82ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የዘንድሮ የዘረኛነት ጥግ በልጅ ላይ እስከመፍረድ ደርሷል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 457

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 2 ปีที่แล้ว +134

    ስለቅዱስ ሚካኤል እኔም እመሰክራለሁ በሰኔ ሚካኤል ገድሉ ሲነበብያፎሚያን ታሪክ ሰምቼ ለኔም ሴት ልጅ ከሰጠኸኝ አፎሚያ አላታለሁብዬ በታቦቱ ፊት ተሳልኩ በአመቱ ሴትሰጠኝስሟም አፎሚያ ሆነ ስላደረገልኝ ነገር ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ስሙ የተመሰገነ ይሁን

    • @world12384
      @world12384 2 ปีที่แล้ว +4

      አሜን

    • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
      @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 2 ปีที่แล้ว +8

      እግዚአብሔር ይመርገን ፈጥኖ ደራሽ ቅዱስ ሚካኤል የአሣደገኝ መልአክ✝️🤲

    • @lchielyas3652
      @lchielyas3652 2 ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን ተመስገን ❤❤❤

    • @raeecell6431
      @raeecell6431 2 ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 2 ปีที่แล้ว +1

      ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ❤ቅዱስ ሚካኤል ይክበር ይመስገን ❤❤❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 2 ปีที่แล้ว +5

    ገጠመኝ 81 ብዙ ነገረ አግኝቼበታለሁ የእውነት እናመሠግናለን እህታችን#ሰምቼ ደግሞ እኮምታለሁ#የቅዱሰ ሚካኤል ረዲኤት በረከቱ ይደረብን በእውነት እንኳን ደሰሰ አለሸ እህታችን ማሜዬ ሐቅ ይውጣሎት በመናገሮት

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ስሙን ናታን ብትለው ደስ ይላል እግዚአብሔር ሰጠ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 2 ปีที่แล้ว +5

    የየካው አባቴን ጠይቆ የማይሰካ ነገር የለም ክብር ይግባውና ደስ የሚል ታሪክ

  • @temesgen637
    @temesgen637 2 ปีที่แล้ว +12

    የልጁ ስም እግዚአብሔር ዳኛ ነው (ዳንኤል) ብየዋለሁ
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የዋህነትና ታማኝነት ጥሎ አይጥልም ሁላችንም ለሕልናችን ብንኖር መልካም ነበር
    እህታችንና ወንድማችን እንኳን ደስ ያላችሁ እናታችንም እንኳንም እግዚአብሔር አከበርዎት ተመስገን ለሁላችሁ ፍፃሜያችሁ ያሳምርላችሁ በፀሎትዎ ያስቡን

  • @ወለተኪዳን-ተ2ቐ
    @ወለተኪዳን-ተ2ቐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምህ ይብዛ መምህር እሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚያብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሀይማኖታችን አንድ ያድርገን ቸሩ አማኑኤል መምህር እኔ በአንተ ትምህርት እራሴን አግቸዋለው ከጀመርኩ ገና አምስት ወሬ ነው ትምህርትህን እና አሁን ስጋወ ደሙን ተቀብያለሁ ያለሁት በስደት ነው እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱስ ሚካኤል ለእኔም የጭንቅ ደራሽ ነው ክብር ምስጋና ለቅዱስ ሚካኤል ይሁን

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 2 ปีที่แล้ว +12

    የሚገርም ገጠመኝ ነው የዛሬው እግዚአብሔር አንተንም ከክፉ ይጠብቅ

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว +17

    *_እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን ታማኝ ያድርገን መጨረሻችን ያሳምርልን_*

  • @ሰላምነሽ
    @ሰላምነሽ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 2 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ባባን ልኡል ብዬሃለው ቅዱስ እግዝሃብሔር ያሰድገው

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 2 ปีที่แล้ว +5

    እናቴ ዕርስዎን የመለሰ ፈጣሪ ያማለደ ቅዱስ መልዓክ ለእኛም ይድረስ አሜን እህትና ወንድሜ እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን ባርኮናቀድሶ በመጪው ዘመን አስታራቂ ያድርግልን።
    ስሙንም
    ስማኤል (አምላክ ስማን)

  • @hanaafewerk7068
    @hanaafewerk7068 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ስሙን ሀይለ ሚካኤል ብዬዋለዉ 💞💞💞

  • @helenkfile6444
    @helenkfile6444 2 ปีที่แล้ว +10

    አምላኬ ሆይ ከዘረኝነት በሽታ ማረን ።እኔ ባሌ አማራ እኔ ትግሬ ነኝ ከተጋባን 15 አመታችን አምስት ልጆች አፍርተናል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ብሄር አንድም ቀን አስበን አናውቅም ።በዚው እንድንቀጥል በፆሎት አስቡን እህትና ዎንድሞቼ

    • @የንጉስክርስቶስልጅነኝ
      @የንጉስክርስቶስልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ደስ ይለል ኣይዞሽ በፀሎት በርቺ ማሬ እግዚአብሔር ይሓግዝኪ

    • @selamyemaryam
      @selamyemaryam ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁም ከዘረኝነት ይጠብቅላችሁ

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእወነት እግዚአብሔር አምላክ ማስትሁልን ይስጠን

  • @addisalemfekadu8836
    @addisalemfekadu8836 2 ปีที่แล้ว +16

    እንደዚህ ታማኙን ህዝበ ክርስቲያን ያብዛልን ለእናቶቻችንም ማስተዋሉን ይስጥልን

    • @mxrr313
      @mxrr313 2 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልል

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለመድሀኒዓለም ወርሀዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @ageraasmer2027
    @ageraasmer2027 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት መምህር በጣም አስተማሪ እና መንፈሳዊ ቅናት የሚያስይዝ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @እመብዙሃን-ሰ7ከ
    @እመብዙሃን-ሰ7ከ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሄር ይመሥገን ለኛም ይርዳን ታማኝ ያድርገን

  • @rich5624
    @rich5624 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የምወደው ስም መምህር /ባርኮን/ ወይም ቅዱስ/ ወይም /አላዶር / በሱ ፍቃድ/ አላዛር/

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 ปีที่แล้ว +2

    ልቀሚካዬል ክብር ምስጋና ይድረሰው ከፈጣርያችን የማስታርቀን መላክ በናተ ቤት እደገባና ሰላምን እደፈጠረ ለአገራችንም ሰላም ይመልስልን እግዚአብሔር ያሳድግላቹው ቃለህወት ያሰማልን መምራችን

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 2 ปีที่แล้ว +7

    አዎ መምህር አብዛኛዉ ቤተሰብ በማይረባ ምክነያት የልጆቻቸዉን ደስታ ያጨልማሉ ግን እግዚአብሄር መፍትሄ አለዉ ቅዱስ ሚካኤል የሁላችንንም ስዕለት ይስማን ቆንጆ ገጠመኝ ነበር

  • @eyerus1949
    @eyerus1949 2 ปีที่แล้ว +3

    በሰመስላሴ እንኩዋን ደህና መጣህልን መምህር እንኩዋን አደረሳችሁ ምእመናን ቅዱስ ኡራኤል አባቴ አንደበቴ ክፈትልኝ
    በሉ ገባ ገባ በሉ አብረን አናዳምጥ የመምህር ተማሪዎች

  • @world12384
    @world12384 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ሰኔ ጎልጎታ ፀሎት ላይ ልዑል እግዚአብሔር ለድንግል እናቱ ቅድስት ማርያም ሴት ወይንም ወንድ ልጁን በአንቺ ስም የሰየመውን በምድራውያን ሰዎች እና በሰማያውያን መላዕክት ዘንድ ከፍ ያለ ግርማ ሞገስን ያገኛል በማለት ለድንግል እናቱ ቃል ገብቶላታል። ስለዚህ እኔ ማርያም ወይም የማርያም ቢባል ደስ ይለኛል። ሌላም የእናታችን የማርያም ስሞቿን ብንጠቀምም በጣም ደስ ይለኛል።

  • @hdhdhdhd4113
    @hdhdhdhd4113 2 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ተመስገን ቅድስ ሚካኤል ኣባቴ ፈጥኖ ደራሽ ነህለለመነህ

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን መምህር የእውነት ቃልህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜና በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ምገርም ታርክ ነው በእውነት እንኳንም ተመለሱ ለሁላችን ከዘረኝነት ሁሉ ያውጣን እግዚአብሔር አምላካችን አንድ ያድርገን አሜን ፫በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልክ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጌታ እናመሰግናለን 🤲🥰😍

  • @frewerkyemaryamlij3663
    @frewerkyemaryamlij3663 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም የሚመክር የሚቀይር ገጠመኝ ነው እውነትም ፈተና ገጠመኝ ህይወት ፈተና ናትኝ እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ ህይወት ይቀይራል
    ቅዱስ ሚካኤል እንዲህ ድንቅ ያደርገል።
    #የሚካኤል ..... ይባል እላለሁ እኔ የሚካኤል ስጦታ ስለሁነ
    በጸሎታቹህ እስኪ ሁላቹህም ወለተ ማርያም ብላቹህ አስቡኝ

  • @eyfryyf3929
    @eyfryyf3929 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ ክብር መምህረችን ረጅም አድመን ጥአናን ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ክንተ ብዙ ተማረንልን አሜን፫

  • @lemlemalem7963
    @lemlemalem7963 2 ปีที่แล้ว +6

    በብሔር እና በጎሳ ከማሰብ አውጥቶ ስለ ሀይማኖታችን እና ስለ ነብሳችን የምናስብበትን ልቦና ይስጠን

    • @banamet5409
      @banamet5409 2 ปีที่แล้ว +1

      ስሙ የሚካኤል ቢባል ደስስስ ይለኛል❤

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን መምህር ። እኔ ያንተን ትምህርት እከታተላለሁ ግን ያንተን ትምህርት ሰምቼ ከተኛሁ በኋላ የሚያስጨንቁኝ ህልሞች አሉ። እናም እነዛ ህልሞች በገሀድ ተፈፅመው አያለሁ እና እባክህን መምህር በፀሎት አስቡኝ።ያለሁበት ቦታ ለፀሎት እንዲሁም ለስግደት አይመችም 😓😭

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

      እረ እኔም እንደውም ለፀሎት ስቆም ከሗላዬ እባብ እግሬ ላይ የሚጠመጠም ይመስለኛል ተስፋዬ እያለ ያስፈራራኛል የመምህር ስሙን እራሡ ያወኩት ከሚያስፈራራኝ መንፈስ ነው እንጃ አላቀውም😰😰😰

    • @alembekele4006
      @alembekele4006 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ስፀልይ ብዙ አሰናካይ ነግሮች ሲመጡብኝ ጮክ ብዬ ጆሮዬን ዝግት አድርጌ አባታችን ሆይ ዩሚለውን እና የመቤታችንን ፀሎት እፅልያለሁ የምን እጅ መስጠት እንበርታ ፈጣሪ ባገራችንን የመጣውን መከራ በጥበቡ ያስተካክልልን ለ እሱ የሚሳነው የለምና እኛም በ ፀሎታችን እንበርታ አሜን!!!!!

    • @ቢሪያ
      @ቢሪያ ปีที่แล้ว +1

      አትፍሩ እያስረራራ ነው ግን ዝምብለሽ ስገጂ

    • @ቢሪያ
      @ቢሪያ ปีที่แล้ว +1

      ሽትቤትም ቢሆን ስገጂ ስግደት ገዛተኝ እኔ በፊት እደዛ አረግነበር ስተኝ ሰውችሽ ጋስቸገሩሽ ልተኝስትይ ሽትቤት ስግደሽተኝ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ

  • @asde301
    @asde301 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ
    እንኳን ለቸሩመዲሃኒአለም ወርሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች✝️🕊ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች ስለቤተክርስትያን እንጩህ እንፀልይ🥺⛪️⛪️⛪️

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የሚገርም ታሪክ ነው ይህ ቤተሰብ እንደ ወርቅ የተፈተነ ስለሆነ በቤቱ አንንቶ ያኑራችሁ። ስሙን አቤኔዘር ብየዋለሁ አቤኔዘር ማለት እግዚአብሔር ረዳቴ ማለት ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @የቅዱስ
    @የቅዱስ 2 ปีที่แล้ว

    ስም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ወለተ ስላሴ, ወለተ ተክለ በፅሎት ሃስቡን 🤲🥲

  • @mefinasghedom6533
    @mefinasghedom6533 2 ปีที่แล้ว +2

    ቀስ እያለ ዉይይትህ ቃል ህይወት ያሰማልን ያልኩት የቀድሞዉን እና ያሁኑን ጊዜ እና ህይወት የሚያድስ አሳብና ምክር ነው እድሜ እና መስማት አንበቴን የከፈተ እኔን ሚመስል ሆኖ ፣የአግዛብሄር የአምላክ ስም ስመስገን።ሁሉ ከእሱ ነዉና አሜን!!

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን መምህር ! እግዚአብሔር ይመስገን ; ልክ ነው ይህ የብሄር ችግር ብዙዎችን ጎድቷል የዘረኝነት መንፈስ እግዚአብሔር ይገስጸው ።
    እናትዋን ስለ ተመለሱ እነሱም በፍሬ ስለ ተባረኩ ተመስገን ።

  • @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
    @ወለተኪዳንየድግልማሪያምል 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ቤተሰቦቸ እዴት አላችሁ መምህር እኳን በሰላም መጣህ አውነት በጣም የሚገርም የሚያሳዝን የሚያስደስት ገጠመኝ ትምህርት ነው መምህር( እኔ 😍ብሩክ 😍ብየዋለሁ ልጇቸውን) ደግሞ አምላካችን ቸሩ መድሀኒ አለም በጥበበ ያሳድግላቸው አሜን፫👏

  • @አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
    @አምላኬሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሠላም መጣህልን ውዴ አባቴ ❤️❤️❤️❤️

  • @yordanosghebre8165
    @yordanosghebre8165 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰላም መምህራችን እና የመምህር ፍሬዎች እንኳን ለመድህኔ ኣለም ኣባታችን ወርሃዊ በዓል በሰላም ኣደረሰን በቸርነቱ ሁሉ የምንሰማውን ያለመረጋጋት ወደሰላም ይቀይርልን ኣሜን። መምህር ባንተ ትምህርት ማንኔቴን ኣግኒቼ ዙሪያየን ለመመልከት እና ለማገናዘብ ዓይኔን ከፍተህልኛል እግዚኣብሄር ጸጋዉን ያብዛልህ። የትላንትና ላይቭ ትምህርት ብዙ ተምረናል ።

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ተመስገን ጌታ ሆይ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት እግዚአብሔር ታሪኩ የቅያርል

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +15

    #ለዝክረ ስምከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት ምድራውያን ጻድቃን ሰማዕታት ተመራምረው ለማይደርሱበት ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይበሞትህ ሞትን ታጠፋው ዘንድ ከርቤ የተቀላቀለበትን መራራ ሐሞትን ስለኔ ሕይወት የጠጣህ የአቀረብኳትን አነስተኛ የምስጋና መባ በቸርነትህ ተቀበል
    #ለስእርተ ርእስከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይእኛን ስለማዳን መከራን ለመቀበል ዘንበል ላለው ርእስህና ስእርተ ርእስህ ሰላም እላለሁፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይከሰማየ ሰማያት ወርደህ ከድንግል ማርያም ተወልደህ በሥጋ ብእሲ በሕፃን አርአያ በተገለጽክበት ወራት።እናታችን ሔዋንን ያሳተ ከይሲ ዲያብሎስ ፈራ ደነገጠ በኅዘንና በልቅሶም ተዋጠ
    #ለገጽከ🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይከሁለቱ ቀራንብቶችህ ጋረ ለሚያንጸባርቀው አመጸኛንና ከዳተኛን በማስደንገጥ ብቻ ለሚገድል ለገጽህ ግርማ ሰላም እላለሁ
    #ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️የኃጢአትን ማዕበል ባሕር እንደምትገሥፀው መጠን። አቤቱ በጋሃነም እሳት ከመቃጠልና ከሲኦል ትላትል ቁንጥጫ በቸርነትህ አድነኝ፤ እሳቱ የማይጠፋ ትሉ የማያንቀላፋ እንደጋለ ብረትና እንደተሣለ ምሣር ነውና
    #ለአዕይንቲከ 🕯️🕯️🕯️መድኃኔ ዓለም ሆይየቅዱሳንን ጥሪ ለሚሰማ ዕዝንህና ድሆችን ለሚመለከቱ ዓይኖችህ ሰላም እላለሁ
    #ፈጣሪዬ ክርስቶስ ሆይ🕯️🕯️🕯️በላይ በዘባነ ኪሩቤል ተቀምጠህ የባሕሮችን ጥልቀት ትመለከታለህ። አቤቱ ሰውነቴን ከስይጣን ፈተና ከአመፀኛ ከተንኮለኛ አድናት። አቤቱ ባሕሩን አድርቀህ ደረቁን ሣር የምታለመልም ክሂሎት ያለህ አሸናፊ አምላክ ነህና🤲💚💛❤🤲😭

  • @haymi143
    @haymi143 2 ปีที่แล้ว

    ወድማችን እመብረሀን ትጠብቅህ ታድለህ ከሚሥትህ ጋር እደ አብረሀምና ሳራ ያድርግላችሁ 💐💐💐💐💐💐

  • @Aine2721
    @Aine2721 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላምሕ ይብዛ መምሕራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር
    ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ተአምር ይስራልን
    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ የሚል ታሪክነዉ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እኳን ስለትሽን ሰማሽ ቃለሒወት ያሰማልን

  • @haylomgubesa5037
    @haylomgubesa5037 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን እንኳን ደናመጣህ መምህራችን አያቱ እሱንካዩ ቡኋላ ስለተመለሱ ስሙ ማርኮን የምትሉ

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን መምህር አንተንም ፈጣሪ ይጠብቅ ለነሱም መልካም ህወት ይሁንልችሁ እንኳንስ ደብሎስ ተወረደ የልጁ ስም ሳሙኤል ብያለው በተስቡን ሀገሩን የምያገለግል አረጎ ያሳድ በሞገስ ፈጣሪ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    በጣም መምህር ቃለ
    ህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይመሰገን
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልል

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ለሚቀይር ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን መቀየር ለሚችለው ለኤልሻዳይ አዶናይ ለሆነው አሜን🤲💒 እውነትም የሚጠብቀኝ አይተኛም አያንቀላፋም መምሕር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን በርታልን መምሕር እናመሰግናለን ።

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስሚል ገጠመኝ ታማኝነት ለራስ ነው ዘረኝነትን ያርቅልን መድሀኒአለም ሚካኤል ሀያሉ የመላእክት አለቃ አሜን 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว

    አምላክ ቅዱስ ሚካኤል የተመሰገነ ይሁን ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወይ ዘንድሮ አረ ወዴት እሄየድነው እግዚኦ አምላኬ ፍጻሜአችንን ያሳምርን የዛርና የዘረ በሽታ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ የዘረኝነትን መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅልን በጣም ደስ ይላል ፍፃሜው ስሙን ደግሞ ዘሚካኤል ብዬዋለሁ

  • @serkalemaweke100
    @serkalemaweke100 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህር በጣም ደስ የሚል የህይወት ገጠመኝ ነው
    እማ ፍቅር ትጠብቅህ ለሁላችንም እግዚአብሔር ንፁህ ልብ ይሰጠን

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህር እንካን ደና መጣህ ልኡል እግዝያብሄር አባቶቻችንና ተዋህዶን ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 2 ปีที่แล้ว +2

    መምሆርየ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ እኔ ግን እየን ታሪክ ሰሰማ ሰትየዋ መንፈስ ያሰጮሀቸዋል ብየ ነበር የጠበኩት ግን ደስ ብሎኛልአምላክ ምህረት አምጧል ሰሙ ቢሆን ( ባርኮት)ቢሆን ደስ የለኛ ቅ/ባርኮ ሰላምን አምጥቷል ለኛም በሀገራችን በኑሯችን ባለን ነገር ሰላም ያምጣልን አሜን ባሏን አደነኩ እግዚአቤር የመጠው አምላክ መጨረሻቸውን ይባርከው አሜን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ለናቻችን ልቡና ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን🙏😍💒

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ደስ ይላል መላኩ ቅዱስ ሚካኤል አዲስ መንፈስ ይስጠን ለናታችን እንደሰጣቸው የባለቤቷ ጥንካሬ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክላቸው አሜን አሜን አሜን ልጅ ስሚ አዲስ ቢሆን ወይም ሚካኤል ቢሆ የሰጣት መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው በስሙ ትሰይመው

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 2 ปีที่แล้ว +11

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲 ደስ ሲል የልብ ንፅህና 🕯ቅዱስ ሚካኤል ያሸነፈበት (ክብሩን የገለፀበት) ስለሆነ ኃይለ ሚካኤል🕯ቢባል ለባህራን እንደደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለእርሱም እንደደረሰለት ሲያድግ ይነገረዋል 🎚

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገነዉ ሰላም መምሕር መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እንካን ለዳቹ ሁለቱ ጥንዶች በጣም ደስ ይላል እማማ እንካን ተመለሱ ለስጋዉ ለደሙ አበቃዎት መምሕር በርታልን ተስፋ ስላሴ መዳኒአለም ይርዳክ ቃለሕይወት ያሰማልንፀጋዉን ያብዛልክ

  • @timmelkateihiti5298
    @timmelkateihiti5298 2 ปีที่แล้ว +2

    እኳን ደህና መጣህ መምህር 🙏🙏 በእዉነት የምታስተምህረዉ ትምህርት ሁሉ የምታቀርበዉ ገጠመኝ ሁሉ የቤተሰቤና የእኔን ታሪክ ነዉ ማርያምን

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 2 ปีที่แล้ว

      ብርኬ በሉት እውነት እዴት ደስ ይላል የኔ አባት ቅዱስ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሹ እኳን ደስ አለሽ እህቴ አየ ያተ ስራ ፈጣሪየ ተመስገን ነው ሌላ ምን ልበል መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @sara.a3214
    @sara.a3214 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አትርሱን በፆለት ከነ ቤተሰቦቸ

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይደቃል በሰው ህይወት የምትጫወቱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 ปีที่แล้ว

    መምህር ሰላምህ ይብዛ መምህር ተባረክ ተመስገን አምላኬ አንተን የሰተን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አስተማሪ የህይወት ገጠመኝ ነው ልጃቸውን ያሳድግላቸው ከነአን በሉት ከነአን የሚባል ስም ደስ ይለኛል

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 2 ปีที่แล้ว +2

    🕊በመጨረሻው ደስ ይላል የቅድስ ሚካኤል በረከት ረዲኤት ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን እንደወንድማችን ታማኝ ሰው ያርገን ይሰጠን ሰው ሰው ነው ትክክል🕊🕊የልጅ ሰም ደሞ😍 ፍቃዱ 😍ቢሆን ደስ ይለኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 2 ปีที่แล้ว +18

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 🕊🕊❤️❤️❤️❤️

  • @addisshibru9539
    @addisshibru9539 2 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @abebasham4100
    @abebasham4100 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሄር አምላክ ሀገራችነን ሠላም ያርግልን በስደት ያለን እህት ወንድሞቸ መልካም ትዳር ይስጠን አቢየንም ቅዱስ ሚካኤል በሞገሱ ያሳድገው ስሙን ወሰን ብየዋለሁ በበኩሌ

  • @sable5202
    @sable5202 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ❤❤❤በውነት በጣም ደስ ይላል ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @geteneshasslfew6085
    @geteneshasslfew6085 2 ปีที่แล้ว

    መምህሬ በእውነት አመሰግናለሁ ስለቤተሰቦቼ ነው የምታስተምረው በእውነት መምህሬ ሽ አመት ኑርልን የቤቢዬን ስም ደሞ አማኑኤል ብያለሁ

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 2 ปีที่แล้ว

    ክብር ምስጋና ይሑን ለ ቅዱስ ሚካኤል በእውነት አስተማሪ ፈተና ገጠመኝ ነው ስንቶቻችን ነን በዚሕ ጉዳይ በቤተሰብ የምንፈተን እግዚያብሔር ይድረስልን ተዋሕዶን ይጠብቅልን ተስፋ ስላሴን ይጠብቅልን

  • @tesfagiyorgistesfagiyorgis7859
    @tesfagiyorgistesfagiyorgis7859 2 ปีที่แล้ว +2

    ዘረኝነት እግዚሐብሄር ይገስጸው አሜን

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 2 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን በሰላም መጣህ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ይስጥልን ቸሩ መድሐኒያለም በቤተክርስቲያን በህዝባችን ባገራችን በአዉነተኛዋን ቀጥተኛዋን ኦርቶዶክስ ለማዳከም የተነሱትን አፅራረ ቤተክርስቲያን ያስታግስልን.
    ለመልካም የሚደከሙትን አንዳሉ በዘረኝነት በከፋት የሚደከሙትን አናቶቻችኖ አግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ በመጨረሻም የአናትየዋ ለቅድስ ቁርባን በመብቃታቸዉ አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @ወለተሚካኤል-ዘ7አ
    @ወለተሚካኤል-ዘ7አ 2 ปีที่แล้ว +2

    ያሳደገኝ ከክፉ ነገር የጠበቀኝ የቅዱስ ሚካኤል ታምር ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል የኔ እህት ልብሽ ንፁ ነው ታድለሽ የልጃችሁን ስም ናታኔም በሉት

  • @hgbg7140
    @hgbg7140 2 ปีที่แล้ว

    ሰላመ በክርስቶስ ይብዛላቹ ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን ደስ የሚል ትምህርት ነው የቅድስ ሚካኤል ስጦታ ሰለሆነ ሚካኤል ቢሉት ደስ ይላል

  • @astera3589
    @astera3589 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መህምራችን ቃለ ህወይት ያሰማልን

  • @ebrahitoebrahito7942
    @ebrahitoebrahito7942 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @እምነቴተዋህዶስራዬባዶ
    @እምነቴተዋህዶስራዬባዶ 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለም መምህራችን እንካን በስላም መጣህ 😊😊😊ለእግዚአብሄር ይምሳኖው ነገር የለም ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስግን
    ወድ የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች እንዳታልፉኝ በእግዚአብሔር ፍቅረኛ አለኝ ፀባዩ አልገባ አለኝ ምን ማርግ እንዳልብኝ አላቅም በርግጥ እኔም ይሁን ፀባይ የሚቃያየርም አላቅም የእሱ ሂወት ዝም ብሎ የባከነ ነው ከሱ የሚሰራ ስውም የለም ግን አንድ ልወጥ የለውም ገጠመኝ ልላክለት ብዬ ስንትላይ ያለ ገጠመኝ እንድልከለት ግራ ገባኝ ዲያቆን ነበር እስክ እናተ ንገሩኝ ገጠመኝ ስንተ ላይ ያለ ልላክለት

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘረኝነት ያጥፋልን ሀገራችን ቤተክርስቲያችንይጠብቅልን ሰላምን ፍቅርን ያድለን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 👏

  • @ውለተሚካኤል
    @ውለተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

    አሳዳግ ቅዱስ ሚካኤል አባትየ ለእንሱ የደርስ አምላክ ለእኛም ይድርስልን አሜን (ናትናኤል )ብይው አሎሁ

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 2 ปีที่แล้ว

    ብሔር ጠፍቶ በሰባዊነት ብቻ የሚያስብ እግዚያብሔርን የሚፈራ ሰው ማግኘት መታደል ነው አቤቱ ለኛም እንደዚህ አይነት ሰው ስጠን እባክ

  • @wederyeleshjnber207
    @wederyeleshjnber207 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በእዉነት መምህር ሁላችንንም ቤት ዉሥጥ ያለ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳኝ 😭😭😭

  • @abebakidane9857
    @abebakidane9857 2 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን እናቴ ጌታ መዳህናለም ለዝህዐአበወቃዎ ይህን የዘረኝነት መንፈስዐጌታዐይገስጸው

  • @alembekele4006
    @alembekele4006 2 ปีที่แล้ว +2

    ይነበብ , እምነቱ ወይም ምስጋና የሚለውን መርጫለሁ

  • @yezufan
    @yezufan ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ድንቅ ነዉ ባህራን ይባል ቅዱስ ሚካኤል የታደገዉ ቤተሰብ ስለሆነ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን 🙏 ✝️

  • @mesirtwerku2226
    @mesirtwerku2226 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ያቢ ስም (በሀይሉ)ወይም ታደለ

  • @حواءبنتابوحواءحواءبنتابوحواء

    ናታኔም በሉት በስማም እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን💚✝️

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጥበቡ ያሳድግህ ሱራፌል

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የሁላችንንም መጨረሻ ችንን ያሳምርልን
    ቃለ ህይውት ያስማል መምህር

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህር በጣም ይጠብቃልእውነት ወድማችን

  • @astum1675
    @astum1675 2 ปีที่แล้ว

    በስመኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቁድስ ኣሜን መምህር ንኹኣን ደህና መጣህ ቁዱስ መጨረሻ በጣም ደስ ይላል
    እህታችን ቁዱስ ምካኣል እንጓኣን ኣሳቆፈሽ
    የቁዱስ ምልካኣል ልጅ ስለሆነ
    ሚ ካኣል በይው

  • @melattebeje5857
    @melattebeje5857 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄረ ይመሥገን ዉይይይ እደት ደሰ ይላል ቅዱሰ ሚካኤል ለሦ እደደረሠላት ለኛም ይድረሰልን

  • @azizahazizay3590
    @azizahazizay3590 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን ውድ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ከጊዜው የተነሳ ስናየው እናትየው ያደረጉት ነገር አይፈረድባቸውም ለልጃቸው ክፉ ነገር እንዳይደርስባትፈርተው፡ነውየልጁስምዳዊትብየዋለው

  • @bestlove3536
    @bestlove3536 2 ปีที่แล้ว

    የህፃኑ ስም በክርስትና ስሙ ቢጠራ ደስ ይላል ምክኒያቱም በቅዱስ ሚካኤል ታቦት ፊት ቆማ ስለተሳለች በወሩም ልጁ ሰጣት ደስ ሲል የሁላችን የለመነውን ይስጠን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @edenmezgbu1702
    @edenmezgbu1702 ปีที่แล้ว

    ሠላም መምህር ደስ የሚል ታሪክ ነዉ እ/ር እኛንም ለንሰሀ ያብቃት

  • @meskid2174
    @meskid2174 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላቅችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜተስፍሽየ👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲

  • @የቅድሰትኣርሴማልጅነኝ
    @የቅድሰትኣርሴማልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ኣምላክ አድሜና ጤና ይሰጥህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቀን ኣይነ ልቦናችን ይከፍትለን
    ሰሙ ክንፍ ምካኤል ብትሉት

  • @hjii1398
    @hjii1398 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት 👏👏👏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +6

    ሻሸመኔ ውስጥ ቤተክርስቲያን እየታመሰች ነው አንድ ኦርቶዶክስ መስዋዕትነት ተቀብሏል በረከቱ ይድረሰን 😭🙏🏿እግዚአብሔር ይታደገን ከእምነቱ ብሄሩን የሚያመልክ ሕዝብ እንዳይፈጠር እንፀልይ ቤተክርስቲያንን አባቶቻችን ያበርታልን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️

    • @banamet5409
      @banamet5409 2 ปีที่แล้ว

      😭😭😭💔💔💔

  • @emualmu8637
    @emualmu8637 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @meretdustyY
    @meretdustyY 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን. እንኩዋን. በሰላም. መጣህ.