እምነታቸውን የጣሉበት ዱላቀረሹ ዲቤት | ኢሞሽናል ዳሜጅ ደረሰበት ለመጠገን ተጋጋጠ| በታመልጥ ይሻልሃል| ake| eyoba| natu| antesh| yohad|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 24

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 5 วันที่ผ่านมา +6

    ዳንኤል የሚባል እጅግ በጣም አዝግ በጣም ግብዝ በጣም ሪጅድ ፣እና አሰልቺ ሰው ነው !!!!

  • @FikirteKeryan
    @FikirteKeryan 3 วันที่ผ่านมา

    በዚህ ሁሉ ንግግር ውስጥ የነአኬን ትግስትና ችሎታ ነው ያየነው ።ብርታቱን ይስጣችሁ ክርስቶስ አክዬ

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 5 วันที่ผ่านมา +5

    የሁሉም እምነት አድማጮች አኬ ምን ያህል በእውቀትና በትእግስት የተሞላ መሆኑን ያምናሉ ፣ዳንኤል እግሩ ሥር ተቀምጦ መማር አለበት!!!!

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው 4 วันที่ผ่านมา +4

    ለማርያም ያለው ጥላቻ የዲያቢሎስ ልጅ ክፉ ነው በስላሴ ስም

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 5 วันที่ผ่านมา +8

    ዳንኤል ደጋግሞ ለክርክር ቀርቦ አዝግነቱን ብቻ ነው የተረዳነው ፣እናንተ እኛ ያላየነው በየትኛው እውቀቱ ነው የምትታገሱት ???

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 5 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዚህ አዝግ ሰው የታገሳችሁት ሰው የለም!!!

  • @fasilabebe5277
    @fasilabebe5277 5 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ንቀት !!!ወይኔ ንቀት ይሄ ልጅ ለማሪያም ያለው ንቀት l don’t care አላለም ኧረ ይሄ ልጅ ሀይ ባይ የሚለው ጠፉ ኸረ ጌታ ልቦናህን ያብራልህ

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ እንቁዎች አላም ላይ ታሪክ እየሰራቹ ነው ብሩክ ከቶሮንቶ ትንሽ ያወቀ ሲመስለው ዘራፍ ሲይዝ ደሞ እርዕስ ይቀይራል ከሁለት ሺ ህዝብ በላይ ማን እውነት አለው ህዝቡ ይፍረድ የአኬ ስርዓት ግን መባረክ ነው ዳንኤል ግን ግን እመቤቴ ምን አርጋህ ነው ክብሩዋን ዝቅ ለማድረግ የምትጋጋጠው ብቻ ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በዚህ ልክ ማርያምን መጥላት በደህና አይመስለኝም አይምሮህን ተመርመር።

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  4 วันที่ผ่านมา

      thanks bruke🥰🥰🥰

  • @ወለተሩፋኤል-ኈ6ጨ
    @ወለተሩፋኤል-ኈ6ጨ 5 วันที่ผ่านมา +1

    ዳኒ ክርክር ብቻ ነው እፍ 😂😂
    አኬ ጀግና ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @MulukenFekadu-b2i
    @MulukenFekadu-b2i 5 วันที่ผ่านมา +1

    Hulem dani kale chekchek meu

  • @selambisrat3427
    @selambisrat3427 5 วันที่ผ่านมา +3

    ይህ ከሴጣን ነው እውነት አኬ ጊዜን ለምን ታጠፋላቹ አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም፡

  • @lolamara6133
    @lolamara6133 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Daniel sele Marian yemawrat moral yelehimmmmm

  • @almazail140
    @almazail140 4 วันที่ผ่านมา

    እረ ወይ ዳንኤል ትወጣልን አኬ ትግስትህ ይገረማል

  • @deguassefa1254
    @deguassefa1254 4 วันที่ผ่านมา

    ፔንጤን ግን ከማሪያም ጋር ምን አጣላቸው ያውም አምላካችን ብለው የሚያመልኩትን እናት ጋር

  • @RedietShiferaw-n2q
    @RedietShiferaw-n2q 3 วันที่ผ่านมา

    አኬ እባካችው ከዚህአይነት ድፍን ምንእንድማር ነው የፈለጋችሁት?አቦተውን ይሄን የድንጋይ ንፍሮ

  • @KirosLebelew
    @KirosLebelew 5 วันที่ผ่านมา +1

    በሽተኛ ነው ያይምሮ ችግር አለበት

  • @mierafbelay1863
    @mierafbelay1863 5 วันที่ผ่านมา

    ዳኒ የበታችነት ስሜት አለበት

  • @almazail140
    @almazail140 4 วันที่ผ่านมา

    ሲስ ሁለተኛ ዳንኤልን ወደታች አወርደው ከአንተጋ ለማወራት እንደገና ቢወልድ እንኳን እወቀት እንደ ኦርቶዶክስን ልጆችን አየደረሰባቸው ም አጥና

  • @AbrahamTransportation
    @AbrahamTransportation 4 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው ዳንኤል የሚባለውን የምታስገቡት አክብሮትም እውቀትም ሳይኖረው ጭቅጭቅ ብቻ

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 5 วันที่ผ่านมา +3

    ደጋግማችሁ ይሄንን ግብዝ ለምን ትጋብዙታላችሁ ???

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  4 วันที่ผ่านมา

      ሲሳይ እኮ Protestant ነው የሱ ቤት ስለሆነ ሚጋብዘው እሱ ነው

  • @Yeroosan-l7b
    @Yeroosan-l7b 5 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia tenk sisa

  • @AbrahamTransportation
    @AbrahamTransportation 4 วันที่ผ่านมา

    ለምንድነው ዳንኤል የሚባለውን የምታስገቡት አክብሮትም እውቀትም ሳይኖረው ጭቅጭቅ ብቻ

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  4 วันที่ผ่านมา

      የሲሳይ ቤት ነው እሱ ነው ያስገባው ሲሳይም ቢሆን ኘሮቴስታንት ነው