🔴በሰአዳ ምክኒያት ጎዳና ወጣሁ ባልሽን እዳቶታረቂው አለቻት አቤት ምላሱዋ🙉

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 355

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ሀዋ ታዛዝናለች 😭😭😭😭

  • @DyhVhj-w9o
    @DyhVhj-w9o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ስጀመር አተ ሚስትህን አክብረህ አታጥም ወላሂ ሀዋ ምርጥ ልጅነበረች አተነህ እድህ ያረካት😢😢😢😢

    • @hawahawa7248
      @hawahawa7248 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክክል

    • @اللهاكبر-ح9س6و
      @اللهاكبر-ح9س6و 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ክብር የለውም

  • @daruselamtube
    @daruselamtube 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    ላዚም ዲራማው ስም እና ክፍል ይኑረው😅😅 ባጣ ብነጣ በትዳር አልነግድም ትዳር ክብር ነው😢

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝእመልሳለሁ

    • @MHdgdk
      @MHdgdk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሙ እኔንም ደምሪኝ ደምርሻለሁ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሲጀመር አተ ለልጆችህ እናት ክብር የለለህ እና ሰው ላይጠረጥርነውዴ ሲጀመር ስራህ ነህ ያሳሰበህጂ የሃዋ ሂወት መበላሸት አዴለም

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😳😳😳😳😳

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሬሻለሁመልሺእኔንምደምሬኝውዴ

  • @መሬምወሎ-ኰ1ነ
    @መሬምወሎ-ኰ1ነ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በባልና በሚስት መካከል ሶስተኛ ወገን አታስገቡ ብለዋል የኛ ውድ ነብያ

  • @SeadaMohemede
    @SeadaMohemede 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    ከአሏህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ የለም

  • @SalimaSalima-g8y
    @SalimaSalima-g8y 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሳዲ ጂኒ አደለችም ሴት ልጅ ክብር ይኖር ወልደ የራሴን ብቻ ትክክል ነኝ አትበል

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ጀማል አላህ ፍሩ😢😢😢 ለነዛ ልጆች እያለቹሁ እሷም አባትን የመሰለ ሳይታመም መሞቱን ሰማች ይሰማታል እየ ቆየች ስታስብ ሆድ ይብሳታል አሁኑም ተረዳት ሞራሏን ጠብቃት በአላህ

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ምስኪን ሀዋየ አይዞዥ አላህ ከጐንሽ ይሁን ሳአዶ ትክክል ናት መጀመሪያ ለሚስትህ ክብር ይኑርህ ለብትር ለምን ትሩጣለህ ሆሆሆ

  • @djdjdnzjjsdjd5906
    @djdjdnzjjsdjd5906 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሁለታችሁም ተረጋጉ ደስ አይልም ችግራችሁን እራሳችሁ ፍቶ 😮😮😮😮😮❤❤

  • @BdhdhdSnsjz
    @BdhdhdSnsjz 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ሰአዳ ትክክልናት መጀመሪያ ከብር ሰጣት ሴት ልጅ የመትነጫነጨወ የሆነነገር ሲጎላትነው

  • @MmN-p1l
    @MmN-p1l 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ዘንድሮ ሰቶች ትዳር ቀልድ አራጉ የምትሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አተልጅ የሚጠቅምህን ሥራ ሠአዳ አትበል እሷ ከራሷላይ አወረደች ይቅርታ ብላ ሄደች አተቤትህ ልጆች ጋ ሽማግሌ ይዘህ መታረቅ ያተ ፈታነዉ ቀስ ብለህ ሚስትህ ን መምከር አንተን አተን እሚመክር እዳለ እሷንም የሚመክር አይጠፋም ተመካከሩ 😢❤

  • @Amina-p4o
    @Amina-p4o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሽር ጀማል በተቃራኒ እኔም በባሌ እየተፈተንኩ ነዉ ዉስጤን አቁስሎኛል ፈጣሪ ከተባይ ግን ነዉ እንሻአሏህ

  • @stayooapee8784
    @stayooapee8784 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሰው አይደለም ትክክል ነኝ ብለህ ነው ምታወራው አንተ ራሱ ትክክልኝ ብለን ነው የምታወራው አይደለም ጀመር አንተ ገና አንተ መጀመርያ ልብ ሸክሎ የነበረችው ሴት ይመጣ የሚያፈቅረው ሰው ላይ ይናደዳል የሚያፈቅሩ ሰው ላይ ብዙ ብስጭት ይመጣል አንተ ደግሞ አምና ሁለት ልጆች ይዛ በተጠመጠች በወጣ በሳምንት ሴት ዘመጣ ያደርጋል እንድትና ሰብራ እንድትናደድ እንድታብድዋ እንዲነካ ያደርጋል ሴት አምጥተህ ማንም ያላደረገውን አንተ አደረክ እስኪ ከየትኛው ጓደኞቼ ሃይተነው ስራ የሰራኸው ወንዶ ሴት ልጅ ከወለደች በኋላ እንደሻንጉሊት ነው የምትጫወቱት ለሴት ልጅ ክብር ቢኖረህ ኑሮ ማለት ነው ክብር ለሴቶች ክብር ቢኖር ሴት ልጅ አለኝ ብትል ኖሮ ጥፋቴ ነው መስክሩልኝ ምናምን አንተ ይሄን በቀራ ስናደርግ ትክክል ስድብ ነው የምሰድብ ባልዬ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀማል ታረቁ እናንተ ትልቅ ሰው ናችሁ ወልዳችኃል 😢😢😢. አላህ. ያስማማችሁ ❤❤❤

  • @EyerusMengstu-d5v
    @EyerusMengstu-d5v 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እኝኝኝኝኝኝኝኝ አትበሉ በተራ እየገባችሁ ካልተኋኋናችሁ በሰላም በውስጥ ጨርሱ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ አንተም ቆፍጠን በል

  • @MalukMelissa
    @MalukMelissa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ጀማል አስከዛሬ በጣም ነበር የማከብርህ በምሰራው ስራህ ጎበዝ ነበርክ አሁን ግን በጣም እየወረድክ ነው አዉዙቢላህ 😢😢😢

  • @SeadaAli-s6n
    @SeadaAli-s6n 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ትክክል እኛተውዛገብ እኔግን ወላሂ በጤናዋአይመስለኝ

  • @FatimahMohammed-y7h
    @FatimahMohammed-y7h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሒ ሠአዳ በጣም አጥፍታለች ዛሬ አሁንም አልመሸም ጀማል ልጆቻችሁን እዩ አብሽር ለኸይርነው አሁንም እዳትሣሣት አላህ ሠላሙን ይመልሥላችሁ

  • @SoldAmln-mp6vu
    @SoldAmln-mp6vu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ዉሸት ነው ይምቱሉ በላይክ

  • @hejueu
    @hejueu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እብደቱ አተንም ሳይጀምርህ አልቀረም ተረጋጋ ከሰአዲ ወረድ በል ሴጀመር አተ ለሜስትህ ክብር የለህም እስከመቸ ሴት ልጅን እያቋሸሽክ ትኖራለህ ፀባያቹሁን አስተካክላቺሁ ተመካክራቺህ ኑሩ ።

  • @LObaba-i9v
    @LObaba-i9v 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሳአዲበጣም ባለጊናት

    • @SoldAmln-mp6vu
      @SoldAmln-mp6vu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@LObaba-i9v ዉሸትነው ዉደ ሰው አትሳደቢ

    • @FatimahMohammed-y7h
      @FatimahMohammed-y7h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዛሬሥ አበዛችው በጣም ተሣሥታለች

  • @SsSs-d7h
    @SsSs-d7h 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍቅር አታውቁም ክብር የሴት ልጅ የላቸውም ገባ😢

  • @cekleyemer
    @cekleyemer 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወድ ልጅ ትንሹንም ትልቁንም አያወራም ለሚስትህ ክብር ይኑርህ ጀማል ሴት ልጅ እናትም እህትም ሚስትም ልጅም ናት ልጆችህን አሳድግ ወድሟንም አክብር እሽ

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አግባ ለሚሉህ አትሥማቸው ጀማል ያንተን ኖሮ አይኖሩልህም ወሏሂ ተረጋጋ ወደ ሤት አትሩጥ ፁም እሥከ ምትታረቅ ድረሥ ከዛም ከዛም መውለዱ ለአንተ ነው የሚያሸግርህ ግንደሞ አትምታት ዛሬ በጣም አሣዘነችኝ ሤትን ልጂ ያሥከፋ ያሥከፋኛል ብለዋል ነብዩ ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አተ ጀማል ደህና ልጅ ትመስለኝ ነበር ለምደነዉ ሚስትህን እምመታዉ እደዛ ጥብስብስ ብላ ስታሳዝን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሃዋ ሚኪን ትመስላለይ ግን ምላሳም አልመሰለችኝም ነበር

  • @ayshah.885
    @ayshah.885 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀማል ሀዋን አትምታት ጠባይህን አሳምረህ ኑሮህን ያዚ

  • @HgKl-d9y
    @HgKl-d9y 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተጨዋቹ,,,,,ጀማል,,,,4.....3.ስተዝነነን

  • @ሀዩእሸቱ
    @ሀዩእሸቱ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ ኮሜቶች አብራችሁ አትበዱ እደገለባ ወደነፈሰበት ብል ብል እነሱስ ለዶራል ነው እናተ ምን ቤት ነችሁ ቆይ😂😂😂😂😂😂😂 አረተው ቅመሞችዬ😅😅😅😂😂😂

  • @መሬምወሎ-ኰ1ነ
    @መሬምወሎ-ኰ1ነ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባሁን ሀዋ ናት ጥፋተኛ ያጅል ወንድሟነው ያጣላችሁ አላህ ሂዳ ይስጣችሁ

  • @ሰውመሆንበቂነው-ሠ7ፈ
    @ሰውመሆንበቂነው-ሠ7ፈ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያረብ አላህ እዳይለያያቺሁ ለልጆቻቹህ ኢለን😊

  • @ፍሬይቱብ
    @ፍሬይቱብ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀሙተረጋጋ ሀዋን አትምታትእሽ❤❤❤

  • @BayeFentalme
    @BayeFentalme 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁለት ልጆች አስታቅፈሕ ሌላ ሚስት ስትል አታፍርም ምንም ቢሆን የልጅችሕ እናት አክብር ይቅርታ ብለሕ ወደቤትሕ ግባ
    ድላ አትምታት ለሴት ክብር ይኑርሕ ።በጣም
    እውዳችው ነበር አስጠላችውኝ አትጨቃጨቁ እንደድሯችው ሁኑ የወለደ አይለያይም

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ድራማው አያልቅም ግን ጀማል በአላህ

  • @marmeahmed
    @marmeahmed 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሀዋ ጥሩ ልጂ ናት አተ መጀመሬያ ዞጎልህን ጣለዉ ጎደኞችህን አታያም ፀጉራቸዉን ዝናብ የመታት መግ አስመስለህ ተቆረጥ ፀጉረህን

    • @FatimahMohammed-y7h
      @FatimahMohammed-y7h 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክክክ ወላሒ አሣቅሽኝ ሥለፀጉሩ ሥትይ

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂ዛጎልህን ጣለው ኧረ በሳቅ😂😂😂

  • @haymikassa7866
    @haymikassa7866 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እዛው ጨርሱሆይ እኛ ስንት የሚያስጨቀን አለ በቃችሁ ግራአጋባችሁን

  • @MariamSaeed-ej8ds
    @MariamSaeed-ej8ds 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆይበናተአገር,ወድነዉእደ,ከቤትየሚወጣዉ

  • @AaZz-h2s
    @AaZz-h2s 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰአዳ ጥፋት የላትም ወላሂየናተ ነገርግራ ገባን

  • @فاطمه15-ك3م
    @فاطمه15-ك3م 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እደዋዛ ተጀምሮ ነገሩ ከረረ
    ትዳራችሁን አታፍርሱ ልጆቻችሁን አሳድጉ 3ኛ ወገን አታስገብ
    ሀዋን ተረዳት ሀዘን ከባድ የደረሰበት ያዉቀዋል አክብራት እደምትወዳት ንገራት😊

    • @ፋፊ-ፀ4ለ
      @ፋፊ-ፀ4ለ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኞ

  • @rabeeyarabeeya4472
    @rabeeyarabeeya4472 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀማልቁርአንአስቀራበት❤❤❤ልጅችእናትናት😮😮😮😮😮

  • @Topg-y8g
    @Topg-y8g 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀቁን አላህ ያቃል አንተ ተርጋጋ እሶም ትንሽ ትርጋጋ አለህ ቃግራችሁ

  • @AnshaMD-t3v
    @AnshaMD-t3v 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞክ

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እርይበቃል❤

  • @محمدعبدالله-ه2خ6ه
    @محمدعبدالله-ه2خ6ه 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አተምጤነኝ አደለህም እጨ😢😢😢😢

  • @zainabu-m1r
    @zainabu-m1r 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለማንኛዉምተረጋጋልጆችአሉ

  • @mariyammariyam-zs5lr
    @mariyammariyam-zs5lr 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የተን ልጂወቻ ተቅፊ አይደል እደ አተም ክብር ይኑርህ ወላሂ

  • @Dubush-p1y
    @Dubush-p1y 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞክ😢

  • @romar7984
    @romar7984 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀማል ተራቁ በአላህ😢

  • @VebdJdjf
    @VebdJdjf 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አትጨነቅ ያተን እርዝቅ ማንም አይነካዉም ስለዝህ ለትዳራችሁ ብትመካከሩብ ጡሩ ነዉ በትረጋጉ ትዳር ትልቅ ተቋም ነዉ እሠቡበት የልጅ ስራ አታድርጉት ትዳር ክብር ነዉ

  • @Susususu..2
    @Susususu..2 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተዉ ወላሂ በቀላል ነገር ቤታችሁን አታፍርሱ ልጆቻችሁን አሳዲጉ ሁለ ነገራችሁን ሚዲያ ላይ አታዉጡ ሰዉኮ ሳይጋጭ አይኖርም ትልቁ ነገር ግን ችግርን ፈትቶ ተቻችሎ መኖር ነዉ

  • @سلام-ع1ث2س
    @سلام-ع1ث2س 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብዳለች አተበሏት ምንም ቢሆን ዬልጆችህ እናት ናት😢😢😢😢😢😢

  • @GhYu-zz1wd
    @GhYu-zz1wd 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀማል የራስህን ኑሮ ኑር. ሲቀጥል ከሁለታችሁም መሀል ማንንም አታስገቡ ከዛ ደግሞ ሚስትህን ሚድያ ላይ አታውጣ ሰው ያልተወራውን ነው እማወሩት

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀማል ግን ለምንነዉ ሚስትህን ለተመልካች አሳልፈህ እምሰጣት ተዉ ጀማል አታሰድባት ሀዋን😢😢 ለምን ለተሳዳቢ አሳልፈህ ትሰጣት አለህ💔💔💔💔

  • @yarab4997
    @yarab4997 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሀዋ አይፈረድባትም የሞተበት ሰው ያውቃል የሀዘን ክብደቱ 😭😭😭😭😭 የአባት ሀዘን ከባድ ነው

  • @EmanAman-li3gj
    @EmanAman-li3gj 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀማል አብሸር ሁሉም ነገር ያልፍል ሀዋ አላህ ይማርት በቃ ዝም በለው እና ሰራ ሰሩ ❤❤❤ ዘንድሮ 20017 ሁሉም ቢቴ አይጥ ሰው ብቻ 😂😂😂😂

  • @yarab4997
    @yarab4997 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰአዳ ትክክል አይደለችም ሀዋ ለራሷ ትክፈት ለብቻዋ

  • @zufanzufan411
    @zufanzufan411 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልቦና ይስጣችሁ ሁላችሁም ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ ተባረርኩ እያልክ ዘረጥ እቦቅ አትበሉ

  • @SunmayaRunamaya
    @SunmayaRunamaya 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀማልንአትሳድቡ. ስረአትያዙ❤❤

  • @SameraSamera-ym5ww
    @SameraSamera-ym5ww 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀማል ውንድሜ አንተ ትልቁ ጥፋትህ ከሚስትህ ስትጣላ ከሌላ ሴት ጋር መምጣትህ ነው አሁንም ተስማሙ

  • @jemalmd
    @jemalmd 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚስኪን ታግቷል ወንድሜ😢 ዩቱቡም በሷ ቁጥጥር ስር ነው 😢

  • @HawaMohammedHassan
    @HawaMohammedHassan 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አወን ሁሉምነገሬየሀዊነው ሚሴትሁናት መተመጠለሁ
    ጀማል አትቆሸሸ አፈራበላ

  • @Erahmeት
    @Erahmeት 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ዘድሮማ ጤነኛ አደላችሁም ጀም😮😮😮😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @omuelhamtube3977
      @omuelhamtube3977 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ያኑሮ ዉድናች ናዉ ዱላር ፍላጋ ናዉ ላዘናዉ😂😂😂😂ውዴ

    • @ፋፊነኝ-ገ3ገ
      @ፋፊነኝ-ገ3ገ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ሀዋ ማጤነኛ አመሥለኝም
      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሀሊማየሱፍ-ጰ8የ
    @ሀሊማየሱፍ-ጰ8የ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሁንም አተ ነህ ምክንያቱም እሚደያለይ ማዉጣት ምን ይሉታል አላህን አትፈሩም አዉዙቢላህ አተ ለትዳርህ ክብር ይኑርህ

  • @Lubaba-e7e
    @Lubaba-e7e 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትዳራችሁን ተሥማሙ ግን ወድሟን ወደ አባር እሧጋር ተሥማማ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ድራማቸው መችነው የሚያበቃው ለማነኛውም ይመቻቹ🎉🎉🎉🎉

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ማነው እደኔ የሰው ቤት እጅ እጅ ድክም ስልችት ያለው 😢😢

    • @ፋፊ-ፀ4ለ
      @ፋፊ-ፀ4ለ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አብሽሪ ውዴ

    • @ፋፊ-ፀ4ለ
      @ፋፊ-ፀ4ለ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሲ ውዴ ደምሪኝ

    • @MaryemSeid3040
      @MaryemSeid3040 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ፋፊ-ፀ4ለ እሽ

  • @WasKan-g6x
    @WasKan-g6x 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባልና ሚስት አደላችሁም እዴ ሚስትህ አደለችም ያአላህ ሁሉንም በደብ ነው መቆጣጠሪ የምችለው ልጅ እያሳደገች ነው እሷ

  • @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ
    @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አላህያብጂው ያአላህጀማል

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝቤተሰብ እንሁን❤

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኩሜታተሮች አለቅላቂ ናችሁ አሁን ጀማልን ወረደታችሁት በቀድም እንዴት ቼለህ ኖርክ ዛሬ እሱን አታፍሩም ጀማል ሀዋን ቁርአን አስቀራባት

  • @JemilaHusain
    @JemilaHusain 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቁርአን ዪቀራባቺሁ ሁለታቺሁም

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶልር ጨመር እዴ ጀማል😅😅😅

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እደ ሚስትህ እኮ ናት እና😢😢😢😢😢😢😢እኩል ላትካፈልነው እስኪ ሂድ😢😢😢😢😢ህግጋ እኩል ነው እምትካፈልህ😢😢😢

  • @haymikassa7866
    @haymikassa7866 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ለመናገር ልጆች እያሉ ተይይው የምፈልጊው ካለ ንገሪ እስከመቸ ያስጠላል የምር ሰው ማሻአላህ ሲል እንዴምንእየሆኑነው ብዪነበር ምንአልባት ይቅርታስላለች ይሆናል

    • @ፋፊ-ፀ4ለ
      @ፋፊ-ፀ4ለ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እህቴ ደምሪኝ

  • @HayatYessuf-e2p
    @HayatYessuf-e2p 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀማል ተረጋጋዋ ሚሰትህንም ቁርአን አሰቀራባት ልጂቻቹሁ አሉ ሁለትልጂ ወልዳችሁ እረረረረረረ

  • @EmanAhmade
    @EmanAhmade 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነትህ ከሆነ የተጠለቹት ጀመል ቁርአን አስቀረበት የልጆችህ እነት ነት ጊን መለያያቱን ተውውውው

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰአዳ ትክክል ነች

  • @SunmayaRunamaya
    @SunmayaRunamaya 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀማልጡሩልጂነውየበናት. ጥፍተኛአታድርጉ❤❤

  • @Zaynab-e2s
    @Zaynab-e2s 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስአዳጀግናናትሚስትህንአሳምርህያዝ

  • @sdad773
    @sdad773 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰአዳእና አወል አለሠዉ ሰርታችኀኅል አስታሩቁ አቸዉ

  • @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
    @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሴት ክብር ይገባታል😢😢

  • @userasd5115
    @userasd5115 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህያበጀዉሸይጣነ,አባሩ

  • @fatmaendis356
    @fatmaendis356 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔኮግርምየሚለኝነገር እኛምንእናርጋችሁ ችግራችሁንበዛዉፍቱ😂😂

  • @SunmayaRunamaya
    @SunmayaRunamaya 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀማልየተታረቁውድሚ❤❤

  • @SunmayaRunamaya
    @SunmayaRunamaya 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀማልየ። ታውተታረቁአተጡሩስውነህ❤❤❤😢😢

  • @للىنىنىدللظب
    @للىنىنىدللظب 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    GOBEZ.SADI❤❤

  • @ፎዚነኝተስፈኛዋ
    @ፎዚነኝተስፈኛዋ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግኖች ሸክሽኩት የይቱብ ለሚከፍላችሁ ከኛ የሚጠበቀው ላይክ ብቻ ነው ቶፊቅንም አስገቡት የምር እደጉ ተመደጉ የኔ ጀግኖች

  • @user-tj9rr6jt4s
    @user-tj9rr6jt4s 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይእግድን ይበቃል ሰለቸን ጀሜ

  • @FatimaKilling
    @FatimaKilling 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከቻላችሁ እዛው ጨርሱናኑ ሆ

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨውለራስህ።ስትልጣፍጥነው።ሃዋ።የዋህናት።መጀመሪያጀማል።እረጋብለህ።ወደውስጥህ።እራስህን።ጠይቀውችግሩን።ለመፍታት።ያግዝሃል።ሃዋ።ምንም።አላጠፋች።እራስህነህ።ያጠፋህ።ወድልጅ።በምንምሁኔታ።የሚከበረው።ስኬታማየሚሆነው።ሚስቱስታከብረውነው።እድታከብርህ።አክብራት።ሃዋእኮፅድትያለልብነውያልት።።

  • @عسيهحبشي
    @عسيهحبشي 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለድራማዉ ሥም አዉጡለት ለብር ነዉ ይሄ ሁሉ ነገር እሥተግፊረላህ አንተ ፀጉርህን ጣለዉ የነብዩ ሡና ይሄ አይደለም

  • @HgKl-d9y
    @HgKl-d9y 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምስት,,,አብዳልች,,,,ቸላት

  • @ramahasudane4087
    @ramahasudane4087 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ አብራችሁ ሁኑ ለልጆቻችሁ ስትሉ አተም አተምታት ተከባብራችሁ ኑሩ ተዳርማለት ከባድነው ተከባብራችሁኑሩ ልጆቻችሁን አሣድጉ

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማን እደሚጎዳ አሥ ብበት እሷ ለቤተሠብ ጥላልህ እደጓ ደኞቿ ትኖራለች ልጆችህን አሥተምር ሴትጋ የሮጠ ሁሉ አልተ ጠቀመም አንዷን አግ ብተህ ቶሎ ትወል ድል ሀለች ሂወትህ ጠጠት ይሆናል የኔ አጎትን ያየ ከሁት ወልዶ አሁን ብቻዉን ጥለዉታል ጉልበቱ ታደክም አሥብበት❤

  • @madheenauae7636
    @madheenauae7636 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህያግዛችሁ በንግግሪፉቱት

  • @SadaA-ux5cg
    @SadaA-ux5cg 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቁረአን አስቀራባት ወንድም የልጆችህ እናት ናት አሟት ነዉ በጤነዋ አይደለችም 😢😢😢😢

  • @SunmayaRunamaya
    @SunmayaRunamaya 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናዝሀለንውድሚጀማልየአተጡሩስውነህ❤❤😢😢

  • @SunmayaRunamaya
    @SunmayaRunamaya 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀማል. ግንታውጡሩአድለምውድሚ❤❤❤ተስማሙ