የ 90 ዎቹ 10 ምርጥ ትዝታዎች |10 best memories of the 90s reaction/AWRA.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 252

  • @kidstkassahun3698
    @kidstkassahun3698 3 ปีที่แล้ว +71

    ስንክሳር ማለት ታሪክ ማለት ነው በሀይማኖት ደግሞ የቅዱሳን ገድል የተፃፈበት መፅሐፍ ነው .....❤❤❤

  • @ሰሚር
    @ሰሚር 3 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ነው ሽሜ ኒውኤራ ስትማሪ ስእል ወስጄብሻለው አፉ በይኝ ደሞ በልብስ ማንጠልጠያ መምህራኖች ይጋረፉበት ነበር እኮ ቆርጠዋት እናንተ እራሱ ገና ካሁኑ ትዝታ ነገር ናችሁ

  • @sinksar4
    @sinksar4 3 ปีที่แล้ว +5

    ቆይተን comment ስላደረግን ይቅርታ እየጠየቅን በቪዲዮአችን ሪኣክት ስላደረጋቹ እያመሰገንን የቻናላችን ስያሚ ትርጉም ስብስብ አንደማለት ነው።

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 3 ปีที่แล้ว +1

    ልጁ አንደኛ ነው እናመሰግናለን በትዝታ ስለወሰድከኝ✌

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 3 ปีที่แล้ว +3

    Lol...yimechachu .u guys remeber me ma child hood ..90's..sepecialy ..about sunday ...👍👍👍..keep it up boys

  • @aishaisha4052
    @aishaisha4052 3 ปีที่แล้ว +2

    ተው እንጂ ሽሜ ኳስ እና ሥልክ መለየት አቃተህ ለማንኛውም ተሰርቶ ይሁን በዛው በተሠበረው ሥልክ ይሁን ቀረጻችሁን ሥለቀጠላቹ ደሥ ብሎናል እና ደሞ ዋው ወደኋላ ሥለመለሣችሁን👌😘😘😘😘😘😘አንደኛ

  • @yuoutube6448
    @yuoutube6448 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ትዝ የሚለኝ ብዪ ትዝዝሎሽ እረ ስንቱ ብቻ የዘጠናዎቹ ልጆ በመሆኒ ደስ የሚል ጊዜ አሳልፈናል

  • @queenziluv6195
    @queenziluv6195 3 ปีที่แล้ว

    fraol freshhhh . . .ow God ur. . smile. . ergata . . bcha hulu ngreh kemem eko nek 1gna

  • @NeverBeenSick
    @NeverBeenSick 3 ปีที่แล้ว +9

    👆👆👆 ዋው ደስ ይላል ሶስታችሁም የተለያየ ባህሪ ነው ያላቹ ግን ልዩነታቹ አንድ ላይ ስትታዩ በጣም ማራኪ ነው🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤እናመሠግናለን

  • @hiwotmulugojam28
    @hiwotmulugojam28 3 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ትዝታ.......በጣም ደስ ትላላችሁ♥️♥️♥️👌👌👌👌👌

  • @haregabeje2381
    @haregabeje2381 3 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍ ሽሜ እረ በስማም ምንድነዉ እንደዚ ማማር

  • @tsiygirma7935
    @tsiygirma7935 3 ปีที่แล้ว +2

    አብሲንያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እዩ ሙዝና አቡካዶ ፈጭተ ተቀባ ለራስ ምታት🙈😇😜

  • @HH-505
    @HH-505 3 ปีที่แล้ว +5

    ኣቤት የ90ልጅነት እኮ ይለያል ቦርቀናል ኣውራወች ይመቻቹ🤣🤣🤟🏾

  • @habibmohammed3579
    @habibmohammed3579 3 ปีที่แล้ว +2

    የተጠቃች እንዲመስላት 😂😂 የመጨረሻ ነው ያሳከኝ ሽሜ

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 3 ปีที่แล้ว

    wow guys btm des yelal i miss those time

  • @kiyakassa1726
    @kiyakassa1726 3 ปีที่แล้ว +1

    አዎ ክፍለሀገር እንደ መሰረትምህርት ትልልቅ ሰዎች አብረው ከኛ ጋር የሚማሩ ነበሩ።

  • @MerryAlebachew26
    @MerryAlebachew26 3 ปีที่แล้ว

    እኛ የዘጠናዎቹ
    ልብስ ለማስገዛት በአላትን የጠበቅን፣ እንጀራ ከጎረቤት አምጣና ወጥ ልስጥህ የተባልን፣ የተዋወቅነው ልጅ እኛ ስልኩን ሳናነሳ ስንቀር የተሳሳተ ስም ጠርቶ ከመገረፍ ያዳነን፣ በባቡር ሀዲድ ላይ በሄደ የተወዳደርን፣ ስኳር ሰርቀን በዳቦ ውስጥ አድርገን የበላን፣ ዘር፣ ቀለም፣ ብሄር ብለን ያልተቦዳደንን ምርጥ ያራዳ ልጆች እኮ ነበርን። ወይ ጊዜ....

  • @proudethiopian1984
    @proudethiopian1984 3 ปีที่แล้ว

    Sheme gin memory esat neh

  • @Amy-ku4wm
    @Amy-ku4wm 3 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂 በቃ ዛሬ ገደላችውኝ በሳቅ 😂😂😂😂😂 ከምር ግን ልጁ ይችላል የረሳነውንም እንድናስታውስ አርገኝ👍

  • @wientatesfay7069
    @wientatesfay7069 3 ปีที่แล้ว +7

    እዩ ሚስትዬ እራት የለም ወይ የሚለው ዘፈን ዝፈንልን ❓ ይህ ዘፈን የ 80 ዎቹ ነው ። በጣም ነው የገረመኝ አንተ ስትዘፍነው ስሰማ😄😄😄♥️♥️♥️🙏

  • @nimomohammed7533
    @nimomohammed7533 3 ปีที่แล้ว

    😅😅😅 betam new feta yargachun be 90th yemchachu.

  • @ethiopiawit8627
    @ethiopiawit8627 3 ปีที่แล้ว +1

    19:33 lol Eyu weframwa seteyo is Rahel Yohannes "Yehager Meketa" 😆

  • @eyoelmulatu3502
    @eyoelmulatu3502 2 ปีที่แล้ว

    Oww gerami tezeta

  • @Lola_Lili
    @Lola_Lili 3 ปีที่แล้ว +22

    ለጠቅላላ እውቀት "ስንክሳር" የብዙ ቅዱሳን ገድልና ዜናን ሰብስቦ የያዘ መጽሐፍ በቤተክርስቲያን የሚነበብ ነው።

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว

    የ90's ልጅ ነኝ ወይኔ ትዝታዬ

  • @timonibelete9009
    @timonibelete9009 3 ปีที่แล้ว

    ebakachu te tagel seifu akrebulen

  • @abduonry4267
    @abduonry4267 3 ปีที่แล้ว

    Am your Doctor fan

  • @bettymengistu2127
    @bettymengistu2127 3 ปีที่แล้ว +1

    Sheme kemebela yematewedewen negeregne gin I luv hip-hop too 😋

  • @linakek
    @linakek 3 ปีที่แล้ว +1

    Hello from Texas

  • @webalemsahilu2149
    @webalemsahilu2149 3 ปีที่แล้ว

    Betam New Yemetazenanugne Yenie Azegoche Nurulegne

  • @MaxMax-bp8et
    @MaxMax-bp8et 3 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ስላም እዴት ናቹው እንኳን ደና መጣቹ

  • @selamcherkos8621
    @selamcherkos8621 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እዩ ስትጀምር ምን አይነት ድምፅ ነው ያወጣኸው በጣም ነው የሳኩት😂😂😂😂😂

  • @ኤልሻዳሄ
    @ኤልሻዳሄ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔኤኤኤኤኤኤኤኤኤኤ ትዝታ አመጣቹብኝ

  • @love-eb6nh
    @love-eb6nh 3 ปีที่แล้ว +1

    እስካውን ካየዉት ዩትዩብ ቻናል የናንተ የሚገርም ነው በጣም ነው የምታዝናኑት

  • @አልፋቱዩብአልፋቱዩብ
    @አልፋቱዩብአልፋቱዩብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ግን እኮ በስተጀርባ የፈጣሪአችሁ የአላህን ቃል ብትሰሙ ምን አለ ድምፁ ስሰማ እኔእራሱልቤክፍት ነው ያለው እንደ ሴት ሳቅአታብዙ

  • @rabeenarabi9842
    @rabeenarabi9842 3 ปีที่แล้ว

    Hey susochy endet nachu fikr eko nachu😍😍😍

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 3 ปีที่แล้ว +1

    We love you guys konjo Video 💕

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 3 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏👏👏 ምርጦቹ

  • @hiwe569
    @hiwe569 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ትዝታ 😀😀😀

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 3 ปีที่แล้ว +1

    የፍራኦል ጥያቄ ደስ ሲል እጅ ውስጥ እያለ ነው 😂😂😂😂

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 3 ปีที่แล้ว

    Dese emtlung nger awatu gnzeb atelum ....selk tesebro hmm usa yalachu. Lakulen yelun nbere ....chewa nachu

  • @jesusislord9742
    @jesusislord9742 3 ปีที่แล้ว +4

    የጅንጅብል ሻይ ጠጣበት!እንቅልፍ በደንብ መተኛት፣ አትጨነቅ! ሰላም ሁኑ!

  • @nazrt2tube
    @nazrt2tube 3 ปีที่แล้ว +1

    😂😂😂😂😂 wesane, qezqaza welafen ,yeberdo zemn ,fekerna dans filme 90👌

  • @ledeite3046
    @ledeite3046 3 ปีที่แล้ว +1

    ምርጦችዬ 😘😘😘

  • @yanetfikir9907
    @yanetfikir9907 3 ปีที่แล้ว

    eyu ye barizaf kitel tatenew kkkkkk sewdach

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 3 ปีที่แล้ว +1

    How is U Awraochi....., flowern lemayet nw yemegebaw

  • @maqdala
    @maqdala 3 ปีที่แล้ว +1

    28:10 Schwarzenegger (ሽቫርስኔገር) ሽዋዚንገር ብለን የምናነበውስ ነገር ምንድን ነው።

  • @bethelhemgezahegne883
    @bethelhemgezahegne883 3 ปีที่แล้ว +1

    eyu ayzoh silkun mawatat kalebinm awaten engezalen 😁 shime demo ejih bicha yimeslegn neber leka egrhim rejim new😆

  • @selmawitgashaw2179
    @selmawitgashaw2179 3 ปีที่แล้ว +1

    eyuya yemirah new milh kofyawn awelkah leze channel tketay bitasay yelakh neber

  • @zearada4967
    @zearada4967 3 ปีที่แล้ว +1

    You guys are an inspiration 😊

  • @helenkidane4616
    @helenkidane4616 3 ปีที่แล้ว +1

    ሽሜን ከአጠገብህ አሶግድ የአንተ እራስ ምታት እሱ ነው 😂😂😂 እዴት እኮ ደስ እደምትሉ

  • @hyosef57
    @hyosef57 3 ปีที่แล้ว

    Feta argachugnal yimechachu abo

  • @aymitech4724
    @aymitech4724 3 ปีที่แล้ว +2

    Drink coffee with lemon with out sugar it's perfect medicine even for migrane

  • @lulayhaile3272
    @lulayhaile3272 3 ปีที่แล้ว +3

    I think you guys are talking about the matlock show. It used to be one of my favorites .👍🏽

  • @yohannesbiru9481
    @yohannesbiru9481 3 ปีที่แล้ว

    Matlock ....................eyu yetebekaw film

  • @hananbk37
    @hananbk37 3 ปีที่แล้ว

    Dr. Ene alehu. Le ras mitat tegnabet i swear, seriously

  • @getahuntulu6920
    @getahuntulu6920 3 ปีที่แล้ว

    Enante gen tewdedn belachu metfat jemrachi aydel?

  • @hanaworkulegesse
    @hanaworkulegesse 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow 90's ❤

  • @semirazeleke3105
    @semirazeleke3105 3 ปีที่แล้ว +1

    Enkanm dehna metachuln mrtochye mrt 💚💛❤

  • @dkdfkffooffkf5807
    @dkdfkffooffkf5807 3 ปีที่แล้ว +1

    አውራዎች ደስ ትሉኛላቹ የምር 👍👍

  • @tofikbuligu8072
    @tofikbuligu8072 3 ปีที่แล้ว +1

    Stereoscopy 3D
    90’s unforgettable memory.

  • @proudethiopian1984
    @proudethiopian1984 3 ปีที่แล้ว +2

    Frayeee 😘😘😘😘

  • @dawitdovetube7838
    @dawitdovetube7838 3 ปีที่แล้ว +1

    First commenter negn esti like argu

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላችሁ

  • @kermela1232
    @kermela1232 3 ปีที่แล้ว +1

    Shime gin mehal bitmekemet yishalihal... lolz

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክ እረ በጣም ትመቻላቹ

  • @resentube1932
    @resentube1932 3 ปีที่แล้ว +2

    ስንክሳር የቅዱሳን ገድል የያዘ ሳይነበብ የማይውል ትልቅ የቤተክርስትያን መጽኃፍ ነው

  • @cardijezzy1699
    @cardijezzy1699 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ ለፍራኦል ስወድህ እኮ።

  • @amoonamoon8219
    @amoonamoon8219 3 ปีที่แล้ว +1

    selam❤❤

  • @ekramab3016
    @ekramab3016 3 ปีที่แล้ว

    Tekura azemud bentela aserhe ashtetebte cemote besttker leulm mbanete nwe

  • @mhairaj996
    @mhairaj996 3 ปีที่แล้ว +1

    ልጅነቴን አስታወሠኝ እስታ እንደኔ ትዝያለው

  • @redietet2569
    @redietet2569 3 ปีที่แล้ว

    endet nachu mertochu 😍😉

  • @telileaman8720
    @telileaman8720 3 ปีที่แล้ว

    Ente gn hulem mesk ayesalechachum

  • @ማራኪዬየድሬዋ
    @ማራኪዬየድሬዋ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ሰላም 👏

  • @rodi6449
    @rodi6449 3 ปีที่แล้ว

    Are 90's beza eko...

  • @nhattyproduction8755
    @nhattyproduction8755 3 ปีที่แล้ว

    OMG በደሌ ይጠራል ብዬ አላስብም ነበር ጌም የተጫወትንበት ድሮ። bY THE WAY በድሌ ስም ቀይሯል ክብሮም አርጎታል በድሌ ስትሉ እዳይሰማቹ።

  • @KalahpHp
    @KalahpHp 3 หลายเดือนก่อน

    kasmase new ende ?

  • @MusicHits1991
    @MusicHits1991 3 ปีที่แล้ว +9

    btw fira knows many thing buh he prefer being silent y?

  • @sarakebede6643
    @sarakebede6643 3 ปีที่แล้ว

    E/r yemareke eyou. Weha badabe tata.

  • @tesfahunkibrom796
    @tesfahunkibrom796 3 ปีที่แล้ว +3

    ስትመቹኝ እኮ

  • @fifidagi
    @fifidagi 3 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ከናንተ ጋር የሚያመሳስለን ነገር ብዙ አለ ግን እንደኛ ባልትና እጅስራ እርሻ አልተማራችሁም እርሻ ብለው 40 ደቂቃ የሚያስቆፍሩን እንዴት ይረሳል ሊላ ደሞ ትምርህት እንዲገባን እያልን መሀል ግንባራችንን ፈትገን የምንልጠው አቤት ስትገባ የሚጠብቅህ ዱላ ውይ

  • @habemita6065
    @habemita6065 3 ปีที่แล้ว

    Eyu Egizyabher yimarek ayiozone

  • @liyayne5904
    @liyayne5904 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ምን ልበላቹ ከፍቶኝ እኮ እናንተን ሳይ እረሳዋለው ሰላማቹ ይብዛልኝ

  • @kaaltesfaye1352
    @kaaltesfaye1352 3 ปีที่แล้ว

    fishiyeeeeee I Love you

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 3 ปีที่แล้ว

    Yena azgoche😍😍😍

  • @dandantube6050
    @dandantube6050 3 ปีที่แล้ว

    Mehal yalew Fitu box yetegebe yimeslal 😃

  • @kirajr9148
    @kirajr9148 3 ปีที่แล้ว +1

    Eyuele tekekel neh ye lama lij check miyaregut endeza nw national geographic lay dr pole program lay nw eza he is expert on thay

  • @wagigirmaa8255
    @wagigirmaa8255 3 ปีที่แล้ว

    Weyi endet enadamexew bexam new metawerut

  • @surafeltilahun7404
    @surafeltilahun7404 3 ปีที่แล้ว +1

    yooo can you please do Jaud's interview? Thanks guys you make my day

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 ปีที่แล้ว

    ጥቅምት ላይ የልጅነት ሒደቶች

  • @_sheisEthiopian
    @_sheisEthiopian 10 หลายเดือนก่อน

    💚💛❤️

  • @abiybez6783
    @abiybez6783 3 ปีที่แล้ว

    marley juice bale selku... nokia snake game

  • @selamterefe1614
    @selamterefe1614 3 ปีที่แล้ว

    Matloc new demo filmu eyu

  • @sophiasophia1857
    @sophiasophia1857 3 ปีที่แล้ว

    🤣🤣🤣Besmam dengetku eyo fkr
    Selamachu ybza (ye lam akim🙈🤣
    Yezarhw yleyal

  • @hansbiadiglign7113
    @hansbiadiglign7113 3 ปีที่แล้ว +1

    💙

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሽሜ ከውቀት ነፃ ስን ክሳር የቤተክርስያን የመፀሀፍ ቅድስ ቃል ነው

    • @hanahanashimels8361
      @hanahanashimels8361 2 ปีที่แล้ว +1

      የመፃፍ ቅድስ ቃል አደለም ታሪክ ማለት ነው

  • @ምህረት-ጨ8ቀ
    @ምህረት-ጨ8ቀ 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ እኔ መቼ ነው አደኛ የምሆነው

  • @MerryAlebachew26
    @MerryAlebachew26 3 ปีที่แล้ว

    እዮኤል ትክክል ነው ለሴት ልጅም መውለጃዋ ሲደርስ እርግዝናዋን የምትከታተላት ዶክተር ሌሎች መሳሪያዎችን ከታ ልጁ ላይ ጉዳት እንዳታደርስ ጣቷን ከታ ምን ያክል inches መሀፀኗ እንደከፈተ ታረጋግጣለች።

  • @serke2198
    @serke2198 3 ปีที่แล้ว +1

    Shmiye mnew politica Sikefet Ltgeba Deresk 😂😂😂😂😂😂

  • @amytube1013
    @amytube1013 3 ปีที่แล้ว +1

    አቦ ወለድ እየበላሁ ነው እማያቹህ ሁሌም ማዳሜን አምጪልኝ እላተለው ገጥየ እንደ ልጂነቴ እየላስኩ ነው እምበላው ሳውዲ ያላቹህ ግዙ እና ብሉ 1 ብር ነው ካርቶኑ