ውበት አጠባበቅ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥቁር ጠባሳ ማጥፊያ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
- ውበት አጠባበቅ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥቁር ጠባሳ ማጥፊያ#meskitube #ጤና #ውበት 2023
related keywords
ውበትን ፍለጋ,#ቆንጆ_ሴቶች
#biutiful_girls_2023
#Hello_Doctor
in this video i will show you biutiful girls 2023 There are homemade and over-the-counter products that can help fade scars. We've listed some of them below and use them 3 days a week that are right for your skin. As a rule, it is better to use homemade ones as they are chemical free. 1. Lemon juice and sugar Usage Mix half a lemon juice with a spoonful of sugar until it dissolves, then apply it on the face and massage it from top to bottom. After 15 minutes, wash with water only and dry with a clean towel. Use 3 times a week for quick changes. 2. Rice mask preparation 1. One tablespoon of ground rice 2. Half a tablespoon of honey 3. Half a lemon Mix all three and then apply it on the place where we want the black scar to disappear. After 20 minutesRinse with water and dry with a clean towel. Use 3 times a week to see immediate change. ⏰ Reminder reduce the frequency of use after the scar is gone! 3 CeraVe Cream (available at supermarkets and drugstores) Usage After buying the cream, wash your face and apply the cream before going to bed at night. The next day, wash your feet and dry them with a clean towel. Always use before bed to see a quick change. Note that the creams mentioned above are not gender specific.
የቡጉር ጠባሳ
❓Selam endet nachu fite lay bzu yebgur tebasa alebgn ena esun endet matfat echlalew?
👩⚕️ ጠባሳውን ለማጥፍት የሚረዱ በቤት ውስጥ የሚዘጋጁና ከውጭ በጊዢ የምያገኟቸው የፍብሪካ ምርቶች አሉ።የተወሰኑትን ከታች እንዘረዝርልሎና ለቆዳዎ ተስማሚ የሆነውን በሳምንት 3 ቀን ይጠቀማሉ። እንደ አስታየት በቤት ውስጥ የሚዘጋጁትን ቢጠቀሙ ከኬሚካል ነፃ ስለሆነ መልካም ነው።
1.የሎሚ ጭማቂ እና ስኳር
አጠቃቀም
ግማሽ የሎሚ ጭማቂ ከአንድ ማንኪያ ስኳር ጋር እስኪሟሟ ማዋሀድ በመቀጠል ፊት ላይ ተቀብቶ ከላይ ከላይ ማሳጅ በማድረግ ማዳረስ።
ከ15 ደቂቃ በኅላ በውሀ ብቻ ታጥቦ በንፁ ፎጣ ማድረቅ።
ለፈጣን ለውጥ በሳምንት 3 ጊዜ መጠቀም።
2. የሩዝ ማስክ
አዘገጃጀት
1 .አንድ የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ሩዝ
2. ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ማር
3. ግማሽ ሎሚ
ሶስቱንም ማዋሀድ በመቀጠል ጥቁሩ ጠባሳ እንዲጠፍ በምንፈልጉበት ቦታ ላይ መቀባት ከ20 ደቂቃ በኃላ በውሀ ታጥበው በንፁህ ፎጣ ያድርቁ።
ፈጣን ለውጥ ለማየት በሳምንት 3 ጊዜ ይጠቀሙ።
⏰ ማሳሰቢያ ጠባሳው ከጠፍ በኃላ የአጠቃቀሙን ድግግሞሽ ይቀንሱ!
3 CeraVe ክሬም (የገበያ ማዕከሎች ላይ እና የመድሀኒት መደብሮች ላይ በጊዢ ማግኘት ይችላሉ )
አጠቃቀም
ክሬሙን ከገዙ በኃላ ማታ ከመተኛቶ በፊት ፊቶን ታጥበው ክሬሙን መቀባት።
በነጋታው ፊቶን ታጥበው በንፁህ ፎጣ ማድረቅ።
ፈጣን ለውጥ ለማየት ሁሌ ከመተኛቶ በፊት ይጠቀሙ።
ያስተውሉ ከላይ የተጠቀሱ ክሬሞሽ ፆታ አይለዩም።
ሌሎችም ቤተሰብ እንዲሆኑ በቅንነት ያጋሩ 🙏🙏
join 👇
t.me/Hellodoct...
#like
#share
#subscribe
#join on telegram
t.me/Hellodoct...