ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እዉነት ነዉ ሀይልዬ የሚወዱትን እንደማጣት የሚያስፈራ ነገር የለም
ኃይሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወድሃለን እናከብርሃለን💚💛❤ በእውነት በኤልያስ ሞት በጣም ነው ያዘንኩት ሙዚቀኞች ብዙ ስለምትቆሙ ውሃ በደንብ ጠጡ በቂ እረፍት አድርጉ እናንተ ስትኖሩ ነው ሙዚቃ መስራት የምትችሉት ስለዚህ ራሳችሁን መጠበቅ አለባችሁ 😘💚💛❤
ብዙ የማላቀውን ሰው ውለታ ውዬለት ባዶ ነበር ባዶ ነበር የሚለውን ዘፈን መረጠልኝ ሳዳምጠው ግጥሙ ድንቅ ነው በጣም የሚገርመው አሁን ጥሩ ጏደኞች ሆነናል እናም ዘፈኖችክ ምርጥ ናቸው በቤተሰብክ በጏደኛክ ሞት አዝነሃል ትክክል የሚወዱትን ሰው ማጣት ይከብዳል እግዚአብሔር ያፅናክ
በስማማ የተረጋጋ ሰው ገራሚ ሰብህና
Rasta ማኖች ለሀገራችን ያላቸውን ፍቅር ሳላደንቅ አላልፋም💚💛❤️ 👈አሉ እጅ እነ እንትና😋
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ th-cam.com/video/HR1CsGRVWFc/w-d-xo.html
ሀይሌ እውነትህን ነው ከቅጣት ሁሉ ቅጣት የሚወዱትን ሠው በሞት ማጣት
He is very wise person you can tell from this conversation.
Cool person ever
ሀይሌ እሩት ከኪሩቤል ጋር ያላቹ ቀረቤታ ጋደኝነት አደለም አቃለው በጣም ትዋደዱ ነበር ወንድማማቾች ናቹ የኪሩቤል ቤተሰቦች አንተን እንደልጃቸው እንደ ወንድማቸው ነበር የሚያዩህ ጋደኛዬ ብለህ ቀለል አደረገው ዝምድናህን ሀይሌ እሩት ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ተመኘንልህ ከነ መላው ቤተሰብህ እንወድሀለን
Such a cool person 🙏🏿❤️
100%
ሰይፉሻ ያራዳ ልጅ በጣም ደስ ይላል ሀይሌን ስላቀረብከው ሙድ አለው አባቴ✌
ልጅነቴ ምርጥ ዘፈን!!! አንደኛ ዘፈን!!!
ሀይሊ ሮት ምርጥ ሰው 🟢🟡🔴🇪🇹💐👍
We love you legend!! 💚💛💓
አይ ስይፍ በቃ ጥያቄዎች ሁሉ አለቁብህ አይደል ስተኛ እራቁትህ ወይስ በቱታ
👌🙏 ሀይለ ሩት ኣከብረሀለው።
በጣም ምርጥ ሴዉ እዉድሃለዉ
Humble 🙏🙏🙏
አይ ሰፍሻ የሰሞኑን ጥያቄዬን ለሱ ጠየከው ምናል ወደ ልጅነት መመለስ ቢቻል ትልቅ የስደተኞችን መብትና ስብእና ለማስከበር የህግ ባለሙያ እሆን ነበርር
ሀይሊ ሩት በጣም የማከብረው የማደንቀው አርቲስት ነው እድሚና ጢናውን ይስጥህ በዛሪ ጊዚ ታዋቂ ሲሆኑ ለትዳር የሚፈልጉዋት ሲት ቆዳዋ ያማረ ቆንጆ ማለትም ውጫዊ ውበት ያላትን ብዙም ውስጣዊ ውበት የማያስጨንቃቸው ሰዎች ባለቢትህ ቆንጆ ነች እንዲሉላቸው ብቻ እንጂ ይረሳቸው ሰላምና ደስታ ብዙም የማጨንቃቸው ናቸው አብዛኛዎቹ ሀይሊ ሩት ምንም የባለቢቱ ቀለሙዋ ሳያሳስበው ውስጣዊ ውበትዋን አይቶ ለዚህ ለተባረከ ሂወቱ ሰለመረጣት ክብር ምስጋና ይገባዋል ለሊሎችም ምሳሊ የምትሆን ነህ በተለይ ዘረኝነትን ለምትናፍቁ ተማሩበት
አረረረረ እኔ እራሱ በጣም የምፈራው የምወደውን ሰው ማጣት ነው አሁን የልቤን አወራህልኝ ኡፍፍፍፍ
😥😥😥😥😥🙏🙏🙏 temesgen ahun betam dehna nek Eliyas yemote gize sayk betam azgne neber Aylsha adnakish negn ayzogn
ስወደዉ
ገራሚ ሰውች ስብስብ
አደኛ ነኝ ሰይፍሻ አሁን ቆይ ቪድዮውን እስከመጨረሻ ልመልከተው
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html
cool
Endewalelech 💯✔✔✔
እህታችን ከአንድህፃንልጇጋር ከአስርአመት በፊት የጠፋች የበላትጅብ አልጮከም መስመርክን ልቀቅልኝ ሙሉ ታሪኳን ልገርህ እና እካክህ
Yane mar❤️
Wow 🇬🇳🇬🇳💕💕💪💪
hayilsha mirt sew akebrhalw ewdhalew
ትራምፕን ሰደቡት ሊንኩን ተጫኑ እና ተመልከቱ th-cam.com/video/Gtkfy0cesvA/w-d-xo.htmlውድ አድናቂዎቼ አዲስ ቻናል ከፍቻለው ቤተሰብ ሁኑኝ
የዘፈናው የታለ ታድይያ
በሬጌ ታርክ ዉስጥ ለአምባ ገነን የዘፈነ ሆድ አደር ሬጌ ዘፋኝ
ዉድ የሃገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ቀኑ እየደረሰብኝ ስለ ሆነ ነው እባካችሁ
@@ethiocartoon1768 ደምርኝ ማሬ
ኤረሰይፍየ አፋልጉኝ መልክት ተቀበለኝ
1st
👉💚 የተዋህዶ ልጆች 💚💛የተለያዩ መዝሙሮችና ስብከቶች የሚገኙበት💛❤ቻናል ነዉ ሁላችሁም ሳትጓበኙት አትለፉ!❤👉ላል Lal Tube ቤተሰብ ይሁኑ🙏...v..
ደምርኝ ማሬሬ
ረ ተው የመዳም ቅመሞች አትለፉኝ ሰብ አርጉኝ አድስ ጀማሪ ነኝ
ደምርኝ ማሬሬሬ
@@OneMediaTV እሽ ደምሩኝ
@@OneMediaTV እሽ
(አዝናኝ ጨዋታ) የሁሉንም ፊኛ ያፈነዳው አሸናፊ ማን ነው ????????👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇th-cam.com/video/t9NTyeZjpUU/w-d-xo.html
እረጋ ያልክ ሰው ነክ
ንግግሩ በጣም ረጋ ያለ በሳል ሰው ነው
ቀን መስረት ማትችሉት የሰይጣን ሥራ በጭለማ ስለሆነ ነው
አይከፈልበትም ሰብ አድርጉም በማርያም
Saysh yemawkesh meselegn benatsh smshn ngerign
ሰላም እንዴት ናችሁ አድናቂዎቼ የሀገሬ ልጆች Marta Goytom ነኝ በአዲስ TH-cam ቻናል መጥቻለሁ Subscribe በማድረግ የምለቃቸውን Video ተከታተሉ tnx
በሰው ስም አትነግዱ 🙄🤫
እርዱኝ ምናምን ብዬ አላዝግም ግን ኢትዮጵያውያን ወንድሞቼ እና እህቶቼ subscribe በማረግ ደግፉኝ. Please help 😂 yemer
ዞረህ ዞረህ ለመንከን እኮ😂😂😂
Haile ለምንድነው ስለ እዮብ ተናግረህ ማታውቀው ቢያንስ እኮ ጋደኛህ ነበር 😤
ስለ ኤላ ካወራ ይበቃል
ሊበቃ አይችልም 1ቀን ስለ እዮብ አውርቶ አያቅም እንዴት ስለ እዮብ ሳያወራ ስለ ቴዲ ያወራል በጣም ያሳፍራል እዮብ ግን አሁንም መምህሩ ነው 😤
ምን ማለት ነው መምህሩ እኔ እስከማውቀው ድረስ ሁለቱም የኤሊያስ ተማሪዎች ናቸው
Yegid hulun metkes alebet???? Manek ante? Tera tyake? Yesewun wisit tawkalek?
@@samdang9033 ስም ሊጠራ የመጣ መስሎት ይሆናል
እዉነት ነዉ ሀይልዬ የሚወዱትን እንደማጣት የሚያስፈራ ነገር የለም
ኃይሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንወድሃለን እናከብርሃለን💚💛❤ በእውነት በኤልያስ ሞት በጣም ነው ያዘንኩት ሙዚቀኞች ብዙ ስለምትቆሙ ውሃ በደንብ ጠጡ በቂ እረፍት አድርጉ እናንተ ስትኖሩ ነው ሙዚቃ መስራት የምትችሉት ስለዚህ ራሳችሁን መጠበቅ አለባችሁ 😘💚💛❤
ብዙ የማላቀውን ሰው ውለታ ውዬለት ባዶ ነበር ባዶ ነበር የሚለውን ዘፈን መረጠልኝ ሳዳምጠው ግጥሙ ድንቅ ነው በጣም የሚገርመው አሁን ጥሩ ጏደኞች ሆነናል እናም ዘፈኖችክ ምርጥ ናቸው በቤተሰብክ በጏደኛክ ሞት አዝነሃል ትክክል የሚወዱትን ሰው ማጣት ይከብዳል እግዚአብሔር ያፅናክ
በስማማ የተረጋጋ ሰው ገራሚ ሰብህና
Rasta ማኖች ለሀገራችን ያላቸውን ፍቅር ሳላደንቅ አላልፋም💚💛❤️ 👈አሉ እጅ እነ እንትና😋
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ th-cam.com/video/HR1CsGRVWFc/w-d-xo.html
ሀይሌ እውነትህን ነው ከቅጣት ሁሉ ቅጣት የሚወዱትን ሠው በሞት ማጣት
He is very wise person you can tell from this conversation.
Cool person ever
ሀይሌ እሩት ከኪሩቤል ጋር ያላቹ ቀረቤታ ጋደኝነት አደለም አቃለው በጣም ትዋደዱ ነበር ወንድማማቾች ናቹ የኪሩቤል ቤተሰቦች አንተን እንደልጃቸው እንደ ወንድማቸው ነበር የሚያዩህ ጋደኛዬ ብለህ ቀለል አደረገው ዝምድናህን ሀይሌ እሩት ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ተመኘንልህ ከነ መላው ቤተሰብህ እንወድሀለን
Such a cool person 🙏🏿❤️
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ th-cam.com/video/HR1CsGRVWFc/w-d-xo.html
100%
ሰይፉሻ ያራዳ ልጅ በጣም ደስ ይላል ሀይሌን ስላቀረብከው ሙድ አለው አባቴ✌
ልጅነቴ ምርጥ ዘፈን!!! አንደኛ ዘፈን!!!
ሀይሊ ሮት ምርጥ ሰው 🟢🟡🔴🇪🇹💐👍
We love you legend!! 💚💛💓
አይ ስይፍ በቃ ጥያቄዎች ሁሉ አለቁብህ አይደል ስተኛ እራቁትህ ወይስ በቱታ
👌🙏 ሀይለ ሩት ኣከብረሀለው።
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ th-cam.com/video/HR1CsGRVWFc/w-d-xo.html
በጣም ምርጥ ሴዉ
እዉድሃለዉ
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ th-cam.com/video/HR1CsGRVWFc/w-d-xo.html
Humble 🙏🙏🙏
አይ ሰፍሻ የሰሞኑን ጥያቄዬን ለሱ ጠየከው ምናል ወደ ልጅነት መመለስ ቢቻል ትልቅ የስደተኞችን መብትና ስብእና ለማስከበር የህግ ባለሙያ እሆን ነበርር
ሀይሊ ሩት በጣም የማከብረው የማደንቀው አርቲስት ነው እድሚና ጢናውን ይስጥህ በዛሪ ጊዚ ታዋቂ ሲሆኑ ለትዳር የሚፈልጉዋት ሲት ቆዳዋ ያማረ ቆንጆ ማለትም ውጫዊ ውበት ያላትን ብዙም ውስጣዊ ውበት የማያስጨንቃቸው ሰዎች ባለቢትህ ቆንጆ ነች እንዲሉላቸው ብቻ እንጂ ይረሳቸው ሰላምና ደስታ ብዙም የማጨንቃቸው ናቸው አብዛኛዎቹ ሀይሊ ሩት ምንም የባለቢቱ ቀለሙዋ ሳያሳስበው ውስጣዊ ውበትዋን አይቶ ለዚህ ለተባረከ ሂወቱ ሰለመረጣት ክብር ምስጋና ይገባዋል ለሊሎችም ምሳሊ የምትሆን ነህ በተለይ ዘረኝነትን ለምትናፍቁ ተማሩበት
አረረረረ እኔ እራሱ በጣም የምፈራው የምወደውን ሰው ማጣት ነው አሁን የልቤን አወራህልኝ ኡፍፍፍፍ
😥😥😥😥😥🙏🙏🙏 temesgen ahun betam dehna nek
Eliyas yemote gize sayk betam azgne neber
Aylsha adnakish negn ayzogn
ስወደዉ
ገራሚ ሰውች ስብስብ
አደኛ ነኝ ሰይፍሻ አሁን ቆይ ቪድዮውን እስከመጨረሻ ልመልከተው
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html
cool
Endewalelech 💯✔✔✔
እህታችን ከአንድህፃንልጇጋር ከአስርአመት በፊት የጠፋች የበላትጅብ አልጮከም መስመርክን ልቀቅልኝ ሙሉ ታሪኳን ልገርህ እና እካክህ
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ th-cam.com/video/HR1CsGRVWFc/w-d-xo.html
Yane mar❤️
Wow 🇬🇳🇬🇳💕💕💪💪
Seifu Fantahun ፕራንክ ተደረገ | ላለመሳቅ ይሞክሩ th-cam.com/video/HR1CsGRVWFc/w-d-xo.html
hayilsha mirt sew akebrhalw ewdhalew
ትራምፕን ሰደቡት ሊንኩን ተጫኑ እና ተመልከቱ th-cam.com/video/Gtkfy0cesvA/w-d-xo.html
ውድ አድናቂዎቼ አዲስ ቻናል ከፍቻለው ቤተሰብ ሁኑኝ
የዘፈናው የታለ ታድይያ
በሬጌ ታርክ ዉስጥ ለአምባ ገነን የዘፈነ ሆድ አደር ሬጌ ዘፋኝ
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html
ዉድ የሃገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ #ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ቀኑ እየደረሰብኝ ስለ ሆነ ነው እባካችሁ
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html
@@ethiocartoon1768 ደምርኝ ማሬ
ኤረሰይፍየ አፋልጉኝ መልክት ተቀበለኝ
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html
1st
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ th-cam.com/video/gV9CYYTPcl0/w-d-xo.html
👉💚 የተዋህዶ ልጆች 💚
💛የተለያዩ መዝሙሮችና ስብከቶች የሚገኙበት💛
❤ቻናል ነዉ ሁላችሁም ሳትጓበኙት አትለፉ!❤
👉ላል Lal Tube ቤተሰብ ይሁኑ🙏
.
..v
..
ደምርኝ ማሬሬ
ረ ተው የመዳም ቅመሞች አትለፉኝ ሰብ አርጉኝ አድስ ጀማሪ ነኝ
ደምርኝ ማሬሬሬ
@@OneMediaTV እሽ ደምሩኝ
@@OneMediaTV እሽ
(አዝናኝ ጨዋታ) የሁሉንም ፊኛ ያፈነዳው አሸናፊ ማን ነው ????????
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
th-cam.com/video/t9NTyeZjpUU/w-d-xo.html