ቀላል ቁርስ አሰራር/dutch baby pancake

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ጥሩ አማራጭ እጅሽ ይባረክልኝ👌👏👍❤🙏

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣሽ እሪታ በጣም ቆንጆ ጤናማ የቁርስ አሰራር ነው ያሳየሽኝ በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 2 ปีที่แล้ว

    Wow😋

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 ปีที่แล้ว

    ረታዪ አሪፍ ቁርሰ አሰራር ነው ያሳየሸን አሞክረዋለሁ በርችልን like share

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ሪታዬ የሰራሽ ፓንኬክ እጅግ በጣም ቆንጆ ነው የተጠቀምሽው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ ነው እጅሽ ይባረክ like share ውዴ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ፅግዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 ปีที่แล้ว +1

    Awww, looks so delicious , tasty, easy to make and flavourful thank you Ritaye!
    Like &Share

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሪታዬ በጣም ቆንጆ ፈጣንና ጤናማ የሆነ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @jonimercy
    @jonimercy 2 ปีที่แล้ว

    Selam ritaye arif new enameseginalen berchi 👍👍👍

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ሪታዪ በጣም ቆንጆ ቁርስ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባርክ like 👍👍👏❤️

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ሚሚዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 ปีที่แล้ว

    ዋው የሪታዬ በጣም የደስ የሚል ቀላል እና ጊዜ የሚቆጥብ ፈጣን የቁርስ አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ባለሞያ በጣም እናመሰግናለን ስላሳየሽን 👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሩትዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ቀላል ያለ የፓን ኬክ አሰራር ነው ይሄን የመሰለ የፓንኬክ አሰራር ስላሳየሽን በጣም ነው የምናመሰግነው ።👍👍👌👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ ሰላምሽ ይብዛ የእኔ ቆንጆ!!
    በጣም ቆንጆ ፓን ኬክ ነው የሰሩት የሰራሽዉ እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌💕

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏👍👌

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ያርድዬ ከልብ አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 2 ปีที่แล้ว

    Wow nice sis yummy 😋

  • @JerryHabeshaTube
    @JerryHabeshaTube 2 ปีที่แล้ว

    Ritaye qonjo yehone yequrs amarach new enamesegnalen yeniewd 😍👌🏾

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 ปีที่แล้ว

      ከልብ አመሰግናለው የኔ ቆንጆ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 2 ปีที่แล้ว

    ሪታዬ ሰላገኘውሸ ደስ ብሎኛል😘😘😘