ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ አልወጣችም ውይይት ከፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሉ ጋር
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025
- ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ አልወጣችም
ውይይት ከፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሉ ጋር
Help Ethiopian with medical supplies and equipment
gofund.me/1554...
Please subscribe to the Official TH-cam Channel of Kings of Abay by Ustath Jemal Beshir
/ kingsofabay
መልካም ሰው ኢትዮጵያን የሚወዱ ጀግና ፕሮፌሰር እና አንተም ኢትዮጵያን የምትወድ ኡስታዝ ጀማል በርቱልን ከጎናችሁ ነን
የ ኢትዪጲያ ቁርጥ ቀን ልጆችች ናቹሁ 🇪🇹🇪🇹👌🇪🇹👌
እድሜ ይስጥህ ዑስታዝየ ኑርልን
ኡሥታዝ የአገራች ትልቅ ባለውለታ ነክ።
ኡስታዝ የሀገር ዋልታና ማገር Thank you
በጣም ድንቅ ምሁር ኢትዮጵያዊ አመጣህልን አንተም ተባረክልን😂😂😂😂😂😂😂😂
እግ/ር ይመስገን ስለፕሮፌሰራችን! የሚገርም ትንታኔ ሰጥተውናል
የኢትዮጲያ ህዝብ አሰብን መመለስ ይፈልጋል በቃን ከአሁን በሃላ ብዙ ተሸከምን ሚጢጢ መንደር ይዞ እኛን ማፈን ይብቃ
የቁርጥ ቀን ጀግኖቾና ንፁህ ኢትዮጶያዊ በርቱ ከጎናችሁ ነኝ
ሁለት እንቁ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ሐገር ወዳድ ጉምቱ የኢትዮጵያ ልጆች በየ ተሰማራችሁበት መሥክ ለሐገራችን ለምታደርጉት በጎና የተቀደሰ ተግባር እጅግ በጣም አመሰግናለው ።
ዘመናችሁ ይለምልም ።
ኡዝተዝ ጀማል ባረክ አላሁ ፊክ ❤
አሜን ኡስታዝ ጀማል ለአንተም ከነመላው ቤተስብህ የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛልህ 🙏🙏🙏
BROTHER JEMAL YOUR PRESENTATION was EXCELLENT DISCUSSION WITH PROFESSOR BERUK🙏🏿🙏🏿🙏🏿
WELL EXPLAINED ABOUT ETHIOPIA AND SOMALIA + SOMALIA LAND!!!!
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጠም ደስ የሚል ውይይት ነው እርከታ ያለው ነው አመሰግናለሁ
I am happy it is Good ❤❤❤❤❤❤
ሁለታችሁን ፍጥረት ይጠብቃችሁ!!!!
ፕሮፌሰር ብሩክ እና ዑስታዝ ጀማል🎉🎉ግሩም ፕሮግራም😊እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርከው🎉🎉
የኢትዮጵያ ታላቅ ምርጦች በጣም ጠቃሚ ጥበብ የምላው ገለጻ በጣም አመሰግናለሁ ስለአገኘሁት እውቀት።
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። እባክ ኡስታዝ ኢትዮጵያውያንንም ሆነ ለእውነት የቆሙ እንግዶችን በአረብኛ ብትወያይና ሱዳኖችና ግብፆች ሳይወዱ በግድ እንድሰሙት እድል ይፈጥራል
ይሰማሉ በተለይ በፋና ኢቢሲ የሚተለለፉ የአረብኛ ፕሮግራሞች ያየሉ በፕሮፌሰርን ንግግር ሁሌ ይበሰጨሉ
ኘ/ሮ ብሩክ እውነትም ብሩክ ናቸዉ ።
ሶማሌ ላንደሮች ኢሳቅ ሲሆኑ የጂቡቲ እና አጎራባች ከተማዎች ከድሬደዋ በሁርሶ እና ኤረር በኩል እስከ አፋር ክልል ድረስ ያሉት አኢሳ ጎሳዎች ይባላሉ ( ኢሳቅ እና ኢሳ የተለያዩ ጎሳዎች ቢሆኑም የአንድ አባት የዲር ልጆች ናቸዉ)
እኝህን የመሰለ ፕሮፌሰር እንግዳ አድርገህ በመጋበዝና በደንብ አድርገዉ ቁልጭ አድርገዉ ትንታኔ በመስጠት ሊመሰገኑ ይገባል ።ወንድማችን በርታ ቀጥልበት መንግስትም ይህንን ሊደግፍ ይገባል ።እናመሰግናለን።
ኡስታዝ ጀማል ትልቅ የማጥራት ስራ ነው የሰራኸው
የሁሉም ጥያቄ ነበር እና ከበቂ በላይ ኢንፎርሜሽን አገኘን
ፕሮፌሰሩ ግን ትልቅ የሀገር ሀብት ናቸው እና መንግስም በጣም ሊጠቀምባቸው ይገባል በተለይ በሰላሙ ጉዳይ ትልቅ ፖቴንሻል ስላላቸው :: Thanks
I loved it, love, thanks🙏🏻🙏🏻🙏🏻it was a wonderful informative programming.💚💛♥️🇪🇹✌️
ዋአለይኩምሠላም.ወረሕመቱላሕ.ወበረካቱ.አላህ.ይሕፈዘክ.ኡስቷዝ.ገዛከላህኸይር
Amen 🙏🙏🙏🙏 እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰርን ስላቀረብክልን በጣም በጣም ደስ ብሎናል blessed
እንዴት ደሥ ይላል፣ አገላለፁ!
አላህ ዕድሜ ይስጣችዉ ኑሩልን
ሲወዳቹ እንዲ ሲለአገር ሲትጨነቁማሄት እዴትያሲደሲታል❤❤❤❤❤❤❤
ከፕ/ር ብሩክ ትልቅ ግንዛቤ እንድንጨብጥ ስላደረግህ በጣም አመሰግናለሁ 🎉🎉🎉
Thank you it was educative and uplifting 🎉thank you professor Bruck it always feels very good to have well rounded well educated well experienced people like you 🎉we appreciate you very much thank you 🙏
እንካን ደህና መጣችሁ አገር ወዳዶች።
ኡስተዝ ጀማል ኣላሐ ዪጠቢቅሕ
ትምህረት የሚሰጥ ቃለ መጠይቅ፣ ፕሮፌሰር ብሩክ ሀይሉንና ኡስታዝን አመሰግነዋለሁ፣ ይሄንን ካልኩ በኋላ የራሳችን ወደቦቾ 1000 ኪ.ሜ ጠረፍ እያለን ለምን በየአገሩ እንከራተታለን ሁለት ከሀዲና ወንበዴ ቡድኖች ሻቢያና ወያኔ ተባብረው ያስገነጠሉት አገር መሆኑን መዘንጋት የለብንም ወያኔ ለምድሪ ቦሕሪ (የቀድሞ የኤትራ ስም) እውቅና የሰጠውን ማንሳት አለብን ከዛ በኋላ የኢሳያስ ዘመነ መንግስት የሚብቃበትን ጊዜ ዝም ብለን እንጠብቅ ቀጦሎም ለማድረግ የሚቻለውን ሁሉም ሀሳብ ሊሰጥበት ይችላል
በጣም ጥሩ ዉይይት ነው ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ
ግርማ በያን እናመሰግናለን አምባሳደር መሃመድ ድሪርን ጉዳይ በማንሳትህ። ኡስታዝ አምባሰደር መሃመዽ ድሪር ከሱማሌነታቸው በተጨማሪ በግብፅ አምባሳደር የነበሩ በመሆኑ ብዙዎችን የግብፅ ባለስልጣን ያውቃሉ። ስለዚህ ጥሩ ግብዐት ይሆንሃል።
much love professor Biruk and our beloved brother ustaz jemes
ETHIOPIA FOR WARD LOVE AND PEACE FOR ETHIOPIA❤❤❤❤❤❤❤
ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥልን
It's always interesting to hear Pro Biruk analysis lot of respect 👍
thank you aprciat
Good start, amazing guy. You have done very well as well. Go Uztazu go
ፕ/ር ሁሌ ባዳምጣ ቸዉ ደስይለኛል
Protectorate= የሞግዚት አስተዳደር ፡፡ ማለት ነው ፡፡
Jemal& Pro. Thank you!!!
❤❤❤❤
NICE TO SEE YOU KING OF ABAY. PLEASE, INVITE HIM AGAIN.
Very smart guy!
ሁስታዝ ዶ/ር አብይ አህመድ ጋብዝልን
Hustaz Ayzote Egzabhere Hullun Mlkam Yargal
Gebra yezrawen megemrya Endemibela
Ersom Beknenet Eyseru Niw yalubte Hagre Frawan Testot
Good discussion. Thank you both.
Great somalia የሚለው ሐሰብ colonistochu ናቸው creat የራጉላቸው
ለምንድን ነው ያልተጠየቀው ለሚለው መልስ ተጠይቆአል ለምን አንሰጥም አሉ ቢሆን ጥያቄው መልሱ ኢትዮጵያን አፍኖ በር ዘግተው መተንፈሻ አሳጥቶ ማድኸየት ነው ዓላማው ለዚህም የፕላኑ ባለቤት ግብፅ ስትሆን ይህን ተቀብለው የፈፀሙት ሶማሊያ ኤርትራ በምዕራብ ሱዳን ነገር ግን ሶማሊያ የእጇን ሱዳን ደሞ አሁን እያገኘች ነው ሌላው ጊዜውን ይጠብቅ ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ
አሚንንን❤❤❤❤
እጅ በአፍ የምያስጭን ውይይት ነው :: በሳምንት አንድ ቀን ከሀገር ውስጥ ወይም ከውጭ ካሉ ሙሁራን ጋር ውይይት ብታቀርብልን ጥሩ ዕውቀት እናገኛለን ክበሩልን እናመሰግናለን ::
እናመሰግናለን ሁለታችሁንም!!
"ኮሎኒ (colony) = ቅኝ ግዛት " በሚለው ይያዝ፡፡
Thank u brother that’s a good discussion
🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹
ግዜ ኑሮት ሰፋ በለ ሁኔታ በጨመር
በጣም ጥሩ ሥራ ነው
Egziaber yegbsen eje yekureteln
እኔ የማይገባኝ እንዲህ ያሉ ምሁራን እያሉ እንዴት በድህነት እንማቅቅ ? የቋቅልሽ ኑሮ ይብቃን እግዚአብሔር ይርዳን
ኡስታዝ ጀማል ሚዲያህ ትልቅ እና ተፈላጊነት
መግዘፉን ማሳየት እየቻለ ነው ፕሮፌሰር ብሩክም በሚዲያህ መቅረባቸው ማሳያ ነው
👍👍👍👍👍👍👍
ግብፅ አሁንም ፋኖን እየገዘች ነው
አዎበአረቢ ቢቢሲ ተናግሮዋል እኮ ፋኖን እደምረዱት
ወሌኩም ሳለም ዋራማቱለሕ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፕሮፌሠር ደህና መጠው ነበር ኢትዮጲያ በእድገት ላይ ናት ያሉት ግን ሥህተት ነው
የኤርትራና የግብፅ እዉነትም ሴራዉ ከሽፋል ፕሮፌሰር በጠም እናመሰግናለን ።ተጨማሪ ማብራሪያ በሌላ ፕሮግራም ፍቃደኛ ሆነዉ እንዲሁ ቢጋበዙ
Waw❤❤❤
Ejg betam ewdhalew
Wl wr wb
🙏
Dear Kings of abay Ustaze,
The agreement of Ethiopia and Somali land, as well as Somalia Moqdishow, is a win-win deale because of the below reasons ...
* we are the cause of Somalia land get acknowledgement over the world.
* Because of Ethiopia, Somalia land gets attention from the USA and other continents and countries.
* The Ankara agreement is reduced or eliminated the stress of East africa conflict.
* The agreements are opened and bring alternative options for ethiopian to access the sea.
* Ethiopian enemies
" Egypt & Eritrean," they assure loser.
* We Ethiopians are realised that we are surrounded by many countries but enemies on our development.
Thanks,
አይን ብሬክ ብናደርግ እኮ ይገባናል።
Kalas! 59:
የተሰሰተ መራጃ በተሰሰተለለፉልን ጥሩ ነበር።በጃቡቲ ዉስጥ 65 ከመቶ ኢሳ ሰይሆን
አሁንም የአፋር ህዝብ ነዉ።በአከል ተገኝታችሁ ማጣራት ትችለለችሁ።
የጃቡቲ አምባጋነንኖች በሚያስታለለፉት መልእክተ በትሞሮኮዙ ጥሩ ነበር።
ጃቡቲ እኮ በኢትዮጵያ መንግስት ፍቃድ ሰጪነት በኢትዮጵያ ድምበር ዉስጥ ዘልቆዉ
ገብቶዉ የአፋር ህዝብን እየገደሉ የነበዉ።
ኢትዮጵያ ይህን ታዉቅ ነበር።
Please shorten your program. Maximum 20 minutes
እስታዛችን
ስራህን ድካምህን በሀገሬ ስም ላመሰግንህ እወዳለው:: በዚህ አጋጣሚ ደግሞ
ይህ የአባይ ንጉሶች ሚዲያ ከተሸከመው ትልቅ አጀንዳ አንፃር :: በአባይ ሚዲያ የለውን እጅግ በጣም ትንሽ የአየር ሽፋን መሻሻል አለበት:: 30 ደቂቃ እንኳንስ ይህንን ግዙፍ አጀንዳ ለማብራራት ቀርቶ የኔን የተራውን የግል ታሪኬን እንኳ በትንሹም አያሳይም::
MOU with Somaliland እንዲሃውም ተመቻቸለት ። ሼክ ሀሠን ካልተቀደደ አልቀመጥም ብሎ ነበር
When Ethiopia fail to be the first to render recognition to Somali Land, Wouldn't the necessity/the appetite of Somali Land to stay in the "port for recognition" deal die? This was what I want you to ask professor Ustaz.
ማሻአላህ ደስ የሚል ውይይት ጀዛካላሁ ኸይር ኡስታዝ እናመሰግናለን ፕሮፊሰር
ኢሣያሥ በቀደመ ጦርነት ጊዜ በምፅዋና በአረብ ወደብ የተከማቸ የ150,000,000 ዶላር ንብረት ዘርፎናል. ከፍሏልን?
ባሕር ሐይል መኖር ጠቃሚ ነው
ትንታኔና ማብራሪያችሁ እውነት ነው
በጣም እናመሰግናለን
Indezinew behaymanot bbher stlyyu leager tqm metagelna dihnetn mashnef
Is it Iahak or isa
ያቀረብከዉ ሰዉ ተአማኝነት ያለዉ ሰዉ አይደለም። እንደዚህ አይነት ሰዉ ባታቀርብ ጥሩ ነዉ።
ዝም ብለህ አዳምጥ እውቀት ሊያስተውክህ ነው
We loss navel port
❤❤❤❤❤❤❤
Is it Iahak or isa
❤❤❤❤❤
❤❤❤