አውሬው ዐብይ! ድንቅ ቅንብር!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • #Ethiopianews #Abiyahmed #Hasabmeda

ความคิดเห็น • 77

  • @wonderdaily1272
    @wonderdaily1272 3 ปีที่แล้ว +26

    አብይ እርግብ ነበረ አሁን ግን አንበሳ ሆኗል

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 3 ปีที่แล้ว +30

    ሀሳብ ሚዲያ በርእሱ አስደነገጥከኝ በቆጣ ልገለጥብህ ነበር አብይዬ የኔ ጀግና መሪዬ እንቁ ይልበስልኝ ♥♥♥♥

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 3 ปีที่แล้ว +22

    መሪዬ 100 ንገስልን ከጎንህ ነን 👍

  • @ዳዲሀዋስ
    @ዳዲሀዋስ 3 ปีที่แล้ว +17

    አብቹ ፍቅር ታጋሽ ትግስቱ አስደናቂ ገራሚ ነው አብይ ይለያል።

  • @cellcoholiccell7380
    @cellcoholiccell7380 3 ปีที่แล้ว +11

    ከምር ርእሱን አይቼ ልሞልጭህ ነበር አገባቤ ከዛ ኮመንት ሳነብ ተረጋጋውና አዳመጥኩ

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 3 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ይመችህ አቀራረብ 100%❤️👌

  • @rosebirhan949
    @rosebirhan949 3 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ነው ትዕግስትም ልክ አለው!!!

  • @ayantugw129
    @ayantugw129 3 ปีที่แล้ว +11

    Abichuun koo 👑👑👑👑👑❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ዳዲሀዋስ
    @ዳዲሀዋስ 3 ปีที่แล้ว +7

    የጩህት ቦንቤን ልወረውር ስል ውስጥ ስገባ እውነተኛ ማንነቱን ገለጥክልን።

    • @imaniman1068
      @imaniman1068 3 ปีที่แล้ว

      ከከከከከከከ እኔ ግን ገብቶኛል

  • @misrakteferifeleke7728
    @misrakteferifeleke7728 3 ปีที่แล้ว +10

    ዋው እንዴት ይደንቃል አገላለጽህ

  • @samiosman4215
    @samiosman4215 3 ปีที่แล้ว +5

    አብይ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ አይዞህ በርታ ምቀኛና አጥፊዎችን
    አላህ ከመጥፎ ስራቸው ይመልሳቸው

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣምስተዋይነህእሳትቢአቀላፋገለባጎበኘው

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 3 ปีที่แล้ว +5

    የሰፊው ህዝባችን ችግር እኮ "ሰውዬውን" እስካሁን ማንበብ አለመቻላችን ነው። ምክንያቱ ደሞ 27ዓመት ቅኝ ግዛት ውስጥ ስለነበርን ማለት ነው። በግፈኞች የተገዛ ጭንቅላት ስለሚደርቅ ማገናዘብ አይችልምና።ብዙ ታገሰ፣ለመነ፣አስለመነ እናም ቢቆጣ እና ትዕግስቱ ቢያልቅ አይፈረድበትም።

    • @kamilaaman5348
      @kamilaaman5348 3 ปีที่แล้ว

      ሰውዮውማ።።ሰው፣ናበር፣ሰው
      አጥቶናው

  • @wonderdaily1272
    @wonderdaily1272 3 ปีที่แล้ว +9

    ኣይ ልቤ ልቤ"ሀሳብዬ ተመችተሽኛል

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 3 ปีที่แล้ว +8

    እናመሰግናለን

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 3 ปีที่แล้ว +6

    ልሳደብ ስገባ 😄😄😄

  • @abdumhamed8083
    @abdumhamed8083 3 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇷👈👉 🇪🇹አለምና የአለም ሀያላን ሀገራት የተሳናቸውን የኢቶንና ኤርትራን ፀብ እሱ አበረደው ወየውውውውው
    አብይይይይይ ማለት ተራራራ አሁን ጁታዉን አሳዶ ሊያጠፋልን ነው ፈጣሪ ይመሥገን

  • @schenkigemechu2548
    @schenkigemechu2548 3 ปีที่แล้ว +4

    ሲታገስ ፈሪ ይሉታል አሁን ደሞ አይሁድ ይሉታል እኛ ሰዎች ምን ይሻለን ይሆን

  • @meseretdibisa5311
    @meseretdibisa5311 3 ปีที่แล้ว +2

    አብቹ ታጋሽነቱ ለፍቅርና ለሠላም ትልቅ ቦታ ያለው ትዕግስቱ ገደቡን ሲያልፍ የተቆጣ አንበሳ እና ድንቅ መሪ ነው አብቹ ስወድህ በምክንያት ነው

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 3 ปีที่แล้ว +2

    Game over.አብቹ፣አንበሳ፣
    ተነሳ እያገሳ።
    አሐትዮጲያን እያለ ገሰገሰ።
    ከጀግኖቹ ጋር አረሙን ሊያነሳ።

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ
    @ምንአይነትጨለማአለምናትወ 3 ปีที่แล้ว +4

    አብቹዉድድድ💯💯💯

  • @samimarch1675
    @samimarch1675 3 ปีที่แล้ว +5

    Wow akerareb andegna❤❤

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 3 ปีที่แล้ว +2

    ይቅርታ አብቹን ነካህ ብዬ ሰገባ ጀግናችንን አገላለፅህ ተመቸኝ አመሰግናለሁ የኔ ሰራ አብቹን የነካ በሙሉ በአሳብ ሳልዋጋ አልፌ አላውቅም አብቹን ሁሌም እስከ መጨረሻው ከጎኑ ነኝ አብቹ አስተዋይ ታጋሽ ፍቅር ሰላም እና በአንድነት የሚያምን ጀግና መሪ ነው ሀሌም እግዚአብሔር ከሱ ጋር ነው የሁሌ ፀሎቴም ለእሱና ለመላው ቤተሰቦቹ ለአገሬ ሕዝብ ስላሙን እንዲያወርድልን የኔ የዘዉትር ፀሎቴ ነው ❤🇨🇬🙏

  • @mraman-sn5zr
    @mraman-sn5zr 3 ปีที่แล้ว +3

    My leader for 1000 year abichu 💕🔥♥️

  • @danieltamrate2907
    @danieltamrate2907 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እኔም ላጥረግርግህ ነበር ! የተኛውን በሬ ቆስቁስው ቆሳቁስው አውሬ እውነት ነው !!

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 2 หลายเดือนก่อน

    እድሜናጤናይስጠውአብይየኢትዮጵያጠቅላይምንትርነውእንጂየ1ወይም2እና3መሪአይደለምበብሄርለብሄርብቻአይደለምየሁሉምየእትዮጵያድንቅመራነውእስቲከጎኑእንሁንአገሪቷንእያዘመነምንምቻሌንጅቢበዛበትምኢትዮጵያአገሬመንገዷአምፖልፎቆችንሌሎችሌሎችንምእንመልከትይህንሰውእንውደደውምንአረገበርታልንአብይ

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 2 หลายเดือนก่อน

    ብቻመገዳደላችሁንአቁምናበአንድላይተዋደንተፋቅረንበጋራአገሪቷንእናልማእርስበእርስአንገዳደልንፅዃኑዜጋአይለቅሰላምፍጠሩእስቲአብይምንአረገከስርየምትተናኮሱእረፉናእትዮጵያንእናልማድልለኢትዮጵያ❤❤❤❤❤

  • @berrytegegne372
    @berrytegegne372 3 ปีที่แล้ว +2

    ወሬኛ ደህና ወሬ አውሬ አብይ ጀግና ነው እርስህን አሰተካክል

  • @Oritali
    @Oritali 3 ปีที่แล้ว +1

    Abiy ahmed 🤲🤲🤲🤲❤❤❤🌹🌹🌹👍💪👌

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ቅንብር ነው ።አውነት ነው ።የሚገርመኝ የአርእሰቱ አመራረጥና ትንታኔው ነዉ ።።በርቱ።የሐሳብ ሜዳችን።።።

  • @የመርሳዋነኝ
    @የመርሳዋነኝ 3 ปีที่แล้ว +3

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @abdumhamed8083
    @abdumhamed8083 3 ปีที่แล้ว +1

    ባብይ ሰበብ ሰበርሰካ አረኩክ 😂

  • @seenaaseenaa8710
    @seenaaseenaa8710 3 ปีที่แล้ว +2

    Maraki akerareb des yelal enamesginalen berte #mame

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 3 ปีที่แล้ว

    መሪዬ ብዙ ታጋሽ ነው አቢቹ ሁሉንም በትግስት ይራመዳል ማስተዋል ያድለን እግዚአብሄት አግርህ የምትወድ ምእርጥ ኢትዩጱያ ንህ ብርክ በለ ማር👏👏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌱🌱🌱🌱🌱🇪🇹👈

  • @sofyadamtwe1849
    @sofyadamtwe1849 3 ปีที่แล้ว +2

    እቁ ነህ

  • @salhshekur8878
    @salhshekur8878 3 ปีที่แล้ว

    ሀገር ለሚገባ እናት መሆን ሀገር የሚያፈርስ አውሬ መሆን የጀግንነት የብቃት ባህሪ ነው

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 3 ปีที่แล้ว

    ለምን አውሬ ትለዋለህ ወርቅ ሰው ነው ቃላትም ያንሰናል እሱን ለመግለጽ እንደው በደፈናው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነው

  • @zeytunaabdulmajid2088
    @zeytunaabdulmajid2088 ปีที่แล้ว

    ፈሳም እማራ ዘራፍ ዘራፍ አፍ ብቻ አንድ ነገር እታመጡም ለማየት ያብቃችሁ
    እማራ እያለ አገር ሰላም አታገኝም እላህ ያጥፋችሁ

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 3 ปีที่แล้ว +1

    Goftanii isanii hojii haa ta'uu Naga biyaa kenyaa Ethiopiaf haa bayatuu dinonoo biyaa kenyaa akka balatii haa harcatuu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👍👍

  • @nurkahssay689
    @nurkahssay689 2 ปีที่แล้ว

    LOVE YOU.....MY PRAYERS GOES TO YOU AND EAST AFRICA......ETHIO-ERI- TIGRAY....SOMALI & SUDAN........AMEEN YA RAB

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 3 ปีที่แล้ว +1

    He is wonderful human.

  • @mdahmad9252
    @mdahmad9252 3 ปีที่แล้ว

    ውደ መሪየችን ዶ/ር አብይ ኢድሜና ጤና አለህ ይስጥልን

  • @samirataibah3766
    @samirataibah3766 3 ปีที่แล้ว

    Hello Dr.A.A he don't kare for that region we are👎👎👎 for every thing we are killing and we asked money👉🇪🇹😁🖤

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 ปีที่แล้ว

    He’s real man . He’s a great young man , smart and very intelligent and very handsome young man.
    Ethiopia Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed yes he’s amazing human .
    Peace health and happiness to all good Ethiopians.🇪🇹☝️🇪🇷✌️

  • @sarasam8551
    @sarasam8551 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @salhshekur8878
    @salhshekur8878 3 ปีที่แล้ว

    ወንድም በጣም ነበር ነብር የሆንኩብህ ግን ውስጡ ሳያነቡት ነው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ደሞ ፔጅህን ጀንታ ሃግ ያረገህ መስሎኝ ሃሃሃሃሃሃ

  • @samirataibah3766
    @samirataibah3766 3 ปีที่แล้ว

    Dr.A.A is as the same as your country,region but he is no zeregna he works for really,True ....so so of this

  • @miliyon938
    @miliyon938 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gazhineagaloo4739
    @gazhineagaloo4739 3 ปีที่แล้ว

    faciyuu basatarde dikaala esuuu yeetopaa jaginaanw

  • @ኢትዮጵያዊነኚ
    @ኢትዮጵያዊነኚ 3 ปีที่แล้ว +1

    ይመቺኸ

  • @mengesha6655
    @mengesha6655 ปีที่แล้ว

    አብይ ምን ጊዜም አሸናፊ ነው !!!!!?

  • @abaynehtesema7686
    @abaynehtesema7686 23 วันที่ผ่านมา

    ሌቦች!!

  • @jabeessatolla211
    @jabeessatolla211 3 ปีที่แล้ว

    Kikikiki we here go not back Abichow

  • @nunudenboualaw4243
    @nunudenboualaw4243 3 ปีที่แล้ว

    Andy jegnaw ewenetegna Ethiopiayaw lemalet kalat yansewal

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 ปีที่แล้ว

    Bucher

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 3 ปีที่แล้ว

    መልካም መራ በዘመንዋ አይታ የማታቅ አገሬ መደመር ብሎ ቢመጣ የሚደናበር በዛ ፍቅር ያሸንፋል ቢል አለመደብንም መቀበል ይከብደናል ብለው ጥርሳም አውሌ ለኢትዮጵያውያን ጠላቶች አለ አብቹ አበሳ ❤❤❤❤

  • @senaitketema2845
    @senaitketema2845 3 ปีที่แล้ว

    ❤🙏

  • @mariyammariyam3964
    @mariyammariyam3964 3 ปีที่แล้ว +1

    1

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 3 ปีที่แล้ว

    እንቢኝ በአገሬ እንቢኝ በህቤ ብሎ ተነስቶል በለኛ::

  • @ሰውመሆን-ኈ9ቘ
    @ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 ปีที่แล้ว

    ማሜ አቀራረብህ ልዩ ነው ።በርታ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 ปีที่แล้ว

    አረ እኔም ምን እያለ ነዉ እያልኩ ነበረ በርታልን💚💛💝

  • @myoutube3294
    @myoutube3294 3 ปีที่แล้ว

    ልሰድብህ ስል😂😂😂😘