LIVE# አልፈታዋ 144 | ሼክ ሙሐመድ ዜይን ዘህረዲን I አፍሪካ ቲቪ Africa TV1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 599

  • @ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈ
    @ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈ ปีที่แล้ว +5

    ትመታኛለች ያለችው ልጅ ወላሂ ስታሳዝን አሏህ ይርዳሽ እህቴ

  • @elhemseid5049
    @elhemseid5049 3 ปีที่แล้ว +24

    እኔስ ኡስታዞቸ በጣም ስወዳቸሁ እድሜያችሁን ያስረዝምልኝ ያረብ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ብዙትምህርትአመለጠኝ ማወቅአይከፋም ዉድእህት እናወንድሞች በጣም ጥሩ ትምህርት አለዉ ኡስታዝ እረጂምእድሜ ከጤናጋይስጠወት ያረብ

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 3 ปีที่แล้ว +185

    አረ ሙስሊም እህት ወንድኔቼ ለይክ ኮመት አድርጉ የሙስሊም ሚድያዎችን አበራተቱ ሹ ሀዳ

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 3 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል

    • @seidj1103
      @seidj1103 3 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @seidj1103
      @seidj1103 3 ปีที่แล้ว

      @@medinamedina8256 ማሻአህ

    • @frqantube6044
      @frqantube6044 3 ปีที่แล้ว +1

      አረ እኛሥ እምናበረታታው ሌሎቹን እየሆነነው አሏህ ይድረስልን

    • @frqantube6044
      @frqantube6044 3 ปีที่แล้ว +1

      መጀመሪያ የጠየቀችው አሥለቀሰችኝ አታሳዝንም

  • @itsmydam7685
    @itsmydam7685 3 ปีที่แล้ว +7

    ኮሜቶች ስገቡ ላይክ አትርሱ አይከፈልበት ኡስታዜ ጀዛከላህ

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 ปีที่แล้ว +4

    ወኔ ያገራችን ሰው ልጅ ወዴቀ ብሎ ይማታል እኔ የአረቦች ልጅች በቀን አስርግዜ ሲወድቁ ይውላሉ
    እኳን ሊማቱ ከወደቁ አታስዋቸው በራሳቸው ይነሱ ነው የሚሉት በራሳቸው ይተማመናሉ ይላሉ የአገራችን አሰሪዎች ልቦና ይስጣቸው

    • @فاطمهفاطيمه
      @فاطمهفاطيمه 3 ปีที่แล้ว

      አላጋጠመሽም ናነው ያረብ ባለጌ

    • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
      @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 3 ปีที่แล้ว

      @@فاطمهفاطيمه አልሀምዱሊላ ከወደቁ ሰውአያነሳቸውም በጣምታልተጎዱ ሰውሳይኖር ማንሊያነሳቸውነው ተያቸው ይነሱ ነውየሚሉት

  • @ኦኽትአብበከርየበርሃዋአበ
    @ኦኽትአብበከርየበርሃዋአበ 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሥተዝ አላህ ሙሉ አፊያ እና ረጂም እድሜ ያረብብብ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 ปีที่แล้ว +11

    ያሸህ አላህ እድሚወትን አላህ ያርዝምልን ያርብ

  • @shmsyhtube5265
    @shmsyhtube5265 3 ปีที่แล้ว +9

    ጀዘኩሙለህ ኸይር አለህ እድሜ ና ጤና ይስጠቹ

  • @almanal120
    @almanal120 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ኡስታዝ ጃዛሁም አላህ ኸይረን

  • @አልሀምዱሊላህአላህአክበር
    @አልሀምዱሊላህአላህአክበር 3 ปีที่แล้ว +8

    ጀዛከላህ ከይር ኡስታዙና አላህ ይጠውል ኡምርክ አላህ ትዕግስት ይስጥህ አጅብ አንድ ጥያቄ በተደጋጋሚ

  • @riggfhuh2124
    @riggfhuh2124 3 ปีที่แล้ว +95

    ማሻአላህ ደስ ይላል እህት ወንድሞቼ አዳምጡት ብዙ ትምህርት አለው ግዜያቹ በቶክቶክ ምትውሉት ሁሉ

  • @afifatesifaw493
    @afifatesifaw493 3 ปีที่แล้ว +3

    ያሸህ አላህእርጅም እድሜ ከጤና ጋርይስጥልኝ የኔ አባት ዋ

  • @shmfrp262
    @shmfrp262 3 ปีที่แล้ว +3

    ሼከችን አላህ ራጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አላህ ይጣብቆት

  • @mohammedwollochanal8733
    @mohammedwollochanal8733 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አሏህ. ደስ. ይላል. እህት ወንድሞች. አድምጡት. ብዙ. እምን ቀየርበት ትምህርት ነው

  • @ሪሀፍነኝየባቦዋ
    @ሪሀፍነኝየባቦዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካላህ ኸይር

  • @awwwktube6632
    @awwwktube6632 3 ปีที่แล้ว +8

    ኡስታዝ አላሀ ይጠውር ኡምረክ ጌታዬ ሆይ አሊሞቻችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋራ አኑርልን ያአላሀ

  • @fozyayoutube1140
    @fozyayoutube1140 3 ปีที่แล้ว +152

    ፊትዋ አዳምጡ ጥሩነዉ እኔ እየዞርኩ አዳምጣለሁ የኔን መልሥ አገኛለሁ ሡበሀን አላህ

  • @elhemseid5049
    @elhemseid5049 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታየ አላህ ይቀበላችሁ በሰማነው የምንጠቀም ያድረገን

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 3 ปีที่แล้ว +18

    السلام عليكم وراحمتة الله وبركاتة
    ሱብሀነላህ የዛሬው ፈታዋ ሁሉም ጥያቄ ስለኒካህ ስለባል እና ሚስት ነው አላህዬ ጥሩ የሆነውን ትዳር ወፍቀን

  • @frqantube6044
    @frqantube6044 3 ปีที่แล้ว +15

    አሏህ ይዘንልን አይነል ሙሥሊሙን ሙሥሊሞች የትናቸው የትነን

  • @hawaseadamuhmde3277
    @hawaseadamuhmde3277 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ያበርታችሁ ኡስታዙና ጥያቄው ሁሉም ስለ ኒካ ሱብሀን አላህ

  • @MAKIAANMBO-lc3vr
    @MAKIAANMBO-lc3vr หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙላህ ኸይረ ኡዝታዝ

  • @saadaahmed313
    @saadaahmed313 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ጀዛኩሙላኸ ኸይር ያሸይኸ አላህ አፊዉን ከረጂም እድሜጋ ያቆይልን

  • @lifegoseon1509
    @lifegoseon1509 3 ปีที่แล้ว +31

    አላህ ያቆይልን ሸኽሀችን

    • @user-ul7vp8hu4o
      @user-ul7vp8hu4o 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @user-ul7vp8hu4o
      @user-ul7vp8hu4o 3 ปีที่แล้ว +1

      ከስት እሰከ ሥት ሠአት ነው መደወል የሚቻለው

    • @lifegoseon1509
      @lifegoseon1509 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ul7vp8hu4o አላውቅም ውደ በኤፍቢ ቀጥታ ስርጭት ይሰራጫ ስት ስአት እንደሆን ግን አላውቅም

    • @sweetjamil7977
      @sweetjamil7977 3 ปีที่แล้ว

      Amin

  • @aa-td7zv
    @aa-td7zv 3 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላ ስፈልገው የነበረው አሏህ እዲሚናጤና ይስጥልን

  • @ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ
    @ኩንፈየኩንሁንያለውይ-ረ4ፀ 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @ዜድቢንትመሀመድ
    @ዜድቢንትመሀመድ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢላሂ እረህመትን እናሻለን የተጣላን አተእሰታረቅን የተረረቀን አተ ሰብሰብን የሙቱቱንም አተ እረህማቸዉ ያለነዉም በአተ መግዲ ልባችንን እሰረዉል ን ተጋብቶ መዉለዲ መዋደዲን አተፈቅረህን ለግሰን የተፈታንም አተ አማልሳቸዉ የኛጌታ ባረከላህፈይክ ኡዝታዝ አላህ እንዳተ ያለዉን አላህ ያብዛልን🤲🥀

  • @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ
    @ኢንሻአላህ-ከ6ቘ 3 ปีที่แล้ว

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡሥጣዝና አላህ እረጂም እድሜ ይሥጥልን

  • @zsffamiliyutub6152
    @zsffamiliyutub6152 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሼሁና አላህ ይጠብቃቹሁ🌹🌹🌹

  • @hayatkassawu9686
    @hayatkassawu9686 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @አስሚሀበሻውይት
    @አስሚሀበሻውይት 3 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸህ አላህ እድሚወትን ያርዝመልን

  • @GloboGlobal
    @GloboGlobal 28 วันที่ผ่านมา +1

    As wr wb gafi qaba ture bilibili nadide

  • @عبدالمجيدالدوسري-ع6ص
    @عبدالمجيدالدوسري-ع6ص 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁል ኽይር ኡስታዝና እረጅም እድሜ ከጤናጋር

  • @rabiatube6340
    @rabiatube6340 3 ปีที่แล้ว +4

    ጀዛኩሙላሁኸይር ሸሁና

  • @remyimam2826
    @remyimam2826 3 ปีที่แล้ว +6

    ሺ አመት ኑርልን ኡሥታዝ

  • @awwwktube6632
    @awwwktube6632 3 ปีที่แล้ว +2

    አላሀ የህዲነ ኩለና እዴት የሰው ኒካህ ይዘው ላገባ ነበር ይባላል አጂብ ነው ወላሂ በመጀመራው ሂወት መማር ዬለብንም ለማግባት መቾከል ለመፈታትም መቾከል አኡዙቢላሀ ያአላሀ አላሀን ከሚፈራው አድርገኝ ኢላሂ ነብሴ ብጅ ናት ያለቺው ልብ እናድርግ አላሀን ፍሩ

  • @ዘሃራእሙኢክራም
    @ዘሃራእሙኢክራም หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ጀዛክለኸይር እስታዝ

  • @FiRlovee3952
    @FiRlovee3952 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛ ኩሙላሁ ከይረን ሸህዋ አላህ ይጠብቀወት

  • @ቢንትወራቄ
    @ቢንትወራቄ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛክ አላህ

  • @sedera9768
    @sedera9768 ปีที่แล้ว +1

    جازاك الله خيرا

  • @maxmobile8049
    @maxmobile8049 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁምኸይረንኢሥታዝ

  • @aa-td7zv
    @aa-td7zv 3 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ ጀዛኩምሏህኸይረን አላህ እዲሚያችሁን ያርዝምልን

  • @aminahck9896
    @aminahck9896 3 ปีที่แล้ว +3

    Wa laykumaslm warhmatulhi wabarktu shakuna jazkum allah

  • @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
    @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ 3 ปีที่แล้ว +9

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር 👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

  • @የሸዋልጅነኝ-ዐ9ኀ
    @የሸዋልጅነኝ-ዐ9ኀ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ከይረን ሸሀችን

  • @sofi283
    @sofi283 3 ปีที่แล้ว +3

    ሽኩረን ሸህ

  • @slumanandtoyba3214
    @slumanandtoyba3214 3 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Mነኝተስፋያደከመኝ
    @Mነኝተስፋያደከመኝ ปีที่แล้ว

    ጀዛከላሁከይረን

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ጀዛኩም አላህ ኸይርን በርቱልን

  • @የአማራልጂነኝየሀላሌብቻ
    @የአማራልጂነኝየሀላሌብቻ 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋለይኩም ሰላም ወራህ መቱላህ ወበረካቱ ጀላከላህ ሀይር ውስታዝ

  • @ፋጡማፍቅር
    @ፋጡማፍቅር 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝአላህያቆያችሁያርብሰላማችሁይብዛልን

  • @emanwoloyewa3128
    @emanwoloyewa3128 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ሙሀመድ ዘይን አላህ ይጠብቃችሁ ጀዛከሙላሁ ኽይራ

  • @zinatmohammad1407
    @zinatmohammad1407 2 ปีที่แล้ว +1

    መሻአላህ

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ
    @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዘኩም አላህ ኸይር ኡሥታዙና

  • @FgFg-ri1ym
    @FgFg-ri1ym 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አላህ ሸህ እረሜና ጢናይስጥልን

  • @ሞሚያረህማንባሪያYouTube
    @ሞሚያረህማንባሪያYouTube 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጀዛኩሙሏህ ከይረን አላህ ይጠብቃቹህ ያረብ

  • @abuefayiza7806
    @abuefayiza7806 3 ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምሰላም ወረህመቱሊላሂ ወበረካቱ ሺኽ ሙሀመድ ዘይን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ዜድነኝየጀምአፍቃሪ
    @ዜድነኝየጀምአፍቃሪ 3 ปีที่แล้ว

    መሸአላህ ኡሥታዞቸ ጀዛካላህ ኸይር

  • @خديجهمحمد-غ1ق
    @خديجهمحمد-غ1ق 3 ปีที่แล้ว

    ጄዛከላሀ ኸይረን ኡስታዛችን

  • @ተምርወሎየዋ
    @ተምርወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว

    አላህይጠብቃቺሁ ኡስታዞቻቺን ጀዛክ አላህ ኸይርን

  • @zeynebyoutube2170
    @zeynebyoutube2170 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቀውት

  • @zedt8516
    @zedt8516 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክአለህሁኸይርንኡስታዝ

  • @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ
    @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህከይርኡስታዜጀዛከላከይር እደሜናጤናይስጥልኚያረብ

  • @core3563
    @core3563 3 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ አላህ ይጠብቀችሁ እድሜእና ጤና ይስጠችሁ

  • @vzvvdvzbbd6330
    @vzvvdvzbbd6330 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀኩሙላኸር

  • @aminatabdu3330
    @aminatabdu3330 3 ปีที่แล้ว

    Mashallah tebarek allah des yilal

  • @fathimafathima7181
    @fathimafathima7181 3 ปีที่แล้ว +6

    بارك الله فيكم 🥀🌺🌺جزاك الله خيرا

  • @fathilafathila8360
    @fathilafathila8360 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩላህ ከይር አላህ ረጂም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጠችወ

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @zedwolloborenatube6562
    @zedwolloborenatube6562 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላኸይር ኡስታዝ

  • @السيفالسيف-ش9ت
    @السيفالسيف-ش9ت 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህደስይላልኡስታዝአላህይጠብቅልን

  • @Hananabdurhman-m9u
    @Hananabdurhman-m9u 10 หลายเดือนก่อน

    جزاكم الله خير

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ይሥጣችሁ

  • @medinaymama7954
    @medinaymama7954 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛሁም አላህ ኸይር ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @emwamaretube6314
    @emwamaretube6314 3 ปีที่แล้ว

    እረእረዱኝ ቁጥራቸው አይሠራም ጃዛኩመላህ

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛከአላህ ኸይር የሼኸና አላህ ይጣብቆት

  • @seadamohammedmashallahalla4064
    @seadamohammedmashallahalla4064 3 ปีที่แล้ว +2

    Wa wr wb shake Allah edmachuhuen yarzmelen

  • @abuselim5994
    @abuselim5994 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም ጀዛከላህ ኸይህ ኡስታዝ

  • @hasinabintmakoyet7885
    @hasinabintmakoyet7885 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خىر

  • @ፍትህፍትህለንፁሀንደም
    @ፍትህፍትህለንፁሀንደም 3 ปีที่แล้ว

    አህለን ያኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @ኦሞፉወድየስልጤቴጋረደ
    @ኦሞፉወድየስልጤቴጋረደ 3 ปีที่แล้ว

    ጀዘኩም አለሁ ከይር የሼሁነ

  • @سعيدحسن-ع2م
    @سعيدحسن-ع2م 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሸሀችን

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @askask9433
    @askask9433 3 ปีที่แล้ว

    ያሸህ ሸሪአ ፍርድቤት ወላሂ እደት እደሚሰሩ አላዉቅም በቅርብ ግዜ ድንገት በተፈጠረ ችግር 2ጥንዶች ተጣልተዉ ፍርድ ቤት ሲሄዱ በአንድ ቀን 1ፍች አስፈትተዉ ላኩ ማለቴ 2ቱ ጥንዶች ያቀረቡት ለማስፈታት የሚያደርስ አልነበረም ወላሂ በጣም ያሳዝናል

  • @ራህማለዲናችንጊዜእንስጥ
    @ራህማለዲናችንጊዜእንስጥ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዛችን እዲሜና ጤናንይስጥልን እናመሰግናለን እኔ ግን ብዙ ጥያቄነበረኝ እዲሉን አላገኝሁትም

    • @tyfcj8530
      @tyfcj8530 3 ปีที่แล้ว

      ሰላምም

    • @wddss8555
      @wddss8555 3 ปีที่แล้ว

      ያአላህኒካህትዳርርርርርወዶቺቺቺቺቺእፍፍፍፍፍ

  • @JffdkdfjjfDddj
    @JffdkdfjjfDddj 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአለህ እድሚ ይስጠዎት

  • @reemreemnyn6don.659
    @reemreemnyn6don.659 3 ปีที่แล้ว +1

    Masha ala alah idemetun yarzimelin

  • @ነጁቢትነጁቢትአሊ-ቈ4የ
    @ነጁቢትነጁቢትአሊ-ቈ4የ 3 ปีที่แล้ว

    ሸህ፡ጀዛኩማላህ፡ኸይር፡፡

  • @aishaa8595
    @aishaa8595 3 ปีที่แล้ว +2

    Jezakellahu heyren ya shik ❤

  • @hsbtube3572
    @hsbtube3572 3 ปีที่แล้ว

    ጄዘኩሙ ለሁ ከይራን ኡስታዙና

  • @saadaahmed313
    @saadaahmed313 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላኸ ኸይር

  • @saadaahmed313
    @saadaahmed313 3 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ,, ወበረካትሁ

  • @mekia5753
    @mekia5753 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡዝታዙና

  • @toybahussen2287
    @toybahussen2287 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛ ካላክ. ኡስታዜ

  • @amnayosef1239
    @amnayosef1239 3 ปีที่แล้ว +1

    Jazakumalahir

  • @nebihaseid4337
    @nebihaseid4337 3 ปีที่แล้ว +18

    ልጁ ሲወድቅ ትመታኛለች ያልሽዉ ልጂ አፉ በያት ግን ትተሻት ዉጭ ጠለብም ከሆሽ መክተብ ደዉይ

    • @zaharahassan2046
      @zaharahassan2046 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔሚስኪን ወላሂ እደት እዳሳዘነችኝ አላህከሷጋርይሁን

  • @meymunabelay7229
    @meymunabelay7229 3 ปีที่แล้ว +10

    ሙስሊም እህትና ወንድሞቸ ወዴት እየሄድን ነው እስኪ እራሳችንን እንፈትሽ እስካሁን ፕራንክ ቢሆን 10k ላይክ ይኖረው ነበር ሱብሀን አላህ

  • @ራቢአ-ፐ4ሸ
    @ራቢአ-ፐ4ሸ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ተባረከሏህ