131ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በልጆቹ ላይ ምንም የመወሰን መብት የሌለው ደብተራ መጨረሻውና ልጆቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 459

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +12

    ለ35 ሰው ነው ሼር አርጌ የመጣሁት እናንተም ሼር አርጉ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ👏

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው ปีที่แล้ว +22

    እስኢ እልልልልልል በላችሁ እመቤቴ ማርያም ዛሬ ያደረገችልኝን አመሰግኑልኝ ሁላችሁም በጣም ደሰ በሎኛል ዛሬ መምህሬ ዘላለም ኑርልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ እሰከቤተሰቦችህ በእውነት ቃላት የለኝም

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +22

    ኧረ መምህር እንኳንም ልደትዬ አተረፈችህ🤲
    እንደዚህ አትድፍፈረ ለኛሰ ተወወ ለቤተሰቦችህ ኑርላቸው እንዲ በሰሰት እኮ ነው የምናይህ
    #አስካለ ማርያም ልደትዬ ታሰብሽ

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 ปีที่แล้ว +5

    እድሜ ዘመንክ ይረዝም መምህር ተስፋዬ 🙏በትምህርትህ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ

  • @samidereje3806
    @samidereje3806 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ከይቅርታ ጋር ብዙ ጊዜ አንተን ለማግኘት መክሬአለሁ ግን አልኩም ።

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 ปีที่แล้ว +2

    መምህርዬ በነገሮችህ ሁሉ #እመቤቴ_ቅድስት_ድንግል_ማርያም_እማፍቅር ትቅደምልህ✝️👏 #ቅዱሳን_ጻድቃን_ሰማዕታት ከጎንህ ከይለዩ 👏 ክፉ ነገሮችን በሙሉ ያርቁልህ 👏የአገልግሎት ዘመንህን #እግዚአብሔር ይባርክ ያርዝምልህ 👏👏👏

  • @tigistgirma5569
    @tigistgirma5569 ปีที่แล้ว +10

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር መድሀኒአለም ይስጥህ❤❤❤❤

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ ปีที่แล้ว +15

    መምህርየ እንኳን በሰላም መጣህልን😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 ปีที่แล้ว +10

    የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይጠብቅልን😢😢😢 በዚህ ዘመን ከክፉ ነገር መዳን ትልቅ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር.

  • @mikking9432
    @mikking9432 ปีที่แล้ว +4

    መምህር ሞተው ስለተነሱ ሱዎች እነግራችዋለው ብለክ 4 አመት ሞላው

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 ปีที่แล้ว +10

    መምህሬዬ እንኳን በሰላም መጣህልን እንንኳ ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ የእማ ፍቅር ልጆች ገባ ገባ በሉ ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +83

    እንዃን ለእናታችን ለልደታ ለማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን ማርያም ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው🙏

    • @yemi846
      @yemi846 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እንኩአን አብሮ አደረሰን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን
      ❤❤❤❤❤

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +2

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @kidistdibekulu4019
      @kidistdibekulu4019 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏

    • @atirsawmolla4868
      @atirsawmolla4868 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @miladres
    @miladres ปีที่แล้ว +1

    መምህርይምንም እልልብብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መላእክቱች ቅዱሳኖች ይጠብቁህ እንወድሀላን

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ እንኳን እመብርሐን ጠበቀችህ መምህርዬ እግዚአብሔር ይገስፀው ዳቢሎስን ተዋርሶ ሠዎችን የሚያዋርስ ምክትል አስመሣይ ዳቢሎስን

  • @FaithHopeLove29
    @FaithHopeLove29 ปีที่แล้ว +3

    Baga nagaan dhufte barsiisaa keenya Waaqayyoo Kara keen amantaa keessa teenyee akka duunee jiruu nu habachiisuun akka dammaqnu nu taasisaa jira.Waaqayyo si haa eebbisu❤

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +4

    #ሠልም መምህራች እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሄር ይመሰገን#እኔ ሼርር ሣላርግ አላዳምጥም
    #ልደትዬን ትባርክህ ከነ ልጆችህ
    #እመቤቴ ማርያም ሆይ እኔ ኃጥያተኛ ቆሻሻዋ ደካማዋ ልጅሽን ለመንግሥተ ሰማያት እንድታበቂኝ በዚህ ዓለምም ከክፉ ነገር ኹሉ እንድትሰውሪኝ ዕለተ ልደትሽ ተስፋና አለኝታ አድርጌ እማፀንሻለሁና በፊት በኋላዬ ከእኔ ሳትለዪ ጠብቂኝ ዛሬም ነገም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን።።።።።

  • @yegebreail
    @yegebreail ปีที่แล้ว +8

    መምህርዬ እንካን በሰላም መጣህልን እማ ፍቅር ትጠብቅልንንንንንንንንንንንንንንንን የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን (3)👏👏👏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህርራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን ገባገባ በሉ🕊 ማርያም ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው 🕊🕊🕊

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว

      አሰካለ ማረያሞ ፀሎት ቅዱሰን አየለይቨ አይዙቨ እህቴ ቡዙ ስዉ ከፈጣሪ ተጠለቱ የለፉ በተስበ አልን በረች በፀሎት እንስበልን ገበዘ ❤

  • @alemayehuyitbarek2608
    @alemayehuyitbarek2608 ปีที่แล้ว +4

    Thanks

  • @Alemayehu05
    @Alemayehu05 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ። መንፈስ ቅዱስ ረድቶሃል ካንተ ጋ ነበር ጥንቃቄ ያው በምትችለው ከአቅምህ በላይ ያለውን ደግሞ እግዚአብሔር ይረዳሃል ያግዝሃል።

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +4

    አግዚአብሔር ይጠብቅህ በነፍስህ አየተወራረድክ የምታቀርበዉ ይህ ሁሉ ስራህ አግዚአብሔር ይጠብቅህ ከስንቱ ጋር አየታገልከ የሰዉን ነፍስ ለመታደግ በአዉነት ምድራዊዉነም ህይወትህን ሰማያዊ የሆነዉን ቅድስ ኤልሻዳይ አልፋ ኦሜጋ ይከፈልህ 😢😢😢 መምህራችን መንፈስ ቅድስ ይርዳህ አመቤታችን ትጠብቅህ

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 ปีที่แล้ว

    መምህር ሁሉም ይጠቅማል የተማርኩት ነገር ሰይጣንን በአላማወቅ የሚከተሉት ሰወች እግዚያብሔር አምላክ የሆነ ግዜ ህሊናቸው ሲከፍት የሰው ፍቃድ አምላክን ማምለክ እንደሚመርጡ አምለክም በምህረት በይቅርታ የሚቀበል አምላክ ነው

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 ปีที่แล้ว +1

    አንተ እኮ የንሰሐ አባት ማለት ነህ። በየጊዜው የጠፋን የብዙሃንን ነፍሰ ነው የምታድ ነው። እግዚብሔር ከነቤተብህ ይጠብቅህ እድሜና ጤንነትን ይስጣችሁ

  • @mesihaile580
    @mesihaile580 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ስለአብሾ ስትናገር ጎሮቤተ የነገረኝ ነገር አስታወሰኝ የገጠር አካባቢ ነበር ጎረቤት ደብተራ ነበር ለጆቹ አብሻ ጠጥተዉ ጎበዝ ሁኑ በትምህርት እና ለኔም አባቴ ወስዶ አስደረገልኝ ግን ለእኔ እደነሱ ትልቅ ደረጃ አልደረሰኝም ብሎ የነገረኝን አስታዉሳለሁ አሁን ሰዉዬዉ መናፍቅ ነዉ እኔና ልጆቼ የአንተን ትምህርት ስንሰማ ይቃወመናል

  • @yemseracheGebre-bq6sr
    @yemseracheGebre-bq6sr ปีที่แล้ว +1

    መምህር እርሶን ኢትዮጵያ ከመግባቴ በፊት ባገኝ ኖሮ ብዙ አተርፍ ነበር ብዬ አስባለው በዳቢሎስ ግፊትም ይሁን በራሴም ስህተት በሂወቴ ብዙ አጥፍቻለው ከስሪያለው አሁን ግን ወይብላ ማርያምን በቃሽ በይኝ ብያት ለምኛት በጣም ጥሩ ህይወት ሰታኝ አረጋግታኝ ደስተኛ ሆኜ እኖራለሁ ❤❤❤

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ልብን ይነካል በስመኣብ እግዚኣብሔር ለሁላችን መጨረሻችን ለንሰሃ ያብቃን ሌላ ምን ይባላል ከህልና በላይ ነው የእግዚኣብሔር ማዳንና እኛንም ከሚድኑት ያድርገን

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉 እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤😂 እንኳን ለእናታችን ለልደታ ማሪያም ወራዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ❤🎉 የሰማነውን ለበረከት ለመልካም ፋሬ ያድርግልን❤🎉 መሰደዴ ለበጎ ነው❤🎉

  • @yemi846
    @yemi846 ปีที่แล้ว +2

    ወላጆቻችን ለሰይጣን ግብር አሳልፈው ሲሰጡን ያለውን ስሜት አውቀዋለሁ በጣም ከባድ ነው ፣ ማንም በዚህ አይነት ፈተና አይፈተን ፣ እኔ ሰለደረሰብኝ የምትለው ይገባኛል መምህር 😭😭😭

  • @ehggfurt8593
    @ehggfurt8593 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል መምህር እግዚአብሔር በእዉነት ልቦና ይስጣቸዉ ለደብተራዎች

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን አቤት መታደል ምን አይነት የልብ ንጽህና ቢኖራት ነው በአንድ ቀን የተመለሰችው እግዚአብሔር መጨረሻዋን አያሳምርልን ወድሟቿም ልቦናቸው ይክፈትልን አባቱ ጌታ ሆይ እሷን እንደጎበኘህ እኔን ልጅህን ጎብኘኝ ልቦናዬን ክፈትልኝ💔

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንን ከዚ ይጠብቅን 🙏🙏🙏

  • @jerustesfay2949
    @jerustesfay2949 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን መድሀኒአለም አተረፈህ አቤት ደብተራ የስንት ነፍስ አጠፋ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ክንፎቹን ዘርግቶ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @zhraaas8742
    @zhraaas8742 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶ እዳ በቆማችን ሙተናን እኮ አቤት እግዚአብሔር ትግስቱ እደስራችን ቢሆን አንድ ቀንም ባልዋልን ነበር የሀፅያታችን ምክንያ ነዉ እርስ በርስ የምጫረሰዉ መምህራችን በርታል እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ቡዙ ነፍሳት ድነዋን ከኔ ጀምሮ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว +1

    የኔንም ልጅ ትምህርቱን አስትቶ ጎዳናላይ ጣለዉ ደብተራ እባካችሁ ጠጋዉ የበዛላችሁ እህት ወድሞቸ ተክለ አብርሀም ብላችሁ አስቡልኝ በልደታ ማርያም እለምናችሁ አለሁ በእማ ፍቅር በወላዲት አምላክ ልብ እዲሰጥልኝ

    • @abebechadam9525
      @abebechadam9525 ปีที่แล้ว

      የዳንኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይፈውስልሽ ሁሉ በእርሱ ቀላል ነው

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 ปีที่แล้ว +2

    🎚መምህር ተስፋ ሥላሴ ! መንገድህ ሁሉ በሥላሴ ዓይን የታየ ይሁን🤲አሜን🤲

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳችሁ ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ልደታ ቅድሰት ድንግል ማርያም በምልጃዋ ለሁላችን ትጠብቀን so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ❤

  • @uxjdidiisujdjjxhzjz3324
    @uxjdidiisujdjjxhzjz3324 ปีที่แล้ว +3

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህንን

  • @bizumas
    @bizumas ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ለመስማት ይከብዳል የዛሬ መምህር በመንገድክ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว

    አቤት በየ ቤቱ ያለው ጉድ የኔ እንቁ መምህር የዘጠና ዘጠኙ ነገደ ምልጃ ፀሎት አይለይህ መድሐኒያለም በሱ በእናቱ በመላእክት እና በፃድቃን ሰማእታት እይታ ብቻ ያኑርህ ከጠላት እይታ ይሰውርህ ። ለእህታችን ቅደስ ገብርኤል ይፋለምላት ከእስራትዋ ነፃ ያውጣት ብስራታዊው የኔ ቁጡ መላክ ከነ ቤተሰብዋ ነፃ ያውጣት 🙏

  • @hanaReta-s1d
    @hanaReta-s1d ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ።እግዚአብሔር ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለንሰሀ ያብቃን😢😢

  • @redietmarkne933
    @redietmarkne933 ปีที่แล้ว +3

    Setbke nabre gabrilne welcome my brother 🙏

  • @binyamgoytom2892
    @binyamgoytom2892 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ሰላም ነዉ ሰዉነቴ ዝምብ እና ሸረሪት ነዉ የሞላዉ ተቸግርያሎ እፀልያሎ እሰግዳሎ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ እመብርሃን ትጠብቅ

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህን ይጠብቅህ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ የተዘጋው ሂወታችን ኤፍታህ ይበለን አሜንንን🙏❤🙏

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እኳንም አብሮ አደረሠን ሁላችሁንም የመምህር ተስፍዬ ተማሪዎች እኳንም ለልደታማር ያም አደረሣችሁ ለኢቶቢያ ሠላሟን ታጣልን ወላዲት አምላል እመብዙ የአምላክ እናት የኛመዳኒት አድነታችንን ትመልስልን ❤ መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልዝ አስተማሪነዉ እንወድሀልን

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 ปีที่แล้ว

    ማምላክ ሁሌም ከነቤተሰብህ አትለይህ ትጠብቅህ እህታእንም ቅዱስ አማኑኤል ከዚህ ክፍመንፈስ ይገላግላት ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን ብትቀበል የበለጠ ተስፋ የቆርጣል

  • @saraT22
    @saraT22 ปีที่แล้ว +9

    ➥እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሰማነውን የተማርነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን የድንግል ማርያም ልጅ በመንግስቱ ይሰብስበን ❤🙏

  • @fkrfkr9816
    @fkrfkr9816 ปีที่แล้ว +1

    በእያንዳንድ ገጠመኝ የራሴ ታሪክ አይጠፋም ፍጣሪ ብቻ ካለፍው ህይወቴ አስተምረኝ እባክህ ማረ😢😢😢ኝ በንሰሀ እጠበኝ

  • @ወለተሀናየርሴማወዳጅ
    @ወለተሀናየርሴማወዳጅ ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እዴት ከረማችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ሀና እያላችሁ😢 በጣም እያስጀገረኝ ነው ፀሎት ለማድረስ

  • @uxjdidiisujdjjxhzjz3324
    @uxjdidiisujdjjxhzjz3324 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሞኛል ሁላችሁም በፀሎት አስብኝ

  • @mekdswenksht9975
    @mekdswenksht9975 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እውነት ነው እግዚአብሔር ህይወታችን እዲቀየር በዘመናችን እውነተኛ አባቶችን ሰቶናል እንጠቀምባቸው በእውነት እኔ በይሆቴ የወደቅሁ ስለእምነቴ ምንም የማላቅ ነበርሁ ግን እግዚአብሔር በስደት ወንጌልን እድማር ስለረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ከወደቅሁበት ያነሳኝ አባዩሀንስ በሚያስተምሩት ወንጌል እንዲሁም የመምህር ግርማን ትምህርቶች በመማር ህይወቴ ተቀይሮል እግዚአብሔር ይመስገን ሰው በሚታይ ነገር ሊመስለው ይችላል እኔ ግን ከዛ ከሀፃያት ስራየ ማቆሜ ለኔ ትልቅ ነገርነው ያለፍቱ ዘመናት ቆጩኝ መምህር እናተን ያላወቅሁበት ዘመን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @lealemful
    @lealemful ปีที่แล้ว +2

    ቢያንስ አማኞች ላይክ አርጉት እጃችሁ ለላይክ ለምን ያጥራችኋል።

    • @HD202v
      @HD202v ปีที่แล้ว

      አንዱ የመንፈሱ የመኖሩ ምልክት ነው ይሰማሉ ያምኑበታል ነገር ግን መንፈሱ እጃቸውን እንደተቆጣጠረው አያውቁም ምክንያቱም ይሄ ሌላው የበረከት ስራ መሆኑን አያውቁም መንፈሱ ግን ያውቃል ለዚያ ነው እግዚአብሔር ይሄንን መንፈስ ይገስፀው።

  • @አስካለማርያምነኝየኢየሱስ

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን እግዚአብሔር ጠበቃህ አሁንም ይጠብቅህ ከክፉ ነገር የሚጠብቅህ መላአክ ሁልጊዜ ጥለ ከላለ ይሁን እማ ፍቅር ወለድተ አምላክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እህታችንን የቀያረ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፨♥ስለመዝሙር የመዝሙሩ በለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አጥንት የምያለማልም ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል አሜን ቀጣዩ ገጠመኝ በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤የምኖድህ መምህራችን ወላዲተ አምላክ ከክፋ ትጠብቅህ እኛ ባንተ ትምህርት ብዙ አውቀናል ነቅተናል ከዚህ በላይ የምታስተምርበትን ጸጋ እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว +1

    አግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ አማ ፍቅር በአለተ ቀና ትጠብቅልን
    በፀሎትህ ወለተ መድህን ብለህ አስበኝ አደራ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ ปีที่แล้ว +2

    የቅድስት ልደታ ማርያም በረከቱአ ይደርብን 🙌👏
    የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን
    👏በሉ እንጀምር

  • @sara542-d6b
    @sara542-d6b ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን 🤲ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🤲🤲🤲

  • @kisanethadgu5786
    @kisanethadgu5786 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን በገጠመኝ ላይ ብዙ የቤታችን ጉድ እያየን ነው እየተማርን ነው ብዙ ተምረናል ተለውጠናን ሃይማኖታችን እያወቅን ነው እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን እግዚኣብሄር ኣምላክ ልቦናችን ያብራልን ኤፍታህ ይበለን❤❤❤

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @እሴተገብርኤል
    @እሴተገብርኤል ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ገብርኤል አባቴ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦች ጥበቃው አይለይህ

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብነውን አማኑኤል በመገዲ ሁሉም የቀድሞው መምህራችን አሜን፫

  • @pharmtips8969
    @pharmtips8969 ปีที่แล้ว +1

    እውነትም ከ አእምሮ በላይ ሆኖብካል አገላለፅክ ... በጣም ዘግናኝ ነው ቢሆንም እንኳንም አምላከ እስራዔል አነቃችሁ
    እናመሠግንሀለን

  • @zenabethsolomon4387
    @zenabethsolomon4387 ปีที่แล้ว

    መምህር እኔም ድምጢን ይዞኛል ግን ጎፉን የለኝም ጉሮሮዬን ብቻ ነው የያዘኝ ውር አለፈኝ እመብርሀን ትማርን አሜን

  • @kadesa1652
    @kadesa1652 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ጤና እድሜ አምላክ ይስጥልኝ

  • @bere2532
    @bere2532 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤
    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @astersisay
    @astersisay ปีที่แล้ว +1

    Egziabher amlak enkan kehulum neger tebekeh zare ldeta maryam new emebrhan hulem kegonh atleyh enku memhrachin

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 ปีที่แล้ว

    .በስመአብ.ወወልድ.ወመፈስ.ቅዱስ.አሀዱ.አምላክ.አሜን::መምራችን.ለባህራን.የደረሰዉ.መላአክ.ቅዱስ.ሚካየል.ይድረስ.ይቅደምልህ::ኦራስህን.ጠብቅ.ጉን.በጣም የሚሰቀጥጥ.ገጠመኝ.ነዉ. እዉነት.ብናወራዉ.ስት.አለ.በአካባቢያችን.ብቻ.እግዚያብሔር.ወደ.ልቦናዉ.ይመልሠዉ.ሁሉንም.ለመዝሙሩ.ዝማሬ.መላአክት.ያሠማልን

  • @eyuyetakelyalije6703
    @eyuyetakelyalije6703 ปีที่แล้ว

    ተስፋ ስላሴ ስላሴዎች ይጠብቁህ
    አስካለ ማርያም እርግጠኛ ነኝ ይሳካልሻል ምክንያቱም ወላዲተ አምላክን የያዘ መቼም ቢሆን አፍሮ አያቅም

  • @meseretnegash3896
    @meseretnegash3896 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን እማ ፍቅር አዳነችህ መምህር እባክ እራስህን ጠብቅ ለማንኛውም ቀረፅ ስትሄድ ቦታውን ለቤተሰብ አሳውቅ

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj ปีที่แล้ว

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ መምህር

  • @ZahraZahra-gk1yv
    @ZahraZahra-gk1yv ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር በጸሎት አስቡኘ እስኪ ወለተ ኪዳን እያላችሁ አድም ቀን ቪዲወ ጨርሸ አላቅም ከማይጠቅመኘ ነገርኮ እስከመጨረሻው ነው እማዳምጠው😢😢😢

  • @mesertwolde3963
    @mesertwolde3963 ปีที่แล้ว

    የልዑል እግዚያብሄር ለጅ እየሱስ ክርስቶስ ልጅ ይማረን ይጠብቀን ያስተምረን መምርዬ እማ ፍቅር ትጠብቅ ለልጆችህ እግዚያብሄር ይርዳሽ እህቴ አምላከ እግዚያብሄርን ይዘሽ ምንም ብትሆኚ ም ችግር የለም እማ ፍቅር ትጠብሽ ለአይማኖት የምትተጉ ኦርቶዶክሳዊየን እግዚያብሄር ያግዛቹ ይርዳቹ ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @selamselam625
    @selamselam625 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ከሁላችንም ጋር ይሁን መምህራችን መጨረሻ ላይ የምታስገባልን መዝሙር ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @kiyyayoutube8799
    @kiyyayoutube8799 ปีที่แล้ว +1

    ማፃፍ አለ ማቻለ ጎዳኝይ መምህር ሊቨ 12ዋይም 13ላይ ነበር ግን ካዛ ቦሀላ ላገኝይ አልቻልኩም 😢

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    እግዚአብሔር ሆይ ለደብተራ ልቦና ስጣቸው ለንስሃ ይብቁ

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ውድ መምህራችን እኳን በሠላም መጣህ ቸሩ መዳኒዓለም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለይ የመጣባትን ፈተና ያቅልልን ❤❤❤ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @soliyanalove5235
    @soliyanalove5235 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላክ ሆይ ሲሚ ብቻ እንዳልሆን አስተዎይ ልቦና ስጠኚ ።

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን የተደበቅከው የልጆች አባት ንሰሀ ገብተክ ተመለስ ፈጣር ይቅር ባይ ነው 😢

  • @welttklhymanot5100
    @welttklhymanot5100 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኩአን እመብርሀን አወጣችህ ለብዝዎችአችን መዳኛ መንገድሁነህናል እድምየናቴናይስትህ

  • @HD202v
    @HD202v ปีที่แล้ว

    እንደኔ እንደኔ መምህር አንተ በመሰለህ መንገድ ይጠቅማል የምትለውን ብታስተላልፍ አጠረ ረዘመ የሚለውን አስተሳሰብ ብትተወው ምክንያቱም እኛ እያቆምን መስማት እንችላለን ዋናው ቁምነገሩ ታሪኩ ሳይሆን በታሪኩ ውስጥ ያሉት ሂደቶች አስፈላጊ ናቸው እና አየተቸገርክና እየተሳቀቅክ እንደሆነ ያስታውቃል እኛም ሙሉ ሃሳቡን ካላቀረብክ ታሪኩ ብዙም ጠቃሚ ነው ብሎ ማሰብ ይከብዳል።
    ስለዚህ እባክህ እኛ መማር ያለብንን ሁሉ አብራርተህ ብታስተምር ጥሩ ነው በቁጠባ ግማሽ እውቀት ጥሩ አይሆንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን።

  • @bsikiros7171
    @bsikiros7171 ปีที่แล้ว

    እግዚኦ ማሃረነ ኩርስቶስ እነዚ ደፍተራዎች የሚባሉ ግን እግዚኣብሄር ይገስፃቸው መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ለመስማቱ የሚከብድ የሚቀፍፍ እህታችን ፈጣሪ ወደ ትክክለኛው እንካን መለሳት❤😢

  • @mekedaskassamekedaskassa-gq6cv
    @mekedaskassamekedaskassa-gq6cv ปีที่แล้ว +1

    rabuni silkh betam bzu gize dagem mokarkug gn ayeseram anide yamenger nager aleg

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 ปีที่แล้ว +1

    የገባኝ ነገር ቢኖር ኢትዮጵያዊ በድህነት የመኖሯ ምስጢር የደብተራ መኖር ነው ።🙄

  • @ወለተኪዳን-ተ2ቐ
    @ወለተኪዳን-ተ2ቐ ปีที่แล้ว

    የኛ እንቁ መምህር የድንግል ማርያም ልጂ ሉኡል እግዚያብሔር ይጠብቅልን

  • @አቤቱየሆነብነንአስብ
    @አቤቱየሆነብነንአስብ ปีที่แล้ว

    ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል መምህራችን አታስብ የምንረዳህ እንረዳሀለን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 ปีที่แล้ว

    እመብረሀን ትጠብቅልን መምህርዬ እህታችንን አማኑኤል የርዳት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx ปีที่แล้ว

    ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብኝ ከክፈ ጣልተ ይሓልይን አሜን አሜን አሜን

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ ปีที่แล้ว +1

    አስካለ ማርያም እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv ปีที่แล้ว

    እንኳን ለእናታችን ለልደታ ማርያም ለመልአኩ ቅዱስ ራጉኤል ለአባታችን ለነብዩ ኤልያስ ወረሃዊ ክበረ በዓል አደረሳችሁ ወይኔ መምህር እንኳን እመብርሃን ከጣላት ወጥመድ ሰወረችህ እሄሁላ ክፋት የእርሱ ነውና በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ስም የተመሰገነ ይሁን የሚገርም ነው እውነት ነው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ነው እንጂ የሰወረህ ግን ምን ያህል ነው ለጭካኔ የምንፈጥነው አረ ወገኖቼ በጎ ህሊና ይኑረን መምህራችን መንፈሳዊነት ይቀደም መስማት እንጂ ማዳመጥ ማጣታችን ነው አቤቱ ልብ ስጠን

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ለንሰሀ ያብቃው
    አስካለ ማርያም እግዚያብሔር ይርዳሽ 🙏

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 ปีที่แล้ว

    መምህር ሙሉ መረጃ ይደረሰን እጂ ችግር የለውም በሚመቸን ሰአት እሰማለን ለማየረባ ነገር ቀኑን እንፈጅ የለ ሰላም ለሁላችን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว

    በስመአብ የሰው ጭካኔ ለመስማትም ይከብዳል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅክ መቼም እራስክን አሳልፈክ ነው ይሄንን ሁሉ ነገር የምታቀርብልን ዘመንህ ይባረክ✝️❤

  • @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
    @ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እንካን ደና መቱልን መምህራችን

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እማ ፍቅር ሂሌም ከፋትህ ትቅደም እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ይሁን አሁንም ወደፋትም እመብርሃን በዘርፋፋ ቀማስዋ ከክፉ ነገረ ትሰውር በጣም ከባድ ነው አስካለ ማርያም እመብርሃን ትርዳሽ አይዞሽ በርቻ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 ปีที่แล้ว

    በውጪው አለም ውሻ ጎበዝ እንዲሆን የተለያየ ነገር ያጠጣሉ ፡፡ እኛ አገር ለልጆችን ያጠጣሉ ይገርማል ደብተራ ፤፤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว

    አቤት ፈጣጣሪ ሆይ አሳልፈህ አትስጠን እታችን አስካለማርያም ፈጣሪ ያስብሽ በርች አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነዉ መምህርዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኑርልን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @የቅዱስገብረኤልወዳጅ
    @የቅዱስገብረኤልወዳጅ ปีที่แล้ว

    መምህር በኮሜንት እናቴን ንስሀ ግቢ ስላት የሰባል አልቀማሁ ሰዉ አልገደልኩ አለችኝ ያልኩት ልጅ ነኝ ካስታወስከኝ እናቴን በስንት ጭቅጭቅ ንስሀ ገባች ፀበል ተጠመቀች ስጋና ደሙን ተቀበይ አልኮት እሽ አለችኝ ግን ነፍስ አባቴን ላማክር አለችኝ እሽ አልኩኝ ሲጠየቁ እንኳን አንች እኔም አልቆረብኩ ቅዱስ ቁርባን መጨዋቻ ነዉይ ብለዉ ነገሮት እናቴ እብኝ አለችኝ ካሁን በፊትም አባቴን አሳምኜዉ እሽ ብሎ ተጠምቆ ንስሀ ገብቶ ቅዱስ ቁርባን እቆርባለሁ ሲላቸዉ እንደዚሁ ነበር ያሉት ከዛ አባቴ ሳይቆርብ አረፈ አሁን እናቴ ታማለች ቁዱስ ቁርባን አልቀበልም ታስቀስፊኛለሽ አለችኝ በጣም አዝኜ እያለቀስኩ ነዉ የፃፍኩት መምህርዬ😢😢

  • @TemesgenAmlakye
    @TemesgenAmlakye ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kidisthailu4686
    @kidisthailu4686 ปีที่แล้ว

    እህታችን አስካለ ማርያም እንኮን እግዚአብሄር ጠራሽ እግዚአብሄር ለድል ያብቃሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትደግፍሽ ።በእግዚአብሄር ቤት ሁላችንንም ያፅናን።አባትሽንም ቤተሰቡንም እግዚአብሄር ወደ ራሱ ይመልሰው ።እኛንም እንድንበረታ በፀሎትሽ አስቢን እህታችን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እኳን ደና ተረፍክ መምህራችን እባክህን ተጠቀቅ ከፈጣሪ በታች በጣም አስቸጋሪ ከሆነ ይቅርብህ እኛን በብዙ ነገር ተምረናን ነቅተናን እውነት ብዙ ነገር ነው ያስተማርከን ውድ መምህራችን እድሜና ጤና ትስጥልን ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁን አሜን ❤❤