ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
my favourite program I watched all your videos u r doing great job eshetu. from Eritrea 🇪🇷
የኔቆንጆ አላህያሳድግሽ
I’m I’m
@@mekyhussen7210 kiosk
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@@ኢትዮጵያ-ለ6ጘ 545
እናንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ
Amen
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞🙏💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞🙏🙏💞💞🙏💞🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏
ውዶቼ ደምሩኝ
Ameen
እንኳን ደስ አለህ እሼ። ለባልደረቦችህም ጭምር። ለስው ያለህ ፍቅር ልብ ያሞቃል። በርታ። ስብእናን የመረጠ ያሽንፋል።
Enda comidian eshetuu Malesa ezgaber lijjiii exarii ezgaber.Ameen ameen ameen 👍👍👍
@@comedianeshetu ስልክ ቁጥርህን እባክህ ። አሜን
እባክህ እሸቱ የት ነው ላገኝክ ምችለው
መዝሙር ለዘመሩ ለሕጻናቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በማስተዋል ያሳድጋችሁ በቤቱ ያጽናችሁወንድማችን እሸቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
አሜን 🙏😘
እንደማመር
እህቴ በናትሽ ደምሪኝ
@@ትጂTH-cam-w4v እህቴ እንደማመር
@@lztoutube8165 ውዴ እንደማመር???
This is best program. Ever with combination of talents
እሸቱ እንኳን ደስ አለህ መልካም ስራህን ቀጥይበት። ወንድምህ ከኤርትራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
you're welcome you're welcome you're right you're great man
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን፤ አሠሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም፤ እምይእዜሰ፤ ኮነ፤ ፍሥሐ ወሰላም።📖 “ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል እንጂ በዚኽ የለም" ሉቃ 24፥5እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደራሳችሁ አደረሠን🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን 💒✝️✝️❤❤💒💒
እሸቱ የምታቀርበዉ እፃናቶች እግዚአብሔር ያሳድጋቸዉ
በእውነት ድቅ ልጆች ውላቹም እግዚአብሔር ያሳድጋቹው በጣም ነው ደስ የአለኝ ውሉም ወላጁች ልጆቻችን በመፈሳው ብናፃቸው ደስ ይላልል በጣም ነው የወደድካቸው በገናውን የደረደሩት እፃናት እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራቹው አሜን እሼዬ የኔ መልካም አታልቅስ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን 🌹💞💞💞💞
AMEN 🤲🙏❤❤❤
ይገባሀል
Amen amen amen
@@birchabircha1609 ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@@tigwoloyemariyamlej5175 ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
16:26 አቡነ ዘበሰማያት 🙏🙏🙏 እሼ የምር ግዕዝ ፓወር አለው አቡነ ዘበሰማያት ስትል ውስጤን ውርር ነው ያደረገኝ 😘🙏🙏🙏🙏
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
ግዕዝ የሚችሉ ሰዎች ሙህር ናቸው
የሚገርም ነው እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እስለቀስኝ ግሩም ድንቅ ልጆች ግሩም እስተዳዳግ እሽቱ በጣም እድናቂህ ነኝ በርታ እንተ ትመስለኛለህ ሀገራችንን ፉቅር እንዲመጣ ተፅኖ የምትፈጥረው በንዚህ ኢኖስንት ልጆች ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን::❤
ውድ እናቶቼ እና አባቶቼ እንዲሁም ወንድሞቼ እና እህቶቼ የሀገሬ ልጆች በሙሉ እንኴን ለጌታችን ለመድኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣዔ በሠላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ። በሠላም እና በጤና ጠብቆ ለከርሞም ያድርሰን። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!አገራችንም በሠላም፣ በፍቅር እና በአንድነት ይጠብቅልን። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!ብሥራት ወ/ሰንበት ሥራጋ
እግዚአብሔር በክብር በሞገስ ጠብቆ ያሳድጋችሁ!!! ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን!!! ዛሬ በእናንተ ኢትዬጵያ ኮርታለች አሸንፋለች!!! ትውልድን በዚህ መልኩ የምትቀርፁ ወላጆች ክብር ይገባችኋል!!! አሜን!!!
እንድህ ነው በእምዬ ተዋህዶ በቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆችን አንፆ ማሳደግ ቃላት አጠረኝ ልዑል እግዚአብሔር በጥበብና በሞገሱ ያሳድጋች የኔ ውዶች እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ እናተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አሹዬ አታልቅስ አይዞህ ጥላትህ ያልቅስ ወንድም አለም ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ቸሩ መድኃኒዓለም ሰላሙን ይላክልን አንድ ያድርገን አሜን ፫ 💚💛❤️😥🤲
comdian Eshetu melese I really appreciate everything you do .we your eritean brothers and sisters are all here to support you every step of the way🇪🇷 we love you so much
እኒ ለፕሮግራምህ በደምብ ነኝ የምከታተልህ እንዲሁም በጣም ነኝ የሚወዶው። በበለጠ ደግሞ በህሉ መደብህ ኣንተና ልጅ ቢኒ ለኤርትራውያን ስታመሰጉኑን ሳላቹ በጣም ነው ደስ የምለኘ እናመስግንናለን። ቀጡልበት ከጉናቹ ነን🇪🇷🇪🇷🇪🇷።
ምናለበት እንዳንተ ያሉ ዩቱበሮች ቢበዙ መልካም ነገር የሚያወሩ ድሆች እንዲረዱ የሚይስተባብሩ ተባረክ
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናቹ በሙሉ እንኳን አደረሳቹ😍😍😍😍😍እንወዳቹዋለን እናከብራቹዋለን ፍቅር ደስታን ደህንነትን እመኛለሁ!!!
እናመሠግናለን እግዚያብሔር ያክብርልን እኛም እንወዳችሆለን
አይባልም
Aybalem sherk new
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን እናመሰግናለን
አላህን ፍሪ እኳን እደረሳቹሁ አይባልም
የበገና ደርዳሪወች ልጆች ፈጣሪ ቤተሰቦቻችሁ ይባረኩ ሁላችሁም እመብርሐን ትጠብቃች ማሮች
Enderareg
እሸቱ እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሰህ እምመኝልህ ቀን ነበረች !! ማራኪ በጣም ድንቅ ልጅ ነች ።መንትዮች በጣም ያምራሉ ከብቃታቸው አንድ ድምፅ በአንዴ እሚወጣ ይመስላል
መንታ ልጆች እንዴት ብየ ልግለፃቸው ብቻ ተባረኩ።🙏❤ እሼቱ አይዞን
Eshetu my brother edmi ena tena yesteh le Ethiopia nurelat 🥰
አልቀሰህ አስለቀስከኝ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ኢንሻአላህ ነገ የተሻለ ይሆናል
እኔ እራሡ ሣላቀው ኡፍፍፍፍ
Eritrean 🇪🇷 we love Ethiopian people 💯⭐⭐⭐⭐⭐
WE ETHIOPIANS ALSO LOVE YOU FOREVER!!!!!!!!!!!!
We love you too 🙏❤
We are same people and we care about you and Love you.
Yes 🇪🇹❤🇪🇷❤🥰
We love Eritrea 🇪🇷 ❤️ too
😍😍😍😘😘😘 መንትዮቹ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እድግ በሉልን እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ የተዋህዶ እንቁዎች ❤❤❤
@@comedianeshetu ዱና መልካሙ እና እነዛ አይነስውሮች መንትዩች አቅርብልን ይቅርቅታ ግን ልበ ብርሃነው እሚባለው
ግዚአብሔር በክብር በሞገስ ጠብቆ ያሳድጋችሁ!!! ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን!!! ዛሬ በእናንተ ኢትዬጵያ ኮርታለች አሸንፋለች!!! ትውልድን በዚህ መልኩ የምትቀርፁ ወላጆች ክብር ይገባችኋል!!! አሜን!!!
ምንኛ መታደል ነዉ እናንተን የወለደች እናት ትባራክ እግዘብሔር ከተኩላ ጠብቆ ያሰድጋችሁ በቤቱ ፀንተቹህ ኑሩ እመብርሃን የክርስቶስ እናት በምልጃዋ ትጠበቃችሁ አሜን እወዳችኋለሁ 🙏🙏🙏
አይ እሸ ልዩ ሁልጊዜም እንደዚህ እንደፈነደቅህ ሁልጊዜ ሕይወት ፍንድቅድቅ ያለ ይሁንልህ እንኳን አደረሳችሁ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ ዘርህ ይባረክ ጥሩ ትዳር ያጋጥምህ እንደ አንተ አይነት ልጆች እግዚአብሔር ይስጥህ🙏 💚💛❤
እኛ በውስጣችን ያለው ፍቅር አብሮ አስለቀሰን እሸቱ መሪዎች እባካችሁ ተዉን ሀገራችን ኢትዮጵያ በሠላም ከህዝቧ ጋር ትኑርበት
ሰብስክራይብ አድርገኝ በቅንነት
Betekekel
yes u right
የእውነት ሁለቱ መንትዮች በጣም ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ⛪😭❤
አሜን ፫
አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤❤
Amen 🙏
አሜን በሳቅ ነዉ ከእግዲህ በኃላ የምናለቅሰዉ።🙏🏽💕
ሰላም ኮሜዲያን እሸቱና የዶንኪ ዩቱብ ተከታታየችና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም የፍሲካ በዓል ይሁንላችሁ አሜን
በቀንነት ደምሩኝ
@@hayatmeka3271 ተባርክከፈያድርግህ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናንተስ የሂወትን መሰረት ያዛቺሁ እኔ በከንቱ የጠፋሁትን የናንንተ ንፁና ይርዳኝ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናቺሁ የኔ ዉዶች እመብርሀን ታሳድጋቺህ
ይጨምርልህ እሼ መልካም ልብ ያለህ ስው ነህና ሁሌም የሚስኪኖች አምላክ ይከተልህ ወንድሜ❤️🙏
እሸትየ ተባረክ ከክፉ ነገሮች ፈጣሪ ይጠብቅይ የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎችን ስታበረታታ ሳይ እና ለዚች ድንቅ ሀገር በጎ ምኞትህን በተግባርና በሃሳብ ስትገልጽ ስመለከት ለኔ አንተ የእግዚአብሄር ፀጋ ነህና በርታ ሁሉም ሚዲያ እንዳንተ ይሆን ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን፡፡
እሼ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የምትሰራው እግዚያብሄር ስራህን ይባርክልህ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁእውይ እንኳን ደስ አልህ ይገባኃልአጥንትን የማለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
ዝማሪ መላእክት ያሠማችሁ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ወላጆቻችሁ ተባረኩ ምርጥ ወላጅ ቀናሁኝ
የመንትይዎቹን ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርክልን:: እነዚህን ብርቅዬና ድንቅዬ የኢትዮጵይ ልጆች ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🏽🙏🏽
አሼ አንካን አደረሰህ የኔ ልዩ ወንድም ይህ ልዩ የድንቅ ለጆች በጉጉት የምጠባበቀዉ ፐሮግረም አነዚህ ብርቅዬ ልጆችን አንዲህ አስተማሪ አና አስቂኝ የወደፊት ሀገር ተረካቢዎችን አንፃቸዉ በአዉቀት ገንባቸዉ ለነሱ ይህ ፐሮግራም ምራል የፈለጉበት አንዲደርሱ ትልቅ አሻራ ጥለህባቸዉ ነዉ የሚቀረው በጣም የማደንቅህ የማከብርህ ድንቅ ሰዉ ያሰብከዉን አግዚአብሔር ይፈፅምልህ ያገራችን ነገር የልቤን ሀዘን በቃል ልገልፀዉ አልችልም አግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን
እሸቱ በምታዘጋጀው ፕሮግራም ኣድናቂ እና ተከታታይ ነኝ በርታ ቀጥልበት ከጀርመን
በገና ደርዳሪወች ቃላት አጠሁ ለናተ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናቹሁ ለመላው የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ተንሰዩ በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን መልካም በአል ይሁንላችሁ😍😍😍😍
እሼያያያያያ የኔ ጌታ እህ😭😭😭🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹💔💔💔💔💔💔
መልካም በአል ቤተሰቦች እሼ ምርጡ አልቅሰክ አስለቀስከኘ😭😭 አሁንም ከጎንክ ነን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ከፈጣሪያችን ከሉኡል እገዚያብሔር ጋር🙏🙏🙏
@@hayatyoutube7172 👍👍 ይህው ሀያታችን
@@peacelove4778 አመሰግናለሁ ውደ
አዎ ኢትዮጵያን ባርክልን ሲሉ ፃድቁ አቡነ ተክለሐይማኖት ፓለቲከኞች የገነጠሏትን ኤርትራን ትተው አይደለም ስለዚህ ኤርትራ መቼም ኢትዮጵያ ናት።
@@wendifrazewdie2393ምን ትቀባጥርያለሽ ይህ የሁለቱም ሀገር ጠላት የሚናገረው። ከአሁን በኃላ በሰላም በመከባበር መኖር ነው የምንፈልገው። ጦርነት መሮናል።
እፎይ እናንተን እምገልጽበት ቃላት የለኝም በእውነት ምነኛ መታደል ነው በማርያም አምላከ ቅዱስ ዳዊት በቤቱ ያጽናችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በሕይወቴ የምመኘው ነገር ቢኖር በገና መማር ነው አምላከ ቅዱስ ዳዊት ቢፈቅድልኝ!
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን እሼ የኔ መልካም አቡነዘበሰማያት ስትደግም እንዴት ደስ እንዳልከኝ አንድዬ ይጠብቅህ አባኮ 💞
የታደለች ማህፀን ወለደቻችሁ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ
እሸ ጥሩሠው
@@aishakwt679 poor
አሜን
ውዴ ብቅንነት ደምሪኝ??
ዋው ደስ የሚል ፐሮግራም እንካን አደረሳቹሁ የክርስት እና እምነት ተከታዮች መልካም በአል
እኛ በብዙ ሺህ የምንቆጠር ኤርትራዊያን እንወድካለን
We, tru Ethiopians, Also Love you forever!!!!!!!!!!!!!!!!
ዳኒ ሠላም ነው
@@AdeAde-mx5bn መርሓባ ከመይ አማን ነዉ
ኑሩልን ብዙ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ዘራችሁ ይብዛ ወለየነኝ ያውም ከማማደሴ የፍቅር የቆንጆወች ሀግረ ደሴ ላይ ነው ቤቷ
@@ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ ክብረት ይስጥልኝ እህታችን ዕድመን ጥዕና ይሃብለይ ፈጣሪ እህታችን በብዙ ዉድድድ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበብን ሚስጥሩ ይግለጥላችሁ
Eritreans we love ethiopian people❤
We love you back
አቤት ምንኛ መታደል ነው መንታወቹ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ እውነት ምንኛ መንፈሴ እንደተደሰተች ሌሉቹም ልጆች እድግ በሉልን አቶ እሸቱ መለሰ እናመሰግናለን ።
መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አሜንአሜን አሜን ባለ በገናዎቹ ልጆች እግዚአብሄር ያሳድጋች በጣም ነው ደስ የሚሉት ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😭😭😭😭🇪🇷🇪🇷🇪🇷😭😭😭😭😭😭🙏🙏🇪🇹ወይይይይይይ እሽየ እንደት ኣይነት ደግና ርህሩህ ነኅኅኅኅኅኅኅኅ ኣይዞ ትክክል እንስቃለንንን ኤርትያና ኤትዮጲያን በጣም የተጎዱ ህዝቦች ናቸው።
ግሩም በገና ድንቅ ናቸው እግዛብሄር ይባርካችሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
የልጃቸውን የበገና መዝሞር ቃል የለኝም መለአክት ዝማሪ ያሰማልን አናንተን ያሳደጎ ቤተሰብ ምንኞ የተባረኩ ናቸው ቀናው አለቀሰኩ አሺ ይተውን አባሎን በቃ ይበለን
መንትዮቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ።።
እሼ አልቅሰህ አስለቀስከኝ የምር !እውነት ስለተናገርክ ነው! እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ!
@@comedianeshetu እሼ🥰🥰🥰🥰ጣፉጭ አደበት ነው ያለህ በዛ ላይ መልካም ሰው የነካኸው ሁሉ ይባረክ❤🥰🥰🥰😭እንወድሀለን
መልካም የፋሲካ በአል ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ድንቅ ልጆች
ለዘመራችሁልን እህቶች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ይንብዛላችሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
የኔ ማሮች ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ቆጆች ድንግል ትጠብቃቸው አሜን
እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስን የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በአል
ዋው የኢትዮጵያ ልጆች ፕሮግራም ከቁንቁንቁ ጭምር ደስ ይላል ሥራ መፍጠር ጥሩ ነው
ወይ በገና የደረደራችኹት ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችኹ በቤቱ ያፅናችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሄር ይባርክህ እድሜ ይስጥህ እሸቱ
እናንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ!!!
ወላሂ አስለቀስከኝ 😭አላህ የድሮውን ፍቅራችንን ይመልስልን በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያለቹ ሀገሬ ደሞ አንድ ሚልዮን ሲያንስህ ነው ከዚህም በላይ ይገባሀል ብዙ ነገር ከናንተ እንጠብቃለን ብርቱልን💪💪
Aameen
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምህ ይብዛ ወንድማችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደስስስስ አለህ እሸት መልካም ሰው ይገባሃል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድግ በሉልኝ እማማ ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🌾🇪🇹
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያስድገችሁ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን እንትን የውለደች መህፀን የተባርከች ነት
አሜን፫ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ማንትቹ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቹ የኔ ማሮች❤❤❤❤
ጌታ ይባርካቸው 🙏🙏🙏በአንዳንዶቻችን የተናቀችው ተዋህዶ በነሱ ትከበራለች😍😍😍😍😍
በኡነት እንኳን ደሳለክ እሸቱየ፡ በጣም ምርጥ ሰውነ 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
ውይ እሼዬ ልቤን 💔😭😭😭😭የኔ አባት ነፍፍፍፍፍ አመት ኑርልኝ 🙏እንኳን አደረሳችሁ
ውይ እሸቱ በጣም ነው ያስለቀስከን ቤተሰቡን በሙሉ ፈጣሪ ያንን መልካም ዘመን ይመልስልን በቃችሁ ይበለን አሜን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የኔ ውቦች በአማን የተነሳው እግዚእነ ወመድሃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ በአማን ያሳድጋችሁ ውድድድ የተዋህዶ እንቁዎች ናችሁ
የናት የኢትዮፒያ ኦርቶዶክስ እንቁዉች በቤቱ ያፀናችሁ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏💕🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁ
መድሀኒያለም በኪነ ጥበቡ አንፆ ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ እሼ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ከነ ባልደረቦችህ አንኳን ደስ አላችሁ!!!
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹ ኮሜዲ እሸቱ መለሰ አንተ ልዩ ነህ ለኢትዮጲያ ህዝብ ለኤርትራ ወገኖቼ ማልቀስ እንኳን የለብህም የእሚኔ እንባ አብሰሃል ጎበዝ በዚው ቀጥል ከነቤተሰብችህ
ኦርቶዶክስ እምነትን ለልጅልጅማስተላለፍ ማለት ይሄ ነው የናንተ ወላጆች ሺ ይውለዱ በቤቱ ያፅናቹ ተባረኩ 🙏
Ma favourite comedian esetu egziabher amlak edmen ena tiean yste from eritrea 🇪🇷........
ወንድም ኮሜዲያን እሸቱ አታልቅሰ አልቅሰህ አሰለቀሰከኝ እውነት ነው ያልከው ይብቃ መከራ ሰቃይ ጭፍጨፍ ሰደት መፈናቀል መዘረፍ መፈናቀል መደፈር ተቋማት መዘረፍ መውደም ይብቃ ይበቃ
አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ያልፋል ሰላም ያድርግልን መድሃኔአለም አሜን 🌍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የምር ግን ዛሬ ድና መልካሙና ዜማ ያሬድን ነበር የጠበኩት🙄 ይሁን በቃ ድንቅ ልጆች ያርሴማየ❤❤❤😘😘😘😘 ኧረ ልጅቱ በሳቅ ገደለችኝ ግድቡ ይሰራል 😂?? እሸ ወላሂ አስለቀስከኝ አንተ ትለያለህ አንተን የወለደች እናት አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🤲😥 በጣም ከባድ ሰው ነህ ይገባሀል ገና እንበዛለን
በርታ በዘረኝኘት ያልተጠቃ ጥሩ ሰው ነህ፣በህዝብ ፍቅር ደግሞ ልትሰራ ይገባልልል።
ኸረ ተባረኩልኝ ጌታ እየሱስ ያሳድጋችሁ ይጠብቃችሁ እዉነትም ድንቅ ልጆች
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ እናንተን የወለዱ እናት እና አባት ዘመናቸው ይባረክ ድንግል ማርያም ታሳድጋችሁ እሼ እንኳን ደስስስ አለህ እንደ ስራህ 2ሚሊዮን ይገበሀል ፈጣሪ ደግሞ ለ2ሺ ሚሊዮን ያድርስህ
አጥንት የምያለመልምመዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ ማሮች እንካን ደስ አለህ እሼ መልካም ስው ገና እንበዛለን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ባልደረቦችህ 💞💞💞
እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቃቹ ምንኛ የታደሉ ወላጆች ነው ያላቹ ስታስቀኑ🙏🙏🙏🙏
ወንድሜ አሼ አንተ በጣም መልካም ሰው ነኽ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን በጣም ነው የምወድኽ የማከብርኽ የሰው ኽመም የሚያምኽ የሰው እረሀብ የሚርብኽ የሰዎችን ችግር እንደራስኽ ችግር አይተኽ መፍትሔ አምጥተኽ እንባቸውን የምታብስ ስንቱን ልናገር በእውነት ቃላት ያጥረኛል እግዝአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ተባረክ ወንድሜ እንዳንተ አይነት ኢትዮጲያዊ ወንድም ስላለኝ በጣም እኮራለሁኝ በርታልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የባረካችሁ እናተን የጎመኘ አምላክ ይጉምኘን አሼ መልካም ሰው አንተ ማልቀስ አይገባህም እጅጉን መልካም ልጅ ነህ በሄክበት በኑሮህ በሂወትህ ሙሉ እመብርሃን አለሁ ትበልህ
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ ! እነሱን ሳይ ነው ተስፋ የማደርገው በኢትዮጵያ እንጂ አዋቂዎቹማ እርስ በር ያባሉናል!
Eshetu betam des bulognal 1 milion megbath ke eritrea negn🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እሼና ባልደረቦቹ እንኳን አደረሳችሁ. መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ!
PpppP
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
በኡነት ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የምር እናተን የወለደች ማህጸን ትባረክ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም በነዚህ ህጻናት አደበት እግዚአብሔር ሲወደስ በዛ ላይ የዘመሩት እደት ይማርካል ትልቅ ትምህርት አለው ተባርኩ ወላድተ አምላክ ሁሌም ከናተጋ ትሁን የኔ አበሶች😭😭😭😭
እሺ አንተ የሰው መልካም በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ጌታ ይጠብቅልን እሼ
እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችኩ። እኳን ደስ አላችሁ ዶንኪ ዮቱብ አባላት ሁላችሁም ይገባችሀል።
ልጆቹ የበገና መዝሙር ይስሩልን ምትሉ እጅ ወደላይ🙏በጥበብ ላይ ጥበብ ፀጋ አብዝቶ ያሳድጋቹህ
ውዴ በቅንነት እንደማመር??
ወይኔ በገና የተጫወቱትልጆች መልአኮች የማይ ነው የመሰለኝ:እሼ ያንተ እንባ እናየብዙዎቻችን እንባ ፈሶ እይቀርም የእግዚአብሔር ምላሽ በቅርብይሆናል ሁሉ ለበጎ ይሆናል🙏🏽♥️Love the British girl too.
ዊይ በሳቅ ገደልከኝመጀመሪያ የዕውነት ሰው!!!!!!! አሜን አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን!!! በገና ደርዳሪ ህፃኖች እድግ በሉ ፀጋውን ያብዛላችው!!!🙏🙏🙏
5 eshetu benorene Ethiopia 🇪🇹 mene edemetemeslele asbachutale ❤❤❤❤❤❤❤❤
my favourite program I watched all your videos u r doing great job eshetu. from Eritrea 🇪🇷
የኔቆንጆ አላህያሳድግሽ
I’m I’m
@@mekyhussen7210 kiosk
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@@ኢትዮጵያ-ለ6ጘ 545
እናንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ
Amen
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞🙏💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞🙏🙏💞💞🙏💞🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏
Amen
ውዶቼ ደምሩኝ
Ameen
እንኳን ደስ አለህ እሼ። ለባልደረቦችህም ጭምር። ለስው ያለህ ፍቅር ልብ ያሞቃል። በርታ። ስብእናን የመረጠ ያሽንፋል።
ውዶቼ ደምሩኝ
Enda comidian eshetuu Malesa ezgaber lijjiii exarii ezgaber.
Ameen ameen ameen 👍👍👍
Amen
@@comedianeshetu ስልክ ቁጥርህን እባክህ ። አሜን
እባክህ እሸቱ የት ነው ላገኝክ ምችለው
መዝሙር ለዘመሩ ለሕጻናቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በማስተዋል ያሳድጋችሁ በቤቱ ያጽናችሁ
ወንድማችን እሸቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
አሜን 🙏😘
እንደማመር
እህቴ በናትሽ ደምሪኝ
@@ትጂTH-cam-w4v እህቴ እንደማመር
@@lztoutube8165 ውዴ እንደማመር???
This is best program. Ever with combination of talents
እሸቱ እንኳን ደስ አለህ መልካም ስራህን ቀጥይበት። ወንድምህ ከኤርትራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
you're welcome you're welcome you're right you're great man
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን፤
በዐቢይ ኃይል ወስልጣን፤
አሠሮ ለሰይጣን፤
አግዐዞ ለአዳም፤
ሰላም፤
እምይእዜሰ፤
ኮነ፤
ፍሥሐ ወሰላም።
📖 “ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል እንጂ በዚኽ የለም" ሉቃ 24፥5
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደራሳችሁ አደረሠን🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን 💒✝️✝️❤❤💒💒
እሸቱ የምታቀርበዉ እፃናቶች እግዚአብሔር ያሳድጋቸዉ
በእውነት ድቅ ልጆች ውላቹም እግዚአብሔር ያሳድጋቹው በጣም ነው ደስ የአለኝ ውሉም ወላጁች ልጆቻችን በመፈሳው ብናፃቸው ደስ ይላልል በጣም ነው የወደድካቸው በገናውን የደረደሩት እፃናት እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራቹው አሜን እሼዬ የኔ መልካም አታልቅስ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን 🌹💞💞💞💞
AMEN 🤲🙏❤❤❤
ይገባሀል
Amen amen amen
@@birchabircha1609 ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@@tigwoloyemariyamlej5175 ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
16:26 አቡነ ዘበሰማያት 🙏🙏🙏 እሼ የምር ግዕዝ ፓወር አለው አቡነ ዘበሰማያት ስትል ውስጤን ውርር ነው ያደረገኝ 😘🙏🙏🙏🙏
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
ግዕዝ የሚችሉ ሰዎች ሙህር ናቸው
የሚገርም ነው እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እስለቀስኝ ግሩም ድንቅ ልጆች ግሩም እስተዳዳግ እሽቱ በጣም እድናቂህ ነኝ በርታ እንተ ትመስለኛለህ ሀገራችንን ፉቅር እንዲመጣ ተፅኖ የምትፈጥረው በንዚህ ኢኖስንት ልጆች ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን::❤
ውድ እናቶቼ እና አባቶቼ እንዲሁም ወንድሞቼ እና እህቶቼ የሀገሬ ልጆች በሙሉ እንኴን ለጌታችን ለመድኃኒታች ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሣዔ በሠላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ። በሠላም እና በጤና ጠብቆ ለከርሞም ያድርሰን። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
አገራችንም በሠላም፣ በፍቅር እና በአንድነት ይጠብቅልን። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
ብሥራት ወ/ሰንበት ሥራጋ
እግዚአብሔር በክብር በሞገስ ጠብቆ ያሳድጋችሁ!!! ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን!!! ዛሬ በእናንተ ኢትዬጵያ ኮርታለች አሸንፋለች!!! ትውልድን በዚህ መልኩ የምትቀርፁ ወላጆች ክብር ይገባችኋል!!! አሜን!!!
እንድህ ነው በእምዬ ተዋህዶ በቅድስት ቤተክርስቲያን ልጆችን አንፆ ማሳደግ ቃላት አጠረኝ ልዑል እግዚአብሔር በጥበብና በሞገሱ ያሳድጋች የኔ ውዶች እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁናችሁ እናተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይለምልም🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አሹዬ አታልቅስ አይዞህ ጥላትህ ያልቅስ ወንድም አለም ቅድስት ሃገራችን ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ቸሩ መድኃኒዓለም ሰላሙን ይላክልን አንድ ያድርገን አሜን ፫ 💚💛❤️😥🤲
comdian Eshetu melese I really appreciate everything you do .we your eritean brothers and sisters are all here to support you every step of the way🇪🇷 we love you so much
እኒ ለፕሮግራምህ በደምብ ነኝ የምከታተልህ እንዲሁም በጣም ነኝ የሚወዶው። በበለጠ ደግሞ በህሉ መደብህ ኣንተና ልጅ ቢኒ ለኤርትራውያን ስታመሰጉኑን ሳላቹ በጣም ነው ደስ የምለኘ እናመስግንናለን። ቀጡልበት ከጉናቹ ነን🇪🇷🇪🇷🇪🇷።
ምናለበት እንዳንተ ያሉ ዩቱበሮች ቢበዙ መልካም ነገር የሚያወሩ ድሆች እንዲረዱ የሚይስተባብሩ ተባረክ
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናቹ በሙሉ እንኳን አደረሳቹ😍😍😍😍😍እንወዳቹዋለን እናከብራቹዋለን ፍቅር ደስታን ደህንነትን እመኛለሁ!!!
እናመሠግናለን እግዚያብሔር ያክብርልን እኛም እንወዳችሆለን
አይባልም
Aybalem sherk new
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን እናመሰግናለን
አላህን ፍሪ እኳን እደረሳቹሁ አይባልም
የበገና ደርዳሪወች ልጆች ፈጣሪ ቤተሰቦቻችሁ ይባረኩ ሁላችሁም እመብርሐን ትጠብቃች ማሮች
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
Enderareg
Enderareg
እሸቱ እንኳን ለዚች ቀን በሰላም አደረሰህ እምመኝልህ ቀን ነበረች !! ማራኪ በጣም ድንቅ ልጅ ነች ።መንትዮች በጣም ያምራሉ ከብቃታቸው አንድ ድምፅ በአንዴ እሚወጣ ይመስላል
መንታ ልጆች እንዴት ብየ ልግለፃቸው ብቻ ተባረኩ።🙏❤ እሼቱ አይዞን
Eshetu my brother edmi ena tena yesteh le Ethiopia nurelat 🥰
አልቀሰህ አስለቀስከኝ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን ኢንሻአላህ ነገ የተሻለ ይሆናል
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
እኔ እራሡ ሣላቀው ኡፍፍፍፍ
Eritrean 🇪🇷 we love Ethiopian people 💯⭐⭐⭐⭐⭐
WE ETHIOPIANS ALSO LOVE YOU FOREVER!!!!!!!!!!!!
We love you too 🙏❤
We are same people and we care about you and Love you.
Yes 🇪🇹❤🇪🇷❤🥰
We love Eritrea 🇪🇷 ❤️ too
😍😍😍😘😘😘 መንትዮቹ ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እድግ በሉልን እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ የተዋህዶ እንቁዎች ❤❤❤
@@comedianeshetu ዱና መልካሙ እና እነዛ አይነስውሮች መንትዩች አቅርብልን
ይቅርቅታ ግን ልበ ብርሃነው እሚባለው
ግዚአብሔር በክብር በሞገስ ጠብቆ ያሳድጋችሁ!!! ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን!!! ዛሬ በእናንተ ኢትዬጵያ ኮርታለች አሸንፋለች!!! ትውልድን በዚህ መልኩ የምትቀርፁ ወላጆች ክብር ይገባችኋል!!! አሜን!!!
ምንኛ መታደል ነዉ እናንተን የወለደች እናት ትባራክ እግዘብሔር ከተኩላ ጠብቆ ያሰድጋችሁ በቤቱ ፀንተቹህ ኑሩ እመብርሃን የክርስቶስ እናት በምልጃዋ ትጠበቃችሁ አሜን እወዳችኋለሁ 🙏🙏🙏
አይ እሸ ልዩ ሁልጊዜም እንደዚህ እንደፈነደቅህ ሁልጊዜ ሕይወት ፍንድቅድቅ ያለ ይሁንልህ እንኳን አደረሳችሁ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ ዘርህ ይባረክ ጥሩ ትዳር ያጋጥምህ እንደ አንተ አይነት ልጆች እግዚአብሔር ይስጥህ🙏 💚💛❤
እኛ በውስጣችን ያለው ፍቅር አብሮ አስለቀሰን እሸቱ መሪዎች እባካችሁ ተዉን
ሀገራችን ኢትዮጵያ በሠላም ከህዝቧ ጋር ትኑርበት
ሰብስክራይብ አድርገኝ በቅንነት
Betekekel
yes u right
የእውነት ሁለቱ መንትዮች በጣም ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ⛪😭❤
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
አሜን ፫
አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤❤
Amen 🙏
አሜን በሳቅ ነዉ ከእግዲህ በኃላ የምናለቅሰዉ።🙏🏽💕
ሰላም ኮሜዲያን እሸቱና የዶንኪ ዩቱብ ተከታታየችና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም የፍሲካ በዓል ይሁንላችሁ አሜን
በቀንነት ደምሩኝ
@@hayatmeka3271 ተባርክከፈያድርግህ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እናንተስ የሂወትን መሰረት ያዛቺሁ እኔ በከንቱ የጠፋሁትን የናንንተ ንፁና ይርዳኝ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናቺሁ የኔ ዉዶች እመብርሀን ታሳድጋቺህ
ይጨምርልህ እሼ መልካም ልብ ያለህ ስው ነህና ሁሌም የሚስኪኖች አምላክ ይከተልህ ወንድሜ❤️🙏
እሸትየ ተባረክ ከክፉ ነገሮች ፈጣሪ ይጠብቅይ የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎችን ስታበረታታ ሳይ እና ለዚች ድንቅ ሀገር በጎ ምኞትህን በተግባርና በሃሳብ ስትገልጽ ስመለከት ለኔ አንተ የእግዚአብሄር ፀጋ ነህና በርታ ሁሉም ሚዲያ እንዳንተ ይሆን ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን፡፡
እሼ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የምትሰራው እግዚያብሄር ስራህን ይባርክልህ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
እውይ እንኳን ደስ አልህ ይገባኃል
አጥንትን የማለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
ዝማሪ መላእክት ያሠማችሁ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ወላጆቻችሁ ተባረኩ ምርጥ ወላጅ ቀናሁኝ
የመንትይዎቹን ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርክልን:: እነዚህን ብርቅዬና ድንቅዬ የኢትዮጵይ ልጆች ቃለ ህይወት ያስማልን🙏🏽🙏🏽
አሼ አንካን አደረሰህ የኔ ልዩ ወንድም ይህ ልዩ የድንቅ ለጆች በጉጉት የምጠባበቀዉ ፐሮግረም አነዚህ ብርቅዬ ልጆችን አንዲህ አስተማሪ አና አስቂኝ የወደፊት ሀገር ተረካቢዎችን አንፃቸዉ በአዉቀት ገንባቸዉ ለነሱ ይህ ፐሮግራም ምራል የፈለጉበት አንዲደርሱ ትልቅ አሻራ ጥለህባቸዉ ነዉ የሚቀረው በጣም የማደንቅህ የማከብርህ ድንቅ ሰዉ ያሰብከዉን አግዚአብሔር ይፈፅምልህ ያገራችን ነገር የልቤን ሀዘን በቃል ልገልፀዉ አልችልም አግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን
እሸቱ በምታዘጋጀው ፕሮግራም ኣድናቂ እና ተከታታይ ነኝ በርታ ቀጥልበት ከጀርመን
በገና ደርዳሪወች ቃላት አጠሁ ለናተ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናቹሁ ለመላው የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ተንሰዩ በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን መልካም በአል ይሁንላችሁ😍😍😍😍
እሼያያያያያ የኔ ጌታ እህ😭😭😭🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹💔💔💔💔💔💔
መልካም በአል ቤተሰቦች እሼ ምርጡ አልቅሰክ አስለቀስከኘ😭😭 አሁንም ከጎንክ ነን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ከፈጣሪያችን ከሉኡል እገዚያብሔር ጋር🙏🙏🙏
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
@@hayatyoutube7172 👍👍 ይህው ሀያታችን
@@peacelove4778 አመሰግናለሁ ውደ
አዎ ኢትዮጵያን ባርክልን ሲሉ ፃድቁ አቡነ ተክለሐይማኖት ፓለቲከኞች የገነጠሏትን ኤርትራን ትተው አይደለም ስለዚህ ኤርትራ መቼም ኢትዮጵያ ናት።
@@wendifrazewdie2393ምን ትቀባጥርያለሽ ይህ የሁለቱም ሀገር ጠላት የሚናገረው። ከአሁን በኃላ በሰላም በመከባበር መኖር ነው የምንፈልገው። ጦርነት መሮናል።
እፎይ እናንተን እምገልጽበት ቃላት የለኝም በእውነት ምነኛ መታደል ነው በማርያም አምላከ ቅዱስ ዳዊት በቤቱ ያጽናችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በሕይወቴ የምመኘው ነገር ቢኖር በገና መማር ነው አምላከ ቅዱስ ዳዊት ቢፈቅድልኝ!
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እሸቱ እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን እሼ የኔ መልካም አቡነዘበሰማያት ስትደግም እንዴት ደስ እንዳልከኝ አንድዬ ይጠብቅህ አባኮ 💞
የታደለች ማህፀን ወለደቻችሁ ሁላችሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ
እሸ ጥሩሠው
@@aishakwt679 poor
አሜን
ውዴ ብቅንነት ደምሪኝ??
ዋው ደስ የሚል ፐሮግራም
እንካን አደረሳቹሁ የክርስት እና እምነት
ተከታዮች መልካም በአል
እኛ በብዙ ሺህ የምንቆጠር ኤርትራዊያን እንወድካለን
We, tru Ethiopians, Also Love you forever!!!!!!!!!!!!!!!!
ዳኒ ሠላም ነው
@@AdeAde-mx5bn መርሓባ ከመይ አማን ነዉ
ኑሩልን ብዙ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ዘራችሁ ይብዛ ወለየነኝ ያውም ከማማደሴ የፍቅር የቆንጆወች ሀግረ ደሴ ላይ ነው ቤቷ
@@ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ ክብረት ይስጥልኝ እህታችን ዕድመን ጥዕና ይሃብለይ ፈጣሪ እህታችን በብዙ ዉድድድ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበብን ሚስጥሩ ይግለጥላችሁ
Eritreans we love ethiopian people❤
We love you back
አቤት ምንኛ መታደል ነው መንታወቹ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ እውነት ምንኛ መንፈሴ እንደተደሰተች ሌሉቹም ልጆች እድግ በሉልን አቶ እሸቱ መለሰ እናመሰግናለን ።
መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብረሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አሜንአሜን አሜን ባለ በገናዎቹ ልጆች እግዚአብሄር ያሳድጋች በጣም ነው ደስ የሚሉት ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😭😭😭😭🇪🇷🇪🇷🇪🇷😭😭😭😭😭😭🙏🙏🇪🇹ወይይይይይይ እሽየ እንደት ኣይነት ደግና ርህሩህ ነኅኅኅኅኅኅኅኅ ኣይዞ ትክክል እንስቃለንንን ኤርትያና ኤትዮጲያን በጣም የተጎዱ ህዝቦች ናቸው።
ግሩም በገና ድንቅ ናቸው እግዛብሄር ይባርካችሁ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
የልጃቸውን የበገና መዝሞር ቃል የለኝም መለአክት ዝማሪ ያሰማልን አናንተን ያሳደጎ ቤተሰብ ምንኞ የተባረኩ ናቸው ቀናው አለቀሰኩ አሺ ይተውን አባሎን በቃ ይበለን
መንትዮቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ።።
እሼ አልቅሰህ አስለቀስከኝ የምር !እውነት ስለተናገርክ ነው! እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ!
@@comedianeshetu እሼ🥰🥰🥰🥰ጣፉጭ አደበት ነው ያለህ በዛ ላይ መልካም ሰው የነካኸው ሁሉ ይባረክ❤🥰🥰🥰😭እንወድሀለን
መልካም የፋሲካ በአል ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ድንቅ ልጆች
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
ለዘመራችሁልን እህቶች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ይንብዛላችሁ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
የኔ ማሮች ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ቆጆች ድንግል ትጠብቃቸው አሜን
እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስን የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም በአል
ዋው የኢትዮጵያ ልጆች ፕሮግራም ከቁንቁንቁ ጭምር ደስ ይላል ሥራ መፍጠር ጥሩ ነው
ወይ በገና የደረደራችኹት ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችኹ በቤቱ ያፅናችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሄር ይባርክህ እድሜ ይስጥህ እሸቱ
እናንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ!!!
ወላሂ አስለቀስከኝ 😭አላህ የድሮውን ፍቅራችንን ይመልስልን በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያለቹ ሀገሬ ደሞ አንድ ሚልዮን ሲያንስህ ነው ከዚህም በላይ ይገባሀል ብዙ ነገር ከናንተ እንጠብቃለን ብርቱልን💪💪
Aameen
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምህ ይብዛ ወንድማችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን ደስስስስ አለህ እሸት መልካም ሰው ይገባሃል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድግ በሉልኝ እማማ ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🌾🇪🇹
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያስድገችሁ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን እንትን የውለደች መህፀን የተባርከች ነት
አሜን፫ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ማንትቹ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቹ የኔ ማሮች❤❤❤❤
ጌታ ይባርካቸው 🙏🙏🙏በአንዳንዶቻችን የተናቀችው ተዋህዶ በነሱ ትከበራለች😍😍😍😍😍
በኡነት እንኳን ደሳለክ እሸቱየ፡ በጣም ምርጥ ሰውነ 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
ውይ እሼዬ ልቤን 💔😭😭😭😭
የኔ አባት ነፍፍፍፍፍ አመት ኑርልኝ 🙏
እንኳን አደረሳችሁ
ውይ እሸቱ በጣም ነው ያስለቀስከን ቤተሰቡን በሙሉ ፈጣሪ ያንን መልካም ዘመን ይመልስልን በቃችሁ ይበለን አሜን
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የኔ ውቦች በአማን የተነሳው እግዚእነ ወመድሃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ
በአማን ያሳድጋችሁ ውድድድ የተዋህዶ እንቁዎች ናችሁ
የናት የኢትዮፒያ ኦርቶዶክስ እንቁዉች በቤቱ ያፀናችሁ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏💕🙏
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
መድሀኒያለም በኪነ ጥበቡ አንፆ ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ እሼ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ከነ ባልደረቦችህ አንኳን ደስ አላችሁ!!!
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹ ኮሜዲ እሸቱ መለሰ አንተ ልዩ ነህ ለኢትዮጲያ ህዝብ ለኤርትራ ወገኖቼ ማልቀስ እንኳን የለብህም የእሚኔ እንባ አብሰሃል ጎበዝ በዚው ቀጥል ከነቤተሰብችህ
ኦርቶዶክስ እምነትን ለልጅልጅማስተላለፍ ማለት ይሄ ነው የናንተ ወላጆች ሺ ይውለዱ በቤቱ ያፅናቹ ተባረኩ 🙏
Ma favourite comedian esetu egziabher amlak edmen ena tiean yste from eritrea 🇪🇷........
ወንድም ኮሜዲያን እሸቱ አታልቅሰ አልቅሰህ አሰለቀሰከኝ እውነት ነው ያልከው ይብቃ መከራ ሰቃይ ጭፍጨፍ ሰደት መፈናቀል መዘረፍ መፈናቀል መደፈር ተቋማት መዘረፍ መውደም ይብቃ ይበቃ
አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ያልፋል ሰላም ያድርግልን መድሃኔአለም አሜን 🌍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
የምር ግን ዛሬ ድና መልካሙና ዜማ ያሬድን ነበር የጠበኩት🙄 ይሁን በቃ ድንቅ ልጆች ያርሴማየ❤❤❤😘😘😘😘 ኧረ ልጅቱ በሳቅ ገደለችኝ ግድቡ ይሰራል 😂?? እሸ ወላሂ አስለቀስከኝ አንተ ትለያለህ አንተን የወለደች እናት አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🤲😥 በጣም ከባድ ሰው ነህ ይገባሀል ገና እንበዛለን
በርታ በዘረኝኘት ያልተጠቃ ጥሩ ሰው ነህ፣በህዝብ ፍቅር ደግሞ ልትሰራ ይገባልልል።
ኸረ ተባረኩልኝ ጌታ እየሱስ ያሳድጋችሁ ይጠብቃችሁ እዉነትም ድንቅ ልጆች
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ እናንተን የወለዱ እናት እና አባት ዘመናቸው ይባረክ ድንግል ማርያም ታሳድጋችሁ እሼ እንኳን ደስስስ አለህ እንደ ስራህ 2ሚሊዮን ይገበሀል ፈጣሪ ደግሞ ለ2ሺ ሚሊዮን ያድርስህ
አጥንት የምያለመልምመዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የኔ ማሮች እንካን ደስ አለህ እሼ መልካም ስው ገና እንበዛለን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ባልደረቦችህ 💞💞💞
እግዚአብሔር እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቃቹ ምንኛ የታደሉ ወላጆች ነው ያላቹ ስታስቀኑ🙏🙏🙏🙏
ወንድሜ አሼ አንተ በጣም መልካም ሰው ነኽ እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን በጣም ነው የምወድኽ የማከብርኽ የሰው ኽመም የሚያምኽ የሰው እረሀብ የሚርብኽ የሰዎችን ችግር እንደራስኽ ችግር አይተኽ መፍትሔ አምጥተኽ እንባቸውን የምታብስ ስንቱን ልናገር በእውነት ቃላት ያጥረኛል እግዝአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ተባረክ ወንድሜ እንዳንተ አይነት ኢትዮጲያዊ ወንድም ስላለኝ በጣም እኮራለሁኝ በርታልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የባረካችሁ እናተን የጎመኘ አምላክ ይጉምኘን አሼ መልካም ሰው አንተ ማልቀስ አይገባህም እጅጉን መልካም ልጅ ነህ በሄክበት በኑሮህ በሂወትህ ሙሉ እመብርሃን አለሁ ትበልህ
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ ! እነሱን ሳይ ነው ተስፋ የማደርገው በኢትዮጵያ እንጂ አዋቂዎቹማ እርስ በር ያባሉናል!
Eshetu betam des bulognal 1 milion megbath ke eritrea negn🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እሼና ባልደረቦቹ እንኳን አደረሳችሁ. መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ!
Pppp
P
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
በኡነት ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን የምር እናተን የወለደች ማህጸን ትባረክ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም በነዚህ ህጻናት አደበት እግዚአብሔር ሲወደስ በዛ ላይ የዘመሩት እደት ይማርካል ትልቅ ትምህርት አለው ተባርኩ ወላድተ አምላክ ሁሌም ከናተጋ ትሁን የኔ አበሶች😭😭😭😭
እሺ አንተ የሰው መልካም በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ጌታ ይጠብቅልን እሼ
እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችኩ። እኳን ደስ አላችሁ ዶንኪ ዮቱብ አባላት ሁላችሁም ይገባችሀል።
ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት
ልጆቹ የበገና መዝሙር ይስሩልን ምትሉ እጅ ወደላይ🙏በጥበብ ላይ ጥበብ ፀጋ አብዝቶ ያሳድጋቹህ
ውዴ በቅንነት እንደማመር??
ወይኔ በገና የተጫወቱትልጆች መልአኮች የማይ ነው የመሰለኝ:
እሼ ያንተ እንባ እናየብዙዎቻችን እንባ ፈሶ እይቀርም የእግዚአብሔር ምላሽ በቅርብይሆናል ሁሉ ለበጎ ይሆናል🙏🏽♥️
Love the British girl too.