Mekoya - Bethlehem ለልደት የቤተልሄም በሮች ይከፈታሉ በእሸቴ አሰፋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 20

  • @ድሬ
    @ድሬ 4 ปีที่แล้ว +6

    እሽቴ እንኳን ለጌታችን ልምድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በኣል ብስላም ብጤና ኣደረስህ። ኣክብሪህም ኣዳናቂህም ኢዮሃስ ክስሜን ኣሜሪካ።

  • @getnettadesse4415
    @getnettadesse4415 4 ปีที่แล้ว +5

    ዋው እዛው እዳለው ቤቴሌም ያለው ያህል ነው የተሰማኝ

  • @fikreselamhabte5673
    @fikreselamhabte5673 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁሌም እሸቴ የሚያዘጋጀው እንዲህ አይነት ፕሮግራም በቦታው ያለሁ እስኪመስለኝ ነው በምናብ የምሔደው። ቢቻል ግን በምስል የተደገፈ ቢሆን ከምናብነት እውነታውን ያሳየን ነበር። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @solomoneskider7140
    @solomoneskider7140 2 ปีที่แล้ว

    አሰፋ እሸቴ በጣም ደሰየሚል አቀራረብ ነው
    የምታቀርባቸው :ተከታታይ እና አድናቂህ ነኝ
    እሼ ቀጥል 🙏🙏

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይ እሸቴ አዘጋገብህ እጅግ ወብና ማራኪ ነዉ እባክህ ትምህርት ቤት ከፍተህ ተማሪዋች አሰልጥን ይህ ዕዉቀት በአንተ ብቻ ተወስኖ እንዳይቀር እሺ

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰህ

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 4 ปีที่แล้ว +2

    Once again thank you Eshete Asefa, you put it beautifully.

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 2 ปีที่แล้ว

    Eshete 💚💛❤
    Betelihem yehediku yahil nw betemesto yesemahut
    Nurilin

  • @abel930
    @abel930 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so mach for you the best one

  • @mikaelchurnet1674
    @mikaelchurnet1674 4 ปีที่แล้ว

    ሸገር አንደኛ!!!!

  • @yonastibebu1408
    @yonastibebu1408 4 ปีที่แล้ว

    Good job bless you

  • @semereabraham3349
    @semereabraham3349 4 ปีที่แล้ว

    መጀመርያ እናመሰግንህሃለን ልልህ የፍለኩት የኣሜሪካ መንትያ ህንጻዋች ማለት 9 -11 ብታቕርብልን ደስይለኛል

  • @selamawitalemayehu3038
    @selamawitalemayehu3038 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እባክህ ከቻልክ ስለ ላይቤሪያው መሪ ሳሙኤል ዶ አቅርብልን

    • @getachewferede1869
      @getachewferede1869 4 ปีที่แล้ว

      አቀረበ እኮ

    • @almazheriakos6458
      @almazheriakos6458 4 ปีที่แล้ว

      Thank you for touching story of Bethlehem! My Father named me Bethlehem when I was born. But until my teen age years my Grandmother changed it to my name now. I'm still sad, angry and feel lost not my official name is not Bethlehem. I can change it still and also my children and my Father's part call me Bethlehem. I want to die by the name Bethlehem. For my Father's legacy and the love of this name. Thank you Eshete Assefa you read it from Heaven with your God gifted voice. Be blessed. And all of my fellow Human beings. By the way I went to Jerusalem. My favorite place was Bethlehem. Every place is beautiful and historic I loved it too!! Thank God for that. !!!!!!

    • @selamawitalemayehu3038
      @selamawitalemayehu3038 4 ปีที่แล้ว

      @@getachewferede1869 ካላስቸገርኩህ ሊንኩን አስቀምጥልኝ አመሰግናለው ስላጣሁት ነው

    • @דרבהטאדסה
      @דרבהטאדסה 4 ปีที่แล้ว +1

      አቀራረብ አዘጋገብህ በጣም ደሰ ይላል እሸቴ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ግን እኔ ከዛው ሰለሆንኩ በየቀኑ ነው የማየው

  • @awekeasefa9181
    @awekeasefa9181 ปีที่แล้ว

    👌👌👌💯💯💯

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 4 ปีที่แล้ว

    አዳዲስ የስኬትና የቢዝነስ ቪዲዬ ማየት ከፈለጋችሁ ይሄን ቻናል ይጎብኙ

  • @tigistgetenet5467
    @tigistgetenet5467 4 ปีที่แล้ว

    👍👏👊💛💚❤!