I am Adwa! I am Ethiopian! Who walks on faceof Earth my Heads-Up! I am the proudest Ethiopian who never feel subjugated or less than any human kind! Its only because of Adwa Victory by my ancistors sacrification, Period!!!
Our Prime Minister is genius and the PRIDE of Africa. Dr. Abiy has done so many amazing and unbelieve projects in the past 4 years that made us all Ethiopians so proud. May God Bless him and those who work with him.
Great insight and wonderful deeds! Thank you all of you who dedicate for the ADWA Museum success. The coming generations will glorify you. You are unstoppable! ❤❤
I am overjoyed! Such magnificent piece of history and art! May God bless our visionary leader Dr Abiye, may God bless the beautiful and full of wisdom mayor! Wow!wow! No one can deny Ethiopia’s progress! God bless Ethiopia! Peace to our beloved Ethiopia! #NO MORE DESTROYING EACH OTHER! #UNITY,LOVE,PEACE 2 ETHIOPIA!!🇪🇹
Unfortunately our gratitude for those who are doing such a good job, which is a huge gift to the generation to come, is making them busy with the war of self-destruction and socking the land with needless blood. How sad!!!
Imagination is the key, I'm Proud of My PM. I always Enjoy hearing his imagination about ETH than looking his achivements, beacause i alread see them achived in his toughts. Keep up the good work.
Wonderful job ! Ethiopians we r raw models for all africa & black people's by not be colonized ! Patriot Ethiopians we have to be proud by our Golden history
Enjoyable piece. Good work. The music was fitting and excellent. I was particularly pleased that it did not include unconscious babblers who unnecessarily speak mixed language as if it is progress. They are unaware that it is another form of colonization.
You see if we come together as brothers and sisters what we can achieve as a nation. Ethiopians are capable of any projects or assignments if we put our hearts and minds. I am humbly requesting all Ethiopians to be united for better Ethiopia. Let the coming generation enjoy their lives with peace and tranquility. Ethiopia is for all Ethiopians, not for one ethnicity. May the Almighty Allah protect Ethiopia and Ethiopians as well as anyone who is going through suffering around the world. Peace for all mankind and other creation of the Almighty.
ያንተነት ስሜት ሚሰማህ ከሆነ ሀገርህ ላይ እንደዚህ ሰርተህ ታሳያለህ በዚህ ሁሉ ፈተናና የኢኮኖሚ ጫና ውስጥ ሆኖ እንደዚህ ከተሰራ ሰላምና ጊዜ ብታገኝ ምን እንደ ምትሰራ ሳስብ ለቀጣዩ ምርጫ ጓጓው ርስከምመርጥህ ድረስ ቆጨኝ ያለፈውን አንተን አለመምረጤ❤❤❤
ጥሮ አድርገሽ ገልፁሽዋል ይህን ማየት የሚችሉ እንድንችል ቅን ልብ እና እውነተኛ ፈርሀ እግዚአብሔር በልቡ ድለ ብቻ ነው ❤❤❤ አብይ ከመጣ በሆላ ምን እንደታዘብኩ ታውቂለሽ ሀብሽ እጅግ ክፍ ህዝብ እንደሆነ ነው ። ከሀይማኖት መሪ እስከ ተራው ህዝብ በክፍት በመጠላለፍ በእብሪት በመገዳደል በስድብ በዝሙት ስምበማጥፉት በአመፅ እና በባንዳነት መንፈስ የተበከሉ መሆናቸውን ነው ።
እግዚአብሔር እርቅን የኖረው ለዚ ነበር አሆንም ይህ ህዝብ ከክፍቶ ካልተመለሰ እግዚአብሔር ከህውሀት የባሰ ክፍ መሪወች ያስነሳቡታል።
Great observation and just jugdement from proudest an Ethiopian citizen. Admired!!
@eagle4452 My sentiment exactly.
አንጀቴን ነው ያራሽው!!! ጥሩ ፀሀፊ ሳትሆኚ አትቀሪም!!!
❤❤❤❤❤❤
ፀሎት አርጉለት ለአባቴ ታሞ ሆስፕታል ነው ድኖ ከሰው አገር ስመለስ ይሄንን ቦታ ላስጎበኘው በእናንተ ፍት ቃል እገባለሁ
God help him
እግዚያብሔር ይማርልሽ! እህቴ
Fetar yimarew
እግዚአብሔር ይማር !
የኛጀግና ጥበበኛው ደንቁ መሪያችን አቢቹ አባቢያ የአባገዳልጅ ዘመንህ ይባረክ አሁንም ቸሩ እግዚአብሔር ከጠላቶችህ በላይ ያርግህ ጀግናችን በርታ ሁሌም ከጎንህነን💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹♥️♥️♥️🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹💪🌹🌳🌳🌳🌳
የጨፈጨፋችሁትም በዚህ መልክ ነዉ ሚሰራዉ ዲቢሎሳዊያን
#አስደማሚ ነው #ክብር ለጀግኖቻችን 🇪🇹🔥💪🏽
ዋው እንዴት ያምራል እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ለማየት ያበቃን። ለዚ ሥራ የተባበራችው ሁሉ እናመሰግናለን ምርጥ ስራ አንደኛ።
የአድዋ ድል ታሪክ የኛ የራሳችን እሰከማይመስለን ድረስ ከልባችን ሰውረውት አሸንፈንም አንገታችንን እንድንደፋ በተደረግንበት ግዜ የታሪክን አዋራ አራግፎ ድላችንን እንደዚ ባደባባይ ማቆም የመሪዉን ድፍረትና የጀግንነት ልብ እና ለሚቀጥለው ትውልድ በሚገባ ማሰብን ያመለክታል ። ቢያንስ እኛ እናመሰግናለን እንላለን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
😂😂😂😂😂😂😂😂
የበታችነት በሽታ ነው እንዳይመስላችሁ ያደረገው እንጂ አድዋ የአንድ አካል ብቻ ነው ያለ የለም። እድሜ ለደገኛው ንጉስ ምኒልክ ሁሉን አሰባስበው ዘምተዋል
Ethiopia shall prevail. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ለአድዋ ድል ይገባዋል
ምን እንላለን ትውልድ ያመስግንሀል መርያችን እኛስ በባንዳወች ተከበን ልናመሰግን አልቻልንም ክፍወችን አምላክ ጨርሶ ያስወግድልን እና ሰላም እንሁን
ዋው ዋው🎉❤ሀገሬ ከፍታዬ
እግዚአብሔር ይመስገን የተግባር አመራር ስለ ሰጠን !ዋው ድንቅ ነው
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ የተቅደሰ ስራ ከቀን ሰራተኛ ጀምሮ እስከ የበላይ ባለስልጣኖች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ቀን ከለሊት የደከማችሁ ይህ ትውልድ በታሪክ መዝገብ ተጽፉ ያስቀምጠዋል በርቱ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርካል ሁሉም ያልፉል ይነጋል በርቱና ስሩ ❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ነው !
ዋው የኢትዮጵያን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር አብይ አህመድ ዘመን ይባረክ ዘመናችሁ ይባረክ ዋው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Stupid
የኢትዮጵያዊያን ስቃይ ቤታችሁ ይግባ
@@mrchu5492 እንዴት ያለ የወረደ አስተሳሰብ ነዉ ጃል🤔
Ay dr abiy hezeb eyaleke dengey meyadenk teweled yegaremagnal
ቆለጥ
ቃላት የለኝም ምን እደምል ዶክተር አብይ በዚ ሁሉ ፈተና ውስጥ ሆነክ ይሄን ሁሉ ሠርተክ የምታሣይ እድሜና ጤና ከነቤተሠብክ አብቹ የምትወዳት ሃገርክን እግዝያብሄር ይባርክ በርታ አይዞክ የልብክን መሻት ይሙላ ልክ❤❤❤❤❤
እንኳን አገሬ ላይ ሆንኩ አልቅሼ እሞት ነበር
History is done and written!
ይሄን ሀሳብ ያቀረበና የሰሩ እጆች ይባረኩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
I am Adwa!
I am Ethiopian!
Who walks on faceof Earth my Heads-Up!
I am the proudest Ethiopian who never feel subjugated or less than any human kind!
Its only because of Adwa Victory by my ancistors sacrification, Period!!!
Wow እንዴት አባቱ ነው ምያምረው
Our Prime Minister is genius and the PRIDE of Africa. Dr. Abiy has done so many amazing and unbelieve projects in the past 4 years that made us all Ethiopians so proud. May God Bless him and those who work with him.
So beautiful, so wonderful great job!
Pa!❤ ቃል የለኝም ዳግም ታርክ ተሰራ ዋው❤
Wow abchu Ethiopia first great job
Great insight and wonderful deeds! Thank you all of you who dedicate for the ADWA Museum success. The coming generations will glorify you. You are unstoppable! ❤❤
God bless #ABICHU'YE ... God bless #ETHIOPIA'YE
ውይይ፡ ልብ ያርዳል :: ይህ መንግሥት በባንዳዎች አገር አፍራሽነት የጎንዮሽ ተንኮል በይጠመድ ኖሮ ኢትዮጵያን ምን ያክል የአፍሪካ ሃያል ሊያደረጋት እንደሚችል::
አዋው ደስ ሲል 🥰🥰🥰🥰❤️❤️
ለድንቅ ታሪክ መዘከሪያ የተሰራ ድንቅ ስራ❤
I am overjoyed! Such magnificent piece of history and art!
May God bless our visionary leader Dr Abiye, may God bless the beautiful and full of wisdom mayor! Wow!wow!
No one can deny Ethiopia’s progress!
God bless Ethiopia! Peace to our beloved Ethiopia!
#NO MORE DESTROYING EACH OTHER! #UNITY,LOVE,PEACE 2 ETHIOPIA!!🇪🇹
ዓድዋ የጀግንነትና የአይበገሬነት ምልክት የኢትዮጵያውያን ኩራት!! ❤
Long Live Dr. ABIY AHMED ❤❤❤❤❤
ክብርት አንዴ አቡቹ እግዚአብሔረ ይባረኮችዉ❤❤❤
እግዚአብሔር ሳደገኝ ሜዳ እንዲህ አምሮበት my god thanks
ይህ ን ድንቅ ስራ እንዳይሰራ ተቃዋሚዎች ይቅርታ ጠይቁ ፥፥፥፥፥ምክንያቱም ለእናንተ አንገት ያስደፋል ለኢትዮጵያ ኩራት ነውና !!!!
እንደዝ ያለ የዘመነት ሁሉ ተርክ። እንዳይሰራ ነው ጠለቾቸችን የሚያጠሉን እርስ በረሰችን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አብቹዬ በዚህ ድንቅ ስራ ላይ የተሰማራችሁ ሁሉ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኅዋለች
Wow it is a fantastic job keep going!!!
Wow ❤❤❤❤❤❤❤ Dr.Abiy Yebarke Hule gizemTarik teseralh!!!!!!!!❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopian akorah💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድንቅ ድንቅ ድንቅ ስራ
እውነትም አድዋን እንድረሳ ሚኒሊክን በዚህ ደረጃ እንዲጠላ የተፈለገበት ምክንያት አሁን በደንብ ገባኝ ምክንያቱም የሰው ልጅ እኩል ነው የሚለውን የኃሳብ ብኩርና ያመጡ የሀገራችን መሪ ስለነበሩ ኦኦኦ አቢቹ እድሜህን ያርዝመው አቦ
Endh new hgrun ymwd 😮😮😮 thank you abichu🙏🙏🙏🙏
እነ ፋሲል የኔአለም የሚባል .... ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ፥ በወርቅ እንኳን አስፓልት ቢያሰራ መልካም ሰርቷል ብለን አንልም ብሏል!!!
"ለሁሉም እንደየስራው ዋጋውን የሚያስረክብ አምላክ እያለ; ፍርዱን ለእርሱ ሰጥተን እኛ ግን ስለምናየው ነገር እግዚአብሔርን እያመሰገንን! ከሚያዝኑት ጋር እያዘንን ፣ ከሚስቁት ጋር እንስቃለን!!
እኔሱ እድሜ ልክ ተቃዋሚ ናቸው ሱስ ሆኖባቸዋል ጭር ሲል አይወዶም 😂😂 ክፍትም እኮ ከሆነ ግዜ በሆላ ይሰለቻል ያው ሀበሻ በባህሪው በጨለማ ተቀምጡ ፀሀይን የሚሳደብ ነው 😂😂
እነሱ በኢትዮጵያና በሕዝቡ ላይ ያላቸዉ ጥላቻ እያዩ እንዳያዩና የማያስተዉሉም ስለአደረጋቸዉ የክፋታቸዉ ጥግ የጠለቀና በድቅድቅ ጨለማ ዉስጥ ስለአሉ ማመስገን አይችሉም : ከዚህ ማን ያድናቸዋል? ይሄ ለእግዚሐብሄር ነዉ የሚቻለዉ::
በእውነት በተሰራው ነገር በጥም ተደንቃለሁኝ እናመሰግናለን❤😂
ይህንን ድንቅ ሥራ በዓዕምሯቸው የወጠኑም ሆነ መሬት ረግጦ እንድናይ የመሩና የሠሩ ሁሌ የተባርኩ ይሁኑ። ኮርተንባችኋል! እናመስግናለን!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይባርክ!! አሜን!!
Thank you very much indeed!
ዋውውውውውውው
ምን አይነት ድንቅ ስራ ነው የተሰራው በምድራችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
I have no word seriously.... Thank u kiberun endi sepchmerachut
ድንቅ የመሪነት ብቃት የታየበት
Wonderful job ! I wish Ethiopian people Love , peace , unity & development !
Abchuyeeee bekatehe eko yegaremagonle bawajabe eyetamatahe yamarare bekate yemerenate tegelayenaw emanorehe ene abechuyeee fatare yabaretahe🙏🙏🙏💚💛♥️.getahoye ebakhe🙏🙏🙏🙏 yeheni tamamatewuledi batorenate baware yememarawni yahuni gezi tewuledi balekale kayeraw halafenate emesawmaw tewuledi adiregaw ebakhe fatate salamuni awredileni 🙏🙏🙏🙏💚💛♥️
wow so amazing how beautiful views thank you so much how proud of who did it that❤
የዶክተር አብይ ሃሳብ ነው
ፕራይ ሚንስተር ዶክተር አብይ አህመድ እግዚአብሔር ያለምልምህ የተረሳውን ትልቅ ታሪክ ወደብርሐን አወጣህዉ በውጭ ሐገር ሰለአደዋ ማስረዳት መከራ ነበር ሰራ አቃለልክ መተው በአይናቸው ይዩት 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
Thank you it's awesome 👍
ጀግኖች አርበኞቻችን ፣ እምዬ ምኒልክ እቴጌ ጣይቱ የሰራችሁት ለዘላለም ሲታወስ ይኖራል!
Great job! Thank you!
Amazing!
ኃይለኞች ነን
I don't know what to say. I am speechless. This is so beautiful. God bless 🇪🇹 🇪🇹
ይህ መታሰቢያነቱ ለ የጥቁር ነፃነት ለተዋደቁት ጀግኖች አባቶቻችን መሰራቱ የማያስደስተው ካለ ያው አያቶቹ ባንዳ ነበሩ😊
Wow Allah bless Ethiopia and her people❤❤❤
ይሄንን ስራ በዓይምሯቸው የጠነሰሱ ሰዎች ይባረኩ ካለመዳሰስ ወደመዳሰስ ያመጡ እጆች ይለምልሙ
Dr Abey 1000 amet nges ❤
እግዚአብሔር እያየ ነው ዋጋውን ይከፍለዋል በእሱ ዘመን ለሞቱት ለተፈናቀሉት ለተራቡት ግፍ ለተሰራባቸው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ብድራቱን ይቀበላል።
Beautiful!!! Thank you for Sharing it. From North Carolina US.
አብይን አለማድነቅ አይቻልም
We are moving from the bottom to the top, finishing is the tipping point of quality.
❤❤ Enamsgnalen Le D Abey ahened Le jentebarn Adanche abebe yehen Leseru bemula Geta yebrkachue Blesu wedddddd❤❤❤❤❤❤❤
you are unique leader, my hero pm Abiy Ahmed Ali. may Allah Help you!
ሰላም እና እርስበርስ ብንከባበር ገና ብዙ ነገሮችን እናያለን።
በደንብ አርጋችሁ ቀርፃችሁታል:: ታሪክ ተመዘገበ ተስራ ተተረከ :ድንቁ መሪያችን ጥበበኛው ሰው::
I really admire this Adwa project very incredible and wonderful place ohh its beautiful🥰😍❤👏👏👍 Adwa ye africa kuratachin naw
Nous sommes très puissant nous somme des braves Ethiopiens Africa l'emportera !
Looks amazing!!!
👍 Great job
Wawe❤❤ Endet yameral kebrena morges be Adwa letwadeku gegnochacen kebrena m3sgba,❤❤❤❤
Our fathers made this history because they were united let us repeat this formula to make new history
Unfortunately our gratitude for those who are doing such a good job, which is a huge gift to the generation to come, is making them busy with the war of self-destruction and socking the land with needless blood. How sad!!!
የዚህ መንግስት ብዙ ነገሩ አይጥመኝም አቢይንም አልወደውም፣ግን አንዳንዴ አፌን በእጄ የሚያስጭን ነገር ደግሞ ሲያደርግ ከማድነቅ ወደኋላ አልልም።ይህንን አለማድነቅ ምቀኝነት ነው። tanks abiy
Ethiopia shall prevail and will prevail 🫡
Egzihabher yimesgen
Batam alakasku lamn indahona alakim🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💘💘💘💘🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
ታሪክ ተሰራ! ሙዚቃው ደግሞ ይነዝራል:: ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር!
Imagination is the key, I'm Proud of My PM. I always Enjoy hearing his imagination about ETH than looking his achivements, beacause i alread see them achived in his toughts. Keep up the good work.
ተግባር!! ሞያተኞች እጃችሁ ይባረክ :: ሰላም ለኢትዮጵያ ::
እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!!
woww
ቀና ዋች ይቃናላቸዋል
Wow wow 🙏🏻🙏🏻🙏🏻☘️
Brothers looks good
የሚደነቅ ሥራ !
Wonderful job ! Ethiopians we r raw models for all africa & black people's by not be colonized ! Patriot Ethiopians we have to be proud by our Golden history
Enjoyable piece. Good work. The music was fitting and excellent. I was particularly pleased that it did not include unconscious babblers who unnecessarily speak mixed language as if it is progress. They are unaware that it is another form of colonization.
Here is my mind!!
ታሪኩን የረሳ ትውልድ እንዳይፈጠር እንደ ሚኒሊክ ያሉ ጀግኖች ሊታወሱ ግድ ይላል!!
ኢትዮጵያ ትቅደም!!!
ሳላመሰግናቹህ ማለፍ ስላልቻልኩ ክብር ለሚገባቸው ስላከበራችሁ ክበሩልኝ።
You see if we come together as brothers and sisters what we can achieve as a nation. Ethiopians are capable of any projects or assignments if we put our hearts and minds. I am humbly requesting all Ethiopians to be united for better Ethiopia. Let the coming generation enjoy their lives with peace and tranquility. Ethiopia is for all Ethiopians, not for one ethnicity. May the Almighty Allah protect Ethiopia and Ethiopians as well as anyone who is going through suffering around the world. Peace for all mankind and other creation of the Almighty.
🚨እኔ የማገርመኝ አፄ ሚኔልክን እንወዳለን እያሉ አብይን የሚጠሉት ናችው 😂😂 እነሱ ሚኒሊክን የሚወዶት በምላሳችው ነው። አብድ አህመድ ግን በተግባር ነው ። ክፍ ህዝብ ወርቅ ስታነጥፍሉት ፍንድያ ይላል ።።
Waw
Please;
Put the Title of this clip in English audiences.
I suggest.
" An Ethiopian Victory of Adwa Memoriablia Museum in Addis Ababa" or ....
minlik zarem nigus newu
Wow, EGNAM ENDE AMERICA YEMIGOBEGNU TARIKOCH ALEN.