ፈኪ ግን ለሂጃብዋ ሟች ናት አትደራደርም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 489

  • @mongumongu7291
    @mongumongu7291 3 วันที่ผ่านมา +125

    ለፈኪ ስል ላይክ አደረኳችሁ በሂጃቧ እማትደራደር ጀግና

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 3 วันที่ผ่านมา +146

    ፈኪየ አላህ በዲንሽ ያጠንክርሽ እስከመጨረሻዉ የኔ ቆንጆ

    • @NuuraKs
      @NuuraKs 3 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንን

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 วันที่ผ่านมา

      አሚንንን

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ🎉

  • @hik1924
    @hik1924 3 วันที่ผ่านมา +55

    😂😂😂ይጃብ ነውልብሴ ኢስላም ነው ሂወቴ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 วันที่ผ่านมา +370

    ኢጃብ ውባተችን ነው እስልምነ ሂወተችን😢😢ነው ያምትሉ ለይክ😢😢🎉🎉😂😂

    • @mulu216
      @mulu216 3 วันที่ผ่านมา

      ሂጃብነፍስንያድናል

    • @QwQp-v8t
      @QwQp-v8t 3 วันที่ผ่านมา +2

      ግንአቺልጂሁሉምቻናለአደኛኮማቺነሽዘበኝነቶቁመሻል

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 3 วันที่ผ่านมา

      ​@QwQp-v😂😂😂😂😂😂8t

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @Fatma-q3n3
      @Fatma-q3n3 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤🎉

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 3 วันที่ผ่านมา +177

    ሱበሀን አላህ 📿🖊
    አላሀምዱሊላ📿🖊
    አላህ አክበር📿🖊

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 3 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @FatmaFtm-y6g
      @FatmaFtm-y6g 3 วันที่ผ่านมา

      ♥♥♥

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb 3 วันที่ผ่านมา +59

    የኔ ቆንጆ ፈኩዬ ወረቢ ሙቸ ነውኮ የምወድሽ የኔ ልእልት❤

  • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ
    @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ 3 วันที่ผ่านมา +43

    ግን ትምህርት ነው መጥፎ ጓደኛ ወደመጥፎ ነገር ነው የሚያሳየው ጓደኛ አያያዛችሁን አሳምሩ የሚባለው ለዚህ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 วันที่ผ่านมา +82

    አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ ነዉ❤❤❤

    • @HayatTijani-sc6pe
      @HayatTijani-sc6pe 3 วันที่ผ่านมา

      Salalahu aleyhi wosalm 😢❤❤❤

    • @Naima-c5p
      @Naima-c5p 3 วันที่ผ่านมา

      ሰላሁአለሂወሰለም ሰለላሁአለሂወሰለም ሱለላሁአለሂወሰለም

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 3 วันที่ผ่านมา +32

    የኔ ቆጆ ፈኪየ❤❤❤❤❤❤ አቤት ውበት ውበት ስለካ በፈኪ ነው ለካ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @Dubiashowዱባይሾዎtube
    @Dubiashowዱባይሾዎtube 3 วันที่ผ่านมา +54

    በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይ ዝም ይበል አሉ ታላቁ ነቢ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @سعديهمحمد-ط9ث
      @سعديهمحمد-ط9ث 3 วันที่ผ่านมา +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @yuseratube4350
      @yuseratube4350 3 วันที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አላይህ ወሰልም

    • @ተእበ
      @ተእበ 2 วันที่ผ่านมา

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Seadayimer-xw8sj
    @Seadayimer-xw8sj 3 วันที่ผ่านมา +20

    ግን እሄ ልጅ ለምደነዉ ወላሂ በጣም ያሳዝነኛል❤❤❤

  • @Umukawser
    @Umukawser 2 วันที่ผ่านมา +32

    በጣም ልቤን የነካው ንግግር ከፈጣሪዘድ አልተቀየረም ያለችውና ይችዱኒያ አጭር ናት ያለችው ሱብሀን አሏህ

  • @Mokamil-gd2ok
    @Mokamil-gd2ok 3 วันที่ผ่านมา +14

    ፈኪ ምርጥ ልጅ አላህ ይጨምርልሽ አደራ ጠክሪ በድንሽ ለምጣ አላህ ይጠብቅሽ አንዳች ያሉ ያብዛልን 🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @faxamaMohammedAhmad
    @faxamaMohammedAhmad 3 วันที่ผ่านมา +60

    ወደማችን ፍኪዬን እዳይክፍት ከጎኖ ሁንልን በጣም ነው የምነውዳት ፍኪነት❤

    • @jemila51
      @jemila51 3 วันที่ผ่านมา +3

      ደምሪኝ ዉደ😊😊❤❤

  • @Abranjenat
    @Abranjenat 3 วันที่ผ่านมา +47

    ወንድሜ ዲንህን ለመማር ግዜ ይኑርህ የዲን እውቀት ከለልህ ዋጋ የለህም ንቃ ይህ መንገድ ሠላም አይሰጥህም ተመለስ ከአላህ ና ከራስህ ጋ ያለውን ግንኙነት አስተካክል ያኔ ሁሉ ነገር ይስተካከላል ኢንሻአላህ

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 3 วันที่ผ่านมา

      eski mejemeriya erasachihun mkeru mdire asmesay

    • @nejatahmed4030
      @nejatahmed4030 3 วันที่ผ่านมา +2

      አዎ በትክክል አይነፋም ማስተካከል አለበት

    • @Hanan12-c6y
      @Hanan12-c6y 2 วันที่ผ่านมา

      አራሱ ይመለስ አትስ ደቡኝ ብሉዋል አላህ ልቡና ይስጠው

    • @fafi8402
      @fafi8402 วันที่ผ่านมา

      አይ ሸህ እዳሻው ክክክክክ

  • @فاطومافاطوما-ه1ب
    @فاطومافاطوما-ه1ب 3 วันที่ผ่านมา +14

    ኪኪኪኪ ፈኪ ሀቢበቲ እደት እዳሳቀችኝ የምር ወይ ልበሰው ወይ አውልቀው እኛ ሙስሊሞች ይጃባችን ሂወታችን ውበታችን ነው ሲያምርባት አለባበሷ በጣም ነው የሚማርከኝ ማሻአሏህ

  • @አስያ.ትዩብ
    @አስያ.ትዩብ 3 วันที่ผ่านมา +13

    ወላሂፈኪተመቸሽኝኢንዲሱሪህንወይልበሠውወይአውልቀውአላለችምእንደኔየተመቸውየፈ ኪአማረኛበላይክአሳዩኝ

  • @amiadem-d2t
    @amiadem-d2t 3 วันที่ผ่านมา +23

    ፈኪየ ስትስቂ ነው እሚያምርብሽ የኔ ውድ ❤❤❤❤ ግን ሆደ ባሻ ናት ቶሎ ይከፋታል የኔ ምሥኪን

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 3 วันที่ผ่านมา +3

      ፈኪ ጀግናም ቅመምም ናት!! በሚሰድቦትና በእሷ መሀከል ያለው ያስተሳሰብ ልዩነት የሰማይና የምድር ያህል ነው!!
      የወንድ ጥማት በሚያጠቃቸው የማዳም ፈሶች መሰደቧ ለእሷ ሊሻን እንደ መጫን ይቆጠራል!! እነሱ የሚፈልጉት የፍቅር ቪድዮ እየሰራ የሚያዝናናናቸውን ሲሆን እሷ ግን ከራሷ የህይወት ተሞክሮ በመነሳት ማከናወን የምትፈልገው ያገራችን ሴት ልጆች ያለእድሜያቸው ትዳር መያዝን ማስቆምን ነው!!

  • @FGb-pg3uy
    @FGb-pg3uy 3 วันที่ผ่านมา +23

    ወላሂ በሳቅ ሆደን አመመኝ😂😂ወላሂ ለገባው በጣም አስተማሪ ሥራነው የሠራችሁት ከጀምሮ እስከሚያልቅ ድረስ ብዙ ትምህርቶችን ይዟል😢እየተዝናናን ተማርንበት🤗

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ 3 วันที่ผ่านมา +18

    ለፈኪ ስል ሰብስክራይብ አሪጊያለሁ

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 3 วันที่ผ่านมา +14

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እዳየ እያናደድከኝ ነው ፀጉርህን ተቆረጥ ፈኪየየየ ማሻ አላህ ወላሂ አለባበስሽ እኮ እንደት እደምወደው ስሞትልሽ ሶፊን ምከሪያት ፈኪየ ደሞ ሌላ ነገር ልገርሽ እንዳን ፀጉሩን አለወጉ አድርገሽ አበላሽው ከዛ ይቆረጣል ረዱየ ደሞ ረጋ በይ ሴት ሁኝ

  • @ዜዲነኚአለህነዉወኪሌ
    @ዜዲነኚአለህነዉወኪሌ 3 วันที่ผ่านมา +12

    ፈክየኔዉዲ ሰደት እደምታምሪ አለባበስሺ ስነስረአትሸ የኔዉዲ

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 3 วันที่ผ่านมา +17

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ፍርስ አልኩኝ ይመችሺ የኔልእልት ፈኪየ 💪💪💪

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana 3 วันที่ผ่านมา +73

    ፈኪየ የኔናት በጣምነው የምወዲሺ ሴትነኚ ለሀይማኖትሺ ለአለባበስ ያለሺ ክብር እወደዋለሁ እደኔ የሚወዳት ላይክ አድርጉኚ

  • @mulatuayele5168
    @mulatuayele5168 3 วันที่ผ่านมา +13

    ፈኪ የኛ ቆንጆ ብዙዎቻችን ተከፍተሽ ማየት አንፈልግምና እስቲ ፈካ በይልን ? አንች ነቅተሽ ሌሎችን ለማንቃት የምትጣጣሪ ጠንካራ ሴት ነሽና ወደ ኋላ እንዳትይ በርቺ!!

  • @Fafi-f5o
    @Fafi-f5o 3 วันที่ผ่านมา +15

    እንደዚህ ስትሆን ነው ሚያምርባችሁ 😂😂❤❤

  • @ፈትያ-ለ1ዠ
    @ፈትያ-ለ1ዠ 3 วันที่ผ่านมา +39

    😢😢ፈኪናቴ አኮረሽኝ ወለሂ አልሀምዱልላህ ሙስሊሞችዬ እድለኛ ነን እኮ ወለሂ ሙሰ ወለሂ ☝️

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ😅😅😅በቅንነት

  • @Mona-th3ur
    @Mona-th3ur 3 วันที่ผ่านมา +18

    ፕራክ እንዲ ከሆነ ሁሌም ፕራክ አድርጓት❤❤❤ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል 🎉🎉🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 วันที่ผ่านมา +1

      ቤተሰብ,አርጊው🎉🎉

  • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ
    @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ 3 วันที่ผ่านมา +34

    ኧረ አሳቃችሁኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ፈኪ እኳን ለራሷ ለጓደኞቿም ተምሳሌት ናት በሂጃቧ ባለባበሷ ❤❤❤❤❤ ይመችስ የኔ ውድ ፈታ በሙዳችሁ

  • @FhDyu
    @FhDyu 3 วันที่ผ่านมา +22

    ጆሲ የት ጠፋ

  • @HayatH-w2j
    @HayatH-w2j 3 วันที่ผ่านมา +14

    ፈኪ የኔ ውድ አላህ ይጨምርልሽ❤❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 3 วันที่ผ่านมา +9

    እሰኪፈኪንየንየሚወዳትእደኔላይክአሳዩኝ❤🎉እዱደኮመተሮችግንለሰድብቦንሮጥጥሩነዉ
    መልካምነገረእንፃፍሲቀጥልደሞእነሱንየሚያበርታእናየሚያጠነክር😍👍በተርፈበረቱ🎉

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 วันที่ผ่านมา

      ቤተሰብ,አርጊኝ🎉

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 3 วันที่ผ่านมา +7

    ፈኪየአላህ ያጨምርልሽ የኔ ጀግና የኔ ግበዝ በእስልምና አንደራደርም ዉበታቸን ነዉ❤❤❤

  • @hadiass2781
    @hadiass2781 3 วันที่ผ่านมา +20

    ያችኛዋ ጎደኛህ ምን የት ደረሠች ማነበር ስሟ… ናድያ መሰለኝ😢

  • @fafi8402
    @fafi8402 3 วันที่ผ่านมา +24

    ፍኪዬ የሴቶች በላይ ሰውድሺ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 3 วันที่ผ่านมา +6

    ወይ ረዱ ወድ ወድ ነዉ እኮየምትመስሊዉ ይመችሽ 😘😘😘ፈክዬ ልዩ በሂጃብሽ ማፊ ነቅነቅ በርች❤❤❤❤

  • @zuzufamily2012
    @zuzufamily2012 3 วันที่ผ่านมา +31

    አረ እናንተ ልጆች

    • @zzzzzzzz-c1u
      @zzzzzzzz-c1u 3 วันที่ผ่านมา

      ዚዙየእደትነሽ❤❤❤❤

  • @ኢለሀምእብራሂም
    @ኢለሀምእብራሂም 3 วันที่ผ่านมา +10

    ፈኪየ የኔማር ስስቂነዉ የሚያምርብሽ❤❤❤

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 3 วันที่ผ่านมา +11

    ዛሬ ፈታ ብለናል ወላሂ እድህ ፈታ አርጉን ተደብራችሁ አታስደብሩን 😂😂😂😂❤❤❤

    • @uthg7338
      @uthg7338 3 วันที่ผ่านมา

      እኮኮ

  • @fuhhg1808
    @fuhhg1808 3 วันที่ผ่านมา +5

    ፈኪየ የኔቆጆ ሳቂልኝ በአለባበስሽ ደሞ አደኛነሽ ከሙስሊም ኢቱበሮች አላህ የልብሽን ሁላያሳካልሽ

  • @hawlltomar6162
    @hawlltomar6162 3 วันที่ผ่านมา +6

    እኔምለው ባለፈውየወደቀችው ያችቆንጂየልጂ የትደረሰች

  • @fafi8402
    @fafi8402 3 วันที่ผ่านมา +13

    ፍኪዬዋ ሰሰቴ ፈኪነት❤

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
    @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ 3 วันที่ผ่านมา +5

    ፈኪ ማሻ አሏህ አላህ ይጨምርልሽ ሁለቶች ግን ቀልድም ቢሆን ስታስጠሉ

  • @hadiass2781
    @hadiass2781 3 วันที่ผ่านมา +10

    ወይ ልበሰው ወይ አውልቀው😂😂😂😂😂

  • @RoudaRr
    @RoudaRr 3 วันที่ผ่านมา +9

    ኡፍፍፍ የዛሬ ኸኮመንት ደስስስ ነዉ ያለኝ አቦ ፈኪ ምኗ ነዉ የምትሰደበዉ ልዕልት የሆነች ልጅ የዋህ 😢የኔ ሚስኪን❤❤❤❤

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 2 วันที่ผ่านมา

      ቀተዉነዉእጂእሷእሠዉላይአደርሥም❤የአህሙጠበቃየተቀጠሩትየመዳምቅመሞችናቸዉ😂

  • @FathiyaA-f7k
    @FathiyaA-f7k 3 วันที่ผ่านมา +8

    ሂጃብ ውበታችን ነው ቀልድ የለም በሂጃባጅን

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed 3 วันที่ผ่านมา +4

    አበሳ ወላሂ ፈኪ እስልምናችን አይፈቅድም መፈናደድ ሂጃባችን ውበታችን እስልምና ነች ሂወታችን ነው❤❤❤❤❤

  • @fatehajamal3647
    @fatehajamal3647 3 วันที่ผ่านมา +4

    ማአሻላህ የኔዉድ ፈኪ በሂጃባችን ቀልግ የለም አላህ ይጨምርልሽ እህቴ ሢጀመር ከጫማቸዉ መግባት አይፈቀድም

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻአላህ ❤ አላህ ይጨምርል ሺ ❤❤ፍኪ ፍጣር ዘድ አልቀርም ሳህ ወላህ ሄጃብ ህይውታችን ክብራችን ነው ❤❤❤

  • @11Secho
    @11Secho 3 วันที่ผ่านมา +5

    ፈኪ ይመችሽ የረደ ልጅ እንድ ነው ስትጫወቱ ደስ ምለው አሽሙር 😣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @faxamaMohammedAhmad
    @faxamaMohammedAhmad 3 วันที่ผ่านมา +9

    ፍኪዬ❤ የምወድሺ ልእልቶዬ

  • @Jem-fw9ke
    @Jem-fw9ke 3 วันที่ผ่านมา +5

    በፈኪ ስም ሰብስክ አደረኩህ ደጎሞ ከጎኖ አይዞሽ እየልካት ደግፋት

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 3 วันที่ผ่านมา +5

    የኔውብ ፈኪየ ❤በሂጃባችን ዲርዲርየለም❤ወዲሜ በርታ 🎉

  • @HgHy-q5b
    @HgHy-q5b 2 วันที่ผ่านมา +6

    በሂጃባችን አንደራደርም የምትሉ

  • @zuzutubi3777
    @zuzutubi3777 3 วันที่ผ่านมา +6

    መሸአለህ በሉ ነጌ ከፊተዉ እንደትመጣ

  • @LUbaba-o7f
    @LUbaba-o7f 3 วันที่ผ่านมา +8

    የዛሬው 👌👌👍ፈኪ የኔቆጆ

  • @sumeyuali1541
    @sumeyuali1541 3 วันที่ผ่านมา +6

    ፈኪ የኔ ውድ ወይ አውልቀው ወይ ልበሰው😅😅😅

  • @FudGus
    @FudGus 3 วันที่ผ่านมา +9

    አረፈኪ ሡሪህን ወይ አውልቀው ወይ ልበሠው አላላችም አረ በሣቅ😅😅😅😅

    • @MadinhRr
      @MadinhRr 3 วันที่ผ่านมา +2

      ወላ ተመችታኛለች 🎉🎉🎉🎉

    • @ቡርታ-ዀ9ኈ
      @ቡርታ-ዀ9ኈ 3 วันที่ผ่านมา

      ሀኮ 😂😂😂😂😂

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @MaMa-i8w1m
    @MaMa-i8w1m 3 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ቆጆ ፈኩየ. መሸአለ❤❤❤❤❤❤❤. መሽአለሀ. መሸአለሀ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habiba-p4h
    @habiba-p4h 3 วันที่ผ่านมา +5

    ወላሂ እኔኮ ፈኪን እምወዳት በምክንያት ነው እዳይነካት ወላሂ ምታረገውን ጥረት ያየ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Kamira0110-ql8tl
      @Kamira0110-ql8tl 3 วันที่ผ่านมา

      sah👌👌

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 3 วันที่ผ่านมา +1

      ሳህ

    • @ekrW
      @ekrW 3 วันที่ผ่านมา +2

      ትክክል እኔበጣምነው የተገረምኩት

  • @sofyaahmed597
    @sofyaahmed597 3 วันที่ผ่านมา +2

    ፈኪየ ምችት ይበልሺ በሂጃብሺና በሀይማኖትሺ እንዳትደራደሪ

  • @LubabaAliy-c1s
    @LubabaAliy-c1s 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሡብሀንአላህ
    አለሀምዱሪሊላህ
    አላሁአክበረ

  • @Henun-m2s
    @Henun-m2s 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጥሩ ትምርት ነው አሁን ባለንበት ሠአት ጉዋደኛ መምረጥ ወሣኝ ጉዳይ ነው

  • @Jem-fw9ke
    @Jem-fw9ke 3 วันที่ผ่านมา +4

    ፈኪየ የኔ ማር ጎበዝ ውደደደደደ ነው እማረግሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 3 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ልበስው ወይ አውልቀው😂ፊኪየ የኔውድ አለባበስሽን እኮ ስወደው ❤

  • @حوا-س7ل
    @حوا-س7ل 3 วันที่ผ่านมา +3

    የኔጀግና ፈኪዬ አሏህ ይጨምርልሽ❤❤❤

  • @AllahKerim-mo7hd
    @AllahKerim-mo7hd 3 วันที่ผ่านมา +4

    ጀግና ነሺ አላህ ዘንድ አልቀርም

  • @ሳብርኒዱኒያጣፊነት
    @ሳብርኒዱኒያጣፊነት 3 วันที่ผ่านมา +6

    የኔማር።ፈኪ

  • @HaHa-q6c
    @HaHa-q6c 3 วันที่ผ่านมา +4

    ኤድየ ፀጉርህን ተቆረጥ ወድም

  • @MariyamHussain
    @MariyamHussain 3 วันที่ผ่านมา +4

    ማሻላህፈኪየትለያለሸ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azeb4321
    @azeb4321 3 วันที่ผ่านมา +5

    ፈኪ ቤቤትሽ ስሪ

  • @FatumaAhmed-xh3vm
    @FatumaAhmed-xh3vm 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ፈኪየ ሱራውን ልበሰው ወይ አውልቀውአላለችም እደትእደሣቀችኝ ፈኪ ጀግናነሽይመቻቹሁ

  • @Yetenbi-i1f
    @Yetenbi-i1f 3 วันที่ผ่านมา +5

    የዛሬው ይለያል😂😂😂😂

  • @seadayoutube2124
    @seadayoutube2124 3 วันที่ผ่านมา +5

    ፈኪየ የኔ የሴት በላይ

  • @TurkeyAjman-ml2bp
    @TurkeyAjman-ml2bp 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ,ይበልጥወደድኩሽአሁን,ድሩምእወድሽነበርአላህይጨምርልሽ

  • @Ekram-i1s
    @Ekram-i1s 3 วันที่ผ่านมา +3

    ስታምሩ ማሻአላህ ፋኪየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RhametAhamed
    @RhametAhamed 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ❤❤❤❤❤❤❤እስልምናችን ክብራችንንን❤❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉😢

  • @seadaebrahim3037
    @seadaebrahim3037 3 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤ፈኪዬ የኔ ጀግና❤❤

  • @እስላማዊ-d9b
    @እስላማዊ-d9b 3 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂😂የኔ ውድ ፈኪ❤❤❤ወደድኩሽ ወለህ😂😂😂እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም😂😂

  • @TememayemerRehana
    @TememayemerRehana 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወአሊይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ፈኪየ የኔ አስተዋይ

  • @FatimaTude
    @FatimaTude 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቅን አሚን በሉ

  • @momniaamehd7459
    @momniaamehd7459 3 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ ውድ ፈኪዬ ውዶችዬ ደምሩኝ🥺

  • @Afleza
    @Afleza 3 วันที่ผ่านมา +2

    ፈኪ ጉቦዝ በድንሽ ጠንኪሪ ሂጀብሽ ሂወትሽ ነው ጀነት ነው ሚኙትሽ

  • @DYd-y4u
    @DYd-y4u 3 วันที่ผ่านมา +1

    የሄ ሱሪው እደቅሚሰ አሰርዝሞ ክሀጀነበይ ጋር ምጋፍት ዋአ የነገነ አሰቡበት የሰም ኢሰላም አትሁኑ

  • @سعديهمحمد-ط9ث
    @سعديهمحمد-ط9ث 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኢድሪስ ወንድማችን

  • @sayeedibrahim5774
    @sayeedibrahim5774 3 วันที่ผ่านมา +5

    ፈኪዬ ይመችሽ ሳቅ አይለይሽ

    • @jemila51
      @jemila51 3 วันที่ผ่านมา

      አሚን

  • @ZulfaZulfa-r3b
    @ZulfaZulfa-r3b 3 วันที่ผ่านมา +2

    ኢንድ ከፈኪ ጎን አትራቅ ጠብቃት በርታ አንተም

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ፈኪ መቸም ስሙን አልተጠራም ወይ ልበሰው ወይ አውልቀው አላለችም

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 3 วันที่ผ่านมา +4

    ፈኪየኔውድ አላህጨምርልሽ❤❤❤❤❤

    • @الحمدالله-ف4ث
      @الحمدالله-ف4ث 3 วันที่ผ่านมา

      ማሻአላናትደሞቁረአንቀርታለችየልጂአዋቂናትአላህያበርታት❤

  • @SumeyaSeid-tv3cm
    @SumeyaSeid-tv3cm 3 วันที่ผ่านมา +1

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ😘😘😘😘😘😘😘🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @beletechgeto5264
    @beletechgeto5264 3 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂😂 ደሥ ሥቱሉ

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 วันที่ผ่านมา +1

    ልክናት በሂጃባችን አንደራደርም👍😘😘

  • @user-tj9rr6jt4s
    @user-tj9rr6jt4s 3 วันที่ผ่านมา +3

    😂😂😂ፈኪ ተበላሺ

  • @FatumaBeshr
    @FatumaBeshr 3 วันที่ผ่านมา

    አረፊኪመሸኣላወምንብትልጡሩነውወይልበሥወይአውልቀውአለችየኔቆጆአላህይጨምርልሽ

  • @SaidNnnn-w9f
    @SaidNnnn-w9f 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፈኪ የራሷ ንግስትነች በዚህ ዘመን ሂጃቦን የምጠብቅ ወዶችን የማጨብጥ ጀግና ሴትነች እኔ ለሷ የሚመኘው የቤት እመቤትነት ነው

  • @UmmuAhmad-i2k
    @UmmuAhmad-i2k 3 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ማር ፈኪየ ጀግና ነሽ ሥወድሽ

  • @Abdurehmanseidahmed
    @Abdurehmanseidahmed 3 วันที่ผ่านมา +1

    ማሸአላህ ፈኪ አለባበስሽ በጣምያምራል

  • @DyiDt
    @DyiDt 2 วันที่ผ่านมา +1

    በሉ የፈኪ ወዳጆች ወንድማችንን እናሳድገው

  • @kamila1118
    @kamila1118 2 วันที่ผ่านมา

    እችእረዱየምትባላዋልጅ ደስአትለኝም የግርስቲያንጓደኛያለው ሰው መቸም ወድጥሩነገር አያስተምሩም

  • @Ruekeya-s1s
    @Ruekeya-s1s 3 วันที่ผ่านมา +1

    እደዝህ ነው የሚይያምርባችሁ😂