ዋይ በሉ! አልቅሱ! - የዕለቱ መልእክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 304

  • @SamiraSamira-gx2pi
    @SamiraSamira-gx2pi 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታየ ዉሥታችነ በሀፂያት ለቆሸሽነዉ ምንገድህን ክፈትልን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @huluagerishberihun5265
    @huluagerishberihun5265 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረት እጁ ይዳሰን፡፡ ምህረትን እና ተስፋን አብዝቱ ይስጠን ፡፡ ከሃጢያት እንድንመለስ ማስተዋልን እና ትዕግሥትን ይስጠን፡፡ አሜን

  • @yomselam1455
    @yomselam1455 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን ማረን ከደረሰብን ክፉ ወጀብ ታደገን😭😭😭😭

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane5343 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን ልቦና ልቦና ልቦና የሰጥን የቅረ በለን እንደ አጥያታችን ሳየሁን እንደ ምህረትህአደረገልን

  • @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ
    @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ 3 ปีที่แล้ว

    እንደ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅርይበለን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን

  • @tubechanal5247
    @tubechanal5247 3 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን

  • @ድንግልወላዲተአምላክ
    @ድንግልወላዲተአምላክ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ /12/
    ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን የራሔልን እንባ ስጠን ።🙏😭😭😭🙏🙏

  • @tinsaeshinyasayenethiopia917
    @tinsaeshinyasayenethiopia917 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ! የምህረት አምላክ ይቅር ባይ በቸርነቱ እግዚአብሔር ይታረቀን ።

  • @use1K629
    @use1K629 3 ปีที่แล้ว +33

    እንኳን ለዓለሙ ቤዛ ለቸሩ መድኃኔዓለም
    በዓለ ስቅለቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ
    💚💛♥️🕊🕊🌹🌹

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለይወትያሰማልንመምህራችን።አገራችንሰላምያድርግልንቸሩመዳኒሐለም

  • @mariyammaaari3228
    @mariyammaaari3228 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያስማልን መምህራችን የቅዱስን አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ከቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።አንድነትን ሰብኮ መሪ ሁኖ የሚያለቅሰ አባት ባጣንበት ጊዜ ሰለመሩን እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልዎት በጸሎትዎ አሰቡን ።

  • @msanker736
    @msanker736 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜንአሜንአሜን

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 3 ปีที่แล้ว

    +++አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @dubai123mimiyaenatewaleje4
    @dubai123mimiyaenatewaleje4 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት መምሕር አባታችን ቃለ ሕወት ያሠማልን ተሥፍ እርሥተ ሠማያት ያዋርሥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን !!! ።

  • @GgHh-vg9vx
    @GgHh-vg9vx 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ለአባታችን ቃለሂወት ያሠማልን አሜን

  • @adanechabebe9117
    @adanechabebe9117 3 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን እልልልልልልልልልል መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @enateya1130
    @enateya1130 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ጤና ይሰጥልኝ ።
    ሰሞኑን የእርስዎን ስብከት አብዝቸ አዳምጣለሁና መፅናናትን ሰጥቶኛልና ሐያሉ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛ ፣ይባረክ ።

  • @ሐመረድንግልየማሪያምልጅ
    @ሐመረድንግልየማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @ማችስተርሲቲ
    @ማችስተርሲቲ 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen

  • @woinshetdemisse5893
    @woinshetdemisse5893 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይማርን። መምህር እድሜ ይስጥልን

  • @timehirtgetu1014
    @timehirtgetu1014 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን ለኢትዮጵያ አገራችን ቅዱስ አማኑኤል ሰላሙን ይስጥልን የኦርቶዶክስ አባቶቻችንነ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
    @እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር 3 ปีที่แล้ว

    አሜን። አሜን። አሜን። አባታችን ቃለሕወት ያሰማልን

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 3 ปีที่แล้ว +16

    ቃለ ህይወት ያሰማል ውድ መምህረችን እንኳን ለጌታችን ለመደሐኒታችን እያሱስ ክርስቶስ በአለ ስቅለት አደረሰችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምለክ ሆይ ስለ እናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ ለሀገራችን ኢትዮጵያን ምህረት ፍቅርን አንድነት መቻቻልን ሰለመችንን መልስልን አሜን አሜን አሜን

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት የሰማልን የድንግል ልጅ ቸሩ መዳሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ አብየቱ አገራችን ኢ.ያን ሰላምዋን መልስላት አብየቱ ማረን ይቅር በለነ እኛ ደካማዎች ልጆችህ በስባሶች ሞሆናችን ታዉቃለህ እና አቤቱ ፈተነን እንጂ ኣታጥፋን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህራችን
    ቃለ ህይዎት ያስማልን

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
    @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይርዘም

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Memihir Dr.zebene
    Kalehiwet yasemalin. Regim yeagelglot edme yadililn.

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 3 ปีที่แล้ว

    *አሜን አሜን አሜን አቤቱ ምህረትን ይላክልን አቤት አቤት ምህርት ይላክልን እግዚአብሔር ከተማን ካልጠበቀ ጠባቂ በከንቱ ይተጋል አቤት ፊትህን መልስ ስለቅዱሳን ብለህ አቤቱ ስለ እናትህ ብለህ ማረን ይቅር በለን ሸሽገን ይቺን ዘመን አሻግረን ለመምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አቤቱ አሜን*

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መ ም ህ ር ጸጋውን ይብዛልህ

  • @werkemelese4557
    @werkemelese4557 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @አምላኬታሪኬንለውጠው
    @አምላኬታሪኬንለውጠው 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

  • @aahmed6426
    @aahmed6426 ปีที่แล้ว

    እዝጎ መረን ይቅር በለን አባታችን ሆይ💒😭😭💔💔

  • @beyenechferede5514
    @beyenechferede5514 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotendgnabuza5375
    @hiwotendgnabuza5375 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አምላክችን ይታረቀን!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!! መምህራችን::

  • @welansaali674
    @welansaali674 3 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃለሂወትያሰማልን 🤲🤲🤲🙏🙏😭😭😭😭

  • @muluadmassu119
    @muluadmassu119 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን

  • @mangalg783
    @mangalg783 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምካቺን እግዚአብሔር ሆይ እንደ ሀጥአታቺን ሳይሆን እንደ ምህረትሂ ዓስብ ሀገራቺን ሰላሙን መልሳት የሰላም መላክ ከዓሪያ ላክልን ሂዚቡ ተጨንቋል ኤባክ ፈጣሪ ሆይ ኤራራል ሄፃናት መዳላይ ዎዲቋል 🙏🙄😭

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ንንንንንንንንንን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Memhrachin Kalehiwotn Yasemalen Abetu Geta Hoy Geste MhrethnnWodegna Mels⛪💚💛❤💔😥☝️🙏

  • @ደብረቢዘን-ደ4ጠ
    @ደብረቢዘን-ደ4ጠ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @danielkidane3675
    @danielkidane3675 3 ปีที่แล้ว

    ስለሚሰጡን አጥንት የሚያለመልም አስተምሮት መንግስተሰማያት ያውርስልን

  • @addismazengiya4328
    @addismazengiya4328 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏
    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ የምህረት ፊትህን መልስልን አሜን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @direinternationalhotellast6269
    @direinternationalhotellast6269 3 ปีที่แล้ว

    ኦ አምላኬ ወደ ልቦናችን መልሰን እርዳነ አምላክ እስራኤል ድረስልን ተጨንቀናል

  • @kadisali1414
    @kadisali1414 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለሂት ያሠማልን

  • @EmebeteTes
    @EmebeteTes 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN!!!
    Kale hiwet yesmaalna memhr 😭😭😭

  • @nathanbkas1
    @nathanbkas1 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዛብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን አምላካችን የምህረት እጅን ይላክልን አሜን

  • @themediway5661
    @themediway5661 3 ปีที่แล้ว

    ማረን ይቅር በለን አማኑኤል
    አምላካችን በቃቹ ይበለን።😭😭😭
    ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን! !!

  • @mitikneshabebe3562
    @mitikneshabebe3562 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ጤና ከእድሜ ጋር ያድልልን

  • @ssrr4880
    @ssrr4880 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር!!

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 3 ปีที่แล้ว +6

    Entebqalen yetkebru memhrachin kesis Dr zeben lemma enqan dena metu Egzoooo..Egziyo. Egziyo abetu Egzabeher hoy selam amtalin erdan yikir belen memhery kale hiwet yasemalin regim edme en tena yistlin agelgilotachu ybarkiln betselotachu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

  • @ethiopiayehayis1548
    @ethiopiayehayis1548 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሕዝብ እምባ ያብሰዉ
    እናለቅሳለን ሁልጊዜ ወደ እግዚአብሔር እንጮሃለን
    እምባችን የሚታበስበት ጩኸታችን የሚሰማበት ቀኑ ይቅረብልን ሳንወግን በደለኛውን ለይተን ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ እንፀልይ ሳይገባቸው የክፉዎችን መንገድና ሃሳብ የተከተሉትን ወደልቦናቸው ይመልስልን ማስተዋሉን ይስጣቸው
    እግዚአብሔር የመጣውን ይህን ከፉ ሃሳብና ክፉ መንፈስ ከምድራችን ላይ ያጥፋልን ምን ጊዜም በአንድነታችን ፀንተን እንኑር እግዚአብሔር ስንከፋፈል ስንባላ ስንበቃቀል ፀሎታችን አይቀበልም በክፉዎች መንገድ አንሂድ ፍርድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነውና

  • @weletemaryamg7969
    @weletemaryamg7969 3 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN QAL HIWET YASEMALN MEMHRACHIN ❤❤❤ xelut qudsan ayfeleyena Egzaobihear Amlak mhretu ylakln 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አምላክ በምህረቱ ይራዳን

  • @lulishkay630
    @lulishkay630 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር አቢቱ ቸሩ አምላክ ምህረትህን ላክልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rhrhhehejehdjjdjd3586
    @rhrhhehejehdjjdjd3586 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ገብረኤል19
    @ገብረኤል19 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በቃ ይበለን መኖሬን ፈራሁ🥺🥺🥺🥺🥺 አይ አሁንስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔😭💔😭

  • @zinabekubi627
    @zinabekubi627 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን

  • @rahmarahma2379
    @rahmarahma2379 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬሆይ ምህረትክን ላክልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱአምላኬሆይ🙏🙏🙏ይቅርለን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ሠ4ፐ 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ የመጸጸትን እንባ ስጠኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @emuyegedefawu8070
    @emuyegedefawu8070 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሆይ በቃቹህ ይበለን ይቅር ይበለን🇪🇹🙏

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ሀገራችን ስላሞን ይመልስልን ወደ እርሱ እንጩህ እንፀልይ እረጅም እድሜ ይስጦት አሜን አሜን አሜን

  • @zebib3563
    @zebib3563 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @mihretgebremeskel7997
    @mihretgebremeskel7997 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን የ

  • @yeshiayelemelaku9177
    @yeshiayelemelaku9177 2 ปีที่แล้ว

    እሜን ይመልስልንእባታችን እገራችንን ሰሳም ያርግልን

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏😍😍

  • @aynoderar4148
    @aynoderar4148 3 ปีที่แล้ว

    እዉነት ነዉ አባታችን ለቅሶ ሳንሰን ነዉ

  • @tikishoppingandtravelvlog6451
    @tikishoppingandtravelvlog6451 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫

  • @yohannamesfin8095
    @yohannamesfin8095 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @emebettaddesse67
    @emebettaddesse67 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @Yene15
    @Yene15 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏 Egziabeher Hagerachenen ena Hizebachenen Yitebekelen 🙏 Selam Yametalen

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏!!! QHY! Tsegawen yabzalhote!

  • @egezabharemlkamenwe9387
    @egezabharemlkamenwe9387 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen memherachine kale hweten yasemalne egezabhare yemaren yekremee yebelne

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qlehiwet yasemalen 🤲🤲🤲

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 ปีที่แล้ว

    Amen ! May God protect Ethiopia.

  • @abi4294
    @abi4294 3 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የድንግል ማርያም ልጅ በፀሎት አስብኝ ( እህተ ማርያም ) ነኝ

  • @tigistgetachew7892
    @tigistgetachew7892 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasamalen 🙏🤲❤️

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህወይት ያስማልን አበቱ አሰበን በቃችሁ በልን ጌታ ሆይ🙏😥😥😥

  • @asdfglkjh5103
    @asdfglkjh5103 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalene Abatache Egzebar ya Agalgelote Edema yebarkachu Egzebar la Agarachen salamun yestane 🙏🙏🙏😭😭😭💒💒💒🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አገራችን ሰላም ያድርግን እግዚአብሔር

  • @weldeemanuel8516
    @weldeemanuel8516 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ሃገራችን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጎብኝ🙏🙏🙏

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏

  • @mamethiopia5183
    @mamethiopia5183 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአለሙ ቤዛ ቸሩ መድሃኒአለም በአል አደረሰን የአመት ሠው ይበለን ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሠላም ያድግልን።

  • @oagf4377
    @oagf4377 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን የቅዱስ አምላካችንምህረቱ ቸርነቱ አይለዬን አሜን

  • @amirelove812
    @amirelove812 3 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬሁይ ይቅርበለን

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እሺ ኣባታችን ደካሞች ነን እንጂ እንጮሃለን እንጾማለን እንደሓጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን

  • @HhhHhh-kf2xb
    @HhhHhh-kf2xb 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሬየ ሆይ ኣተ መላዉን ስጠን😭😭😭😭

  • @alemyeaebe2357
    @alemyeaebe2357 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @ፋኖ-ነ5ጐ
    @ፋኖ-ነ5ጐ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yordanostnsae3599
    @yordanostnsae3599 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kale hiwet yesmealna egzabher amlak mhretu ylakelkelna

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ባይነ ምህረቱ ይመልከተን