እየጠፋ የሚገኘውን የዓሳ ሃብት ለመጠበቅ በሰው ሰራሽ ገንዳ ዓሳዎች እየረቡ ነው፡-የክልሉ ግብርና ምርምር።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 2

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare8256 3 ปีที่แล้ว

    ብረቱልን እናመሰግናለን

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 ปีที่แล้ว

    በአረብ አገራት ተሰደው ለስራ በሚሄዱ ሴት እህቶቻችን ለኢትዮጵያውያን ስለሚሰሩት ስራ የተነገረበት መንገድ አሜሪካን እና ካናዳ ከሚሰራው ስራ የሚያስጠላ እና ጭንቅ ያለው እደሆነ ነው ነገር ግን ካናዳ መጥቼ ያየሁት
    ስደተኛው የሚሰራው ስራ
    1-ፅዳት (Janitorial,housekeeper, environmental services...)
    2-ታክሲ (yellow cab, co-op, capital, airport...
    3-Uber....
    4-ምግብ አድራሽ (Uber eats, skip the dishes, DoorDash...)
    5-አገልጋይ( McDonald’s,
    7-11, Wendy’s, ...)
    6-መጋዘን ውስጥ( packaging, loading and unloading...)
    7-ከባድ መኪና ሹፌር
    8-ሰው ጠባቂ( senior home, child care, youth caregiver...)
    9-ዘበኝነት( Garda world, securitas, commissioner, GPS, ....)
    ቢሮ ውስጥ ሰራተኛ ሆኖ የሚሰራ ሰው በ4 አመት ቆይታዬ ያየሁት የለም ማለት ነው የሚቀለኝ
    ምናልባት አንዳንድ የጠበበ አመለካከት እና ሰው ላይ መፍረድ የሚቀድማቸው ሰዎች እንዲህ ይሉ ይችላል ታድያ Dollars ካገኙ ምንስ ቢሰሩ ይላሉ ነገር ግን ክፍያው ከቤት እና ከኑሮ ወጪ ስለማያልፍ ብዙዎች ሁለት እና ሶስት ስራዎችን እዲሰሩ ይገደዳሉ ታድያ እድሜያቸው ሲገፋ በተለያዩ በሽታዎች ይጠቃሉ ...ብቻ ብዙ ስለ ውጪው አለም የማናውቀው ስላለ እንጠይቅ እንጠንቀቅ