ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ምሥጢረ ሥላሴ በመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 267

  • @mahiberetsion
    @mahiberetsion  2 ปีที่แล้ว +198

    አንድ ክርስቲያን ማወቅ ያለበት መሠረታዊ ትምህርት በመሆኑ ለሌሎች ሼር በማድረግ ክርስትያናዊ ግዴታችንን እንወጣ

    • @ethiointer12
      @ethiointer12 2 ปีที่แล้ว +3

      ክፍል 1 የታለ?

    • @እግዚአብሔርእረኛየነ-በ9ረ
      @እግዚአብሔርእረኛየነ-በ9ረ 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ethiointer12 ቅድም ተለቀዋል 🙏👏

    • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927
      @nebiyuhaileyesuszwushwush4927 2 ปีที่แล้ว +4

      @@ethiointer12 th-cam.com/video/bQzHSD64fOE/w-d-xo.html ክፍል 1

    • @merhawihaile2322
      @merhawihaile2322 2 ปีที่แล้ว +5

      እሺ የሕዋተይ ንመምህርና ብጸሎትና ንዘክር። "ርቱዕ ጽሓፍን መምህርን፡ኢዮም" ሕማማት ትብል መጽሓፍ ኣንቢበ ኣለኩ ብትግትኛ "የብርሃን እናት ብኣምሓርኛ፡ እንተ ሞትኩ እኮ የቅረ ኣይብልን ኢየ እንተ በልካ፡ኣምላክ ሞይቱ የቅረ ከምዝበለልካ ዘክር።

    • @mekidesgetahun1343
      @mekidesgetahun1343 2 ปีที่แล้ว +2

      በአካል ለመገኘት ለሚፈልግ ሰው መች እና የት እንደሆነ ብናውቅ? አመሰግናለሁ

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 2 ปีที่แล้ว +47

    ክርስቶስ አምላክ ሆይ የመጽሀፍ ትርጓሚያቸውን አውቅ ዘንድ አይነ ልቦናየን አብራልኝ🙏😭 መምህሮቼኮ አቤት መታደላቸው🍇🍇🍇🙏🙏🙏🥰🥰

    • @MasiYenatu
      @MasiYenatu ปีที่แล้ว

      )lOklahomaĺkI'llĺlkk(kkkkk))m)ulp)p).

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 2 ปีที่แล้ว +6

    አውደ ምህረት ላይ መወራጨት የለ መጮው የለ እየልኝ የምለብሰው ልብስ ፋሽን የለ መስቀለኛ አጣፍቶ ነጠላውን ለብሶ ለነፍስም ለስጋ የሚጠቅመውን በዕርጋታ ተምሮ ያለ ሆይሆይታ ጫጫታ ምህመኑን የእግዚአብሔር ቃንን መግቦ መደ የቤቱ ። ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ

  • @martaabay8278
    @martaabay8278 2 ปีที่แล้ว +48

    *_ለወንድማችን መምህር ሄኖክ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን ተስፋ የምናደርጋትን ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድሮ 30,60,100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራበት የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን_*

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይስጥልን!!
    መጽሐፍ ቅዱስን ስናነብ ከርመን እንዲህ ያለ ትርጉም ተሸክሞ ሳናውቅ ኖረን ጊዜው ሲደርስ እንዲህ ተተነተነልን!!!
    በልቦናችን ያሳድርብን!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!

  • @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ
    @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት የስመዐልና መምህር ጸጉኡ የብዝሕ

  • @samitplf7368
    @samitplf7368 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ጥዑም ትምህርት ነው በስመአብ የሰመናውንም በልቦናችን ያሳድርልን

  • @fikerashene9764
    @fikerashene9764 2 ปีที่แล้ว +2

    Wendemu, Henok menegna metadel, ye-Selasen mister ende wetet atetahen. Lesemanewen hulu tebebun yegelesten....antem edemaina Bereketu yabezaleh...Amen,Amen,Amen

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
    @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው 2 ปีที่แล้ว +18

    ፍቅርህ ማረከኝ በሕይወቴ በዘመኔ
    እግዚአብሔር ለእኔ መድኃኒቴ
    ፍቅርህ ማረከኝ በሕይወቴ በዘመኔ
    ተገዝቻለሁ በወርቅ ደምህ
    ዓለምን ትቼ ላገለግልህ
    ሞትህ ሕይወቴ ለኔ ሆኖኛል
    ባንተ መከራ ሸክሜ ርቋል
    ለክብርህ ቆሜ እዘምራለሁ
    እንደ አቅሜ አገንሃለሁ
    ምድርና ሰማይ እልል ይበሉ
    ምስጋና ላንተ ይድረስ እያሉ
    መሳይ የለህም ለቅድስናህ
    አቀርባለሁኝ ላንተ ምስጋና
    ጣቴ በገና ይደረድራል
    በቀን በሌሊት ያመሰግናል
    ክብርህን አይተው ጠላቶች ፈሩ
    ለጌትነትህ ወድቀው ተገዙ
    አንዲህ ነህ አምላክ እንዲህ ነህ ጌታ
    ሁሉን በፍቅር የምትረታ
    ባንተ ተመካን በፈጣሪያችን
    አዳኝ በሆንከው በንጉሳችን
    🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
    ━━━━━

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 2 ปีที่แล้ว +2

    The most important Orthodox Tewahido religious teaching, keep it up bro!

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว +8

    ውዱ መምህራችን እግዚአብሔር ዘመንህን እብዝቶ ይባርከው ኑርልን እድሜ ከጤና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልህ:: የ ህይወትን ቃል ያሰማልን 🙏 ይሄንን ያሰሙኝ ቅድስት ሥላሴ ክብር ምስጋ ይግባቸው 🙏❤️😇

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው። #ሥላሴ_ትትረመም_ወትትነከር !!

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 2 ปีที่แล้ว +1

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 💒ሙሉ የመምህር ዘላለም ወንድሙ ትምህርቶችን ለማግኘት💒 youtube.com/@wongelezelalemmedia1523

  • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927
    @nebiyuhaileyesuszwushwush4927 2 ปีที่แล้ว +7

    አሁን ላይ ለውጥ ቢኖርም ሀለት ሰዎች(ኦርቶዶክስና ፕሮተስታንት ተከታይ) በሃይማኖት ጉዳይ ቢያወሩ አስተማሪው ፕሮተስታንት ተማሪው የኛው ጉድ ነበር ለዚያውም የተሳሳተ ትምህርት አሁን እነሆ በሳምንት አንድ ሰዓት ሰጥተው የሚማሩት ድንቅ ተከታታይ ትምህርት ነው ሁኔታውን ነገሩን ቀይሩ ተማሩ አስተምሩ ተለወጡ ለውጡ ሁሉም ክርስቲያን መማር ያለበት ትምህርት በመሆኑ ለሌሎች ሼር በማድረግ ግዴታችንን እንወጣ

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌿🌿🌿

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabhere yistelen Wendemachen Memhir Henok 🙏kalehiwot yasemalen

  • @የገሀነብደጆችአይችሏትም
    @የገሀነብደጆችአይችሏትም 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏🏾

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hyiwetn yasemaln memhr henok tsegawn yabzalh 🙏🙏

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 ปีที่แล้ว +4

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን 👏👏👏👏በእዉነት ግሩም ትምህርት ነዉ በወረቀት ጻፉ የተዋሕዶ ልጆች 👏👏ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 👏👏👏

  • @haniasfaw6688
    @haniasfaw6688 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabeher hoy enameseginalen !!! memiher kale hiwot yasemalen Tsegawen yabzalih yageligilotehin zemen yibarkelih bedme be tena yitebikelen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @algurfah238
    @algurfah238 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን ቃለ ህዬወትን ያሰማነ አባታችን እድሜህን ያርዝመው

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር ዲ/ን ሄኖክ ስያስተምር በጣም ትምህርቱ ይመስጠኛል🙏🙏እግዝአብሔር ያክብርልን

  • @Selam11223
    @Selam11223 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +6

    *📚📖 አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📚📚📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃📚📚
    _*የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜ*

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-በ9ረ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-በ9ረ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን በቤቱ ያፅናልን እግዚአብሔር ይስጥልን 💙💙💙🙏🙏🙏👏👏👐🙏

  • @mebeacake
    @mebeacake ปีที่แล้ว +1

    በየዘመኑ ቃልህን ሰባኪ ያዘጋጀህልን ፈጣሪ ሆይ ስምህ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን፣ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን🙏

  • @ZahraZahra-yi1sx
    @ZahraZahra-yi1sx ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን በእውነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርልን❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @tamratgetu1158
    @tamratgetu1158 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጉጉት ስጠብቀው ነበር በመምህር ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ማህበረ ፂዮኖች እናመስግናለን፡፡

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ተደምጦ የማይጠገብ ሚስጢር ነው የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @elsabettadesse8066
    @elsabettadesse8066 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።

  • @mesaybelay5965
    @mesaybelay5965 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalen mamherachin🙏🙏🙏💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BerkenZerihun
    @BerkenZerihun 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፫

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡፡ ወንድማችን መቼም ፈትፍተህ ስታስተምር እኮ ምን እንደምል አላውቅም፡፡ በቃ ለኛ ለዚህ ዘመን ፍጥረቶች የተላክ ትመስለኛለህ፡፡ እግዚአብሔር በጤና፣ በፀጋ፣ በእድሜ፣ በበረከት የተሞላ ዓይወት ይስጥህ፡፡ አንተን የፈጠረ እግዚአብሔር ክብሩ ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል፡፡

  • @yriga
    @yriga 2 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄን የመሰለ የህይወት ቃል ስለመገብከን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ❤❤❤❤

  • @lovehope2149
    @lovehope2149 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር::

  • @Karim-bw4sm
    @Karim-bw4sm 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ችን💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💖💖

  • @dr.amarebekuretsion1585
    @dr.amarebekuretsion1585 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በክፉ ከሚያይህ ሁሉ በቸርነቱ ይጠብቅህ:: የአባቶቻችን ጸሎት ይከልልህ:: የምትሳሳልህ ቤተ ክርስቲያን አምላክ መንገድህን ያስተካክልልህ::

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 ปีที่แล้ว +1

    ዲን እናመሰግናለን ፀጋህን ያብዛልን።

  • @hayatbeautiful9969
    @hayatbeautiful9969 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwot yasemalin be iwunet

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልኽ መምህር

  • @hopolapos
    @hopolapos 2 ปีที่แล้ว +2

    መንግስተ ሰማያት ያግባህ

  • @hinkutuufanookoo877
    @hinkutuufanookoo877 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏❤

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Kala hiwet Yasmaln Mamhrachen 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 2 ปีที่แล้ว +1

    መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል 2 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ነው የስላሴ ስራ ረቂቅ ነው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Weyinaa
    @Weyinaa 12 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ ድንቅ ምሥጢር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን መምህር

  • @ማእቴቤአለበንጥሰምበፍፀም
    @ማእቴቤአለበንጥሰምበፍፀም 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሠምቶ የሚለወጥ ልቦና ይስጠን

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @habtama8716
    @habtama8716 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ስጠብቅ ነበር

  • @ወይንሸትወለተማርያም
    @ወይንሸትወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ረቡኒ

  • @kidistketsela682
    @kidistketsela682 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @medihintadese7390
    @medihintadese7390 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ኅይወት ያሠማልን መምኅራችን።👏😘😍

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛንቁመሚህራችንቃልሂወትያሰማልን

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 2 ปีที่แล้ว +14

    መምህሬ ረጂም እድመይስጥልን 🙏
    እየተ ንቀጠቀጥኩ ነው የጨረስኩት 😭ኣምላኬ ሆይ ሰው ኣድርገኝ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen..amen amen..kale..hiwet yasemaln wedmachin memhrachin bewune yderegln tegawun yabzalh 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @afomyamebraht3435
    @afomyamebraht3435 2 ปีที่แล้ว

    Kalehiwet yasemalin wendmachin keri zemenhin Egzabiher ybarkilik yesemanawin bolbonachin yasadrlin

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiyiweti yasemalini

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው እንዴት ልብን ደስ የሚል ትምህርት ነው የቃሉ ባለቤት የተባረከ ይሁን

  • @siinqeetube7973
    @siinqeetube7973 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Keli Hiwot yesamalin mehmerachin

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 2 ปีที่แล้ว +1

    amen amen amen🙏🙏🙏

  • @seblezenebe-r9b
    @seblezenebe-r9b 3 หลายเดือนก่อน

    Qale hiwoten yasemalen yeaglglot zemenoten Egziabher yibarkelen❤❤❤❤❤❤❤

  • @shimelesdoni798
    @shimelesdoni798 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale Egziabher yasemalin!! 🙏

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
    @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kasakassa9572
    @kasakassa9572 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋመንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።ጸጋውን ክብሩን ያክልልን💚

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏አሜን

  • @ጓልተዋህዶእየ
    @ጓልተዋህዶእየ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ረጅሙ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalaheyotene and memher.

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለመምህረችን

  • @adeymariam6103
    @adeymariam6103 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እሜን አሜን 🙏መምህራችን እንኳን በደህና መጡልንቃለህይወት ያሰማልን🙏 እግዝአብሔር
    እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
    እፍቲ አባታችን🙏
    በፀሎትዎ አስታውሱን🙏

  • @genetteklu1537
    @genetteklu1537 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemale memrachen 🙏🏾 Mengestesemayate yawrselen

  • @wedy2929
    @wedy2929 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    በእውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @edenhailu275
    @edenhailu275 2 ปีที่แล้ว +2

    Le hayalu egzabhr kibri misgana ygebal🙏🙏

  • @alemgirmay2631
    @alemgirmay2631 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ጌታዬ ሆይ ሰው አርገኝ አሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣ ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የማካረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የከበር የተመስገን ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን ቅድስት ሥላሴ ክፉን ሁሉ ካንተ ያርቁ በጎዉን ሁሉ ወደ አንተ ያቅርቡ ✝️

  • @טזטה
    @טזטה 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዛአብሄር ክብር ይመስገን እንደናተ አይነት ወድሞች አባቶች የሠጠህን አምልክ ፈጣሪየ ልቦናይን ትምርቱን እንድርዳ አንተ ሀይሉን ስጠኝ

  • @saifolrana7828
    @saifolrana7828 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜነ አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @taneasamea8722
    @taneasamea8722 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር❤

  • @rigbeefrem2064
    @rigbeefrem2064 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwet yesmaln

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @tsedalemareyaam5719
    @tsedalemareyaam5719 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኩአን አብሮ አደርሰን ቃል ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነህ የተባረከ ይሁን እንቁ መምህራችን

  • @teamirmolla2422
    @teamirmolla2422 2 ปีที่แล้ว

    Kelhiwot.yasemalen.amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 2 ปีที่แล้ว +2

    ጸጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራቺን 🙏

  • @majetetube
    @majetetube 2 ปีที่แล้ว

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 2 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን👐የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን
    ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን እዉቀቱን ጥበቡን ያብዛልዎት አሜን
    ሀገራችን ኢትዮጵያን እመ አምላክ ታስታርቀን ከልጇ አሜን🙌🔶🇪🇹🇪🇹

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ በእድሜ ና በጠና ይጠብቅልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

  • @ayertube-8153
    @ayertube-8153 2 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiywet yasemalin!

  • @MertMertff-wz5zq
    @MertMertff-wz5zq 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይውት ያሰማልን እንቁ መምህር❤❤❤

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልንጸጋውን ያብዛልህ ! ለኛም ማሰታውሎን ያድለን አሜን

  • @ሀይሚየተዋህዶልጂ
    @ሀይሚየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +1

    አተን የሰጠን የድግል ማሪያም ልጂ ክብር ምስጋና ይግባው እግዚአብሔር ይጠብቅህ😍😍😍😍

  • @MeleketTesfay
    @MeleketTesfay 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ሔኖክ