ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጌታ ይባርክህ።ዛሬ ዛሬማ ትንንሽ ክርስቶሶች አድርግው እራሳቸውን ከፍ ከፍ ያደረጉ በዝተዋል በነፃ የተሰጣቸውን የፀጋ ስጦታ መፎካከሪያ መኩራሪያ እያደረጉት ነው። የተጨነቀና የተቸገረ ምክር ቢፈልግ የማይገኙ እራሳቸው ውድ ያደረጉ እንደ በአለም ያሉ ዝነኛ የፊልም ተዋናይና አርቲስቶች በ ቦዱጋርድ ከሚሄዱ እ/ር ወደመጀመሪያው ትክትናቸውና እ/ርን መፍራታቸው ንፁህ ወንጌል መስበካቸው እንዲመለሱ እ/ር ይርዳው የንስሀ ልብ ይስጣቸው።ህዝቡም አይኑን ከአዳነው ጌታ አንስቶ በአገልጋዮች ላይ ማድረጉ ቃሉን በግሉ ያለማንበቡ ያለማጥናት ከጌታ ጋር በግል ህብረት የሌላቸው ከነብያት ወደ ነብያት የሚሮጥ ከቸርች ወደ ቸርች የሚሮጡ የህይወታችፕው ቁልፍ በነብያትና በአገልጋይ እጅ ያለ ይመስል የሁሉም ነገር የመክፈቻ ቁልፍ ያለውን ጌታን ትተው ዋጋ የከፈለላቸውን እረስተው ጌታ ምህረትን ያብዛልን እጅ የሚስሙ አገልጋዩ እግር ስር የሚወድቁ ለእ/ር አምላክህ ብቻ ስገድ የሚለውን ቃል እርስ ተውየእ/ርን ክብር ምስጋና ለራሳቸው የሚወስዱ እ/ር ማስተዋልን ይስጣቸው።
አሜንንንንን
አሜንንን የሚያሳድግ እግዚአብሔር ነው!!!!
ዶ/ር ማሙሻን ጌታ አብዝቶ ይባርክልን
Good preaching!!!!Unfortunately we have a lot of celebrity pastors in Ethiopia today. Because people don't have a relationship with Jesus. They don't study the word of God.We need to discern the spirit!!!God bless you Mamusha.
Hi 👋
I
Hi
I don’t have time tomorrow
እውነት ነው ድሮ በፅድቅ ያገለገሉ ተሰደዋል ተገርፈዋል ተርበዋል ፣ ተጠምተዋል ፣ መታከሚያ አጥተው ተሰቃይተው ሞተዋል ልክ አይደለም ቤተክርስቲያንም አስተዳደር ቅዱሳንም ልንረዳቸው ልንጠይቃቸው ይገባል ።ዛሬ በፀሎት ሰበብ በሺዎሽ የሚቆጠር ብር የሚጠይቁ የሚሰበስቡ ድሀውን የሚያስጨንቁ መጡልና።
Geta ybarkachu
ማሙሻ እንዲፀለይላችሁ መጀመሪያ 5000 ብር ክፈሉ የሚል ቤ/ ክ መጥቷል በርትተህ ሕዝብህን አስመልጥ።
ጌታ ይባርክህ።
ዛሬ ዛሬማ ትንንሽ ክርስቶሶች አድርግው እራሳቸውን ከፍ ከፍ ያደረጉ በዝተዋል በነፃ የተሰጣቸውን የፀጋ ስጦታ መፎካከሪያ መኩራሪያ እያደረጉት ነው።
የተጨነቀና የተቸገረ ምክር ቢፈልግ የማይገኙ እራሳቸው ውድ ያደረጉ እንደ በአለም ያሉ ዝነኛ የፊልም ተዋናይና አርቲስቶች በ ቦዱጋርድ ከሚሄዱ እ/ር ወደመጀመሪያው ትክትናቸውና እ/ርን መፍራታቸው ንፁህ ወንጌል መስበካቸው እንዲመለሱ እ/ር ይርዳው የንስሀ ልብ ይስጣቸው።
ህዝቡም አይኑን ከአዳነው ጌታ አንስቶ በአገልጋዮች ላይ ማድረጉ ቃሉን በግሉ ያለማንበቡ ያለማጥናት ከጌታ ጋር በግል ህብረት የሌላቸው ከነብያት ወደ ነብያት የሚሮጥ ከቸርች ወደ ቸርች የሚሮጡ የህይወታችፕው ቁልፍ በነብያትና በአገልጋይ እጅ ያለ ይመስል የሁሉም ነገር የመክፈቻ ቁልፍ ያለውን ጌታን ትተው ዋጋ የከፈለላቸውን እረስተው ጌታ ምህረትን ያብዛልን
እጅ የሚስሙ አገልጋዩ እግር ስር የሚወድቁ ለእ/ር አምላክህ ብቻ ስገድ የሚለውን ቃል እርስ ተው
የእ/ርን ክብር ምስጋና ለራሳቸው የሚወስዱ እ/ር ማስተዋልን ይስጣቸው።
አሜንንንንን
አሜንንን የሚያሳድግ እግዚአብሔር ነው!!!!
ዶ/ር ማሙሻን ጌታ አብዝቶ ይባርክልን
Good preaching!!!!
Unfortunately we have a lot of celebrity pastors in Ethiopia today.
Because people don't have a relationship with Jesus.
They don't study the word of God.
We need to discern the spirit!!!
God bless you Mamusha.
Hi 👋
I
Hi
I don’t have time tomorrow
እውነት ነው ድሮ በፅድቅ ያገለገሉ ተሰደዋል ተገርፈዋል ተርበዋል ፣ ተጠምተዋል ፣ መታከሚያ አጥተው ተሰቃይተው ሞተዋል ልክ አይደለም ቤተክርስቲያንም አስተዳደር ቅዱሳንም ልንረዳቸው ልንጠይቃቸው ይገባል ።
ዛሬ በፀሎት ሰበብ በሺዎሽ የሚቆጠር ብር የሚጠይቁ የሚሰበስቡ ድሀውን የሚያስጨንቁ መጡልና።
Geta ybarkachu
ማሙሻ እንዲፀለይላችሁ መጀመሪያ 5000 ብር ክፈሉ የሚል ቤ/ ክ መጥቷል በርትተህ ሕዝብህን አስመልጥ።