ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እግዚአብሔር አምላክህን አጥብቀ ከያዝን ማንም ምን አያደርገነም በርትተን ከፀለይን በርቶ የተዋህዶ ልጆች አጥብቃችሁ ከፈጣሪጋር ተነጋገሩ❤❤❤❤ አርያ እና የሳድስ አባላቶች ልዑል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
አሜን እመብርሀን ከልጇ ጋር ሆና አገራችን ኢትዮጵያ ከሰዶም እሳት ትጠብቅልን 🤲❤ውድ ወንድማችን ኡስታዝ ስለ የቤተእምነቶች አባቶችን የተቃውሞ ድምጻቸው እንዲያሰሙ በግብረሰዶም ላይ ስላሳሰብክልን እግዚአብሔር ያክብርህ 🤲❤
Hozetase Abuboker ejige Betam enamsgenalen 10qu! Selutekawomote ❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው አዳኝና ህግ ሰጪያችን ነዉ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ለሰዎች ሁሉ የተሰጠን ስም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነዉ
ትክክል
ባትክክል❤
Amen
ሀይ የሉተር ቡችላ የሀሰት እየሱስን ይዘሽ መዳን በየሱስ ትያለሽ እረ ንቁ እናተ ጴንጤዎች
@@genetkassa-vt7bb በእግዚአብሔር የተፈጠረውን ክቡሩን የሰውን ልጅ ቡችላ በማለትሽ ንስሀ ባትገቢ በእግዚአብሔር ፊት መልስ ትሰጪበታለሽ ።
አርያ እና ሣድሶች ልዑል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በርቱልን ሁሌም እንዳነቃችሁን ነው
ጻድቁ አብዶ ግብረሠዳማዊነትን አውግዞል ።በርቱ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ
አርአያ አ-ር-አ-ያ(ስዩም አለ) ተባረክኢየሱስ ይመጣልአሜን ማራናታ ኢየሱስ ይመጣል
በርቱ መድሃኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ ከእናንተ ጋር ነው!
ጥሩ መረጃ ነው ከልብ እግዚአብሔር ይሰጥልን ፈጣሪ ያበርታችሁ ወንድሞቼ
እኮ ይገርማል የእምነቱ አባቶች 💔💔💔እውነት አርያ እግዚአብሔር ይጠብቃችው 🙏🙏🙏❤❤❤❤
ምን አደረጉ የእምነት አባቶች ማን ጋበዛቸው??? በተረፈ ቤተክርስቲያን ስለ 666 እያስተማረች ነው ስብከት አዳምጡ ዳቢሎስ በስተመጨረሻ ሚታሰር የወደቀ ውዳቂ መንፈስ ነው እኛ የንጉሱ ልጆች ልናስፈራው እንጅ ልንፈራው አይገባም::
እንኳን ደህና መጣችሁ ሳድሶች እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ ለሀገር እና ለህዝብ ትግታችሁ እየሰራችሁ ነው እመቤቴ ማርያም እንዳናተ ያሉት ብዝዝት ያድርግልን ይሄን የወደቀ መንፈስ በፀሎት በንስሃ ወደ ወደ አምላካችን ከተበረከክን እናሸንፈዋለን ቸሩ መድሃኒአለም የትንቢት መፈፀማ አይድርግን አሜን
እግዚዓብሔር ዝም አይልም ሁሉም የእጁን ይሰጠዋል ።
አቤቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን እግዚያብሔር ያበርታችሁ
ተባረክ አርአያ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋወን ያብዛልህ አንደበት ስለሆንከን እናመሰግናለን እውነትም አርአያ ዘመንህ ይባርክህ ጌታ እየሱሰ ቤተሰብህን ይባርክልህ በተጨነክህ እና በፈለከው ግዜ ፈጣሪህ ይስማህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳድስ ሚድያዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁሌም ምታቀርቡል ከመናፍስቱ ሴራ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏
እግዚያብሄር ይጠብቃችሆ እድሜ ከጤና ይስጣችሆ እናንተ የኢትዮጵያ ባለውለታ ናችሆ ታሪክ የማይረሳችሆ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሆ
የሁሉም የሃይማኖት አባቶች አንድ ላይ ሆነው መታገል ያስፈልጋል ነገሩ በጣም ስር እየሰደደ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ እንዲሁም ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ።
ፈጣሪ ይጠብቅ የግብረ ሰዶም አባል ያልሆኑ ባለ ሰልጣን ትንሽ ናቸው ለዛ ነው ድምፃቸው የታፈነው ሰልጣን እና ሀብቱን ይዘዋል ድሀው ነው የሚቃወመው በዛላይ ብልጽግና የሚባል ፓርቲ ከመጣ አብረው የመጡ ባለሰልጣን በሙሉ ከጥልቁ ጋር ግንኙነት አላቸው ፍትህ የሚሠጠን ፈጣሪ ብቻ ነው።
እግዛብሔር አምላክ ከክፎ ነገር ይጠብቃችሁ
ትግላችሁን አደንቃለሁ።እግዚአብሔር ይጨመርበት ፀሎት ና ንስሃ ትልቁ መሳርያ ነው።ሁላችንም እራሳችንን እንመልስ! መፍትሄው በንቃት መቆም ነው።
ሣድስ ሚዲያዎች በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን በርቱልን እጅግ ወቅታዊ የሄነ ነገር ነው እያሳወቃችሁ ያላችሁት እና እናመሰግናለን🙏
ሳድስ ምርጥ ናችሁ እግዚአብሄር ከጠላት ይጠብቃችሁ ራሳችሁን ጠብቁ ህዝቡ ሊጨልምበት ሲል ነው የሚነቃው
እሰይ በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ትግል ነው በርቱ እጸልያለሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ሌላው ግን ስለሀጢያተኛ ሰው ሁሉ ዋጋ የከፈለውን ኢየሱስን ራስ አድርጉ በርቱ እግዚአብሔር ይቅደም ከፊት ፊታችሁ👏🏽👏🏽👏🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽💐💐💐💐💐🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
Ustaz,abubeker tebareku gin paster tsadku awigizewal midiya,wetew,
Ustaz Abuki is heating up🔥 the movement. There is no going back, everyone will join.
መልዕክቱ ጥሩ ነው !! ብፀሎት እንትጋ ትክክል !! በዘመን ፍፃሜ መዳን!!! ማምለጥ የምንችልበት ፀሎት ብቻነው !! " እኛ ውጊያችን ከስጋና ከደም ጋር ሳይሆን በዚህ ዓለም ከሚሰሩት እርኩሳት መናፍስት ጋር ነው "ይላል የእግዚአብሔር ቃል !!! ስለዚህ ዲያቢሎስን ተቃወሙት ከእናንተም ይሸሻል " ተብሎ ተፅፏል !! እየትቃወምን እንፀልይ ለመንፈሳዊ መሪዎቻችን እንፀልይላቸው ጉልበትና አቅም እግዚአብሔር እንዲሆንላቸው !! ሙሴን እጁ ሲዝል ብበግራና በቀኝ ሲደግፉት እስራኤል ጦርነቱን ያሸንፍ እንደነበር እኛም በፀሎት እንደጋገፍ !!!
ሐጢአተኛ ነኝ ሆኖም ጌታ ሆይ ቶሎ ና❤ ከዚህ የከፋ አንይ
አሜንን ቶሎ ይምጣልን !
በርቱልን ውዶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸሁ አፍቸውን የሚያላቅቁትን እግዚአብሔርን የሚገዳደሩትን እንሆ ፍርዱን ያገኙታል የአውሬው ልጆች ይመለሱ ዘንድ እግዚአብሔር ይፍቀድ ከሰማይ በታች እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የሀያላን ሀያል እየሱስ ክርስቶስ የሚለው ስም ነው እንሆ ጌታ ይከብራል ማንስ ይቃውመዋል የእፍኝት ልጆች በለመለመ ዛፍ ስር የምትጋደሙ የስይጣን ልጆች ልቦና ይስጣቸው እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅ😢❤
Alhamdulillah. Ustuaze Jezak Allah khair. Araya enat azegajoch Allah be tilalw yishefinachihu.
ቆንጆ መረጃ ነው:- እናመስግናለን❤
አርአያ እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልንም እንላለን
Thank you oustaz Abubeker!thank you sadiss midiya.Allah yitebkelen
You colleagues. What all you are doing is more than Excellent. I don't have enough words to say thanks. I appreciate you too much. Let the almighty God bless you all.❤❤❤❤❤❤
የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል አንተ ድርስልን
እግዚአብሔር ይጠብቀን
ትክክል አራያ ወንድሞቻችን አምላክ ይከናተ ይሁን አሜነ ሲቀጥል በፀሎታችው ጀምሩ ከፕሮግራማችው በፊት ፈጣሪ ከናተጋር እንዲሆን መልካም ፀሎቴነው በርቱ እወነት ይዛችው ሰለማዳን ከመንፈሳዊ አባቶች በላይ ጥሩ መልክትን ነው የምታስተላልፉት ትልቅ የማዳንን ስብከት ነው እናመሰግናለን በፀሎት ከናተጋር ነን
እህት ወንድሞች የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ መጵሀፍን ብታነቡት ሁሉንም ሴራ ታውቃላችሁ።
Yes true
አዎ ሁሉም እየሆነ ያለው በሴራቸው ነው በጣም የሚገርም መፃፍ ነው
አውን የምናየው ውሉ እሱንነው
እውነትሽንነው እግዚአብሔር ይሥጣችሁ
Thanks 🙏 May The Almighty God strengthen all of us who depends on God 🙏❤️👍
God bless you and protect both of you. You are doing great continues, never given up !
thank you austazz abubeker jezake keallah Araya allah ytebkachu le hager yemikorokor sew ewedalehu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በርታ ወገን እግዚያብሄር ይርዳን ይርዳን
9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
ተባረኩልን!!!!!!🎉
በጣም ትክክል እኔ የምኖረው የሙስሊም አገር ነው ባገሩ ህግ የሞት ፍርድ ድረስ ያደርሳል ግን በታዳጊ ልጆች ላይ እየተስፋፋ ነው ልጆቹም ለቤተሰብ አይነግሩም ቢነግሩ እደሚገሏቸ እያስፈራሩ አንዱ አንዱን እየበከለ በሚያስፈራ መገድ እየተስፋፋ ነው በቀደም ባሱስ ያሎነ ነገር ሲያረጉ ለ ፖሊስ ላሳውቅ ስል እንዳልሞት እንዳልድን አድርገው ለቀቁኝ የሚያሳዝነው 12/18 ያለ ታዳጊዎች ናቸው በየ ትምህርትቤቱ በመዝናኛ ቦታ እየተስፋፋ ነው ወገን ይሄን ክፉ መንፈስ አጥብቀን እንቃወም ካሎነው በሳት መጥፋታችን አይቀርም
Amen enanetene wede wedemochachene yetebekelen agerachenen selame yaregelen
አ. ር. ያ.
እውነት:ነው: :ሁስታስ:አቡበከርን:እጅግ:እናመሰግናቸዋለን::
ኡስታዝ አቡበከር ድንቅ ሰው ግሩም የሀይማኖት አባት ። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። ግን ሁል ጊዜ እኮራብዎታለሁ። የሰው ልክ ሰው. ነኝ የማለቴ ትርጉም ነዎት። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
Sadese media ejige betam enamsgenalen 10qu! Yehen holewo asteyafe dregete endenawok bemadregacheh❤❤❤.
መምር ዘወይንዬ ተቀዳሚው እባካችው አገራችን ልዶቻችን ኸረ ዋጋ ያሰከፍላችዋል ዝምታው ምንድነው ንቁ
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳቹ ወንድሞቻችን
ክብሩት ይስጥልን ለናተው የመናፍስት መንፈስን ለምትዋጉ የድንግል ማርያም ልጆች። በዋና ዋና ከተሞቻችን ላይ የካሜራ ብዛቱ ለደህንነት ብቻ ነው ? ብላቹ ታምናላቹ መ/ር አረጋህኝ አልማው
አርያ ፈጣሪይ ይጠብቃቹ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Getachin madantachin yesus kirstos yedan agarchin yexabiqlin intem yersu xibaquw ayelayachu❤❤❤❤
Jesus is coming back soon soon soon
🙏🙏🙏 Amen
Eyesus yadnal amen
እግዚያብሄር ይጠብቃቹ
Weke up church please please please!!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንቅታችሁናል እኔማ ሱስ ሆናችሁብኛል
በእውነት ዛሬ ምን አሉ ብዬ ለመስማት የምጠብቀው ሚድያ ነው ❤❤❤❤
Araya thank u for your effort.
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሁላችንም በድለንሀል አጥፍተናል አንተ ስለሆንክ ታግሰህናል ጌታዬዬና መድኃኒታችን ሆይ ስለዚህ ሁሉ የኛን ሞት ሞተህ በቀራንዮ ውለሀል አሁንም የፈጠርከው ፍጡር እንዳንጠፋ ጌታ ሆይ ወደ ንስሀ ጥራን ፊትህን መልስልን ለሰው የማይቻል ለአንተ ይቻላል ሩህሩህና አዛኝ አባት ሆይ በምድር ላይ ሁላችንም እረኛ የሌለው መንጋ ሆነናል < የጠፋው በግ >ሆነናልና ወደ ቤትህ ሰብስበን < ከሐጢያተኛዋ > ልጅህ
ኢትዮጲያ ታበፅ) ካበ: እግዚአብሔር ኢትይጲያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ኢትዮ ሀገሬ ለዳቢሎሰ ሳይሆን ለሰማዩ ጌታ እጆችሸን ዘርጊ አቤቱ ከመከራ ጠብቀን ☝️☝️☝️
Allah yagzachu bertu bereka hunu.Allah yitbkachu.Adnakiacu negn .
አርአያ! በጣም አደንቃችሁአለሁ::ስራችሁ ታላቅ ነው!የሃይማኖት አባቶች የት ነው ያላችሁት???እናንተም ለራሳችሁ በጣም ፀልዩ እኔም ፀልይላችሁአለሁመንፈሳዊጉዳይ ስለሆነ ቀላል አይደለምና ኢየሱስ ይሸፍናችሁ!!!
26 ስለዚህ እግዚአብሔር ለሚያስነውር ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ሴቶቻቸውም ለባሕርያቸው የሚገባውን ሥራ ለባሕርያቸው በማይገባው ለወጡ፤27 እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ።28 እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤
እግዚአብሔር ያድነን።
Welcome back saddis media❤
አላህ ይባርካቹ በርቱ ይህን ቆሻሻ ተግባር ለማውገዝ ንፅሑ ህሊና ያለው ሁሉ ሊያወግዘው ይገባዋል።
ውድ ወንድሞቼ እናተ እሳት ላይ ቆሞቹ አገር ትውልድንእያተረፋቹነው ፈጣሪ ከክፉ አይን ይጠብቃቹ በአጋጣሚ በኤካ አባዶ ልደታ ለማሪያም ተገኝቼ የተደ ሰትኩበት አንድ አባት ተጋብዘው መተው ግብረሰዶምን የሚያወግዝ ትምህ በማስተማራቸው ተደስቼ አባቴን ሳላደንቅ አላልፍም ሌሎቹንም ፈጣሪ ያስነሳልን ለሳቸውም ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን❤❤
Egezehber yitebekachu ❤❤ dingel tibarkachu ❤❤🙏🙏🙏
ወንድም. ግብረስዶምን. ያመጣው. አብይ. አህመድ ነው.
ተመልካቾች የሳጥናኤል ጉል በኢትዮጵያ የሚለውን መፃፍ እባካቹህ አብቡት
Tebareku bertu Egzabeher bcherenetu yetebqen.
አይዞአችሁ እግዚአብሔር ከእናንተጋር ነው:; ባሪያውን አይተውም
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Brothers Gudayu Ke Haymanot Gar Aydelem Mikniatum Ustaz Abubeker Eko Medahnialem Kristosin Ayawkewum .Enante Malet Yalebachihu" Hizb Hoy " Ye Mecheresaw Zemen Lay Silehone Yelenew Niseha Gibu Medahnialem Kristosin Amnachihu Tetebabekut Zelalemawi Hiwet Yeminorew Esun Bicha Kelib ❤ Bemamen New Bilachihu Sibeku.
አላህይድረስልን፣ከባድነው፣እናተንምአላህ፣ይጠብታችሁ
አድማጭ የለም እንጂ ኦርቶዶክስ ሁሌ ስለ ሰዶምና ጎሞራ እንደሰበከች ወይም እንዳስተማረች ነው ግን ሰሚ ጆሮ የለም
አርአያዬ ከ 25 አመታት በፊትም ይህ እንደሚከሰት ቀድመው የተረዱ ኢትዮጵያን ነበሩ ኮንግረስ ድረስ እየሄዱ ወደ ኢትዮጵያ የታሰበው የማዳበሪያ አጀንዳ አያስፈልገንም ያሉ። ነገሩ ይህ ነበር። አሁን በንቃ "እንቢ" ካላልን ማነቆው እየጠበቀብን ነው። ተባረኩልን!!
Igziabher yestlan
Abtu Dedechernethe New Eji Ede Bedelachnn Ayihune❤❤ BertU Egziabeher Kenate Gar Yihune
ንግሥተ ነገሥት እኅተ ማርያም ዘ - ኢትዮጵያ ሳይገባን የተቃወምንከሀ እስከ ፐ ሂዱና መርምሯቸው ሁላችንም ጨዋዎች እና (እያወቅን) እውነት ተቃዋሚዎች ነን ከፓትሪያርኩ ጀምሮ እስከ ተራ ምእመኑ የቅዱስ ሐዋርያው ጳውሎስ መልክት፪ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፫ ፥ ፩ - ፱
ዝም ብላችሁ ወደ ጌታ ፀልዩ ሌላ አማራጭ የለም ።የመዳን ቀን ዛሬ ነው ።ሌላው ሁሉ ጉዞው ወደ ሲሆል ነው ❤
መፀለይ ቢቻ አይደለም ሙሉ ትጥቅ ሊኖራችሁ ይገባል ንሰሀ መግባት የጌታችን መደሀኒታችንን ስጋ እና ደም መቀበል ግድ ይላል አትችሉትም ዳቢሎስን የ5000 ዘመን የስራ ልምድ ያለውን😎
@@የዬካውቅዱስሚካኤል ቲሽ
እዉነት ፡ ነው ፡
ጀግና ሁስታዝ አብኬ ክበርልን❤🙏
ወንድሜ እኛ ቁርአን ውስጥ የሉጥ በሰፊው ተዘግቦዋልያለፉ ሁለቱ የጁመአ ሠላት ላይ ለህዝበ ሙስሉሙ በመላው አዲስ አበባ መስኪዶች ተነግሮዋል
እና ለምን በግልፅ ወጥታችሁ አታወግዙም ነዉ ኢትዮ የኦርቶዶክሰ ሀገር ብቻ ነዉደ የምትመሰላችሁ የናንተም ሀገር ሰለሆነች ባልሆነ ወሬ ሀገር ከምታሸብሩ ለምን ግብረ ሰዶምን አታወግዙም ይህን ፀያፍ ነገር እየታገለች ያለችዉ ኦርቶዶክሰ ብቻ ናት ከጴንጤ ምንም ጥሩ ነገር አንጠብቅም እሰላሞች ግን ዝምታችሁ ይገርማል ይሄ ቆሻሻ ተግባር ለኦርቶዶክሰ ብቻ አይደለም ጉዳቱ ይህን እወቁ
አባቶች ሁሌ ስራቸውን ይረሳሉ ክሪክ ይፈልጋሉ ጥቅማቸው እንዳይነካ አድፍጠው መቀመጥ እና ራሳቸውን ይወዳሉ አላወቁቱም ገቢያቸው እኮ ህዝብ ነው ለመሆኑ ማንን ነው የፈሩት አለምን ነው ወይሰ ፈጣሪን ይሄ ሁሉ መከራ የመጣብን የአባቶች ቸልተኝነት ነው በተጨማሪም ምንም ምክንያት አያስፈልግም ፍትህ ለታሰሩት ሰራ በዛብን የሚባል ከአባቶች ምክንያት አይሰራም ታማኝ አገልጋይ ፈጣሪን በፍርሀት የሚያገለግሉትን በስብሰባ አባቶችን መርጦ ስራቸውን ያከፋፍሉ እና ምእመኑን እርዱት የበለጡ አባቶች ገንዘብ አምላኪ ናቸው
ፃድቁ አብዶ በመድረካቸው አውግዘዋል
ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እማምላክ በመጎናፀፊያዎ ትሸፍናችሁ ይህ እናንተ የምታስተላልፉት መልክት "የሃይማኖት አባቶች" ነበሩ እንዳለመታደል ግን እነሱ ተኝተዋል በፖለቲካውና በዘር ስልቻ ውስጥ ታጭቀው ተተራምሰው ያተራምሱኑላ እነሱ የበግ እረኝነትን የተሾሙበትን ሹመት የተመረጡበትን ፀጋቸውን መክሊታቸውን አላውቅ ብለዋል እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልሰው 😭😭😭🙏🏼💔
You are a man ::
May God bless you all🙏
የሀይማኖት አባቶች መከራውን ተጋፍጣችሁ አውሬውን አሸንፉ በርግጥ መንግስታችን ዶላሩን በልቷል እስራት እንግልት ከሀይማኖት አይበልጥም የተከበራችሁ ቄሶችም ሸኮችም
የሃይማኖት አባቶች ግብረሰዶምነትን አለማዉገዛቸዉ፣ ምናልባት እነሱ እንደዛስ ከሆኑ፧ ሁሉምን ማለት ባይቻልም ከፊሎቹም አለመሆናቸዉስ ምን ማስረጃ አለ።
በምዕሪብአውያን ላይ በየቤቱ አስገዳጅ ሰዶምኣዊ ህጎችን በማውጣት ላይ ይገኛሉ፤ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ የባሱ የከፉ አስፀያፊ ህግችንም እያረቀቁ ነው።በቅዱስ ፈጣሪ ስም ይሄን እርኩሰት እቃወማለው። የአለም አገዛዝ ለውጥ ያስፈልገዋል። BRICS
Egizabeher Ethiopian yegobgnat🤲
እናንተ ፡ ጀግኖች ፡ እናንተን ፡ አለማድነቅ ፡ ንፉግነት ፡ ነው ፡
እንደጴንጤ የሚቃወም የሚጸልይም የለም ሁላችሁም የምትድኑት ወደ ኢየሱስ ስትመጡ ብቻ ነው ጻድቁ አብዶ በአደባባይ ተናግረዋል አላየሁም ነው የሚባለው
እግዚአብሔር ከፊታሁ ይቅደምላችሁ አይዟችሁ በርቱልን
pppoipppppl😊
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 6)----------12፤ መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።13፤ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።
እግዚአብሔር አምላክህን አጥብቀ ከያዝን ማንም ምን አያደርገነም በርትተን ከፀለይን በርቶ የተዋህዶ ልጆች አጥብቃችሁ ከፈጣሪጋር ተነጋገሩ❤❤❤❤ አርያ እና የሳድስ አባላቶች ልዑል እግዚአብሔር ይርዳችሁ
አሜን እመብርሀን ከልጇ ጋር ሆና አገራችን ኢትዮጵያ ከሰዶም እሳት ትጠብቅልን 🤲❤
ውድ ወንድማችን ኡስታዝ ስለ የቤተእምነቶች አባቶችን የተቃውሞ ድምጻቸው እንዲያሰሙ በግብረሰዶም ላይ ስላሳሰብክልን እግዚአብሔር ያክብርህ 🤲❤
Hozetase Abuboker ejige Betam enamsgenalen 10qu! Selutekawomote ❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቸኛው አዳኝና ህግ ሰጪያችን ነዉ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ለሰዎች ሁሉ የተሰጠን ስም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም ነዉ
ትክክል
ባትክክል❤
Amen
ሀይ የሉተር ቡችላ የሀሰት እየሱስን ይዘሽ መዳን በየሱስ ትያለሽ እረ ንቁ እናተ ጴንጤዎች
@@genetkassa-vt7bb በእግዚአብሔር የተፈጠረውን ክቡሩን የሰውን ልጅ ቡችላ በማለትሽ ንስሀ ባትገቢ በእግዚአብሔር ፊት መልስ ትሰጪበታለሽ ።
አርያ እና ሣድሶች ልዑል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በርቱልን ሁሌም እንዳነቃችሁን ነው
ጻድቁ አብዶ ግብረሠዳማዊነትን አውግዞል ።በርቱ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ
አርአያ አ-ር-አ-ያ(ስዩም አለ) ተባረክ
ኢየሱስ ይመጣል
አሜን ማራናታ ኢየሱስ ይመጣል
በርቱ መድሃኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ ከእናንተ ጋር ነው!
ጥሩ መረጃ ነው ከልብ እግዚአብሔር ይሰጥልን ፈጣሪ ያበርታችሁ ወንድሞቼ
እኮ ይገርማል የእምነቱ አባቶች 💔💔💔
እውነት አርያ እግዚአብሔር ይጠብቃችው 🙏🙏🙏❤❤❤❤
ምን አደረጉ የእምነት አባቶች ማን ጋበዛቸው??? በተረፈ ቤተክርስቲያን ስለ 666 እያስተማረች ነው ስብከት አዳምጡ ዳቢሎስ በስተመጨረሻ ሚታሰር የወደቀ ውዳቂ መንፈስ ነው እኛ የንጉሱ ልጆች ልናስፈራው እንጅ ልንፈራው አይገባም::
እንኳን ደህና መጣችሁ ሳድሶች እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ ለሀገር እና ለህዝብ ትግታችሁ እየሰራችሁ ነው እመቤቴ ማርያም እንዳናተ ያሉት ብዝዝት ያድርግልን ይሄን የወደቀ መንፈስ በፀሎት በንስሃ ወደ ወደ አምላካችን ከተበረከክን እናሸንፈዋለን ቸሩ መድሃኒአለም የትንቢት መፈፀማ አይድርግን አሜን
እግዚዓብሔር ዝም አይልም ሁሉም የእጁን ይሰጠዋል ።
አቤቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይቅር በለን እግዚያብሔር ያበርታችሁ
ተባረክ አርአያ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋወን ያብዛልህ አንደበት ስለሆንከን እናመሰግናለን እውነትም አርአያ ዘመንህ ይባርክህ ጌታ እየሱሰ ቤተሰብህን ይባርክልህ በተጨነክህ እና በፈለከው ግዜ ፈጣሪህ ይስማህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳድስ ሚድያዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁሌም ምታቀርቡል
ከመናፍስቱ ሴራ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏
እግዚያብሄር ይጠብቃችሆ እድሜ ከጤና ይስጣችሆ እናንተ የኢትዮጵያ ባለውለታ ናችሆ ታሪክ የማይረሳችሆ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሆ
የሁሉም የሃይማኖት አባቶች አንድ ላይ ሆነው መታገል ያስፈልጋል ነገሩ በጣም ስር እየሰደደ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ እንዲሁም ለአማራው ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ።
ፈጣሪ ይጠብቅ የግብረ ሰዶም አባል ያልሆኑ ባለ ሰልጣን ትንሽ ናቸው ለዛ ነው ድምፃቸው የታፈነው ሰልጣን እና ሀብቱን ይዘዋል ድሀው ነው የሚቃወመው በዛላይ ብልጽግና የሚባል ፓርቲ ከመጣ አብረው የመጡ ባለሰልጣን በሙሉ ከጥልቁ ጋር ግንኙነት አላቸው ፍትህ የሚሠጠን ፈጣሪ ብቻ ነው።
እግዛብሔር አምላክ ከክፎ ነገር ይጠብቃችሁ
ትግላችሁን አደንቃለሁ።እግዚአብሔር ይጨመርበት ፀሎት ና ንስሃ ትልቁ መሳርያ ነው።ሁላችንም እራሳችንን እንመልስ! መፍትሄው በንቃት መቆም ነው።
ሣድስ ሚዲያዎች በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን በርቱልን እጅግ ወቅታዊ የሄነ ነገር ነው እያሳወቃችሁ ያላችሁት እና እናመሰግናለን🙏
ሳድስ ምርጥ ናችሁ እግዚአብሄር ከጠላት ይጠብቃችሁ ራሳችሁን ጠብቁ ህዝቡ ሊጨልምበት ሲል ነው የሚነቃው
እሰይ በጣም ደስ የሚል መንፈሳዊ ትግል ነው በርቱ እጸልያለሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ሌላው ግን ስለሀጢያተኛ ሰው ሁሉ ዋጋ የከፈለውን ኢየሱስን ራስ አድርጉ በርቱ እግዚአብሔር ይቅደም ከፊት ፊታችሁ👏🏽👏🏽👏🏽👆🏽👆🏽👆🏽👆🏽💐💐💐💐💐🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
Ustaz,abubeker tebareku gin paster tsadku awigizewal midiya,wetew,
Ustaz Abuki is heating up🔥 the movement. There is no going back, everyone will join.
መልዕክቱ ጥሩ ነው !! ብፀሎት እንትጋ ትክክል !! በዘመን ፍፃሜ መዳን!!! ማምለጥ የምንችልበት ፀሎት ብቻነው !! " እኛ ውጊያችን ከስጋና ከደም ጋር ሳይሆን በዚህ ዓለም ከሚሰሩት እርኩሳት መናፍስት ጋር ነው "ይላል የእግዚአብሔር ቃል !!!
ስለዚህ ዲያቢሎስን ተቃወሙት ከእናንተም ይሸሻል " ተብሎ ተፅፏል !! እየትቃወምን እንፀልይ ለመንፈሳዊ መሪዎቻችን እንፀልይላቸው ጉልበትና አቅም እግዚአብሔር እንዲሆንላቸው !! ሙሴን እጁ ሲዝል ብበግራና በቀኝ ሲደግፉት እስራኤል ጦርነቱን ያሸንፍ እንደነበር እኛም በፀሎት እንደጋገፍ !!!
ሐጢአተኛ ነኝ ሆኖም ጌታ ሆይ ቶሎ ና❤ ከዚህ የከፋ አንይ
አሜንን ቶሎ ይምጣልን !
በርቱልን ውዶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸሁ አፍቸውን የሚያላቅቁትን እግዚአብሔርን የሚገዳደሩትን እንሆ ፍርዱን ያገኙታል የአውሬው ልጆች ይመለሱ ዘንድ እግዚአብሔር ይፍቀድ ከሰማይ በታች እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የሀያላን ሀያል እየሱስ ክርስቶስ የሚለው ስም ነው እንሆ ጌታ ይከብራል ማንስ ይቃውመዋል የእፍኝት ልጆች በለመለመ ዛፍ ስር የምትጋደሙ የስይጣን ልጆች ልቦና ይስጣቸው እናንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅ😢❤
Alhamdulillah. Ustuaze Jezak Allah khair. Araya enat azegajoch Allah be tilalw yishefinachihu.
ቆንጆ መረጃ ነው:- እናመስግናለን❤
አርአያ እግዚአብሔር ይባርክልን ይጠብቅልንም እንላለን
Thank you oustaz Abubeker!thank you sadiss midiya.Allah yitebkelen
You colleagues. What all you are doing is more than Excellent. I don't have enough words to say thanks. I appreciate you too much. Let the almighty God bless you all.❤❤❤❤❤❤
የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል አንተ ድርስልን
እግዚአብሔር ይጠብቀን
ትክክል አራያ ወንድሞቻችን አምላክ ይከናተ ይሁን አሜነ ሲቀጥል በፀሎታችው ጀምሩ ከፕሮግራማችው በፊት ፈጣሪ ከናተጋር እንዲሆን መልካም ፀሎቴነው በርቱ እወነት ይዛችው ሰለማዳን ከመንፈሳዊ አባቶች በላይ ጥሩ መልክትን ነው የምታስተላልፉት ትልቅ የማዳንን ስብከት ነው እናመሰግናለን በፀሎት ከናተጋር ነን
እህት ወንድሞች የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ መጵሀፍን ብታነቡት ሁሉንም ሴራ ታውቃላችሁ።
Yes true
አዎ ሁሉም እየሆነ ያለው በሴራቸው ነው በጣም የሚገርም መፃፍ ነው
አውን የምናየው ውሉ እሱንነው
እውነትሽንነው እግዚአብሔር ይሥጣችሁ
Thanks 🙏 May The Almighty God strengthen all of us who depends on God 🙏❤️👍
God bless you and protect both of you.
You are doing great continues, never given up !
thank you austazz abubeker jezake keallah Araya allah ytebkachu
le hager yemikorokor sew ewedalehu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በርታ ወገን እግዚያብሄር ይርዳን ይርዳን
9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
ተባረኩልን!!!!!!🎉
በጣም ትክክል እኔ የምኖረው የሙስሊም አገር ነው ባገሩ ህግ የሞት ፍርድ ድረስ ያደርሳል ግን በታዳጊ ልጆች ላይ እየተስፋፋ ነው ልጆቹም ለቤተሰብ አይነግሩም ቢነግሩ እደሚገሏቸ እያስፈራሩ አንዱ አንዱን እየበከለ በሚያስፈራ መገድ እየተስፋፋ ነው በቀደም ባሱስ ያሎነ ነገር ሲያረጉ ለ ፖሊስ ላሳውቅ ስል እንዳልሞት እንዳልድን አድርገው ለቀቁኝ የሚያሳዝነው 12/18 ያለ ታዳጊዎች ናቸው በየ ትምህርትቤቱ በመዝናኛ ቦታ እየተስፋፋ ነው ወገን ይሄን ክፉ መንፈስ አጥብቀን እንቃወም ካሎነው በሳት መጥፋታችን አይቀርም
Amen enanetene wede wedemochachene yetebekelen agerachenen selame yaregelen
አ. ር. ያ.
እውነት:ነው: :ሁስታስ:አቡበከርን:እጅግ:እናመሰግናቸዋለን::
ኡስታዝ አቡበከር ድንቅ ሰው ግሩም የሀይማኖት አባት ። እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ። ግን ሁል ጊዜ እኮራብዎታለሁ። የሰው ልክ ሰው. ነኝ የማለቴ ትርጉም ነዎት። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ።
Sadese media ejige betam enamsgenalen 10qu! Yehen holewo asteyafe dregete endenawok bemadregacheh❤❤❤.
መምር ዘወይንዬ ተቀዳሚው እባካችው አገራችን ልዶቻችን ኸረ ዋጋ ያሰከፍላችዋል ዝምታው ምንድነው ንቁ
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይርዳቹ ወንድሞቻችን
ክብሩት ይስጥልን ለናተው የመናፍስት መንፈስን ለምትዋጉ የድንግል ማርያም ልጆች። በዋና ዋና ከተሞቻችን ላይ የካሜራ ብዛቱ ለደህንነት ብቻ ነው ? ብላቹ ታምናላቹ መ/ር አረጋህኝ አልማው
አርያ ፈጣሪይ ይጠብቃቹ
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
Getachin madantachin yesus kirstos yedan agarchin yexabiqlin intem yersu xibaquw ayelayachu❤❤❤❤
Jesus is coming back soon soon soon
🙏🙏🙏 Amen
Eyesus yadnal amen
እግዚያብሄር ይጠብቃቹ
Weke up church please please please!!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንቅታችሁናል እኔማ ሱስ ሆናችሁብኛል
በእውነት ዛሬ ምን አሉ ብዬ ለመስማት የምጠብቀው ሚድያ ነው ❤❤❤❤
Araya thank u for your effort.
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሁላችንም በድለንሀል አጥፍተናል አንተ ስለሆንክ ታግሰህናል ጌታዬዬና መድኃኒታችን ሆይ ስለዚህ ሁሉ የኛን ሞት ሞተህ በቀራንዮ ውለሀል አሁንም የፈጠርከው ፍጡር እንዳንጠፋ ጌታ ሆይ ወደ ንስሀ ጥራን ፊትህን መልስልን ለሰው የማይቻል ለአንተ ይቻላል ሩህሩህና አዛኝ አባት ሆይ በምድር ላይ ሁላችንም እረኛ የሌለው መንጋ ሆነናል < የጠፋው በግ >ሆነናልና ወደ ቤትህ ሰብስበን < ከሐጢያተኛዋ > ልጅህ
ኢትዮጲያ ታበፅ) ካበ: እግዚአብሔር ኢትይጲያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ኢትዮ ሀገሬ ለዳቢሎሰ ሳይሆን ለሰማዩ ጌታ እጆችሸን ዘርጊ አቤቱ ከመከራ ጠብቀን ☝️☝️☝️
Allah yagzachu bertu bereka hunu.Allah yitbkachu.Adnakiacu negn .
አርአያ! በጣም አደንቃችሁአለሁ::
ስራችሁ ታላቅ ነው!
የሃይማኖት አባቶች የት ነው ያላችሁት???
እናንተም ለራሳችሁ በጣም ፀልዩ እኔም ፀልይላችሁአለሁ
መንፈሳዊ
ጉዳይ ስለሆነ ቀላል አይደለምና ኢየሱስ ይሸፍናችሁ!!!
26 ስለዚህ እግዚአብሔር ለሚያስነውር ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ሴቶቻቸውም ለባሕርያቸው የሚገባውን ሥራ ለባሕርያቸው በማይገባው ለወጡ፤
27 እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ።
28 እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤
እግዚአብሔር ያድነን።
Welcome back saddis media❤
አላህ ይባርካቹ በርቱ ይህን ቆሻሻ ተግባር ለማውገዝ ንፅሑ ህሊና ያለው ሁሉ ሊያወግዘው ይገባዋል።
ውድ ወንድሞቼ እናተ እሳት ላይ ቆሞቹ አገር ትውልድንእያተረፋቹነው ፈጣሪ ከክፉ አይን ይጠብቃቹ በአጋጣሚ በኤካ አባዶ ልደታ ለማሪያም ተገኝቼ የተደ ሰትኩበት አንድ አባት ተጋብዘው መተው ግብረሰዶምን የሚያወግዝ ትምህ በማስተማራቸው ተደስቼ አባቴን ሳላደንቅ አላልፍም ሌሎቹንም ፈጣሪ ያስነሳልን ለሳቸውም ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን❤❤
Egezehber yitebekachu ❤❤ dingel tibarkachu ❤❤🙏🙏🙏
ወንድም. ግብረስዶምን. ያመጣው. አብይ. አህመድ ነው.
ተመልካቾች የሳጥናኤል ጉል በኢትዮጵያ የሚለውን መፃፍ እባካቹህ አብቡት
Tebareku bertu Egzabeher bcherenetu yetebqen.
አይዞአችሁ እግዚአብሔር ከእናንተጋር ነው:; ባሪያውን አይተውም
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Brothers Gudayu Ke Haymanot Gar Aydelem Mikniatum Ustaz Abubeker Eko Medahnialem Kristosin Ayawkewum .Enante Malet Yalebachihu" Hizb Hoy " Ye Mecheresaw Zemen Lay Silehone Yelenew Niseha Gibu Medahnialem Kristosin Amnachihu Tetebabekut Zelalemawi Hiwet Yeminorew Esun Bicha Kelib ❤ Bemamen New Bilachihu Sibeku.
አላህይድረስልን፣ከባድነው፣እናተንምአላህ፣ይጠብታችሁ
አድማጭ የለም እንጂ ኦርቶዶክስ ሁሌ ስለ ሰዶምና ጎሞራ እንደሰበከች ወይም እንዳስተማረች ነው ግን ሰሚ ጆሮ የለም
አርአያዬ ከ 25 አመታት በፊትም ይህ እንደሚከሰት ቀድመው የተረዱ ኢትዮጵያን ነበሩ ኮንግረስ ድረስ እየሄዱ ወደ ኢትዮጵያ የታሰበው የማዳበሪያ አጀንዳ አያስፈልገንም ያሉ። ነገሩ ይህ ነበር። አሁን በንቃ "እንቢ" ካላልን ማነቆው እየጠበቀብን ነው። ተባረኩልን!!
Igziabher yestlan
Abtu Dedechernethe New Eji Ede Bedelachnn Ayihune❤❤ BertU Egziabeher Kenate Gar Yihune
ንግሥተ ነገሥት እኅተ ማርያም
ዘ - ኢትዮጵያ ሳይገባን የተቃወምን
ከሀ እስከ ፐ ሂዱና መርምሯቸው ሁላችንም ጨዋዎች እና (እያወቅን) እውነት ተቃዋሚዎች ነን ከፓትሪያርኩ ጀምሮ እስከ ተራ ምእመኑ
የቅዱስ ሐዋርያው ጳውሎስ መልክት
፪ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፫ ፥ ፩ - ፱
ዝም ብላችሁ ወደ ጌታ ፀልዩ ሌላ አማራጭ የለም ።የመዳን ቀን ዛሬ ነው ።ሌላው ሁሉ ጉዞው ወደ ሲሆል ነው ❤
መፀለይ ቢቻ አይደለም ሙሉ ትጥቅ ሊኖራችሁ ይገባል ንሰሀ መግባት የጌታችን መደሀኒታችንን ስጋ እና ደም መቀበል ግድ ይላል አትችሉትም ዳቢሎስን የ5000 ዘመን የስራ ልምድ ያለውን😎
@@የዬካውቅዱስሚካኤል ቲሽ
እዉነት ፡ ነው ፡
ጀግና ሁስታዝ አብኬ ክበርልን❤🙏
ወንድሜ እኛ ቁርአን ውስጥ የሉጥ በሰፊው ተዘግቦዋል
ያለፉ ሁለቱ የጁመአ ሠላት ላይ ለህዝበ ሙስሉሙ በመላው አዲስ አበባ መስኪዶች ተነግሮዋል
እና ለምን በግልፅ ወጥታችሁ አታወግዙም ነዉ ኢትዮ የኦርቶዶክሰ ሀገር ብቻ ነዉደ የምትመሰላችሁ የናንተም ሀገር ሰለሆነች ባልሆነ ወሬ ሀገር ከምታሸብሩ ለምን ግብረ ሰዶምን አታወግዙም ይህን ፀያፍ ነገር እየታገለች ያለችዉ ኦርቶዶክሰ ብቻ ናት ከጴንጤ ምንም ጥሩ ነገር አንጠብቅም እሰላሞች ግን ዝምታችሁ ይገርማል ይሄ ቆሻሻ ተግባር ለኦርቶዶክሰ ብቻ አይደለም ጉዳቱ ይህን እወቁ
አባቶች ሁሌ ስራቸውን ይረሳሉ ክሪክ ይፈልጋሉ ጥቅማቸው እንዳይነካ አድፍጠው መቀመጥ እና ራሳቸውን ይወዳሉ አላወቁቱም ገቢያቸው እኮ ህዝብ ነው ለመሆኑ ማንን ነው የፈሩት አለምን ነው ወይሰ ፈጣሪን ይሄ ሁሉ መከራ የመጣብን የአባቶች ቸልተኝነት ነው በተጨማሪም ምንም ምክንያት አያስፈልግም ፍትህ ለታሰሩት ሰራ በዛብን የሚባል ከአባቶች ምክንያት አይሰራም ታማኝ አገልጋይ ፈጣሪን በፍርሀት የሚያገለግሉትን በስብሰባ አባቶችን መርጦ ስራቸውን ያከፋፍሉ እና ምእመኑን እርዱት የበለጡ አባቶች ገንዘብ አምላኪ ናቸው
ፃድቁ አብዶ በመድረካቸው አውግዘዋል
ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እማምላክ በመጎናፀፊያዎ ትሸፍናችሁ ይህ እናንተ የምታስተላልፉት መልክት "የሃይማኖት አባቶች" ነበሩ እንዳለመታደል ግን እነሱ ተኝተዋል በፖለቲካውና በዘር ስልቻ ውስጥ ታጭቀው ተተራምሰው ያተራምሱኑላ እነሱ የበግ እረኝነትን የተሾሙበትን ሹመት የተመረጡበትን ፀጋቸውን መክሊታቸውን አላውቅ ብለዋል እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልሰው 😭😭😭🙏🏼💔
You are a man ::
May God bless you all🙏
የሀይማኖት አባቶች መከራውን ተጋፍጣችሁ አውሬውን አሸንፉ በርግጥ መንግስታችን ዶላሩን በልቷል እስራት እንግልት ከሀይማኖት አይበልጥም የተከበራችሁ ቄሶችም ሸኮችም
የሃይማኖት አባቶች ግብረሰዶምነትን አለማዉገዛቸዉ፣ ምናልባት እነሱ እንደዛስ ከሆኑ፧ ሁሉምን ማለት ባይቻልም ከፊሎቹም አለመሆናቸዉስ ምን ማስረጃ አለ።
በምዕሪብአውያን ላይ በየቤቱ አስገዳጅ ሰዶምኣዊ ህጎችን በማውጣት ላይ ይገኛሉ፤ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ የባሱ የከፉ አስፀያፊ ህግችንም እያረቀቁ ነው።
በቅዱስ ፈጣሪ ስም ይሄን እርኩሰት እቃወማለው። የአለም አገዛዝ ለውጥ ያስፈልገዋል። BRICS
Egizabeher Ethiopian yegobgnat🤲
እናንተ ፡ ጀግኖች ፡ እናንተን ፡ አለማድነቅ ፡ ንፉግነት ፡ ነው ፡
እንደጴንጤ የሚቃወም የሚጸልይም የለም ሁላችሁም የምትድኑት ወደ ኢየሱስ ስትመጡ ብቻ ነው ጻድቁ አብዶ በአደባባይ ተናግረዋል አላየሁም ነው የሚባለው
እግዚአብሔር ከፊታሁ ይቅደምላችሁ አይዟችሁ በርቱልን
pppoipppppl😊
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 6)
----------
12፤ መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።
13፤ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።