ፋኒ prank አረኩት/እረ ያስጠላል ሳምሪ//🤮🤮🤮

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 330

  • @ወሬነጋሪ-1
    @ወሬነጋሪ-1 3 ปีที่แล้ว +214

    ነገ ልደቴ ነዉ መልካም ልደት ለኔ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว +40

    ሳምሪዬ ዛሬ ሰርተሽለት ነበር 👌👍😀😀 ፋኒ ግን ጠርጥር ነህ 👍😀 ፍቅራችሁ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ብዝት ብዝትዝት ይበል 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች
    @የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች 3 ปีที่แล้ว +110

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች መልካም ፆመ ፍልሰታ ይሁንላችሁ ለምነን የምንሰማበት ፀሎታችንን እግዚአብሔር ይቀበልልን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው 👏

    • @rahelwalathanrahelwalathan2047
      @rahelwalathanrahelwalathan2047 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @Snowflake21-q7r
      @Snowflake21-q7r 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @eehanahana5182
      @eehanahana5182 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @robekaeth3984
      @robekaeth3984 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እነኳን አብሮ አደረሠን

  • @sabrtube.6486
    @sabrtube.6486 3 ปีที่แล้ว +5

    የሙሲልም ልጆች የአለህን ቃል ቁርአንን አብራን እንቅራ ጎራ በሉ ከንግግሮች ሁሉ በለጩ የአለህ ቃል ነዉ

  • @hayattube4879
    @hayattube4879 3 ปีที่แล้ว +10

    ፋኒ ግን አይቶ ያልፍሻል ብየ ነበር ሳምሪ ዙር አድርጉው አላለም😁😁😁

  • @fafiguragetube5123
    @fafiguragetube5123 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰምሪዬ የኔ ፍልቅልቅ ሁሉም ያምርብሸል ውዴ😍
    ምሪ ከልጅናቱወ ጀምሮ እስከሁን እንደኔ ሚወደት ላይክ ሰብስክራይብ😍😍

  • @ኢማንወሎየዋ-ጘ3ጠ
    @ኢማንወሎየዋ-ጘ3ጠ 3 ปีที่แล้ว

    ምን አግባንሌላ ተሰጦ የላችሁም ይሸታል
    ፊሎ አስታወካት ተዝናናን
    ልጅ ጠፋች መኪና ከዛን. ይሄ ፓራክ ደግሞ ኩረጃ ነው ወላሂ ክክክ ከመ ካክራችሁ ፓራክ አስተማሪ ነገር አምጡ የቤት ጣጣችሁን እዛው የማውቀው አልጋ ላይ የምትሰሩትን ብቻነው

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 ปีที่แล้ว +6

    ምርጦች ስወዳችሁ እንኳን ለፍልሠታ ፆም አደረሣችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🙏🙏🙏

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 ปีที่แล้ว +28

    ⬆️እግዚያብሔር ፍቅራችሁን ያስምር አይቀዝቅዝ ልጃችሁን ያሳድግ ስላም ሁኑ🙏🏽🙌🏽✌🏽🕊💚💛❤️🇪🇹

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 3 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ በጣም ነው ምወድሽ በራስሽ ውበት ወይም በተፈጥሮሽ እምትተማመኝ ቆንጆ ሴት ነሽ

  • @nejuwollotube8520
    @nejuwollotube8520 3 ปีที่แล้ว +7

    አደኛ ሳምሪ ፋኒ ውድድድ በማያልቀው ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ 👍✍️

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር ቅንነት ለራስ ነው

    • @nejuwollotube8520
      @nejuwollotube8520 3 ปีที่แล้ว

      @@rayabisoberi ነይ አንቺ እመልሳለሁ

  • @meskeremtaye2742
    @meskeremtaye2742 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ከነ ልጃቹህ ይባርካችሁ ቤታችህ የበረከት የሰላም የፍቅር ከዚህ የበለጠ ያርግላችህ ❤️❤️

  • @belayneshbelaynesh3464
    @belayneshbelaynesh3464 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውውው ዛሬ አንደኛ ነኝ ልዩ ናቸዉ ፈጣሪ ይጠብቃቸው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +1

    የብትሽ ፀጉ አልወድም በተለሴት ፀዳማለት አለባት ምርጦች ሰላም ናቹ

  • @tigistbelay7036
    @tigistbelay7036 3 ปีที่แล้ว

    Samri zare minm arif prank alargshm. Sijmer befitsum yadege tsegur aymeslm meletfu yastawkal plus akmamtu bizatu.... noo endet endasebshw alakm gin manim ayshewdm bezih samri yemr. Lelaw dmo samrye sitawri zimblesh atsaki malet serious awerarnm limej ende mogn yasmeslshal zimblesh sitski eyw esty ur video bedemb. I hope fani yagzegnal yemitay reality silhone esu yngersh my samrye.
    Its my open comment betrfe yezwtr akbari adnaki betsebachihu negn. Lov u guys

  • @neimatube2559
    @neimatube2559 3 ปีที่แล้ว

    ውዱ በሌ ፍቅር የሚያሲዝ
    ግጥም ገጠማማኝ
    ሙደስር
    "አንቺ የኔ ፍቅር የህይወት ጨረቃ
    ልቤ ይከፋዋል ሳጣሽ ለደቂቃ
    ሴቶች ብዙ ናቸው አንቺ ግን ልዩ ነሽ ህይወቴን አድሻት ካጠገቤ
    ሁነሽ
    ናኢም ―
    አንተ የኔ ፍቅር የህይወት ነፀብራቅ
    ፍቅርክ ምግቤ ነው ከጎኔ አትራቅ
    ወንዶች ብዙ ናቸው አንተ ግን ልዩ ነክ
    ፍቅርከን መግበኝ ካጠገቤ ሁነክ።
    ሙደስር:―
    የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት
    ደስታዬ አለሜ የሀላል ሚስቴ ነች
    ጌታየ ይመስገን እሷን አድሎኛል
    ውዴን የመሰለ ከቶ የት ይገኛል
    ነኢም :―
    የልጆቼ አባት የትዳሬ አጋር
    ተስፋዬ ብሩህ እስካለሁ ካንተ ጋር
    መኖርክ መኖሬ መጥፋትክ መጥፋቴ
    ሳጣክ ቅር ይለኛል አትጥፋ ከፊቴ
    ሙደስር ―
    የሽቶ መኣዛ የቴምር ጭማቂ
    ሁቢ ማር ወለላ ሁሌም ተናፋቂ
    ጣፈጭ ነገር ሁሉ አንቺን ይመስሉኛል
    ብቻ ምን ልበልሽ… ቃላቶች ያጥሩኛል!
    ናኢም :―
    የዐይኔ ማረፊያ የህይወቴ ፀደይ
    የፊትክ ብርሃን ይበልጣል ከፀሐይ
    የረህማን ፅጦታ የጀሊሉ ኒዕማ
    አንጀቴ ይርሳል ድምፅክን ስሰማ
    ሙደስር ―
    ሚስቱን የሚመታ የትዳር አጋሩን
    የፍቅር አይደለም ሳስበው ነገሩን
    ውዷ ባለቤቴ ክብርሽ ይከበር
    አንቺን የመታው ቀን እጄ ይሰበር
    ነኢም :―
    እኔ እንክትክት ልበል እኔ ልሰባበር
    እሾክ አይውጋብኝ እንኳንስ መሰበር
    የፍቅር አርበኛ ፊትአውራሪ ጀግና
    አንተ መውድድ እንጂ ዱላ መች ታውቅና
    ሙደስር ፵
    እኔ እዚህ ጎራ አንቺ ወዲያ ማዶ
    ልቤ አረረልሽ በፍቅርሽ ማገዶ
    የልቤ በረዶ መዳኒቴ ነሽ
    ውዷ ባለቤቴ ሁቢ እንዴት ነሽ
    ናኢም :―
    ፈረስ አይጋልበው በበቅሎ አይደረስ
    በርሬ እንዳልመጣ ያለክበት ድረስ
    ውዱ ባለቤቴ ፍቅርክ ለበለበኝ
    አሁንስ ከብዶኛል በዱአክ አስበኝ
    M&N
    አላህ ለሁለችንም ምርጥ የህይወት አገርን ይወፍቀን
    th-cam.com/video/RyGMbxBD4WQ/w-d-xo.html
    ቡዙ እውቀት ተገኛለቹ ወደቻናለችን ተቀለቀሉ

  • @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s
    @Hነኚገጠሬዋየመዳምቅመ-x6s 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የምጠላዉ ነገር የብብት ፀጉር😀😀😀😀 ፕራክ እደሁ ይጠረጥራል ምክነያቱም እስከዛሬ አይቶት ስለማያቅ ተነቃብሺ ለጠፍሺዉ እኮ ያስታዉቃል

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 ปีที่แล้ว +8

    እስቲ ፊሎን እምትወዷት 👌👌❤❤❤❤💃💃💃💃💃

  • @samrawitmulu5225
    @samrawitmulu5225 3 ปีที่แล้ว +5

    ብብት ጥርት እንዲል ምን እንጠቀም እስቲ ለዚ ቪድዮ ስሪልን

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 ปีที่แล้ว +1

    እኳን አብሮ አደረሰን ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፍቅር ያብዛላቹ

  • @hayufamily7051
    @hayufamily7051 3 ปีที่แล้ว +4

    ሳምርዬ አብዘትሹ እኮ ነው ፋኒ የነቃብሽ ቆራርጠሻቸው በስሱ ብትለጢፊው አይነቃብሽም ነበር የሚገርም ረያክሽን እናይ ነበር😂

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ
    @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ 3 ปีที่แล้ว +2

    😁😁😁😁 አስታያየቱ ያስቃል ክው በሰቅ ወይ ፈኒ

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 ปีที่แล้ว +3

    የፋኒ ድንጋጤ እንዳሳቀኝ😁

  • @sabel6917
    @sabel6917 3 ปีที่แล้ว

    Lidiyana betammm wud nat 3500birr birr eko new yemitilew

  • @ልጄናትሕይወቴ
    @ልጄናትሕይወቴ 3 ปีที่แล้ว

    ሳምርና ፋኒ በጣም ናው የምወዳቹሁ በማያልቃው ፍቅር ፊሎዬን💋💋💋 አድርግልኝ ሳምርዬ

  • @ማርታአብረሀም
    @ማርታአብረሀም 2 ปีที่แล้ว

    የማይመስል ነገር አትስሩ. ማታ አልጋ ስትጋሩ. ሰውነትሽን. አይልም እዴ.

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 3 ปีที่แล้ว +1

    HI SAMRI FANI FILO THE BEST TH-camRS NICE PRANK SAMRI KKKKK LOVE YOU GUYS EZGIYABER YITEBEKACHOU.💚💛❤👍👍👍

  • @omosamatube
    @omosamatube 3 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹አላህ ለሀገራችን ኸይር ኸይሩን ያምጣ ለሰዉ ልጅ የሚበጀዉን ያረብ 🖕😭😭🇪🇹🇸🇦ወደ ሀገር ካርጐ ማድረግ የቤት👚🎽👕👗🧥🥻👕👜👛🥾👢🕶️ እቃዋች የምትፈልጉ መጅሊስ አረቢ የቦፌ ረከቦት የልብስ አነቶች ባጠቃላይ የሱቅ እቃወች ያገኛሉ ግቡ የጀበናዋንምልክት ጫንብላችሁ ይግቡ ሁሉም የሱቅ እቃወች ያገኛሉ ግቡ እዩ እምትፈልጉትን ነገር አለ 🇪🇹🙏

    • @etoplov8296
      @etoplov8296 3 ปีที่แล้ว

      🤲🤲🇪🇹🇪🇹💋💋💋

    • @omosamatube
      @omosamatube 3 ปีที่แล้ว

      @@etoplov8296 🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍🌹🙏

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ-ሰ7ቨ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ-ሰ7ቨ 3 ปีที่แล้ว

    የማይመስል ነገር አዳርሽን አብርሽው ሥታድሪ ብብትሽን ሳያየው ቀርቶ ነው ዛሬ ጸጉር አርገሽ ፕራንክ ብስሪ የማያውቀው ይመሥልሻል

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    እስኪ ምነው የኢትዮጵያ ስላም የናፍቅው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁ የኔ ዉቦች ፍቅራቹ ይብዛ ተባረኩልኝ

  • @rahmarahma-yn2jt
    @rahmarahma-yn2jt 3 ปีที่แล้ว

    ሁሌም የሚያየው ብእብት ባንድቀን ማደግ ምን ይሉታል

  • @bamlakamare3536
    @bamlakamare3536 3 ปีที่แล้ว +2

    ፋኒ አለባበስ 100 😎😎😎😎😎😎

  • @egochaeyasu7151
    @egochaeyasu7151 3 ปีที่แล้ว +4

    ጥሎብኝ ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว

      እንደመር እህቶቸ

  • @ማሚየዮቱብቻላልማሚ
    @ማሚየዮቱብቻላልማሚ 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን አብሮ አደረሠን ውዶችየ💒💒💒

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ ቅንነት ለራስ ነው

  • @lifeofreem651
    @lifeofreem651 3 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ ዛሬ አልተሳካልሽም ፋኒ አውቋል እንደተመካከራችሁ ያስታውቅባችኋል ሲቀጥል አብሮሽ እየኖረ እንዴት አያየውም ማለት ማደጉን ያየዋል ብየ ነው so🔴

    • @Femelumarketing
      @Femelumarketing 3 ปีที่แล้ว

      That's what I'm about to say LOL

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 3 ปีที่แล้ว +4

    welcome የፊሎዬ 👨‍👩‍👧 ወላጆች 🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም ቅንነት ለራስ ነው 👏

  • @ሩሩየመዳምቅመምነኝ
    @ሩሩየመዳምቅመምነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ሳምሪየ ውብ ሁንሻል እኮ
    ፊሎየ የት አለች ድምፅ የፊሎየ የለም
    FsF family

  • @rozitube1974
    @rozitube1974 3 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ በፕራንክ እየተበለጥሽ ነው በድጋሚ አሪፍ ፕራንክ አድርገሽ ብድርሽን መልክ😒☺😂

  • @lilimaraki9704
    @lilimaraki9704 2 ปีที่แล้ว

    Sameri konjo sewedachu😍😍😍

  • @seadiyoutube4324
    @seadiyoutube4324 3 ปีที่แล้ว +2

    ሻሹ አይነፍም ፍኒ

  • @belayneshbelaynesh3464
    @belayneshbelaynesh3464 3 ปีที่แล้ว +16

    ሳምሪየ ሰውዱችሁ እኮ💕💕💕💕

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ ቅንነት ለራስ ነው 👏

    • @youtub2172
      @youtub2172 3 ปีที่แล้ว

      @@rayabisoberi demerkushi demrig

    • @asnakechtube4485
      @asnakechtube4485 3 ปีที่แล้ว

      @@youtub2172 እንዛመድ እመልሳለው በቅንነት

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047
    @rahelwalathanrahelwalathan2047 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Akun Abaro adarasan
    Gan ane azishichu abi alachunyi ka gudanyiyega masarat falagalaw ⁉️⁉️ man tadaragiwalashi 🤷‍♀️

  • @hiwiyashagritube9722
    @hiwiyashagritube9722 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍኒ ቅቤ የተቀባች ሴት መስለሀል😂

  • @kidistyikunom6056
    @kidistyikunom6056 3 ปีที่แล้ว

    Hi samriye?maybe if you saw the message I sended to you I was looking for shape mehanta so how can I find them?

  • @amimiawol6938
    @amimiawol6938 3 ปีที่แล้ว

    omg አደኛ ነኝ😍ተናፉቃቹሀል

  • @yeshiitarefe4045
    @yeshiitarefe4045 3 ปีที่แล้ว

    Samirayeh ehna bexam filgalhwng gen kuwit qarichaf yehlachwm?

  • @ኢቱዮጲያዩቱብ
    @ኢቱዮጲያዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +12

    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
    በቅንነት ደምሩኝ

  • @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ
    @ኣባይነሽአብርሃገአብረአብ 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ክፍሽን አልስማ አገሩን የሚወድ #ሰብስክራይብ ላይክ ግጩኝ

  • @mesemasetu775
    @mesemasetu775 3 ปีที่แล้ว

    ሳምሬ እኔግን ገና ሳሌገላያቹ ነዉ ላይክ ማረጋቹ ግን እስኪ አስተዋዉቁኚና ያቱብ ልክፈትና ይለፍልነኚ😏

  • @shebsh775
    @shebsh775 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች አሜን፫ እኳንም አብሮ አደረሰን

    • @shebsh775
      @shebsh775 3 ปีที่แล้ว

      @@nohatube8019 እሽ እማ

  • @mekdesderbe8398
    @mekdesderbe8398 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @_lolaaaa_4030
    @_lolaaaa_4030 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ትሉኛላችሁ prankachu ደግሞ አሪፍ ነዉ ያዝናናል love y'all

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 👏

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 3 ปีที่แล้ว +2

    የብብቱ ነገርኳ ተመካክራችሁ የሠራችሁት ነዉ ማለቴ ከየት መቶ ብብት ላይ ፀጉር

    • @mariyammariyam9402
      @mariyammariyam9402 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ከረ እለፊያቸው ተመካክረው እማ መሆን አለበት 👌👌😂😂እንጂ እንዴት አያየው አብረው ላይፋቸውን እየቀጩ

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ 3 ปีที่แล้ว

      @@mariyammariyam9402 እኮ ምነዉ ሸዋ ሊጫወቱብን ነወኮ 🤔

    • @erahmerb6690
      @erahmerb6690 3 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ልክ ብለሻል

  • @giftimemogiftimemo9025
    @giftimemogiftimemo9025 3 ปีที่แล้ว

    Samri keltfa neshe eko wow mastwkiya😍

  • @meryloveyou3765
    @meryloveyou3765 3 ปีที่แล้ว

    አረ ሰለከም አያናሰም ዉድ መቀነተ በጣም ፈለጋለዉ

  • @መድነኝየእናቴናፋቂ
    @መድነኝየእናቴናፋቂ 3 ปีที่แล้ว

    ኩየት የለም እደ ሳሚሪየ

  • @margituunaggasuu64
    @margituunaggasuu64 3 ปีที่แล้ว +1

    Baga Nagani dhuftani

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች
    @የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሯን ሸጣ ለሰው አገር የወርቅ ሚድያ ላበረከተችው ለዚች ከሀድ ኢትየጵያ ምን ትሏታላችሁ በኮሜት እጠብቃለሁ ።እርር ድብን ነው ያደረገችኝ ፣ ሰብ አድርጉኝ ስወዳችሁ

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 3 ปีที่แล้ว +3

      ለፈለገችው ሀገር የመወዳደር መብት አላት ምነው የሲፈን ተጋነነ ነውር ግድ ለኛ ሩጪልን አይባልም እውነት ለሀገራችሁ ብላችሁ ከሆነ ጀግናው ሙክታር እድሪስ እስከ ቦታው ድሰስ ሄዶ ተለማምዶ ለምን ተከለከለ ብላችሁ ጠይቁ

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 3 ปีที่แล้ว

    ነብስሽ አይማርም። ሳምሪ😄😄😄❤❤❤

  • @mohmmadmohmmad7542
    @mohmmadmohmmad7542 3 ปีที่แล้ว

    ልጂ እፈልጋለሁ ወገኖች እስቲ ድአ አርጉልኝ

  • @Tube-hg6jp
    @Tube-hg6jp 3 ปีที่แล้ว

    ፋኒ እና ሣምሪ ታምራላችሁ አድስ ጀማሪ ዩተበሮች ኑ አብረን እንደግ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤረ ፋኒ ሻሹን አትሰር በጣም ያስጠላል

  • @ኸይርያቢንትዘይኔእሙመሪየ
    @ኸይርያቢንትዘይኔእሙመሪየ 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አስተያየቱ በጣም ነው ያሳቀኝ መጀመሪያላ

  • @tegegnenebil2604
    @tegegnenebil2604 3 ปีที่แล้ว

    እህትሣምሪ የቀበቶዉ ቁጥር የዱባይና የሣኡድጠይቀናቸዉ አደለንም የፀጉርኡማን ሔርነን ነዉ ያሉን

  • @ሀይቅዪቱብ
    @ሀይቅዪቱብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ፊሎያን ሳሙልኝ እሽ

  • @barichabarich6443
    @barichabarich6443 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ ግብፅ የምንኖረው እዴት ማግኜት እንችላለን መቀነቱን

  • @rozitube8053
    @rozitube8053 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ሳምሪ ፕራኩ አልረሳካም

  • @ከድጃትዮብ-ዘ6ሐ
    @ከድጃትዮብ-ዘ6ሐ 3 ปีที่แล้ว +1

    መቀነቱ ጥቅሙ ምንድነው አልገባኝም የገባቹ አሥረዱኝ

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሰን

  • @ትግእስትደምሴ0589
    @ትግእስትደምሴ0589 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰምሪዬ ና ፈኒ ሻሹን አትሰሪ

  • @durettitilahun6268
    @durettitilahun6268 3 ปีที่แล้ว +2

    The dorag looks nice on you keep up guys

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 3 ปีที่แล้ว +8

    ጥሎብኝ ስወዳቹ👌❤

    • @Tube-hg6jp
      @Tube-hg6jp 3 ปีที่แล้ว

      ደብሪኝ እመልሳለሁ

  • @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
    @ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍቅራችሁ እንዳማራቹሁ ኑሩ

  • @አባይቻናል
    @አባይቻናል 3 ปีที่แล้ว +3

    ሥወዳችሁ. ማሮሮሮሮሮሮቼ. ሣምሪየ

    • @አባይቻናል
      @አባይቻናል 3 ปีที่แล้ว +2

      @@nohatube8019 ነይበቤተ. እንደማመራለን. እሺ

  • @medhanitbegashaw86
    @medhanitbegashaw86 3 ปีที่แล้ว

    Ega ahun selamu new yasaseben enante demo business 🤔🤔🤔🤔

  • @ዉቢትYouTube
    @ዉቢትYouTube 3 ปีที่แล้ว +5

    ከጂጂጋ ልንታረቅ ነዉ ቦሉኝ 😍

  • @ሀሊማሀሚድ
    @ሀሊማሀሚድ 3 ปีที่แล้ว

    ሣምርየ ከናትሽ ጋ ታረቂ ተይ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ 3 ปีที่แล้ว

    ሳምሪየ ስወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @ሰምራአህመድ
    @ሰምራአህመድ 3 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂ሠራሺለት

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 3 ปีที่แล้ว

    ፊሎየን ሳሙልኝ ስወዳትኮ እድግ ትበልላቹ

  • @zabibhesheu6569
    @zabibhesheu6569 3 ปีที่แล้ว

    ምርጡች ከይለያችሁ😘

  • @samsungold9169
    @samsungold9169 3 ปีที่แล้ว

    ጒበዝ ነው ቶሎ ነቃባት

  • @tadjitoutafyatube8965
    @tadjitoutafyatube8965 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ሳምሪ💋😃 ሠላም ናቸው ❤❤❤የኔ ማሬች ❤❤❤❤👈

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 ปีที่แล้ว +1

    Maroche ❤Filo endt nhti

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 ปีที่แล้ว

    ሣምሪ ፈኒ እደት ናችሁ እኔ ሣኡድ ነኝ እና ልብሡን በደብ ስናየው አይደል እደ የምንመርጠው

  • @tghanitube8321
    @tghanitube8321 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጦች

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ ቅንነት ለራስ ነው 👏

  • @Aነኝየኡሚናፋቂ-z6v
    @Aነኝየኡሚናፋቂ-z6v 3 ปีที่แล้ว +2

    አረ ፈኒ ሸሽ አትሰር

    • @sonysony-lk5ft
      @sonysony-lk5ft 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @sholayetube6178
    @sholayetube6178 3 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

    • @tigisttube5648
      @tigisttube5648 3 ปีที่แล้ว

      እንደመር እህቶቸ

  • @tigstuffhomaygad6169
    @tigstuffhomaygad6169 3 ปีที่แล้ว

    Setamru eko🥰🥰

  • @አባይቻናል
    @አባይቻናል 3 ปีที่แล้ว

    የኔውቦች.

  • @genitebege3195
    @genitebege3195 3 ปีที่แล้ว

    ሳምሪየ የኔ ማር ስወድሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elhamkais785
    @elhamkais785 3 ปีที่แล้ว

    Wwwwwwuu😂😂 ylgmaneu

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 3 ปีที่แล้ว

    ለኢትዮጵያ ፈልጌ ነበር

  • @asnake6160
    @asnake6160 3 ปีที่แล้ว +1

    Samri erguz nat lebal

  • @najat4665
    @najat4665 3 ปีที่แล้ว

    ሰላማቹሁን ይብዛልኝ

  • @zellitube
    @zellitube 3 ปีที่แล้ว

    ምን ፕራክ ነው ወይስ 😂😂😂😂

  • @medinahmlove3384
    @medinahmlove3384 3 ปีที่แล้ว

    ሳውድ ላለነው እደት ነው እምናገኘው

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 3 ปีที่แล้ว

    ፀጉር ሲያድግ የምር ይደብራል