ቤት በ5.5 ሚልዮን ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ ቅንጡ መኖሪያ ቤት | Apartment price in Addis Ababa| Luxury apartments

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @tsegayedinka7221
    @tsegayedinka7221 2 หลายเดือนก่อน +4

    ግልፅ አድርጉልን ባለ 1,ባለ2 ባለ3 bedroom እያንዳንዱ ስንት ስንት እንደሆነና የአከፋፈሉንም ሲሰተም በግልፅ አቅርቡልን :: በነገራችንም ላይ ምን ያህል እውነት ነው ?? ቅድመ ክፍያ ይዞ የምጠፉ አሉ ስለምባል እምነት ላይ ምን ያህል ናችው????

  • @samovasamova4729
    @samovasamova4729 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኢንጂነር! መብራት ከአሜሪካ ነው አልክ? አሜሪካ እኮ 110 እስከ 120 volts ነው የሚጠቀሙት። እንደ ኢትዮዽያ 220 volt አይደለም። ወይስ custom made ምናምን እያልክ ልትቀባጥር። እሱም ቢሆን ከወጪ አንፃር አይነፋም። በዚህ የቴክሎጂ ዘመን ደግሞ የምን ኮንክሪት የተሞላ በር ነው? 100 ኪሎ???!!! ወንድሜ ትንሽ ብታስቡ። safety isn’t weight. It’s technology.

    • @Hasennesirelahi
      @Hasennesirelahi 2 หลายเดือนก่อน +2

      ዝም አትለውም ወደፊት ኒውክለር የሚከላካል ተደርጐ ነው በሩ የተሰራው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 หลายเดือนก่อน +1

      ኮንክሪት የተሞላ በር አለ ( fire resistance) ግን ውድ ነው

    • @ardi4.6million28
      @ardi4.6million28 หลายเดือนก่อน +1

      ከአሜሪካም ትንሽ መፈለግ ከቻልክ በ220 volt የሚሠራ ታገኛለለህ ግን አንዳልከው residential 110/115 volt ነው ከelectrical dryer በስተቀር ትልቁ ጥያቄ በቃላቸው መሠረት ሠርተው ከባለቤትነት ካርታ ጋር ያስረክባሉ ወይ ነው? እኔ ገንዘቤን ከተበላሁት ሠዎች አንዱ ነኝ

  • @Hasennesirelahi
    @Hasennesirelahi 2 หลายเดือนก่อน +4

    መች ነው በልማት ስም የሚፈር ሰዉ ነዉ ለስንት አመት ነው 🤔🤔 ከገዛን በሆላ ልተፈርሱት 🤔🤔🤣😅 እኛም ነቅተናል አሁን እማ ጫካ ዉስጥ ነዉ ቤት የምንሰራው 🤣 ለነገሩ ለደን ብላችሁ ተፈርሱብን ይሆን እንዴ🤔🤔

  • @AbrahamAbebe-u7n
    @AbrahamAbebe-u7n 2 หลายเดือนก่อน

    full information

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ หลายเดือนก่อน +1

    ባለ አንድ መኜታ ኮንዶሚኒየም አለኝ ልሽጥና የናንተን ልግዛ ጨማምሬ

  • @nateabebe108
    @nateabebe108 หลายเดือนก่อน

    Tell us z price briefly

  • @fetlewprkyeshitla3300
    @fetlewprkyeshitla3300 หลายเดือนก่อน

    Kedadochi ke America????

  • @ASHUGebremichael
    @ASHUGebremichael 2 หลายเดือนก่อน

    Kewech masemtat kewech masmetat abeza hager weste mimeret tefto new weyes

  • @Hasennesirelahi
    @Hasennesirelahi 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በለው

  • @medanitbekele1272
    @medanitbekele1272 2 หลายเดือนก่อน

    Yebiro adrashachu

  • @awokemellese7611
    @awokemellese7611 2 หลายเดือนก่อน

    Pleace make Interview with giftrealestate specially ,old Dollar payment agreemet ,because nowadays Dollar payment agreemet unfair and out of normal market. Why not giftrealestate change Dollar payment agreemet in to ethiopia birr payment agreemet the same as ather Realestate.
    Thank You brother.

    • @eyuel-mn3kh
      @eyuel-mn3kh หลายเดือนก่อน

      If possible, please ask them the same question for Noh real estate. There are many issues there.

    • @Silebusiness
      @Silebusiness  หลายเดือนก่อน

      @eyuel-mn3kh Ok,Thank you 🙏
      we will ask👍👍