በጣም ጎበዝ። የቆንጆ ታዳጊዋ አስደሳች ዳንስ ] Ethio Talent Show, Ethiopian Dance, EBC With Ambassel Music 2019,

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 306

  • @rasbenjamin8191
    @rasbenjamin8191 5 ปีที่แล้ว +2

    WOWWW she has big talent I don't have enough words for you.
    YOU ARE SO BEAUTIFUL, SMART& BRAVE 👍👍👍
    AM PROUD OF YOU COZ OF ETHIOPIANS !!!
    እምዬ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን💚💛❤

  • @saranew1904
    @saranew1904 6 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርችልን እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ
    @ይሁንለበጎነው-ዀ3ተ 5 ปีที่แล้ว +8

    አተ 50 ያልከዎ ሰውየ መጥፎ ሰው ነህ እሽ በጣም ቆጂየ አርጋ ነው የሰራችው በዚህ እድሜዋ እኔ 80 ሰጥቻታለሁ እሽ

  • @ami9863
    @ami9863 6 ปีที่แล้ว +6

    አተ 50 ዓነሳት እኮ በስማም የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቀበጥየ

  • @z.ethiopia5876
    @z.ethiopia5876 5 ปีที่แล้ว +1

    አይ የሐበሻ ዳኛ መቸም አመዛዝኖ አይዳኝም ሞራልም አያውቅም ኤጭ ማማዬ የኔ ማር ቆንጆ ነው በርቺልን😘👌

  • @menortiru9871
    @menortiru9871 2 ปีที่แล้ว

    እረ ወገን አማርኛ ቃላት አተን ነው "ኢትዪ ታለንት ሾው" ከባህር ማዶ ሆነን ቋንቋችን አጋር ሲያጣ ስናይ ያሳዝነናል።

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 6 ปีที่แล้ว

    This young girl if she keep on her talent believe me she will become famous in Africa! Save my you tube words!

  • @melakuyohannes9366
    @melakuyohannes9366 4 ปีที่แล้ว +1

    Egnanawumi yawazelaphi language iwetu south African xhosa yaboniga Ethiopia

  • @rahelmakroya1233
    @rahelmakroya1233 6 ปีที่แล้ว +20

    የውነት በጣም ጎበዝ ነች ትክክለኛ የሆነ ዳስ ነው አኔም ዳስኛ ነበርኩ የዛሬን አያርገውና

    • @michaelambaye9847
      @michaelambaye9847 5 ปีที่แล้ว +1

      አውቅሻለው መንደራችን እና ጃል ሜዳ አውቅሻለው

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 ปีที่แล้ว +6

    ልጅቱ ግን የማትጠገብ ሸበላ ምትሆን ይመስለኛል መጨረሻሽን አሳምሮ የሳየኝ ማር ነሽ ስልጠግብሽ የድሽ

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 4 ปีที่แล้ว

    Waw waw amazing she is so beautiful model the beast 💚👏♥️💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 6 ปีที่แล้ว +63

    ወደፊት ሞዴል የምትሆን ይመስለኛል ይሳካልሽ

  • @maharemelaku9485
    @maharemelaku9485 4 ปีที่แล้ว

    wow she is so brilliant

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 4 ปีที่แล้ว

    God bless you 💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 4 ปีที่แล้ว

    Gobez betam. Gin temertesh lay atokeri.

  • @basufekadewolde9992
    @basufekadewolde9992 6 ปีที่แล้ว +28

    አይ ዳኞች
    አይደለም ልትዳኙ
    የታዳጊዎችን ሞራል አትጉዱ

  • @meskeremshumie872
    @meskeremshumie872 5 ปีที่แล้ว +2

    She is amazing ,I’m proud of you girl

  • @terutrue642
    @terutrue642 4 ปีที่แล้ว

    Betam konjio nat adegnaw dagna beljita temeete

  • @yordanosyedenglmaryamlij8011
    @yordanosyedenglmaryamlij8011 6 ปีที่แล้ว +5

    እጭ የኢትዮጵያ ዳኞች ለህፃናት ለህሌናቹው አይጠንቀቁም ነጮች ቤሆኑ የኛ ሰው ሞራል ይሰብራል እንጀ አያበርታቱም በክቶች ናቸህ

  • @ethiopia2164
    @ethiopia2164 4 ปีที่แล้ว

    የእውነት በጣም ጎበዝ ነሺ ረድት ዳኞች የልጆችን ሞራን አትጉዱ

  • @fatimadubai1041
    @fatimadubai1041 4 ปีที่แล้ว

    💖💖💖💖👍👍👍👍ደሥሥተይ ልዩየ በርች

  • @netsikonjo4915
    @netsikonjo4915 6 ปีที่แล้ว +8

    ስታምር ❤️

  • @naimamohammed1859
    @naimamohammed1859 6 ปีที่แล้ว +120

    ክርስቲያኖች ህፃኖቹን ልጆች እሚያስተምሩት ዳስ እና ፊልምመስራትነዉ። ልጆቻችሁን ለምን ስለ መፅሀፍቁዱስ አታስተምሯቸዉም ?

    • @mmmmaaa247
      @mmmmaaa247 6 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን ህፃናት አዎቂዎችስ መቼ ያነባሉ ይገረማሉ መጨፈር መዝፈን ነው የሚያቁት

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 6 ปีที่แล้ว +2

      ማስታወል ይስጠን

    • @unitedethiopia8136
      @unitedethiopia8136 6 ปีที่แล้ว +1

      Look ur self before point to others.

    • @yordanosluel8735
      @yordanosluel8735 6 ปีที่แล้ว

      Mene Agbashe Gerde Geltu Ke Arebe Gerde Sayshsa Ayekerme Geltu

    • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ
      @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ 6 ปีที่แล้ว +1

      zem belesh ye arab tawoteshen ameleki enanete enetenoch beka ende erego zeneb telek naw

  • @selamyeheyis5757
    @selamyeheyis5757 6 ปีที่แล้ว

    Wayiiiii danyaaaa aferi billuuu kotetamochi kojoo adiriga newu yetechawetechewu 60 65 50 gedeli gibbuu zerenyochi she so sweet end she is very perfect 10000 yigebatali

  • @richohabesha6739
    @richohabesha6739 6 ปีที่แล้ว +3

    Ambesa berchi mare bravo 🇪🇹🇪🇹😘😘😍😍👍

  • @JemilaHussen-u7k
    @JemilaHussen-u7k 11 หลายเดือนก่อน

    ስታምር የኔ ውድ በርቺ

  • @meheratayele8450
    @meheratayele8450 6 ปีที่แล้ว +3

    Wow❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @አበባየድግልማርያምልጅያማ
    @አበባየድግልማርያምልጅያማ 6 ปีที่แล้ว +17

    እናተን ብሎ ፕርሰት ሰጭ። ምን አለ ለስሜታቸው። ብታስቡ። ምን አለ ብታበርታቱቸው

  • @bazawitkassahun3184
    @bazawitkassahun3184 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow♥️♥️♥️

  • @wlmousaa7072
    @wlmousaa7072 5 ปีที่แล้ว

    sooo beautiful I love it .
    xxx from Sudan

  • @AaAa-gs3ln
    @AaAa-gs3ln 2 ปีที่แล้ว +1

    💖💖💖💖💖❤❤❤❤

  • @salamnanacell8379
    @salamnanacell8379 6 ปีที่แล้ว

    Wowww 👍👍

  • @kassechmulugeta4481
    @kassechmulugeta4481 6 ปีที่แล้ว +1

    Wow amzing

  • @sosososo-cw6wf
    @sosososo-cw6wf 6 ปีที่แล้ว

    Yene Konjo 😍😍😍

  • @rahmeehr5584
    @rahmeehr5584 6 ปีที่แล้ว

    Mimiyee gobezii 💯 barchii
    Sewiyo yeseniyihel tichilele 50 dedeb!!!!

  • @mitikewondimu4968
    @mitikewondimu4968 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የምቲሊ ታዳጊ ጓበዚ በሪቺ.,

  • @Kanan-ro3jg
    @Kanan-ro3jg 5 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ ጨምሮ እውቀት ሽ፡ያብዛልሽ ውድ፡ልጅ

  • @nuryehussen7003
    @nuryehussen7003 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ልጂ የኔ አንደኛ 👍

  • @selamfentahun9699
    @selamfentahun9699 6 ปีที่แล้ว

    ዋው 🙊🙊🙊🙊🙊🙊😀💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 6 ปีที่แล้ว +1

    ያበዴች ልጅ
    ❤❤❤💋💋💋💋💃💃💃💃👈

  • @የሺሀረግካሳየ
    @የሺሀረግካሳየ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ገራሚ ነው ከድሜዋ አካያ እኔ 80ሰጥቻታለሁ

  • @ኢልሃምነኝስደተኛዋ
    @ኢልሃምነኝስደተኛዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እምለው የችን ታዳጊ ህፃን ምን አለ የተሻለ ነገር ብታሥተምሯት በዛሬ እድሜዋ ይህ አይነት ጭፈራ ኧረ አይነፋም እዳ ወደ ደግ ነገር ብትመሩ ምን አለበት በንግግሬ ከተሣሣትኩ ይቅርታ

  • @shitayeesheetu21
    @shitayeesheetu21 6 ปีที่แล้ว +7

    ጎብዝ ብርች እህታችን

  • @osheman
    @osheman 6 ปีที่แล้ว

    Nice

  • @fualechabebe9353
    @fualechabebe9353 5 ปีที่แล้ว

    betam gobez

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትይ ይኸ ቀዩ ሰውየ ከልጅነት እስከ እውቀት ሳውቀው ፍርደ ገምድል ነው 😛

    • @fasikamisganaw2687
      @fasikamisganaw2687 6 ปีที่แล้ว

      እማየ ሳይከፍሽ ኑሪልኝ kkkkkk

  • @bahirueshetu8069
    @bahirueshetu8069 6 ปีที่แล้ว

    wow betam tiru new berich

  • @ኣዶኤፍሬም
    @ኣዶኤፍሬም 6 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ

  • @cell9826
    @cell9826 6 ปีที่แล้ว +1

    በርች ማር

  • @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
    @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    Wawwwwww kayn yawutashi berchi

  • @fufu6379
    @fufu6379 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው በርች

  • @melakuyohannes9366
    @melakuyohannes9366 4 ปีที่แล้ว

    Enewami tatile maqoxi yamitanida le inighoma

  • @zulfaawil1880
    @zulfaawil1880 5 ปีที่แล้ว

    ቁመቶ ላይክ ዋው

  • @bntileslamzed4301
    @bntileslamzed4301 5 ปีที่แล้ว

    ለነገሩ አኼሩዘመን ላይነው ያለነው

  • @zdyoutube5251
    @zdyoutube5251 6 ปีที่แล้ว +14

    ይህ ቀይ ሰው ዳኝነቱ አድም ቦታ በሀሪፍ ሲዳኝ አይቸው አላውቅም ሞራል ይሰብራል

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 6 ปีที่แล้ว

      Hala Hala እንደት እደሚያናደኝ ቂስምሰባሪነው

    • @meditube.7206
      @meditube.7206 6 ปีที่แล้ว

      ከከከከከ

    • @zdyoutube5251
      @zdyoutube5251 6 ปีที่แล้ว

      @@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ እኔም በጣም ሞራሌን ስብር ያደርገዋል የኔ የተመልካቿ እድህ የሆነ ለውጤት የሚለፉት እደት እደሜሆኑ ሳስብ በጣም ይሰማኛል

  • @fiyametachuchu6025
    @fiyametachuchu6025 5 ปีที่แล้ว

    Edaw setasetelu program sasetela dagochu mederke meriwa batekalaye hulachehum atmerum tasetelalcehu

  • @Mm-po9xw
    @Mm-po9xw 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ

  • @beletewelana3866
    @beletewelana3866 4 ปีที่แล้ว

    በራች

  • @abebabeb4943
    @abebabeb4943 6 ปีที่แล้ว +1

    ዳኞቹ አመዳሞች ከዚህ በላይ ምን ትሁን በተለይ 50 ያልከው ምንም አያሰቡ ከምረ ሳታቁ ነው እዴ የተቀመጣችሁት አሰቡ እጂ

  • @fggfd4034
    @fggfd4034 5 ปีที่แล้ว

    Yenee marrrrr edegilgni👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

  • @rukeyahussen8002
    @rukeyahussen8002 6 ปีที่แล้ว

    Wow ከፍቾ አስታወስኩኝ

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 ปีที่แล้ว

    😍😍 ጎበዝ

  • @edentegena6088
    @edentegena6088 5 ปีที่แล้ว

    ያምራል

  • @ማሜየባቦው-ጨ8ኰ
    @ማሜየባቦው-ጨ8ኰ 5 ปีที่แล้ว +8

    በመጨረሻው የተናገርከው ስማ 50 ይመስህ እኔ 70 ሰጥቻታለሁ

  • @MohdAalam-kd1bk
    @MohdAalam-kd1bk 6 ปีที่แล้ว +20

    ዋወው ጎበዝ በርች ማር

  • @እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን
    @እናቴአንቺኑሪልኝእንጂአን 6 ปีที่แล้ว

    ማር ነሽ ✌

  • @brtukanbb6682
    @brtukanbb6682 5 ปีที่แล้ว

    ዋዉ

  • @jamilajamila6074
    @jamilajamila6074 4 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠበቅሸማሻአላህ

  • @biityferaw8122
    @biityferaw8122 6 ปีที่แล้ว

    አቤት ወገብ ዋውውውው

  • @alemneshdadi4545
    @alemneshdadi4545 6 ปีที่แล้ว

    wow yene marrr❤❤❤

  • @abebabeb4943
    @abebabeb4943 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውው እድግ በይ

  • @behailuadem2520
    @behailuadem2520 6 ปีที่แล้ว

    Good job I give you 70

  • @seidhussen3285
    @seidhussen3285 4 ปีที่แล้ว

    ጉበዝ እንድ በይልኝ

  • @rimaaalmubark271
    @rimaaalmubark271 5 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ሙዚቀኛዎን ጠቁሙኝ ስሞትላችሁ

  • @እናትማለትበቃእናትናትሀገ
    @እናትማለትበቃእናትናትሀገ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ቁመናዋ

  • @meklityathehayelij1659
    @meklityathehayelij1659 6 ปีที่แล้ว

    Wow gobze dasi setye ilike

  • @እጠበኝቆሽሻለው-ደ4ከ
    @እጠበኝቆሽሻለው-ደ4ከ 6 ปีที่แล้ว +1

    Marr nes👌👈😘😘

  • @smyrhafhehjxf6612
    @smyrhafhehjxf6612 4 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️

  • @kal5287
    @kal5287 5 ปีที่แล้ว

    Waw setamir ahunise min lay daresalachi …?

  • @hannahethiopi3842
    @hannahethiopi3842 6 ปีที่แล้ว

    Arif new

  • @salamrouphael7557
    @salamrouphael7557 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @derejeabebaw1621
    @derejeabebaw1621 4 ปีที่แล้ว

    ህፃኗ አሪፍ አለባበስ ነው አንቺ ግን ስታስጠይ የከብት ልጅ ነው እራቁቱን የሚሄደው

  • @fikertsilase8884
    @fikertsilase8884 6 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ በርች ቆጆ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 ปีที่แล้ว

    Wey hagere
    Yemanim mechawecha
    Wey hagere wey hagere
    Aslkesacohughn

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 ปีที่แล้ว +4

    ዘፋኝነትን ባላበረታታም ዳኞች አትችሉም ፻\በ፻ ነበር ምን ትሁን ከዚህ በላይ ???

  • @ametemariyam4424
    @ametemariyam4424 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ደስ ስትል

  • @giovannasoliman8756
    @giovannasoliman8756 6 ปีที่แล้ว

    She is gorgeous and talented !

  • @maritumulalt7883
    @maritumulalt7883 6 ปีที่แล้ว

    በጣምነው;የምችይውቀጥይበት;በርች!!!

  • @ሂወትነኝጎንደሬዋ
    @ሂወትነኝጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘ማርርር ነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samriabebe9093
    @samriabebe9093 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ገራሚ ቀበጥ ልጅ ናት💋💋

  • @maydergham8496
    @maydergham8496 6 ปีที่แล้ว

    Adig beyi kexiyibet good good good nayis

  • @badradiinahmed1048
    @badradiinahmed1048 6 ปีที่แล้ว +3

    ሙሉ አሮጋደ መሆን አለበት ምንም አስተያዬት አያስፈልግም ምነው 100 ቁጥር አታውቅም እዴ

  • @wsaswsws4320
    @wsaswsws4320 6 ปีที่แล้ว

    Woooww baye namati tola❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 4 ปีที่แล้ว

    😘😘😍😍😍👍👍👍👌👌👌👏👏

  • @hadiakhatib524
    @hadiakhatib524 5 ปีที่แล้ว

    Edg bey mar

  • @zeinayetayeh7866
    @zeinayetayeh7866 6 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ።ቀጥይበት

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 6 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ በርቺ

  • @hailubemnet285
    @hailubemnet285 5 ปีที่แล้ว

    wow Redeate love you

  • @hawayimerhawayimer2783
    @hawayimerhawayimer2783 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር እስካሁን በከፈኛ የቴወዳደሬ ልጅ አላየሁም ከፋን እንደምታስጠሪ ምንም አልጠራጠርም

  • @gdhdhdhdbdjd7501
    @gdhdhdhdbdjd7501 6 ปีที่แล้ว

    Rakebiye yene konjo