በኤክሴል ላይ ትሬስ ፕሬሲደንስና ትሬስ ዲፔንደንት ምንድን ናቸው? Ms Excel |What are Trace Precedents and Trace Dependents?|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • በዚህ ቪዲዮ በማክሮሶፍት ኤክሴል ላይ #ትሬስ_ፕሬሲደንስና #ትሬስ_ዲፔንደንት ጥቅማቸውን እና አጠቃቀማቸውን ይማራሉ
    On this video you are going to learn what are #Trace
    _Precedents and #Trace_Dependents and how we use it. #excel #exceltutorial #excelformulas

ความคิดเห็น •

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ ጥሩና መልካም አስተማሪ ነገር ነውና አመሰግናለን ስላካፈልከን በርታ ቀጥልበት

  • @kierkm5305
    @kierkm5305 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህረት ነው ያካፍልክን እናመሰግናለን

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 22 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን በእውነት አሪፍ ትምህርት ነው

  • @seble2090
    @seble2090 28 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ አዉራው እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ይብዛልን እጅግ ደስ የሚል መልእክቶች ናቸው

  • @sewhareg1
    @sewhareg1 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምርጥ ነው በተለይ ጆርናል ለማረግ ያሆነ ቆጥር ብንደምር ትሬስ ስለሚያደርግልን ያልሆነ ልፋት ያስቀራል እናመሰግናለን ሀይልዬ❤በርታልን🙏

  • @Zedotube82
    @Zedotube82 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቲጂshow
    @ቲጂshow หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን አሪፍ ትምህርት ነው በርታልን

  • @tamimaYouTube-y4d
    @tamimaYouTube-y4d หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እግዚአብሔር ለሰዉ ልጆች ሁሉ ዋዉ በርታ ለመልካም ትምህርቶችህ እናመሰግናለን በርታ

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 14 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናሌን ወንድም አሌም ቤርታ

  • @sirgutreta
    @sirgutreta หลายเดือนก่อน

    ሰላም ብያለሁ ለጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን

  • @ፍቅርነውምርጫዬ
    @ፍቅርነውምርጫዬ หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉

  • @Yektie
    @Yektie หลายเดือนก่อน

    አወራዬ ሰላምህ ይብዛልኝ እናመሰግናለን ብዘገይም ደርሻለሁ እንደዚ ከንዳንዴ ብቅ በልልን እንጅ አትጥፋ በተረፈ👌👍👈🙏🙏 በርታልኝ

  • @TadelechT
    @TadelechT หลายเดือนก่อน

    በርታ ልን ወድማችን

  • @ሓሸንገወለላወለላ-ተ9ጨ
    @ሓሸንገወለላወለላ-ተ9ጨ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ደምሬሸልው

  • @muhammedsani4181
    @muhammedsani4181 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ትምህርት ነው ሆኖም ሁሌም እንዲህ አይነት ትምህርቶችን ሥታስተምር ጐላ አርገህ ዙም እያስጠጋህ አስተምር ለራስህ ብቻ በምታወራው ግልፅ ላይሆን ይችላል

    • @awraclick
      @awraclick  หลายเดือนก่อน

      እሺ ማሜ አመሠግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ