ความคิดเห็น •

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 3 หลายเดือนก่อน +13

    እከተልሀለሁ ጥሩ ነው ግን ብዙ ጊዜ ሞጣ ታቀርበዋለህ ትውልዱ ምን ይማር ከሞጣ ?

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 3 หลายเดือนก่อน +3

    ሶፎኒያስ ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርው

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 3 หลายเดือนก่อน +1

    Nobody number why everybody’s same you guys respect all Ethiopian people😊

    • @MK-yr3up
      @MK-yr3up 3 หลายเดือนก่อน

      ?

  • @habesha782
    @habesha782 3 หลายเดือนก่อน +1

    ለያሬዶ ክብር ይኑርህ ያሬድ በራሱ ታግሎ ትልቅ ደረጃ የደረሰ ልጅ ነው አንተ በእሱ ቦታ ብትሆን ይሄኔ ጎዳና ላይ ነበርክ።

    • @ethioheran
      @ethioheran 3 หลายเดือนก่อน

      ትክክል 💕💕💕

  • @Kismurda
    @Kismurda 3 หลายเดือนก่อน +1

    I've never thought this potential guy would turn into a gossip machine, I mean just look at the thumbnail nd the title... who else recognizes the old nati 3 years from now

  • @user-ii6oj8mt4c
    @user-ii6oj8mt4c 3 หลายเดือนก่อน +4

    የሶፎኒያስም ሆነ የበርካታ ኑሮን ለማሸነፍ የሚሯሯጡ የራይድ ሹፌሮች ሞት ልብ ያማል !
    ምንም እንኳ የገዳዮቹ መያዝ የሶፊን ህይወት ባይመልስም ወንጀለኞቹ የሚፈረድባቸውን ከባድ ፍርድ ማየት ደግሞ እፈልጋለሁ ። ( በዚህ ዓይነት ወንጀል የተሰማሩ ሌሎች ግለሰቦችንም የሚያስደነግጥ ! )

  • @AbilaEyu-pt7tc
    @AbilaEyu-pt7tc 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በፊት በጣም ነው የምወድህ አሁን ግን ያንተ ቪድዮ ሁሉም የሞጣ ማስታወቂያ ነው የሚመስለው በገንዘብ ልረዳሽ ይችላል ዝምድናም ሊኖራችሁ ይችላል ስለ ምትወደው ስለሚታደንቀው ሊሆንም ይችላል ጓደኛ ክም ሊሆን ይችላል ማለቴ ከሞጣ ጋር/ ነገር ግን አንተ የሚዲያ ሰው ነህ የራስን ቅርጽ የራስን ውበት ሌሎች የሚያምሩ የሚያስቁ ቪዲዎችን ይዘህ መምጣት አለብህ እንጂ ሁሉ የሞጣ ቪዲዮ ብቻ ይደብራል ሀስተካክልልን ወንድሜ

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወገን አሁን ላይ ሀገራችን የማቴሪያል ዋጋ ከሰው ነብስ በላይ ሆኗል አምላክ አንተ ድረስ ሌላ ምን ይባላል ለሟች ነብስ ይማር

  • @user-tz4pg5dn1h
    @user-tz4pg5dn1h 3 หลายเดือนก่อน +1

    Nati hulam moyan akrblgn👍😅😅

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 3 หลายเดือนก่อน +1

    ናቲሻ ምርጣችን እኔማ መግቢያህን ሁለቴ ነው ማየው ደስ ይለኛል😂❤አንተን ለየት የሚያረግህ ካሳቀህ ነው ምትስቀው አቀራረብ👌👌👌👌❤❤❤

  • @Marymery2447
    @Marymery2447 3 หลายเดือนก่อน +1

    I love mota😂😂😂

  • @user-ik3zh6ly9y
    @user-ik3zh6ly9y 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ereee brother ye Mota TH-cam channel mesele...motan fitawu

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ትንሽ ልጅ ቶሎ ቶሎ ናልን❤❤❤❤

  • @orotiktokshow7872
    @orotiktokshow7872 3 หลายเดือนก่อน

    0:14 oh lord 😂😂

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 3 หลายเดือนก่อน +2

    ደነዝ ዘራፊዎች የአይምሮ በሽተኛ ሌቦች ምናለበት የምትፈልጉትን ንብረት ወስዳቹ ባትገሉ ብትተዉት ዘንድሮ ተቃጠልን ተቃጠሉ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣቹ !!!

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi 3 หลายเดือนก่อน +1

    Naty Man mota gene😂😂😂😂😂😂

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 3 หลายเดือนก่อน +1

    " weira blew " 🤣🤣🤣 ahh Mota 👍

  • @Mahi-pg2xi
    @Mahi-pg2xi 3 หลายเดือนก่อน +1

    😅😅😅❤nati we love you all my family

  • @TareZele
    @TareZele 3 หลายเดือนก่อน +1

    love u bro

  • @user-kb7dv5wk6h
    @user-kb7dv5wk6h 3 หลายเดือนก่อน

    nati boy ❤❤❤ bexam nw des metelene wendeme 😂😂😂

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 3 หลายเดือนก่อน +3

    እስከ፡ መቼ፡ ይቀጥላል፡ ይሄ፡ ግድያ፡ መቀጣጫ፡ ምን፡ አለበት፡ የሆነ፡ ነገር፡ ቢደረግ፡ ሁለቱን፡ መቀንደብ፡ በህዝብ፡ ፊት፡ አራት፡ ነጥብ።

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 3 หลายเดือนก่อน

    By the way I don’t like Facebook I don’t like TikTok I love you to respect you tuber everybody

  • @user-rh7lz3jf1l
    @user-rh7lz3jf1l 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምን ያረገል ቢያዙ መንግስት ግፋ ቢል 8አመት ቀልቦ ይለቃቸዋል? ሚስኪን ወንድሜ ወጣ ብሎ ለቀረው።ህግ ፊት ቢቀርቡ ምን ያረጋል ህገ መንግስቱ ለወንጀለኛ ነው የሚመቸው።እሱ ሞቶ የለ እነሱም ይገደሉ ።ሊገል የሚወጣ ቢያንስ መሞቱን አውቆ ይወጣል።ሁሁሁሁ ነፍሱን ይማር ጌታ

  • @hermelahermela2760
    @hermelahermela2760 3 หลายเดือนก่อน +1

    Bro ure gaining weight 😃

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍ኡኡኡኡ

  • @girumfantaye-no9my
    @girumfantaye-no9my 3 หลายเดือนก่อน

    Man utd
    Endet jemaho yegobezoch gasha

  • @AbayGelan-pj3rn
    @AbayGelan-pj3rn 3 หลายเดือนก่อน +1

    why dou like this segete motta?😮

  • @user-pw6jj7kr3j
    @user-pw6jj7kr3j 3 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድ እውነት ያልካው ። ያሬድ መዋሸት አይችልም ።

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 3 หลายเดือนก่อน

    Natisha we love you

  • @floristube8264
    @floristube8264 3 หลายเดือนก่อน +2

    Down dowm ሞጣ , pls yselechal yesu video ❤

  • @user-uh3fz9eq9d
    @user-uh3fz9eq9d 3 หลายเดือนก่อน

    Are betam nw metemechgn ketelbet

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 3 หลายเดือนก่อน +4

    አንተን እኮ ያለ ሞጣ ማሰብ ከባድ ነው የሆነብኝ ትንሹ ሞጣ:: ሞጣ ቀራኒዮ ምነው አይታረስ በሬሳ ላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚህ ድረስ የተባለለት ነው:: 👍

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 3 หลายเดือนก่อน

    By the way I love Ethiopia but only one country I think so but I’m horrible people

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 3 หลายเดือนก่อน

    ጨዋ ሚድያ😊

  • @sheeshkabob
    @sheeshkabob 3 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ ነጉ ሰከን በል ወንድሜ

  • @tyrt1716
    @tyrt1716 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ena Somali maletua lik new

  • @edengetahun8104
    @edengetahun8104 3 หลายเดือนก่อน

    Lemendenw Ride safety maynorew koy??? Ashkerkarihum yerasu yehone tkklegna profile like photo,metawekiya wey passport ena tetekamihum tkklegna detail maynorew? Ezi gar eko huletum safe aydelum….ena GPS or MAP yitekemu….bestkkl follow up endideregu ewnet yasazenal

  • @naomigetachew7214
    @naomigetachew7214 3 หลายเดือนก่อน +16

    ኧረ ናቲ እነዚን የሚሳደቡ ወጣቶየች reaction አትስራ በፈጠረክ ሞንድን ናቸው አሁን

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 3 หลายเดือนก่อน

    By the way I love muta muta or I don’t know what that

  • @lolianna6011
    @lolianna6011 3 หลายเดือนก่อน +1

    ታኩር አባቱ ካልሆንክ ወንድሙ ነህ የልጅነትፎቷችሁ ይመሳሰላል

  • @user-fm2go6ex9x
    @user-fm2go6ex9x 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ ያንተ ሳቅ ነው የሚገርመኝ

  • @betelhemwammi2480
    @betelhemwammi2480 3 หลายเดือนก่อน

    አቤት እውቀት አለ ባባ ነፍሱን ይማረው አቺን ብሎ ገጣሚ መልክ ብላሽ ቁጅናሽን ያጠፋ ግጥም አይን ያወጣ ብልግና አዳድ ሴቶች እግዞ ናቹው

  • @user-dg3np6ls3w
    @user-dg3np6ls3w 3 หลายเดือนก่อน

    Wanaw temelsual 😂😂😂😂 motan bicha yizesh ney

  • @mekdelawitehaile6850
    @mekdelawitehaile6850 3 หลายเดือนก่อน

    🤍🤍🤍🤍🤍👍👍👍👍

  • @seblewongelmolla1053
    @seblewongelmolla1053 3 หลายเดือนก่อน

    zmmm beye sitretr Protestant nh

  • @user-lq4xm6yy1s
    @user-lq4xm6yy1s 3 หลายเดือนก่อน

    ሰዉ ገለዉ መንግስት ይቀልባቸዋል የሞተ ተጎዳ

  • @sheeshkabob
    @sheeshkabob 3 หลายเดือนก่อน

    ተሳዳቢዎችን አታምጣቸው።
    ሞጣ አባቱስ ብትሆን ምናለበት?

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw 3 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ አረተው እውቀትም ጡር አለው

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት ማለት የፈለገችው አማራ ከትግራይ ቤት ነው ግን የትግራይ ህዝብ እንዲጠፋ የሚፈልግ ሰው ለኢትዮጵያ ምንም አይጠቅማትም

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 3 หลายเดือนก่อน

    ናቲ is 🤣🤣🤣🤣that ☝️ሞጣ is taking bull shit I don’t know 🤷🏿‍♀️ why ናቲ is always laughing

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 3 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ፡ ደጉ፡ ሙዚቃን፡ የማታውቃትን፡ ስለሡዋ፡ ስትፎክር፡ ትገርመኛለህ።

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 3 หลายเดือนก่อน

    ዜናህ ይሻላል አንተ

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 3 หลายเดือนก่อน

    Ymer gn lmene yigelalu ymefelgote gezebe kehone gnzebe yiwosdo moten men ametaw? Er fetari hezebehne asebe 😢

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 3 หลายเดือนก่อน

    Motta looks like a propagandist of PP since he does not attack PP officials, he has Bridgestone, another suspect, on his side.
    Behind the madness lies an open secret?

  • @user-tn3cd9cl8w
    @user-tn3cd9cl8w 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሞጣ አስተሳሰብህን ስለሚናገር ነዉ የምታቀርበዉ እዉነትም ትንሽ ከዘረኝነት ዉጣ ፈሳም

  • @yosefTekelemariam-bs2zf
    @yosefTekelemariam-bs2zf 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቂጥህን ይብዱ ሞጣ ደነዝ አንተ መተህ አትዋጋም!!

  • @amenadmasu1922
    @amenadmasu1922 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ሞጣ ምን አበሳጨህ የጉርምሳ ልጅህ ነው ስላናጋለጠህ ተናደህ ነው አባቱነህ በቃ

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ልጅጠግን ኦርቶዶክስ ስላልሆንሺ ነዋ ሲሰድበን የምስቂው

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 3 หลายเดือนก่อน

    እንዲህ ስድብንና መጥፎ ነገርን እየሰበሰቡ ለትውልድ መጥፎ ነገር ከማስተማር ጥሩ ነገር ብትሰራበት ቆሻሻ

  • @user-hj1gq7mb9d
    @user-hj1gq7mb9d 3 หลายเดือนก่อน

    አንተ ግም ኦርቶዶክስ ስትሰደብ ትስቃለህ

  • @devanaxo
    @devanaxo 3 หลายเดือนก่อน

    @xdevana
    th-cam.com/video/xv8zOHr3MEE/w-d-xo.htmlsi=GQwUUVv871OiNoQx የኢትዮጵያ PM ዐቢይ አሕመድ ከ ጉዲና በሙዝ ላይ ሲንሸራተት ያልተጠበቀ ..

  • @AbilaEyu-pt7tc
    @AbilaEyu-pt7tc 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ በፊት በጣም ነው የምወድህ አሁን ግን ያንተ ቪድዮ ሁሉም የሞጣ ማስታወቂያ ነው የሚመስለው በገንዘብ ልረዳሽ ይችላል ዝምድናም ሊኖራችሁ ይችላል ስለ ምትወደው ስለሚታደንቀው ሊሆንም ይችላል ጓደኛ ክም ሊሆን ይችላል ማለቴ ከሞጣ ጋር/ ነገር ግን አንተ የሚዲያ ሰው ነህ የራስን ቅርጽ የራስን ውበት ሌሎች የሚያምሩ የሚያስቁ ቪዲዎችን ይዘህ መምጣት አለብህ እንጂ ሁሉ የሞጣ ቪዲዮ ብቻ ይደብራል ሀስተካክልልን ወንድሜ