እህታችን እስልምናን ለምን መርጥሽው እንዴት ወደድሺው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • የተለያዩ መረጃና ትምህርታዊ ቪዲዮቻችን ወዲያው
    ይደርሷቹ ዘንድ ስብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ JZK

ความคิดเห็น • 690

  • @اللهمرضوانكيارب
    @اللهمرضوانكيارب 4 ปีที่แล้ว +58

    ይችን ልጅ ባለፈው የሀይማኖት አባቶችን ስትመክር እና አዳም ከአባይ ውሀ እና ከአባይ አጠገብ አፈር ነው የተሰራው የሚሉ የሀይማኖት አባቶች እየሰደበች ነበር አብሽሪ ጠንክሪ አንብቢ ሀቁን ታገኝዋለሽ እያሏት ነበር ይሄው ሰለመች ማሻአሏህ አሏሁ አክበር

    • @هنديهاحمد-ج2خ
      @هنديهاحمد-ج2خ 4 ปีที่แล้ว +4

      የሰለመችው እች ፎቶውላይ እምናያት አይደለችም ዝምብለው ነው የእሷን ፎቶ የለጠፏት

    • @فوزية-ص1ز
      @فوزية-ص1ز 4 ปีที่แล้ว +4

      ፎቶ ላይ ያለችው አይደለችም ዝም ብለው ፎቴ የለጠፉት አላህ ሂዳ ይስጣት ለሳም ኢሻአላህ

    • @القرءانمنالله
      @القرءانمنالله 4 ปีที่แล้ว +2

      @@فوزية-ص1ز ,
      AS.WR.WB

    • @اللهمرضوانكيارب
      @اللهمرضوانكيارب 4 ปีที่แล้ว +1

      @@هنديهاحمد-ج2خ እኔ መስላኝ ነበር አላህ ይመልሳት

    • @saedenaisryoutube1782
      @saedenaisryoutube1782 4 ปีที่แล้ว

      እረ ይህች ነች ማሽአላህ አላህ ይጨምርላት

  • @ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ
    @ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ 4 ปีที่แล้ว +92

    ማሻአላህ ኢሻአላህ ገና የኢቶ ክርስቲያኖች ባጠቃላይ እስልምናን ይቀበላሉ ምክንያቱም ሀቁ ኢስላም ነዋ

  • @zinetmuhammad-3378
    @zinetmuhammad-3378 4 ปีที่แล้ว +107

    አልሃምዱሊላህ አላህዬ😭😭😭😭😭😭ምንኛ መታደልነው እስላም መሆን አላህ ያፆናሺ እህቴ ወድሜ አተ ደሞ ዶክተ ዛኪር ብዬህ አለሁ በርታ

    • @maryammaryam5502
      @maryammaryam5502 4 ปีที่แล้ว +1

      Mashallha

    • @FatimaFatima-dl7jh
      @FatimaFatima-dl7jh 4 ปีที่แล้ว +1

      ማሻ አላህ አለሀምዱሊላህ እንካን ወደተፈጠርሸበት እንንካን ወደ አላህ ተመለሽ

    • @HhHh-lq3df
      @HhHh-lq3df 4 ปีที่แล้ว

      አላህ የጨማርልህ የአበሳ

    • @sultanalkurdi1245
      @sultanalkurdi1245 4 ปีที่แล้ว

      አልህምዱሊላህ ሀያቲ አላህ ሱብሀኑህ ታአላህ የተፈጠርሽበት በሰላም መለስሽ ስሙ አልህምዱሊላህ ውድማችንም ረጀም እዴሜ ተመኘሁልክ

    • @makiakonjo7616
      @makiakonjo7616 4 ปีที่แล้ว

      የፎቶዋ ምትታየዋ ልጅ ነች ወይ

  • @بندرالمطيريالمطيري-ي4ح
    @بندرالمطيريالمطيري-ي4ح 4 ปีที่แล้ว +26

    እስይ ትንሽ አቡሀይደር በርታልኚ እድሜ ጤና እውቀት አላህ ይጨምርልህ። ሁልጊዜም እራስህን ጠብቅ ሀቢቢ። እህቴ በርች መመለስሽ እርፍ ነው

  • @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ
    @ቅድሜያለተውሂድ-ገ6ጸ 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ተባረከ ረማን አላህ ፅናቱን ይስጥሽ አልሀምዱሊላሂ ረበል አለሚን ከጨለማ ወደ ብርሀን ያወጣሽ ጌታ

  • @ቅድሚያለተውሁድ
    @ቅድሚያለተውሁድ 4 ปีที่แล้ว +25

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    بسم الله يا ماشاءالله ماشاءالله تبرك الله
    الله أكبر تكبير الله أكبر ماشاءالله و تبرك رحمن
    ሱብሀንክ ምን ማለት እንዳለብኝ ባላውቅም አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ዓለ ኒዓመተል ኢስላም። እህታችን አሏህ ያፅናሽ ከክህደትም አሏህ ይጠብቅሽ ይጠብቀን።።

  • @seadiquranmedia8037
    @seadiquranmedia8037 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያፅናሽ ውዴ

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 4 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ሰለምቴነኝ አላህ እዳገራልኝ ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰቦቸም እስልምናን እድቀበሉ በዱአችሁ አትርሱኝ ዉዶቸ

    • @ሰአድየኢንቱአድናቂ
      @ሰአድየኢንቱአድናቂ 4 ปีที่แล้ว +2

      አብሺሪ አላህ ወደ ኸይሩ አንችንም ቤተሰቦችሺንም ይምራቸው

    • @hayatmohammed407
      @hayatmohammed407 4 ปีที่แล้ว +2

      @@ሰአድየኢንቱአድናቂ አሚን ሀያቲ

  • @ለይላቡሴር
    @ለይላቡሴር 4 ปีที่แล้ว +1

    መሻአሏህ እህቴ እስልምናን አሏህ ስላወፈቀሽ ለአሏህ ተዳረረቢ ምስጋነ ይድራሰው አሏህ በእስልምና የፅነሽ ውድ ወድሜ ጀዘከአሏህ ኸይር

  • @SKYBLUE-sc1yc
    @SKYBLUE-sc1yc 4 ปีที่แล้ว +46

    ደቡቦች መሰረታቸው ሙስሊሞች ናቸው
    ሚሺነሪዎች እያታለሉ አከፈሯቸው አሏህ የወደደውን ይመልሳል እህታችን ታድለሻል ።

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ
    @መይሙናእናቴንናፏቂ 4 ปีที่แล้ว +8

    ماشاءالله
    ماشاءالله
    ماشاءالله جزكالله خير
    ጀግና አላህ ይጠብቃቹሁ ዉድ የኢስላም ልጆች

    • @sedam3058
      @sedam3058 4 ปีที่แล้ว

      ማሺአላህ

  • @saeda4477
    @saeda4477 2 ปีที่แล้ว +1

    Jezeklah khair may Allah protect us I will follow you very much and use what we hear

  • @hayatmohammed407
    @hayatmohammed407 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ አክብር እህታችን አላህ ያፅናሽ በኢስልምና በቀጥታዉ ምንገድ አልሀምዱሊላሂ ዉዶቸ ዱአ አድርጉልኝ ቤተሰቦች ኢስልምናን እድቀበሉልኝ እኔን እደመራኝ ሁሉንም የክርስትና እምነት ተከታዮች አላህ ይምራቸዉ

  • @zdzd5311
    @zdzd5311 3 ปีที่แล้ว

    Allah erjim edma ena Tana tnsu Abu hayder

  • @ስደትትርፋማነዉክስረትምእ
    @ስደትትርፋማነዉክስረትምእ 4 ปีที่แล้ว +13

    አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ መጨሻህንም አላህ ያሳምርልህ በርታ ጀግና ነህ

    • @ibrahimmohammed-tb6qr
      @ibrahimmohammed-tb6qr 4 ปีที่แล้ว

      መሻአላህ እኮን ከጨለማ ወደ ብረሀን እምነት አላህ መራሽ አላሁ አክበረ

  • @saedenaisryoutube1782
    @saedenaisryoutube1782 4 ปีที่แล้ว +8

    አልኸምዱሊላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ግን ምንኛ መታደል ነው አልኸምዱሊላሂ ሙሥሊም ላደረገኝ አላህ ምስጋና ይገባው አልኸም ዱሊላሂ እህቴ አላህ ያፅናሽ ወንድሜ አንተም አላህ ይጠብቅህ ኡኡኡ ደስታዬን መግለፅ አቃተኝ

  • @fadeladababe5965
    @fadeladababe5965 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah allaha yicamirliki wodime

  • @ሀዩየአላህባሪያ-ሸ8ነ
    @ሀዩየአላህባሪያ-ሸ8ነ 4 ปีที่แล้ว +8

    እህታችን አላህ ያፅናሽ ማሻአላህ በርቺ

  • @فوزية-ص1ز
    @فوزية-ص1ز 4 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ትችላለህ ማሻአላህ ለኛም አላህ ያግራራልን ያረብ እህታችን እንካን ወደ ተፈጠርሽበት ሃይማኖት መጣች ውዴ አላህ ለሚወደው ነው ባሪያ ነው ሂዳ ይሚሰጠው ዱኑያ ሃብት ገንዘብን ለሚወደውም ለማይወደውም ይሰጣል አላህ ከወዳዳቸው ባሪያዎች ያድርገን ያረብ አላህ ሂዳ ይስጣቸው ክርስቲያን ወጎኖቻችን ያረብ

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ.ይጠብቅሽ.እድሜ.ጤና.አላህ.ይስጥሽ.አላህ.ብርሀኑን.ይግለፅልሽ.የኔውድ.እህት.ማሻአላ

  • @ዛኪርቻናል
    @ዛኪርቻናል 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ ሁላችንም በ እሥልምናችን ላይ ያፅናን ያረብ ዱኒያ ላይ በ ኢባዳ የምንኖር ስንሞት በሻሀዳ የምንሞት አላህ ያድርገንልን

  • @bintmehammedbintmehammed1641
    @bintmehammedbintmehammed1641 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ። እሕቴ መጨረሻሽን ዘላቂ ያርግልሽ በርቺ ወንድሜ አንተም በርታ

  • @jemalmehamedyasinyasin911
    @jemalmehamedyasinyasin911 4 ปีที่แล้ว +1

    Jezakellah keyer astazachin

  • @allahisone8107
    @allahisone8107 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህአላህይጨሚረለሺያረብ እህቴ💚💚👍👍👍🌷🌷🌷

  • @user-jb6zk2bp8e
    @user-jb6zk2bp8e 4 ปีที่แล้ว +3

    وعليكم والسلام 💚حفزك الرحمن جزاك الله خيرا جزا💖

  • @የሱናተማሪነኝቅድሚያለተው
    @የሱናተማሪነኝቅድሚያለተው 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha allah allah yatsnash mamayye

  • @nuruhussen7900
    @nuruhussen7900 4 ปีที่แล้ว +8

    ማሻ አላህ ወንድማችን በርታልን ጀዛካላህ

  • @ftiyaawol444
    @ftiyaawol444 4 ปีที่แล้ว +3

    ሱብሃናአላህ ቁርአንን ቢያቁ ብዙ የላቅሱ ኑባር ስትል ያኛ እምባ ተናናቀኝ ቁርአንን እያወቁ ላህዝቡ የሚያስተባብሉ ስንታቸው ነቸው
    የአላህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን

  • @asasiaaaadam8161
    @asasiaaaadam8161 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ በርቺ እህታቺን ደስስ ብለሺኛል አላህ መረሻውን ያሰምርልሺ ጀዛክ አላህህ ኸይር ወደም ማሻ አላህ ደስ ብልኛል ሀቂቃ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም አላህ ቀጥተኛውን ይምራን ያረብብብ

  • @susususu586
    @susususu586 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah selemchi inde ichi lij allah huakber waw metadli newu inkuwan kechlema awutito wed birhan allah merash

  • @الحمداللهسبحانالله-ق7ت
    @الحمداللهسبحانالله-ق7ت 4 ปีที่แล้ว +3

    ሱባሀን አሏህ አጅይይይብ አሏሁ አክበር አልሀምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም አላህ ያፅናሽ እህቴዋ

  • @Mubarakhassen-b7h
    @Mubarakhassen-b7h ปีที่แล้ว

    እህታችን አላህ በጠራው ጎዳና ለመምጣት ቀልብሺን ያጥራልሺ well kam

  • @jfgffg2298
    @jfgffg2298 4 ปีที่แล้ว

    አላሁ አክበረ ማሻአላህ አላህ ይጨመረልሽ አልሀምድሊላህ እንኳን በሰላም መጣሽ እህታችን
    ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ሀይረን በረታ አላህ ይገዝህ

  • @jemalmehamedyasinyasin911
    @jemalmehamedyasinyasin911 4 ปีที่แล้ว +1

    Ahtachin Allah ysebtki bileislam

  • @ይችነችሀገሬ
    @ይችነችሀገሬ 4 ปีที่แล้ว +2

    ماشاء الله
    ماشاء الله ماشاء الله جزا كالله كير اخيا አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @مشعلحهمشعلهجزكمعلهخير21
    @مشعلحهمشعلهجزكمعلهخير21 4 ปีที่แล้ว +1

    እህታችን ቀጥተኛውን ሐገድ መራሽ ማማየ አላህ ያፅናሽ በርቺ

  • @taybasidiq3038
    @taybasidiq3038 4 ปีที่แล้ว +1

    ALHUAKEBER ! deseyelale. Gen lejetua foto laye yalechew aydelechem lela lege nate demesewa yeleyal wendema front page laye yalechew lege picture ansute. Jezakelahyre.

  • @galaxyyppp287
    @galaxyyppp287 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከላህኸይረንወንድሜአሏህይጨምርልህ

  • @daniagaleerey9052
    @daniagaleerey9052 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashallah jezakelah Ker wendeme

  • @hamdahamdahamdahamda2457
    @hamdahamdahamdahamda2457 4 ปีที่แล้ว +1

    Madam shallah allah ychmrllesh
    Welahe kalat aterei yarad sbhan lelah
    Ajeb allehemdulila

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ
    @ያልተኖረልጅነትወይነዶ 4 ปีที่แล้ว

    Masha allah ekuan allah wede ketetaw menged merash allah yasenash!!

  • @nejmyiajamal7208
    @nejmyiajamal7208 4 ปีที่แล้ว +2

    ዉዴዋ ይቅር በይኝ አልሃምዱሊላህ በአንድዬ ገመድ ያሣሠረን አላህ ምሥጋና ይገባዉ በአላህ ፊት እንዳትዥኝ አሁኑኑ ይቅር በይኝ ሠድቤሽ ነበር በጀነቱ አለም ያገናኘን ሙሥሊሞ እህቴ

    • @bsagshs2713
      @bsagshs2713 4 ปีที่แล้ว

      አላህ አክበር አላህ ይጨምርልሽ እህቴ

  • @zeytunasurur2447
    @zeytunasurur2447 4 ปีที่แล้ว +2

    መሸአለህ አለህ ይጨምሪልህ ወድሜ እህቴንም በኡነታኛዉ ሀይማኖት አለህ የፅነሽ አለህ ይጠቢቅሽ።

  • @gechisiyum5607
    @gechisiyum5607 3 ปีที่แล้ว

    መሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወድሜ አላህ አያትህን እረጅም ያድርግልን

  • @ayishaabduuu4151
    @ayishaabduuu4151 3 ปีที่แล้ว +1

    ماشاءاللہ
    سبحان الله
    الحَمْدُ ِلله
    الحَمْدُ ِلله
    الحَمْدُ ِلله
    الحَمْدُ ِلله💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @محمدامينخادير
    @محمدامينخادير 4 ปีที่แล้ว +1

    الف الف مبروك آلله واكبر
    شكرا ياعطيك العافيه اخوي

  • @AbdiAn-kk5bs
    @AbdiAn-kk5bs 5 หลายเดือนก่อน

    Jezakellahu keyren

  • @saidacanel6473
    @saidacanel6473 4 ปีที่แล้ว +1

    Masalaa alesi alaa ywdadis

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت
    @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت 4 ปีที่แล้ว +1

    Mesalhe,alhemdulilhe,ehtewa

  • @lailheailelah3539
    @lailheailelah3539 4 ปีที่แล้ว

    Allah Ichemrlshi Mamaye Wedimachin Shemsye Wedime Leallah Bye Ewedihelehu Allah Kekfu Neger Itebkh Yegna Jegna

  • @fbntmohammedmix5481
    @fbntmohammedmix5481 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ወንድማችን ሸምሱየ አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና በርታልን

  • @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ሰ3ረ
    @ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ሰ3ረ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሱብሀነሏህ አልሃምዱሊላህ አሏህ አክበር ላኢላሃኢለሏህ አነ ሙሀመድን አብዱሁ ወረሱለሏህ ምስጋና ይገባው ሙስሊም ላደረገኝ አሏህ አልሃምዱሊላህ😭☝

  • @uae6728
    @uae6728 4 ปีที่แล้ว +4

    አሰላማ ለይኩም ውራህመቱላሂ ውበረካትሁ
    መሸአላህ መሸአላህ በውቀትላይ እውቀት ይጨምርልህ ውድማችን 👍👍👍 ቁርአን ሰሰማ😢😢👌👌

    • @lubbuuTube
      @lubbuuTube  2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን ሹክረን ሹክረን አላህ ይጠብቃቹህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቃቹህ ሼር ና ላይክ እያደረጋቹ አበረታቱን ጀዛከላህ ኬይር

  • @abumehrez304
    @abumehrez304 4 ปีที่แล้ว +28

    አላህ ሀቁን አስመልክቶ በቅ መንገድ ይምራን

  • @abb8953
    @abb8953 4 ปีที่แล้ว

    Ihtachni tabarki allaha ukni qaxita mangadi marashi baxami dasi alenyi 💪💪💪💪💪💪💪

  • @habeshawit5880
    @habeshawit5880 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታዬ ዘመዶቼን ምራልኝ ያረብ

  • @nuryayanws7165
    @nuryayanws7165 4 ปีที่แล้ว +5

    MashaAllah. Allah. ይጨምርልህ አሚሚሚንንን🤲🤲🤲🙏🙏🙏☝🏾☝🏾☝🏾⭐️⭐️⭐️

  • @RahmaRahma-zr4no
    @RahmaRahma-zr4no 4 ปีที่แล้ว +1

    Allah yetankish

  • @zinabmehdi6054
    @zinabmehdi6054 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ የኢስላም ጀግኖች በያላችሁበት የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ እህታችንም እንኳን ወደ እስልምናን አላህ ያመጣሽ አላህም በእስልምና ላይም ያፅናሽ

  • @FathimaFathima-qm7tc
    @FathimaFathima-qm7tc 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህአላሁአኩበር እህታችንእካን ወደቀጠተኛዉምገድመጣሽ

  • @shukriyanasridin3093
    @shukriyanasridin3093 4 ปีที่แล้ว +2

    ከድጀ ነኝ አሕለን ወንድሜ አላሕይጠብቅሕ ያረብ ማሻ አላሕ ጀግና

  • @nejatayub7607
    @nejatayub7607 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ድምፅ አላህ ይጨምርልክ ወንድሜ እድሜህን ያርዝመው

  • @Fh-xj6mi
    @Fh-xj6mi 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህእህቴ።በረችእኳንወደእሰልምናአመጣሺ

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal 5 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንዴም ጥሩ ትምህርት ነው ማሻአላህ

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 4 ปีที่แล้ว

    Waalykum salam warahmatullahi ya okhti enkuwan dena metash

  • @እቅራዕቱዩብየአንብብትውል
    @እቅራዕቱዩብየአንብብትውል 4 ปีที่แล้ว

    መሻ አላህ መሻ አላህ አለሁ አክበር አላሁ አክበር እህታችን አላህ የፅነሽ አላህ ይጨምርልሽ
    ወንድማችን መሻ አላህ
    የኢትዮ ዶክታር ዘኪር ናክክ ሸሚሰድን አላህ እድሜና ጤና ከሙሉ ተውሂድ የኑሪክ

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሽአላ.ተባርካላህ.አላሁ.አክበር.መጨርሻሽ.ይመርልሽ

  • @fatmahfatoom1140
    @fatmahfatoom1140 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሽአላህ ይጨምርልክ አልሀምድሊላህ ሙስሊም ያደረከን አላህ አንችም አላህ ያፅናሽ እንኴን ደህና መጣሽ

  • @sofyiamohammed3637
    @sofyiamohammed3637 2 ปีที่แล้ว

    ዎጋኖቻችን አውቆ ፈቅዶ አንብቦ ስመጡ ደሞ ደስታው እጥፍ ድርብኖ ማሸ አላህ ይጨምርሽ የፅነሽ ውድድድድድድድድድድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abubekrmuze417
    @abubekrmuze417 4 ปีที่แล้ว +1

    Wendmachn allah edmahn yakoyln

  • @hhhjdjdj8323
    @hhhjdjdj8323 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህአላሁአክብር
    አላህይጨምረልህ፣የኔጀግና

  • @sineyeyoutube3301
    @sineyeyoutube3301 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ጀግና አላህ እንደ አንተ አይነት ያብዛልን አላህ እኛንም በዲን ጠንካረ ያድርገን

  • @Bd-mm7ke
    @Bd-mm7ke 4 ปีที่แล้ว +4

    መሻአላ አላህ ይጨምርልህ ወድም
    ምንያ ያማረ ድምፅ ነው ጨምርበት
    ሀቢቢቢ

  • @jduruududu7975
    @jduruududu7975 4 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ መብሩክ አላህ ወደእውነት መንገድ አላህ አመጣሽ አልሀምዱሊላህ

  • @zz-mv5xr
    @zz-mv5xr 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ እውነት ሲነገር እድት ድስ ይላል.አላህ ያጠንክርሽ. ወዲማችን ጀዛካለህ.

  • @AsdAsd-zv9yz
    @AsdAsd-zv9yz 4 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ አላህይጨምርልሽ እህት ታድለሻል በርችእና የመጀመሪያ ክርክርያቀረበችዉእና የሰለመችዉ አንድአይደሉም እና በዉሽት ሰወችንአንሳብ እኛምወጀልዉጥአንገባ እናዉንድም በተጣራመልኩ ከጥልበት

  • @aminahlove8916
    @aminahlove8916 4 ปีที่แล้ว

    አላህአበር አላህአኩበርማሽአላለህ ወድማችንአላህይጠብቅልኝ

  • @hhhjdjdj8323
    @hhhjdjdj8323 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሸአላህማሸአላህ
    አልሀምዱሊላሂ፣እንካን፣ውደቀጥተኞው።
    መንገደመጣሸ፣ደስይላል

  • @emanmohammad8844
    @emanmohammad8844 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሺአላህ ማሺአላህ.
    እንኳንሰለምሺ አላሀምድሊላ. ደስ ይላል እርስደት አላሀምድሊላ. ስንቶቻችንን ከሺርክ አወጣን እኔምአዲስ. ሰለምቴነኝ. አላህ ቤተሰቦቻችንን አላህ ሂዲያ ይስጥልን ያርብ ያርብ

    • @lubbuuTube
      @lubbuuTube  2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን ሹክረን ሹክረን አላህ ይጠብቃቹህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቃቹህ ሼር ና ላይክ እያደረጋቹ አበረታቱን ጀዛከላህ ኬይር

  • @زينباحمد-ن1ط
    @زينباحمد-ن1ط 4 ปีที่แล้ว +1

    habibi Alah yixbqah Yaa rbbi

  • @dgjwry9673
    @dgjwry9673 3 ปีที่แล้ว +1

    mashalla mashallaa mashallaa tabarakalla Alhmdilillaa bagaa rabbii Amati dhalateti sii debise

  • @susukonjo6341
    @susukonjo6341 4 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ለነዚህ ምርጥ ጀግኖች ቃል የለኝም አላህ ይጠብቃቸው
    አምሳያችሁን ያብዛልን በጣ እደሰት አለሁ በናተስበብ ሂዳያ የሚያገኙትም እህትወድሞች ህወአላህ የህዲ መየሻ እሱ የፈለገውን ሂዳያይሰጣል መሻላህህህ
    አላህ አክበር
    አላህ አክበር

  • @مشعلحهمشعلهجزكمعلهخير21
    @مشعلحهمشعلهجزكمعلهخير21 4 ปีที่แล้ว +3

    ሙስሊም መሆን እንዴት መታደልነው አልሀምዱሊላህ ወለከልሀምድ ወለከሹኩር ያረህማን

  • @hawayoutub3501
    @hawayoutub3501 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እህት አላህ ይጨምርልሸ ቤተሰብሸንም እውነቱን ተናግርሸ እደምትመልሸ ተሰፋ አለኝ

  • @diyadiya2573
    @diyadiya2573 3 ปีที่แล้ว

    Allahi yicemilshi mamaye 👌👌👌

  • @fadiyaRak
    @fadiyaRak ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ የኔ ወድም አላህ ይጨመርልህ❤❤ ❤ ❤

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 2 ปีที่แล้ว +1

    Ehetachen Enkuan wed tekeklena ISLMNA haymanot temlesh. 👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nabiyathusein4426
    @nabiyathusein4426 3 ปีที่แล้ว +1

    as wr wb wawwuuù das ilala isalamuman akas namati tola

  • @bintislimmohemmed3612
    @bintislimmohemmed3612 4 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻአላ እህታችን አላህ ይጨምርልሽ ሌሎችንም የምትጣሪ ያርግሽ
    ወንድማች ዘህረድን አላህ ይጠብቅ

  • @zyadaorma1195
    @zyadaorma1195 4 ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمةلح وبركاته
    ماشاء الله 🌷
    ماشاء الله 🌷
    ماشاء الله 🌷
    الله اكبر 🌺
    الله اكبر 🌺
    الله اكبر 🌺

  • @hamdanali2927
    @hamdanali2927 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻኣላህ ወላሂ በጣም ደስ ይላል ቁራኣን ስትቀር ማሻኣላህ ማሻኣላህ

  • @ዜድነኝጧሊበተልዒልም
    @ዜድነኝጧሊበተልዒልም 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ
    አልሀምዱሊላህ አላህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @jemalmehamedyasinyasin911
    @jemalmehamedyasinyasin911 4 ปีที่แล้ว +1

    Mesha Allah tebarekellah

  • @jfgg509
    @jfgg509 4 ปีที่แล้ว

    ام ابرهم ابرر جزك الله خير

  • @ziadmohammed4843
    @ziadmohammed4843 4 ปีที่แล้ว +1

    አብሽር ወድሜ

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 4 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሳላም ወራመቱላሂ ወባረካቱሁ አህላን ወድማችን ማሻ አላህ እህታችን አላህ የጽናሽ የኔ ውድ

  • @aminamon2328
    @aminamon2328 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ።ይጠብቅህ።ወንድሜ።የኛ።ጀግና

  • @ኢስላምዲኑሰላምአልሀምዱሊ
    @ኢስላምዲኑሰላምአልሀምዱሊ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ እህቴ ያጠመምሻቸውንም መልሻቸው ኢንሻአሏህ

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላ አላህይጨርልህ ወድሜችን👍🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Madina-xx3pz
    @Madina-xx3pz 4 ปีที่แล้ว +2

    አላሁ አክበር ማሻአላህ ይባርክ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ