Oh my God! How can i express the spirit of thhe song??? Hhhhhooowwwww? May God bless you. It is really my situation. In addition to this you are so blessed, cool, beautiful ከስር ደርቼ ድርቶዬን... ናፈቀኝ ለቃልህ ያለኝ ቦታ..,... ደከመብኝ ዛሬማ....
This is not only a song, It is a timely message.May God bless you all. Father I pray to Bless their lives like a tree that planted by rivers of water. May their root go down deep into your wisdom; I pray that their character will grow strong, grow straight and grow tall. May their lives will increase and be abundant. Many blessings!!!!
I have no word to express the full presence of the God the Holy Spirit in this song. Its is timely Gods message for me. ZEMNACHU YBAREK, SEE YOU IN FRONT OF THE THRONE.
What a beautiful song with a timely message Thank you Rich, Yordi and all the teams This should be our prayers and song at this critical moment. Restoration is a must!!
I really enjoyed the worship team song lift up Jesus hallelujah glory to his name forever more God bless you guys I really love you this is Zewdu from Silver Spring a pleasure
I am not compare the song of God. But, I listen again and again this song. after I finish the song my soul tell me to listen again and again. because their is radiant grace and dazzling Holy spirit upon the song. May my God bless by effulgent grace all of you!!!
እንዴህ ነው እንጂ መዘመር
የምን እስክስታ የምን ዳንስ ነው። ጥለው የመጡትን መናፈቅ
እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉትን በእውነት በመንፈስ የሚዘምሩለትን ይሻል
ተባረኩ የሃገሬ ልጆች
በዚህ ዘመን እንደዚህ ስርአት ያላቸዉ ወጣቶች በማየቴ ጌታን አመሰግናለሁ ዝማሬያችሁ አለባበሳችሁ በጣም ማርኮኛል ደጋግሜ መስማት ስለፈለኩ ዳዉንሎድ አርጌዋለዉ በእዉነት ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በዚሁ ቀጥሉ ዳኒ ነኝ ከጆሀንስበርግ
Daniel Kadiro ጌታ እኮ ነው።
እውነት ነው ዳኒ
amen amen amen tabarkuu
That’s 100% true brother Dane
👌👌👌👌
Oh my God! How can i express the spirit of thhe song??? Hhhhhooowwwww? May God bless you. It is really my situation.
In addition to this you are so blessed, cool, beautiful
ከስር ደርቼ ድርቶዬን...
ናፈቀኝ ለቃልህ ያለኝ ቦታ..,...
ደከመብኝ ዛሬማ....
ትውልድ ተስፋ እንዳለው በእናንተ እያየን ነውና ጌታ ያፅናችሁ ።እብዝቶ ይባርካችሁ
ሆ ደከመብኝ ዛሬማ ኃይል አጣውኝ ጌታ ሆይ አባቴ እባክ እርዳኝ መንፈስቅዱስ ጌታ ልብን ዘልቆ የሚያይ የሁላችንንም ጉልበት ያበርታ ተባረኩልኝ……
100ግዜ ብሰማዉ አልጠግብ ጌታ በማያልቀዉ በርከት ይባርካችሁ
እናንተ ብላቴናዎች የእግዚአብሔር ብሩካን መንፈሴ ተቀሰቀሰ እግዚአብሔር እንደጅማሬያችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምረው ተበርካችሁ ቅሩ!!!! ) እንዲሁ ቤቲዬ የኔ ውድ የሰማያዊ ዝማሬ ባለቤት አባቴ እግዚአብሔር በሰማያዊ በረከት ተባረኪ ጆሲም በብዙ ይባርካችሁ!!!!!!!
😊😊😊😊😊😊😊😊
ጥሩ መዝሙር ነው። ለሚያስተውል ሰው ትልቅ የማንቂያ ደውል ነው። እንደዘመራችሁት መኖር ይሁንላችሁ። ችግሩ እንደምንሰብከውና እንደምንዘምረው መኖር አለመቻላችን ነው። ስለዚህ ከዝማሬው ባሻገር ኑሯችን ታሳቢ ይሁን እላለሁ።
እባካችሁ ይህ ፀጋችሁ አብዙት ለሚሊወኖች ትርፍ ናችሁ በርቱ አደራ መክሊታችሁን አትርፋበት ውድድ ነው ያረኳችሁ
ጌታ ያዝልቃችሁ❤
በእውነት የተረጋጋችሁ ወጣቶች ናችሁ
ፈጣር ፀጋ ያብዛላችሁ ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ
ደግሞ ስወዳችሁ
Geta bebizu yibarkachu hulachum betam destilalachu tsegawun yabzalachu
አልዋሽህም ፡ ልቤን ፡ ታያለህና
አልዋሽህም ፡ የልብ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ እላለሁ
እርቦኛል ፡ በእውነት ፡ ፊትህ ፡ መፍሰስ
ላምልክህ ፡ ይርዳኝና ፡ መንፈስህ
ከስሬ ፡ ደርቼ ፡ ድሪቶዬን
ከላይ ፡ ምለብሰው ፡ የፀዳውን
ሰው ፡ እንደው ፡ የሚያየው ፡ ፊቴ ፡ ፊቴን
እከልላለሁ ፡ ገበናዬን (፪x)
ግን ፡ አንተ ፡ አትዋሽም ፡ አትታለል
ዓይንህ ፡ ዘልቆ ፡ ልብን ፡ ያያል
ዓይንህ ፡ ዘልቆ ፡ ልብን ፡ ያያል (፪x)
የቀድሞውን ፡ ፍቅር ፡ አጣሁት ፡ ፈላልጌ
ኧረ ፡ እኔስ ፡ ፈራሁኝ ፡ ወዴት ፡ ነው ፡ ማደጌ
ኧረ ፡ እኔስ ፡ ፈራሁኝ ፡ ወዴት ፡ ነው ፡ ፡ ማደጌ
የእግዚአብሔርን ፡ ደጅ ፡ እንዳልጠናሁኝ
ዛሬማ ፡ ላፍታ ፡ እንኳ ፡ አቅም ፡ አጣሁ (፪x)
ናፈቀኝ ፡ የጥንቱ ፡ ክብር
ናፈቀኝ ፡ ቤቴ ፡ የነበረ
ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እግዚአብሔር
ናፈቀኝ ፡ ረሃቤ ፡ ትጋቴ
ናፈቀኝ ፡ ትንሿ ፡ ጐጆዬ
ናፈቀኝ ፡ ያ ፡ ፀሎቴ
የተገለጠው ፡ ማንነቴ
ይኸው ፡ በፊትህ ፡ መድኃኒቴ
አቅም ፡ አጣሁኝ ፡ አግዘኝ
ያዘኝ ፡ ኃይልህን ፡ አልብሰኝ (፪x)
ለአንተ ፡ ያለኝ ፡ ፍቅር ፡ ትኩስ ፡ የማይበርድ
በልቤ ፡ የሚኖር ፡ ሁል ፡ ጊዜ ፡ የሚነድ (፪x)
መስሎኝ ፡ እንዳልነበር ፡ በልጅነቴ ፡ ወራት
ራሴን ፡ አገኘሁት ፡ ልምድ ፡ ሆኖብኝ ፡ ቀላት
ቤቴን ፡ አዘረፍኩት ፡ ከፍቼ ፡ ለጠላት
ናፈቀኝ ፡ ለቃልህ ፡ ያለኝ ፡ ቦታ
ናፈቀኝ ፡ ያንን ፡ የእሺታ
ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እርዳኝ ፡ ጌታ
ናፈቀኝ ፡ ለአንተ ፡ ያለኝ ፡ ክብር
ናፈቀኝ ፡ ሥምህ ፡ ሲነገር
ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እግዚአብሔር
የተገለጠው ፡ ማንነቴ
ይኸው ፡ በፊትህ ፡ መድኃኒቴ
አቅም ፡ አጣሁኝ ፡ አግዘኝ
ያዘኝ ፡ ኃይልህን ፡ አልብሰኝ (፪x)
ይቅር ፡ ይቅር ፡ ይቅርብኝ ፡ ልመልስ
ወደ ፡ ልብህ ፡ ወደ ፡ ሀሳብህ ፡ ልድረስ
ልሸከመው ፡ የመስቀልህን ፡ ፍቅር
ተመልሼ ፡ ወደ ፡ ኋላ ፡ እንዳልቀር
አድስልኝ ፡ የቀድሞውን ፡ ዘመን
ናፍቆት ፡ ሆኖ ፡ ምኞት ፡ ሆኖ ፡ እንዳይቀር
ሰምቼ ፡ አልቀር ፡ እንደተናቁት
ለም ፡ አድርገው ፡ የልቤን ፡ መሬት (
እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ሰው አለው "ለባኦል ያል ሰገዱ 7ሺ አሉኝ ያል እ/ር,,,,.
ተባረኩ
ይብዛላችሁ
ያብዛችሁ
ያስወርሳችሁ
መስማት ከጀመርኩ ዓመት ሆነኝ ግን አልጠግበውም።ተባረኩ
አልዋሽህም ፡ ልቤን ፡ ታያለህና
አልዋሽህም ፡ የልብ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ እላለሁ
እርቦኛል ፡ በእውነት ፡ ፊትህ ፡ መፍሰስ
ላምልክህ ፡ ይርዳኝና ፡ መንፈስህ
ከስሬ ፡ ደርቼ ፡ ድሪቶዬን
ከላይ ፡ ምለብሰው ፡ የፀዳውን
ሰው ፡ እንደው ፡ የሚያየው ፡ ፊቴ ፡ ፊቴን
እከልላለሁ ፡ ገበናዬን (፪x)
ግን ፡ አንተ ፡ አትዋሽም ፡ አትታለል
ዓይንህ ፡ ዘልቆ ፡ ልብን ፡ ያያል
ዓይንህ ፡ ዘልቆ ፡ ልብን ፡ ያያል (፪x)
የቀድሞውን ፡ ፍቅር ፡ አጣሁት ፡ ፈላልጌ
ኧረ ፡ እኔስ ፡ ፈራሁኝ ፡ ወዴት ፡ ነው ፡ ማደጌ
ኧረ ፡ እኔስ ፡ ፈራሁኝ ፡ ወዴት ፡ ነው ፡ ፡ ማደጌ
የእግዚአብሔርን ፡ ደጅ ፡ እንዳልጠናሁኝ
ዛሬማ ፡ ላፍታ ፡ እንኳ ፡ አቅም ፡ አጣሁ (፪x)
ናፈቀኝ ፡ የጥንቱ ፡ ክብር
ናፈቀኝ ፡ ቤቴ ፡ የነበረ
ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እግዚአብሔር
ናፈቀኝ ፡ ረሃቤ ፡ ትጋቴ
ናፈቀኝ ፡ ትንሿ ፡ ጐጆዬ
ናፈቀኝ ፡ ያ ፡ ፀሎቴ
የተገለጠው ፡ ማንነቴ
ይኸው ፡ በፊትህ ፡ መድኃኒቴ
አቅም ፡ አጣሁኝ ፡ አግዘኝ
ያዘኝ ፡ ኃይልህን ፡ አልብሰኝ (፪x)
ለአንተ ፡ ያለኝ ፡ ፍቅር ፡ ትኩስ ፡ የማይበርድ
በልቤ ፡ የሚኖር ፡ ሁል ፡ ጊዜ ፡ የሚነድ (፪x)
መስሎኝ ፡ እንዳልነበር ፡ በልጅነቴ ፡ ወራት
ራሴን ፡ አገኘሁት ፡ ልምድ ፡ ሆኖብኝ ፡ ቀላት
ቤቴን ፡ አዘረፍኩት ፡ ከፍቼ ፡ ለጠላት
ናፈቀኝ ፡ ለቃልህ ፡ ያለኝ ፡ ቦታ
ናፈቀኝ ፡ ያንን ፡ የእሺታ
ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እርዳኝ ፡ ጌታ
ናፈቀኝ ፡ ለአንተ ፡ ያለኝ ፡ ክብር
ናፈቀኝ ፡ ሥምህ ፡ ሲነገር
ናፈቀኝ ፡ ኦ ፡ እግዚአብሔር
የተገለጠው ፡ ማንነቴ
ይኸው ፡ በፊትህ ፡ መድኃኒቴ
አቅም ፡ አጣሁኝ ፡ አግዘኝ
ያዘኝ ፡ ኃይልህን ፡ አልብሰኝ (፪x)
ይቅር ፡ ይቅር ፡ ይቅርብኝ ፡ ልመልስ
ወደ ፡ ልብህ ፡ ወደ ፡ ሀሳብህ ፡ ልድረስ
ልሸከመው ፡ የመስቀልህን ፡ ፍቅር
ተመልሼ ፡ ወደ ፡ ኋላ ፡ እንዳልቀር
አድስልኝ ፡ የቀድሞውን ፡ ዘመን
ናፍቆት ፡ ሆኖ ፡ ምኞት ፡ ሆኖ ፡ እንዳይቀር
ሰምቼ ፡ አልቀር ፡ እንደተናቁት
ለም ፡ አድርገው ፡ የልቤን ፡ መሬት (፪x)
Thank You and May the Lord Bless You
ተባረኩ
የመጨረሻው ስንኝ በዚህ ይስተካከል ....
ሰምቼ አንተን እንዳፈራበት
ለም አድርገው የልቤን መሬት
Thank you so much God bless you!
Thank you, God bless you
ኦኦኦኦኦኦኦኦ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን ይሄን ዘመን ማለፍ የምንችልበት ያንተ ፀጋ ያግዘን
ሁኔታ እንዳይዘን የምድር ሲስተም እንዳይዘን
በእጆችህ አጥብቀህ ያዘን ሪችዬ ተባረኪ ሁላችሁም
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Egziabher kenante gar yihun
I can’t stop listening to this song. God bless u
Me too
Me too
Kesht yehone mezmur nw geta yibarkachu
Gerami bisemaw bisemaw altegb alkugn zemenachu ybarek🙏🙏🙏
ለቃሉ የነበረኝ ቦታ በጣም ልዩ ነበር አሁን ግን በጣም ቀንሣል የዘመራችሁ ሁሉ ስለ እኔ ነበር አመሠግናለሁ ፀልዩልኝ God bless u
ኑሐሚን ጌታ ባንቺ የጀመረውን ይጨርሰዋል በርቺ ከጎንሽ ነን እንደገና ተነሽ ይህንን በሀይል የተሞላ ቃሉን ማንበብሽን ቀጥይ ባሁኑ ግን ምንም አያስቆምሽም ለምን ጌታ የሰጠሽ የሀይል የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ ነው እንጂ የፍርሀት አይደለም
This is not only a song, It is a timely message.May God bless you all. Father I pray to Bless their lives like a tree that planted by rivers of water. May their root go down deep into your wisdom; I pray that their character will grow strong, grow straight and grow tall. May their lives will increase and be abundant. Many blessings!!!!
Amen!
Amen
የ የእግዚአብሔር ቃል አይሰለችም ለካ ይህን አምልኮ ብዙ ጊዜ ብሰማውም አልሰለቸኝም🙏🙏🙏
እንዲህ አይነት ወደ ጌታ የሚመለሱ መዝሙሮችን ጌታ ያብዛልን። በከንቱ ልብ የሚሞሉትን ያስወግድልን።
እንዴት የሚባርክ እና የሚጥም መዝሙር
ነው።
ኣስተያት አለኝ
እባካችሁ ወጣቶች ተጠንቀቁ
ብዙ ወጣት ዘማሪዎች ተነስተው ነበር አሁን ግን ከዝማሬያቸው ገበታ የሉም። ለምን ቢባል የኔ ግምት ሐጢያት ነው አለመታዘዝ ነው። ሃጢያት አያዘምርም ስንዘምር ያሳፍረናል ከዚያም እንተወውና ወደ ለየለት ሐጢያት እንገባለን።
ይህ መዝሙር
እንዲህ የሚጥመው ትንሽም ቢሆን ለጌታ ስለታዘሰዛዛችሁ ነው። እባካችሁ ልጆች በተለይም ከዝሙት እና ሃሰተኛ ንግግር ሽሹ
ብርክ በሉ
ዋው! ስርአታችሁ ጥሩ ምሳሌ ነው:: ወጣቶቹ የአለባበስ ቀውስ ውስጥ ገብተዋል:: ገበያውም የሚያቀርብላቸው አስችጋሪ ነው:: የውስጥ ውበት ከውጭው ይበልጣል:: ወጣቶቻችንን ጌታ ይታደግልን
ጌታ ያብዛላቹ ተባረኩ❤❤❤
ህይወትን የምያድስ መዝሙር ነው የሰማይ አምላክ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛላችሁ!!!!!!
❤️❤️❤️ እንዲህ አይነት አምልኮ ብዝትትትትት ይበል:: እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ:: እግዚአብሔርን ከ መፍራት ጋር::: እንዲህ በ መንፈስና በስእርሀት ይመለክ:: አሜን::
ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር የሚማርክ አለባበስ በዚ ዘመን ኢሄንን ስላሳየሀኝ ጌታሆይ አመሰግንሀለሁኝ ቀጥሉበት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካቹ
ኡፍፍፍፍ አቦ ስትጥሙ ዘመናችሁ ይባረክ በስንት ግዜዬ ዝማሬ አየዉ ከጭፈራ እና ከእራቁት የፀዳ ሰላም የሚሰጥ ዝማሬ ዉስጥ ድረስ ሚሰማ....
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ፀጋውንም ያብዛላችሁ ።
የምድረበዳው አባቴ ኢየሱስ ስምክ ይባረክ ተባረኩ ቅዱሳን ♥፨♥፨♥
ከመ
@@wakedcell9706
ተባረክ /ኪ
እንደዚህ ዓይነት መዝሙር ዛሬም አለ???
እናንተ ብላቴኖች ; ለዘላለም መሃሪና ቸር የሆነው አምላካችንና አባታችን ከዚህም በበለጠ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርካችህ!!!
ለመጀመሪያ ግዜ ስርአት ያለው አለባበስ አየሁ ጌታ ይባርካችሁ.
ለመጀመርያ ግዜ እንኳን አደለም ሁሌም ነው።
@@mela.blyric5659 ሁሌም ስርአት ያለው እየሱስ በውስጣችን ካለ ልብስ ገደል ይግባ ዋናው ልብ ነው
Beketeta meliktu lene new geta endiyaberetagn memeles endehonilign hulachehum tseleyulign geta abzeto yebarkachu
It's been 4 years since I heard this song 🥹🥰
ሪች /ሞሊቶ/ሳሮን/ብኒ/ ወንዴ አና ሌሎቻችሁም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ስለ እናንተ አገልግሎት እገልግሎት እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
I can't stop listening to this song, what a beautiful lyric, and sound. may GOD bless you abundantly.
በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ
Wowwwww. ረሰረስኩኝ ራሴን አየሁኝ ታነጽኩኝ ኡፈይ ! ተባረኩልኝ ፡፡ ሌሎችንም ከዚህኛው በተሻለና በበለጠ ስሩልን፡፡ በመጨረሻም እንደዘመራችሁ እንዲሁ ሁኑ፡፡ ወንድማችሁ ጫካ General ነኝ ከሰዉዝ አፍሪካ ፡፡
እንዴት ደስ ይላል፣ርግት ያለ ወደ አምልኮ የሚያስገባ አምላኬ ይጨምርላችው
የማይጠገብ ለውስጥ የሚናገር ድንቅ መዝሙር ነው። ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
Uffffff 😭😭😭😭😭😭 please LORD help me I need you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 I can feel the presence of God!! May God bless you all more and more
tebareku be eyesus sime
ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ይባርካቹ በጣም ደስ የሚል የክርስትና ስርኣት የጠበቀ ቅድስና የሞላው ዝማሬ እና መዝሙር። በጣም ተባርኬ ኣለሁ እየዘመራቹ ኑሩ ተባረኩ።
ቅዱሳን በሙሉ ተባራኩ
ቅበቱ ይብዛላችሁ
ፊቱንም ያብራላችሁ
እንወዳችሃለን
1ኛ ቆሮንቶስ 16÷23 ,,,24
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን።
ፍቅሬ በክርስቶስ ኢየሱስ ከሁላችሁ ጋር ነው። አሜን።“
1ኛ ቆሮንቶስ 16÷22
ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን የማይወድ ቢኖር የተረገመ ይሁን። ጌታችን ሆይ፥ ና።”💚💛❤
ግን አንተ አትዋሽም አትታለልም, አይንህ ዘልቆ ልብን ያያል 😘😘
I have no word to express the full presence of the God the Holy Spirit in this song. Its is timely Gods message for me. ZEMNACHU YBAREK, SEE YOU IN FRONT OF THE THRONE.
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ነው
የሚባርክ መዝሙር በቃ ሁሉ ነገር ደስ የሚል ስርአት ያለው አምልኮ ስርአት ያላቸው ወጣቶች ተባረኩልኝ
Amen that’s is true
Tebarku qoyet yale mezmur sirat balw menged silezmrachu .
ዘመናችሁ ይባረክ እግዚአብሔር
ታምራላችሁ በጣም
ምሳሌ ናችሁ
ኡፍፍፍፍ አሜን ድጋሚ ያስነሳን በጥልቀት ወደ ክብሩ ያስገባን
ትንቢታዊ ዝማሬ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
በጣም ታምራላችሁ
እናንተ የአባቴ ብሩካን፣ ብዙ ብዙ ጸጋ ይብዛላችሁ
oohhh what a song absolutely define my life.........holyspirit help us.
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ልቤ ነው የተነካው ምን ልበላችሁ አሁንም ደርቦ ይስጣችሁ
Cant stop watching this song over and over gbu ur choir
Wow Ameni Amen Ameni Amen Ameni Amen Ameni geta zamanachuni Abizito yibarikew taberaku ♥️♥️♥️♥️💘💗💗🙏🙏
ተባረኩ! በዚህ ዘመን ብርሃን ያድርጋችሁ!
Keneberkubet metfo situation new yewetahut may God bless your entire life
ዬምራ ረሴን እንደይበት ነው የምያራገው እግዚያብሄር ዘመነቹን ይበረክ
Geta zemenachun yebark tebareku
What a great singing and spirit! God bless you! Egziabher yitebikachihu!
Amen zamachihu yibarakk awon yekkadimo haili yimalasilin
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ። እርሱም ከፊታችሁ ይቅደም።
ራሄልዬ ለራስሽ የሚሰጥሽን መዝሙር ደግሞ እየጠበቅን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታ ነው ይሰጣል።
Mulu albm alatko
በጣም ደስ የሚል አምልኮ ነው ረባረኩ
ጌታ መንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ይባርካችሁ ይብዛላችሁ
Burukan nachu tebaraku ❤❤
ውው አሜንንን አሜንንን አሜንንን ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ጭርስ ይብርካች ዛምንች ይብርክ
ኢየሱስ የድናል ይተድገል ታበረኩ ድንቅ መዝሙር ነው😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏👏👏👏😭😭
What a Spirit filled Song.
May God restore our childhood desire for his Presence..🖐️
What a beautiful song with a timely message
Thank you Rich, Yordi and all the teams
This should be our prayers and song at this critical moment. Restoration is a must!!
ተባረኩ ዘመናቹ ይለምልም ሁሌም ከፍቱ አትታጡ
አቤት ውበት ስታምሩ እግዚአብሔር እንዴት ደስ ይለው ይሆንን??
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንድነታችሁ ያጠንክርላችሁ በፍቅራችሁ ዓለም የምትነኩ ያድርግላችሁ
አሜን አሜን በጣምወድጄቸዋለውጌታፀጋውንያብዛላችሁ
Egzabher yebarkachu wedoch wede geta yemimelse amlko demtsachu, albabesachu yebzalachu.
Egziabher yibarkachu nefs yemizera zmarena hiwot yitayibachuhal
I really enjoyed the worship team song lift up Jesus hallelujah glory to his name forever more God bless you guys I really love you this is Zewdu from Silver Spring a pleasure
ተባረኩ በጣም ቆንጆ መልእክት ነው።።።።
tebareku, pls berasachu mezmur nu......balemezmurochun asfekidachuwal bilen tesfa inaderg
th-cam.com/video/jpJHJYbalaQ/w-d-xo.html
Tebareku wadoch
አቤቱ መልሰን፤ ወደ መጀመሪያው ፍቅር፤ ሳይመሽብን፤
Geta Eysus Abezet Abezeto Zmenachu Yebareke Denk milket !!!!!
I can’t stop listening to this song. May Lord bless you all. Really what amazing grace. We are waiting another such graceful songs .....
I feel something special May God renew and restore your entire life. Keep blessed.
No words bwnt abate ybarkachu its full of presense
cant stop listen to it ❤️❤️❤️❤️❤️👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻
I am not compare the song of God. But, I listen again and again this song. after I finish the song my soul tell me to listen again and again. because their is radiant grace and dazzling Holy spirit upon the song. May my God bless by effulgent grace all of you!!!
Geta Eyesus Kerstos Yebarkachu!!!
mezmuru be-ewnet bemenfes ena be-ewnet hono yekerbe mezmur yesewn menfes nebse smet megzat yemichel hayal mezmur new.
betechemari Getan YE-Ehtoch chrstianawi alebabes Ejg betam yemideneq new.
ehtoche ena wendmoche GETA EYESUS BRRRRRRRRRRRRRKKKK YADRGACHU!!!
ABENEZER KE ,ET-SOMALIA
Bless you !!!!!!!!!!!! Reminds me of my child hood we made choreograph by the last song praise jesus hallelujah!!!
ተባረኩ ነፍስ የሚያረሰርስ መዝሙር🙏🙏🙏
geta abzto yibarikachu
No words ... be blessed ...
woooow you guys are amazing i cant stop playing this song Bless you all
Bless 🙏 u more Mihertab Berassa
♥♥
@@rahelwendwesenofficial I don’t understand this language but hope you guys you are singing about God Bless this team
እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ!!
Tebarekwolegeee, yeeyeswosee menfeseee yemoulabachewooo
Nice song and I like the way you dresses!
Amen Amen tebaremu
Recho get yibarekachuw woww amazing message new sacho lazih selebakash selachi getan amasginlow degimo betem wodishalow