🙆 ለመሆኑ ደህና ነክ😂♥🙈

    • @halimahalima-px3gm
      @halimahalima-px3gm 3 หลายเดือนก่อน

      አላየውም😂😂😂

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂አላየም😂😂ልጅጤናያሰሰቦል

    • @ናዬ
      @ናዬ 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😊

    • @RuqiaAdem
      @RuqiaAdem 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @AllahWakkil-h4w
      @AllahWakkil-h4w 3 หลายเดือนก่อน

      ያየው ቢደው አጭበርብሮትነው መነፀር አቀብሉት😂😂😂

  • @HaimHabte
    @HaimHabte 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞክ ናታን አንተ ምንም አላጠፋክም ስመትህን ገለፅክ እንጅ ማፍቀር ሐጥያት አይደለም እሽ❤❤❤❤

  • @hayatHayat-bz2cq
    @hayatHayat-bz2cq 3 หลายเดือนก่อน +8

    በኮሜቶች ተፅናናዉ አላለም ኮሜቶች ዝም ብለዉ ነዉ እሚሻቃብጡልህ እዛም ትክክል እዚም ትክክል አስመሳይዩ ብዙ ነዉ አተደግሞ እራስህን ሁን

  • @TopF-hn4lv
    @TopF-hn4lv 3 หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉዉዉዉ መሀተብህ ስላደረግህ ደስስስ በሎኛል ናታን ምነዉ አያረግ እያልሁ ነበነ❤❤

  • @Kalekedane
    @Kalekedane 3 หลายเดือนก่อน +10

    ሀይም አትገኝም B&H 💍💍💍👈👍N😏😏😏😏

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 3 หลายเดือนก่อน +1

    ናታኒ አይዞህ አተሸበላ ምንም አወጣልህም ነገ ከሷ የበለጠ ላተያለች ትመጣለች ማፉቀር ሀጢያት አይደለም ሁሉም በሚዲያ እየወጡ አደል አፈቀርን የሚሉ ቅጣት እዳይሰማህ እህት ታምናለች የኔ ቆጆ ማሻላ

  • @Hነኝ
    @Hነኝ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ናታን እዬ አይዞህ እነሱ አሽቃባጭ ናቸው ቆጆ እህት አለች ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሲጀመር ፍቅር አይደለም የያዘህ መነገጃ ነው የፈለከው ሃይሚ ጓደኛ አላት በተግባር እያየህ ነው ከረሳህው ለቀልድ ብለህ የሰራህውን እይ እንደ አይኔ ነው ምሳሳላት ያለህ አይገባህም
    ከሰው ህይወት ውጣ ።

  • @aaasssaqqawweesffsshgfffx
    @aaasssaqqawweesffsshgfffx 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ ናታንየ ላንተ ያለችዉን ይሰጥሀል በተሰፋ ጠብቅ❤❤❤

  • @MisrakMamo-r3p
    @MisrakMamo-r3p 3 หลายเดือนก่อน

    ናታን ስሜቱ ለምን መጣብህ እንልም ግን እርሳ ግጥም ገጥማለት ዘፋን ዘፍናለት መጨረሻ ላይ ያፋቀረችውን እንዳገኝችና ደስተኛ እንደሆነች በስምሞኑ Video ላይ ማየት ትችላለኽ :: ነገር ግን እያወክና በእይንህ እያየህ በዚህ ሁለት ቀን ያለችበትን ህይወት እያየህ እንደገና መጥተህ እንዲህ ማለትህ ልክ እደ ዳኒ የስው የሆነን ነገር መፍለግህ ስዋችም ነገ ያንተ የሆነችን ሴት የመጠየቅ መብት ስተሀችዋል ምክንያቱም you broke your own rule. የሳ ደስታ የታወቀ ይመላል እሁን ያለችበትን የፍቅር ህይወት ማጣጣም ነው:: እንደእልከው ደስታዋን ከፍለግክ leave her alone. በውስጥ እንጨርሳለን የምትለው እሁን ያላትን ግንኙነት respect እትታደርግም ማለት ነው? This is breaking international rule. Please move on and leave your life . Don’t disrespect her man because when you come out today and say በውስጥ እንጨርሳለን you are disrespecting her and her relationship. እህት እባክሽን ወንድምሽን እስረጂው እውቅ ክልሆነ:: ያንተ የሆነችው በስሀቱ ትመጣለች እኔ እንደገባኝና እንደማየው ሀይሚ በትእግስት ጠብቃ ግጥም ገጥማ ዘፍን ዘፍና ያገኝችውን ፍቅር በማጣጣም ላይ ነች::

  • @hulemadis2776
    @hulemadis2776 3 หลายเดือนก่อน +5

    ሀይሚ ናታን አመለጣት

    • @Userxyz123-g7f
      @Userxyz123-g7f 3 หลายเดือนก่อน

      አዎ በጣም ሴት ልጅ የሚያፈቅራትን ነው ማግባት ያለባት

  • @mom-oj5rg2fb
    @mom-oj5rg2fb 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ምስኪን አይዞህ ናታንዩ😢አዳድ ሰወች ግን
    ለምን ነው እምሰድቡት🙄🤔

  • @GgHb-e4r
    @GgHb-e4r 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኧረ ናታን ኖርማን ነገር ነው በቃ የመሠለክን ተናገርክ የማይሆን ከሆነ መተው ነው እንደውም አንተ አፈቀርኩ ካልክ በሇላ የነሱ መገድ ከፈትከው አሁንንን ፍቅር ፍቅር እየተጫወቱ ነው ይቅርብክ በቃ

  • @AlquaAlain-l2c
    @AlquaAlain-l2c 3 หลายเดือนก่อน +12

    አንተንማ እናመሠግናለን አዴየ ድገምልን ባለውለታችን ነክ😂😂😂

    • @MerfaBajgimv
      @MerfaBajgimv 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂❤

    • @maryammo5401
      @maryammo5401 3 หลายเดือนก่อน +1

      እናመሠግናለን ዬደገምልን

    • @mahaboobadam5611
      @mahaboobadam5611 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน

      @@AlquaAlain-l2c 👌😂😂

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 3 หลายเดือนก่อน +7

    አረ ናታን ልክ አይደለህም ማፍቀርህን አልቃወምም ስሜቱ ያተ ነው ግን እደዚህ ያለ ጉዳይ በውስጥ እጂ በሚዲያ አይደለም ይቅርታ ጠይቀህ ሰላም ፍጠር ጡሩ አይደለም መደባበር እደኔ ልክ አይደለም ቤተሰብ እናተ ምን ትላልቺሁ???????

    • @FafiYimam-k2u
      @FafiYimam-k2u 3 หลายเดือนก่อน

      መቼም ከሱ ጋ ፊድዎ እንዲሠሩ አያደርጋትም ይሄንኛው ነገሩ እንደዚህ ከሆነማ እኳንም በጊዜ አሳወካቸው 😂

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 3 หลายเดือนก่อน

    ዝበላቸው ናታን ጥሩዎን ኮሜንት ብቻ ተመልከት መጥፎውን አታንብ ምድረ ዥልጥ አትከፈቱ ፍቅር አማክሮ አይመጣም😊

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 3 หลายเดือนก่อน +5

    ናታን ጠካራ ጀግና መሆን አለብህ

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 3 หลายเดือนก่อน

    ወይጉድ ሀይሚ እደራሤ አይን ነዉ የምወዳት ማለቱን እረሣህ😅

  • @Jkt12125
    @Jkt12125 3 หลายเดือนก่อน +4

    በል ሰላም ሁን በሌላ አይዲያ. ናቶሎ. እናይልሀለን

    • @ShshhsBsshshhs
      @ShshhsBsshshhs 3 หลายเดือนก่อน +1

      ይመችሽ የኔ ውድ አጉል ቅዠት

  • @ነጭናጫዋ
    @ነጭናጫዋ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ናታንየ ማፍቀርኮ ጥፋት አይደለም ግን በዉስጥ መፍታት ሰለነበረበህ ነዉ ብቻ ግን ይሁን ለበጎነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 3 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞህ ናታን ህይወት ይቀጥላል 🥰👍

  • @wuwjusdjdjdhh7176
    @wuwjusdjdjdhh7176 3 หลายเดือนก่อน

    ማፍቀር ሀጣት አይደለም ወንድሜ ትክክል ነህ

  • @حامي-ظ9ف
    @حامي-ظ9ف 3 หลายเดือนก่อน +3

    አለቅለቂውን ዝምብለ ንቀ ተወው የግድ የኔ ትሁን አለልከም አለቀ ዝምበለቻው ምንም ጥፈት ዬለብህም

  • @Fነኝ-n8f
    @Fነኝ-n8f 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህ ያጋጥማል እኛ ያልነው ሳይሆን አላህ ያለው ነው እሚሆነው

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 3 หลายเดือนก่อน +14

    ማፍቀርም ሆነ መፈቀር ትልቅ ፀጋ ነው ስለዚ አንተም አይዞህ እነሡም ይጣፍጥላቸው❤❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @alhemduliah
      @alhemduliah 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 3 หลายเดือนก่อน

    ናታን የኔ አስተዋይ❤አይዞህ እግዚአብሔር ላተ ካላት የትም አኬድ እራም ስራ እየሰራህ አትደበር🥰👌👌👌

  • @Tegest-m2l
    @Tegest-m2l 3 หลายเดือนก่อน +26

    ሀይሚ. የቡርክ. ናት. Okok😂😂😂😂😂😂

    • @halimahalima-px3gm
      @halimahalima-px3gm 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ😂😂😂በደንብ ንገራው

    • @SeadaSeid-fu5mj
      @SeadaSeid-fu5mj 3 หลายเดือนก่อน +6

      ኧረ ዝም በሉ እስኪ የሰዉ ሞራል የሚነካ ነገር እወቁ እራሷ አፍ አላት መናገር ትችላለች

    • @halimahalima-px3gm
      @halimahalima-px3gm 3 หลายเดือนก่อน +4

      @@SeadaSeid-fu5mj ምን ተናገረን የብሩኬ ናት ሀይሚ

    • @MeskeremShreif
      @MeskeremShreif 3 หลายเดือนก่อน

      ​@hmanh alsh burknat bilalimahalima-px3gm

    • @wsf7216
      @wsf7216 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ 😀😀😀

  • @MarymFrayy
    @MarymFrayy 3 หลายเดือนก่อน +2

    ናታንዬ ወንድሜ ምንም ጥፋት የለብህም የተስማህን ተናገርክ በቃ

  • @mariyamdawold
    @mariyamdawold 3 หลายเดือนก่อน +30

    ምንም ሥተት የለህ ሥሜትን መግለፀ ውርደት አይደለም ሁሉምአለቅላቂ ነው

  • @emu-yenata-lig-negn
    @emu-yenata-lig-negn 3 หลายเดือนก่อน

    ናታን ማፍቀር ሀጽያት አይደለም ግን ሀይሚ የቡራ ብቻ ነች በሚለው ነው እኞም የተናገርን ።ዋናው አሁንም ቢሆን ማስተዋል መቻል ነው ሁሉም ለበጎ ነው በርታ ❤በቃ የምትሰድቡት እህቶች ወድሞች ተውት ያለፈው አለፈ ለወደፊቱ አይሞክረውም ሀይሚ እና ቡራም ደስተኞ ናቸው አሁን ላይ❤❤❤ይቅርታህን ተቀብለናል ናታን በርታ ወድም

  • @Ruta-ig2mf
    @Ruta-ig2mf 3 หลายเดือนก่อน +4

    ናታን ሃይምን በዉስጤ መሰመርላይ ማዎራት ትቺላአክኮ ምድያላይ አይስፋለግም

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 3 หลายเดือนก่อน

    🇻🇳👌🥰ናታንዬ የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉም ያልፋል🙏🙏🙏❤❤😥😥

  • @Lively-ts8dm
    @Lively-ts8dm 3 หลายเดือนก่อน +4

    ናታንዬ ወለታህ አለብን❤❤ብሩኪ ከብዙ የብዙ ሴትነው🎉🎉

    • @kidsttube
      @kidsttube 3 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ሀሳብ ነው😂😂😂

    • @MeskeremShreif
      @MeskeremShreif 3 หลายเดือนก่อน

      Awo ❤❤❤😂😂😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน +1

      የተመቸኝ ኮሜንት 😂😂😂

    • @wsf7216
      @wsf7216 3 หลายเดือนก่อน

      ዝም በይ አሽቃበጭ

  • @Medi-le8qu
    @Medi-le8qu 3 หลายเดือนก่อน

    የምትሳደቡ ሰዎች ጤነኛናችሁ ግን ብሩክ እኮ ጋደኛ ነን ብላል ስለዚህ ናታን ምንም ጥፋት የለበትም ማፍቀር አጣት አይደለም 🎉🎉ናትዬ አብሽር ላተ ካላት የትም አትሄድ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @SurprisedAlien-eh4gj
    @SurprisedAlien-eh4gj 3 หลายเดือนก่อน +2

    ናታን አይዞህ ማፍቅር ሀራም አይደለም ግን በዉስጥ አረገው

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 3 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞህማፍቀር፡ሀፅያት፡አደለም፡ግንዝግተህ፡ይመሥለኛል፡ሁለትደሞሥላፈቀርክ፡ሣይሆን፡የተፃፈልህነዉ፡እሚሆነው፡በርታ

  • @shemsyakader3748
    @shemsyakader3748 3 หลายเดือนก่อน +19

    ደስተኛ መሆናን እኛም እያየን ነው ከቡሩኬ ጋር ፈታ እያለች ነው በአዋሳ ላይBH❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ የበለጠ ታገኛለህፈጣርህን ለምን ማፍቀር መታደል ነው አይዞህ በርታ ወደፊት ጎደኛህን ይቅርታ ጠይቀው እሱ ላንተ ምርጥ ጎደኛ ነው ❤❤❤❤❤

  • @alahamdulilahalakulihal
    @alahamdulilahalakulihal 3 หลายเดือนก่อน +4

    ሢቀጥል እሷዉ መልሥ ትሥጥ ወይም ዝም ትበል ሀሠን ወይም ሌላ ሠዉ ማሽቃበጥ የለበትም ፍቅር አማክሮ አይዝም ናታ አብሽር ወገኔ ለአንተ ካላት የትም አትሄድ

    • @fskghksv7956
      @fskghksv7956 3 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አገባሽ ሀሠን ወንድሞ ነዉ አለቅላቂ

    • @Muna-xu6ec
      @Muna-xu6ec 3 หลายเดือนก่อน +1

      Sah

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal 3 หลายเดือนก่อน

      ጅን ይግባብሽ ደረቅ አንችሥ ምን አገባሽ ሀሠን ሙሥሊም ወንድሜ ነዉ ግን ሀቅ ሀቅ ነዉ እሄድሽ ገለቴ​@@fskghksv7956

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሳህ ይሄ እኮ የሚያሰድብ ነገር አይደለም እንደውም እድሜ ለናታን እሱ ስለተናገረ መስሎኝ ሌላ ነገር እንድወጣ ያደረገው

    • @wsf7216
      @wsf7216 3 หลายเดือนก่อน

      ምን አገባሽ

  • @حياةاا-ي5د
    @حياةاا-ي5د 3 หลายเดือนก่อน +1

    ናታንየ በጣም በጣም እናመሰግናለን የተኛው ሰዉ ሰለ ቀስቀስከልኝ😮😂

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 3 หลายเดือนก่อน +6

    ደሞኮአተ አፍቅርሻለሁ ካልካትወድህ እነሱ ፍቅርፍቅር እያጫወታቸውነው😂😂

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 หลายเดือนก่อน

      @@جميلهجميله-م4ن 👌👌😂😂