✡️ 🇦🇪 🇯🇴 🇲🇦 🇪🇹 🇸🇸 🇯🇴 🇺🇬 🇰🇪 🇸🇩 🇺🇸 🇬🇧 ولوقف العدوان المصري، تتعاون إسرائيل والمغرب والسودان وإثيوبيا لوقف تدفق المياه إلى مصر. وبدلا من ذلك، نقلها إلى إقليم دارفور، في مدينة تسمى أم درمان. لقد انتهينا من خطتنا. وبمجرد انتهاء الحرب في الخرطوم، سنبدأ في تنفيذها. أعتقد أن الحرب في دارفور ستنتهي بمجرد حصولهم على المياه. لا استطيع الانتظار لرؤية ذلك اليوم. وبعد ذلك سيتحد المغرب وإسرائيل والأردن كدولة واحدة. سيتم محو مصر نهائيا من خريطة العالم.

ኡስታዝ ጀማል በሽር ከኢትዮጵያከኢትዮጵያ ምርጥ ልጆቿ አንዱ ነህ ። አላህ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ።
❤❤❤❤❤❤❤ ወጣት ሆኖ ለሀገሩ እንደመሟገት የሚስደስት ነገር የለም
Ustath Jemal beshir Kings of Abbay Media Thank you Very much 💙💙💜💜💪🏻💪🏻💪🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኡስታዝ አንተን እጅግ አድርገው አመሠግናለሁ የግብጽ የእግር እሳት ነህ በርታ አላህ ይጣብቅ ጀግና ሠዉ።
ኡስታዝ የሀገራችን ጠበቃ እናመሰግናለን።
እኛ የህዳሴ ግድብ የምንሰራ ነዋሪነታችን የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆንን እባክህን ድምፆ ሁነን ።
ግድቡ ላይ የምንሰራ ሰራተኞች ከግድቡ ማስተባበሪያ ፆፈት ቤት ለመጣንበት ከተማ የመኖሪያ ቤት ለመገንባት ትብብር እንዲደርግልን ለ ክብር ከንቲባ ፆፈት ቤት ብናመለክትም ምንም ምላሻ አልተሰጠንም።
ጌታዬ እና መድሃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ!!!!+❤❤❤❤
ኡሰታዝ አንተን መግለፅ ይከብዳል አንደኛ ሰው ከኢትዮፓያ ወንድም
Tkkl
ልፋትህ ፍሬ ያፈራል ኡስታዝ ።
ጀግናችን ትለያለህ
Tkkl
ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሊያየው የሚገባው ሚዲያ አገሩን ከልቡ የሚወድ ወንድማችን ነው ተባረክ
Keep it up ethiopian privilege ours right of water
You're the one to debate and am proud of you ❤
Africa most leads hir self 💪💪💪💪💪💪💪
ኡስታዝ ምርጥ ልጃችን ለሐገራችን ትልቅ ውለታ የዋልክ ጀግናችን ነህ። በርታ! አላህ አአንተ ጋር ነው። አሜሜንንንiii
Ethiopia 🇪🇹 winner 💪💪💪
This is the best channel to know the real value of Arab world to Ethiopiain many respect .
▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay
▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
good meeting!!!!!!!!Thank you ministry of Somalia land!!!!!
ኡስታዝ በርታ ለሀገራችን መልካም ነገር እየሰራ ነውና ከጎን ነን አዞ በርታ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
ለሐገራችን በፍቅርና በታማኝነት የለፋክበት ነገር 100% ተሳክቷል ተባረክ❤❤❤ ፍጥረት ይጠብቅክ።
ፈጣሪ ይጠብቅክ ።
Selam Brother Uztaziyie! We Ethiopians ❤ you!
You are HERO! Bertaalin.
Thank you #Kings_of_Abbay ... God bless #ETHIOPIA
ኡስታዝ ምርጥ የአገሬ ጀግና በርታልን
ብርቱ የሆንክ የህዝብ ልጅ ነህ።በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
Ensha Allah enagagnalenii
ሠላም ሠላም ኡዝታስ ጀማል ያሲን በርታ ኢትዮጵያ ከጨለማ ወደ ብርሃን እየወጣች ነው ።
Baayyee namatti tolaa jabaadhu.
ኡስቴ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ በማለት ጀምር ለወደፊቱም እንወድሀለን
Beeslmna,,,,aychalm,,,wde,,,teykrtagar
Wel Come on Abay TV.
Oustaz jemal.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባሪታ፣ውዲ፣ዬእትዮጵያ፣ልጂ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡሰታዝ አንተ አንደኛ ነህ!!!!!!
ኡሥታዝ ሠላምሕ ይብዛ ሐርጌሣ እና በርበራ እመላለሥ ነበር ሥራዬ ድበር ተሻጋሪ ሾፌርነኝ ሡማሌላንድ ፍጹም ሠላም ሠው አክባሪ ናቸው ሌብነት የለም ባንክ አንኳን ዘበኛ የለውም ሜዳላይ ወርቅ የመመሸጥባት አገር ሡማሌ ላንድ ነች
Thank you, Ustaz.
ጤናኽ ይብዛልህ ❤ ኡስታዝ!
Ustaz keenyaa qaali nama rabbiin umrii keessaan nuuf ha dhersuu🌹🥰🌹
You brother ! Be Alaha with you
As wr wb jabaadha rabbin dhugaarratti isiin haa gargaruu (አላሃ ያጒዛቹ]
Masha Allah Masha Allah nurilin❤
እግዚአብሔር ይበርታህ ጎበዝ
Ustaz wandeme s.wr wb
እንዋደሌህን
إثيوبيا تستحق ميناء بحري ان شاء الله تعالى مشتاق ميناء بربرة صوماليلاند إثيوبيا 💙💙💙🇪🇹🇪🇹💪🏻💪🏻💪🏻
Our hero
U are our hero contiou
Jamal Beshear we all ❤you.
Ethiopia 🇪🇹 ❤
i like your everything brother. bertalen
👍👍👍👍💪💪💪💪በጣም ክብር አለኝ ላተ
በርታ ወንድማችን አይዞክ
Uztaaz Umrii Nuudheeradhu Sijaalanna.
إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 💙💙💙💙💜💜💪🏻💪🏻💪🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Wendemea ለኔ ጀግናነህ
👍Abye TV
የዘመኔ ጀግና አንተነህ
Lencaa nama ♥️🥰🇪🇹
Wonderful work you are doing
Waleykum salam
السدسدنا الأرض أرضنا المياه ميا هنا الأموال اموالنا سد النهضة الإثيوبي 💙💙💜💜💪🏻💪🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤🙏
Kings 👑👑👑👑👑👑of Abbay 👑👑👑👑👑👑👑🫡🫡🫡🫡🫵🏾🫵🏾
👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የጀመርነውን መጨረስ ባህላችን ነው። ማንኛውም ምድራዊ ሀይል ብሄራዊ ጥቅማችንን ነክቶ በሰላም አይኖርም።
💞💞💞💞💞
🌹🌹🌹🌹🚀🌹🚀🌹🚀🌹🚀
ዑስታዝ በጣም አደንቀኃለሁ, እውነተኛ ዜና ስለምታቀርብ
…አምልጦኝ ነው እንዳትናገሩ 😂😂😂😂
😍😍😍😍
ኢትዮጸያ ትልቅ አገር ናት የባህር በር ይገባታል
እንደምናገኝም እርግጠኛ ነን
💯💯💯💯👍🐅🐅🐅
🌹🌹🌹🥰🥰
ጀግናው ሰራዊታችን ለሶማሌ ህዝብ ና መንግስት መስዋት ከፍሎ በጨቅላ ና ከውጭ አምጥተን መንግስት ባደረግነው ዲያስፖራ የግብፅ አሽቃባጭ ቢከዳም አይደንቀውም። ነገር ግን ከዚህ ሰራዊት ጋር ውጊያ የገጠመ ቀን የሚገጥመው ምት በጣም የከፋ እንደሚሆን ለሁሉም ግልፅ ነው።
حياك الله يا استاذ
የሚገርመዉ እነዚህ ግብፆች የሶማሌላንድ መንግስት ማህበረሰብ በደንብ እያስረዷቸዉ እነሱ ግን ለኢትዮጵያ ካላቸዉ ጥላቻ የተነሳ ኢትዮጵያ ተገንጣይ ሀገርን እየረዳች እያሉ ደርቅ።
ኡስታዝ የምትሰራው ስራ ትልቅ ነው ግን የትርጉም ስራ ስትሰራ አረቢኛው background sound ሆኖ አማርኛውን ብቻ ብታሰማን መልካም ነበር ረጅም ሰአት እንዳይወስድ
በርቱ ኢትዮ/ እያሸነፈች ያለጥርጥር ትቀጥላለች። አንድ ዩቲቨር እንዳለው "ባንዳ ሆድ እንጂ ጭቅላት የላቸውም።" ብሏል።ትክክልም ይመስለኛል።
ኡስታዝ ጀማል የዩቲዩብ ፕሮግራሙን እየተከታተልኩ ነው በጣም አድናቂም ነኝ። አሁን ወደ ቲቪ እየሄዳችሁ መሆኑም በጣም አስደስቶኛል። አባይ ቲቪ እንደሚባል ስትገልጽ ስሰማ ሌላ ጣቢያ ነው ወይስ እየሠራ ካለው ጋር በመቀናጀት ነው? ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው።
نخن تعودنا قناة الجزيرة التى تعطى صورة حقيقية من جانب واحد فشيئ طيب ما تقوم به العربية تقدم الجانب الاخر من الصورة والحقيقة۔
አአወወ! ማሻ ኣሏህ! ማለቱ ከበቃ:: ወደባችንን እና ጅቡቲን በ 99 ዓመት ወደብ ያሳጡን መለስ እና ኢሳያስ ብቻ ናቸው አበቃ:: ሆኖም ኢትዮጲያና ሱማሌ ላንድና ሶማሌ ፑት ላንድ ቀላቀላችን አይቀሬ ነው:: እነዚህ የ 60 እና የ 70 ዎቹ ሲወገዱ የኤርትራም ቅልቅል አይቀሬ ነው የሠላም ትውልድ ይመጣል!
✡️ 🇦🇪 🇯🇴 🇲🇦 🇪🇹 🇸🇸 🇯🇴 🇺🇬 🇰🇪 🇸🇩 🇺🇸 🇬🇧 ولوقف العدوان المصري، تتعاون إسرائيل والمغرب والسودان وإثيوبيا لوقف تدفق المياه إلى مصر. وبدلا من ذلك، نقلها إلى إقليم دارفور، في مدينة تسمى أم درمان. لقد انتهينا من خطتنا. وبمجرد انتهاء الحرب في الخرطوم، سنبدأ في تنفيذها. أعتقد أن الحرب في دارفور ستنتهي بمجرد حصولهم على المياه. لا استطيع الانتظار لرؤية ذلك اليوم. وبعد ذلك سيتحد المغرب وإسرائيل والأردن كدولة واحدة. سيتم محو مصر نهائيا من خريطة العالم.
Ustaz yemitaqerbew tirgum bicha bihon ena tinitanewun le poletikegnoch bititew melkam new alebeleziya yaleawaqi sami endilut yihonibihal
تصحيح محمد ابراهيم عجال كان رءس الوزراء ليس وزير الدفاع.
አንተ አቢይ አህመድ ከሚባለው ስው ትለያለህ እሱ ፀብ ጫሪ ነው ግን እኛ እደሱ መሆን አንችልም ባገራችን አንደራደርም።
ሰላም ኡስታዝ ጀማል ። ስለ ኢትዮጵያ ህዝቦች ሰላም እንዲሁም አንድነትና ብልጽግና ሳትደክም የምትለፋ ወንድሜ ብዬሃለሁ።❤ በርታ፤ እኔ ኦርቶዶክስ አይደለሁም። ግን ዛሬ የመስቀል በዓል በመላው ኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳውያን እየተከበረ ነው። ጥረትህ ሙሉ እንዲሆን ፦፦፦ እንኳን አደረሳችሁ 🎉፦፦፦፦፦፦ በላቸው !! ይቅርታ🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Beeslmna,,,,,,,aychalm,,,,,brther,,taskeyemku,,,,,afubeleg
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤