ከባድ እርምጃ ተወሰደ! ጠላት ተደመሰሰ! ረ/ፕ ጌትነት ስለ ወልቃይት ምን አለ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 มี.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mehalmedia
    የጎፈንድ ሚ አካውንት
    gofund.me/14196f3a
    PayPal https:@DesalegnMehal
    Zelle +16156026096 Desalegn Elias
    cash.app/$DesalegnAbera
    የኢትዮጵያ ባንክ አካውንት
    የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000372156221
    “Mehal Media” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia.
    Mehal Media encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
    Mehal Media does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
    Disclaimer: Mehal Media often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Media does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
    Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Media’s TH-cam channel and/or its website and comment section

ความคิดเห็น • 205

  • @InnocentOstrich-iq8gs
    @InnocentOstrich-iq8gs 4 หลายเดือนก่อน +20

    የፀሎትና የምልጃ ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነዉ የእኛ የኦርቶዶክስ አባቶችም ለአገርና ለህዝብ ቢፀልዩ ጥሩ ነዉ፣

  • @solomonkidane5448
    @solomonkidane5448 4 หลายเดือนก่อน +9

    ጎበዝ ዝም አንበል ፍትህ!!! ፍትህ!!! ፍትህ!!! በአሸባሪውና በእረመኔው ፋኖ በግፍ ለታገቱ እና እየተሰቃዩ ላሉ 275 የደቡብ ኢትዮጵያ ተወላጅ ወጣቶች።
    ሼር ይደረግ

  • @leulasmamaw2759
    @leulasmamaw2759 4 หลายเดือนก่อน +13

    የሰፈር ወንበዴው በጀግናው መከላከያ ይደቆሳል

  • @user-cv8gi3zn4c
    @user-cv8gi3zn4c 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ደሱ በርታ እኛ የደቡብ ተወላጆች በኢትዮጵያ አንደራደርም በርተ ጀግናችን የኢትዮጵያ አፍቃሪት ከሰዉዲ አረቢያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤😍🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 4 หลายเดือนก่อน +8

    ክብር ለመከላከያ ሁሌም ለህዝብ ደጀን ለሆንከዉ እናመሰግናለን

  • @abaynehadmikew4941
    @abaynehadmikew4941 4 หลายเดือนก่อน +8

    ዕድሜ ለመከላከያ ሠራዊታችን ሁሉ ነገር መልክ መልኩን ይዬዛል ኢትዮጵያችን ወደ ላቀ ስልጣኒዋ ትገሰግሳለች !!!!!!!!!!

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 4 หลายเดือนก่อน +4

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!

  • @birhanub7108
    @birhanub7108 4 หลายเดือนก่อน +15

    ደሱ ስለጀነራሉ መሀመድ ተሰማ ዛሬ ግልብጥ ሚዲያው ወይዘሮ ደረጄ በጦርነቱ ብዙ ሰራዊት ስላስጨረሱ ከኮማንድ ፖስት ሰብሳቢነታቸው ተባርረዋል ብሎ ዘግቦ ሳይጨርስ እሳቸው ከአራት መቶ በላይ እዝብና ሰራዊት ሰብስበው ሲያወያዩ ታዩ ወይዘሮ ደረጄና ወይዘሮ መሳይ ስለእውነት መቼና በየትኛው ዜናቸው ላይ ነው ግን 1 % እውነትነት ያለው ነገር የሚነግሩን የሚገርመኝ ደግሞ ዋሽተው ውሎ ሳያድር ይዋረዳሉ እነሱም ለሌላ ውሸት ሳያፍሩ ይቀርባሉ፡፡

    • @MashoAli-tr4gf
      @MashoAli-tr4gf 4 หลายเดือนก่อน +1

      ውሸተና ቅሌት ቀለባቸው ነው

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 4 หลายเดือนก่อน +5

    የሚመጥን መረጃ ነው የምታቀርበው በርታ።

  • @gdr668
    @gdr668 4 หลายเดือนก่อน +9

    ምርኮኛዎቹን ካይዋቿቸዉ ሁሉም ባንገቱ መስቀል በለቡ ሸር የጎጃም ጂኒ

  • @NaniLove-eo6cy
    @NaniLove-eo6cy 4 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ የሚዋጋው ለቤተክርሰቲያን ነው ለሀገር የሚዋጋ ምንም አይነት የሀይማኖት ምልክት አያደርግም

  • @asenafikabede8470
    @asenafikabede8470 4 หลายเดือนก่อน +1

    መከላከያ ጀግና 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @abderahmanandegbay9637
    @abderahmanandegbay9637 4 หลายเดือนก่อน +12

    ፋኖ ተብዬው ዋናው ችግሩ ልኩን አያውቅም

    • @hassenali3219
      @hassenali3219 4 หลายเดือนก่อน

      ቅርሻታም አንተ ብሎ ፋኖን ገምጋሚ የራስክን ልክ የማታውቅ ውርደ የሰው ቲንሺ ለሀጫም

    • @abderahmanandegbay9637
      @abderahmanandegbay9637 4 หลายเดือนก่อน

      @@hassenali3219 ስትፎክሩ፣ስታቅራሩ፣ስትሸልሉ፣ስታጓሩ፣ዘራፍ ስትሉ፣አራትኪሎ በአራት ቀን እንገባለን ስትሉ ጥቂት የማይባለውን የዋሕ ሸውዳችሁት ነበረ።እኔኳን የትም እንደማትደርሱ መጀመርያም አውቅ ነበረ

  • @InnocentOstrich-iq8gs
    @InnocentOstrich-iq8gs 4 หลายเดือนก่อน +10

    እነሱ በአሥር ሰዉ ክፍለጦር ይመሥርቱ መከላከያችን ይለቅማቸዋል

    • @leul5353
      @leul5353 4 หลายเดือนก่อน

      አሥር ከሆኑ ለምን በፖሊስ አይያዙም

  • @MikiyasMitiku-ew2ul
    @MikiyasMitiku-ew2ul 4 หลายเดือนก่อน +6

    ጦርነት ማለት ሽላና ፉከራ ብቻ መስሎዋቸው ነበር እንዴ?? ደሱ

  • @solomeberhe7298
    @solomeberhe7298 4 หลายเดือนก่อน +8

    Yes I’m watching it so beautiful ❤

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i 4 หลายเดือนก่อน +2

    ደሱ እሄ ማወቅ ነው ትላለህ ያሳዝናሉ ባላወቂት ባልገባቸው ነገር ነው መስቀል ባንገታቸው ይዘው ከወንድሞቻቸው ጋር ሚጋደሉ ቢያውቁ ወንጌሉ ቢገባቸው
    በ21ደኛው ክፍለ ዘመን ጠቅላይ ግዛት ከሚሉ መሪዋች እነሱ ለጥቅማቸው እነዚህን ሚስኪኖች ያጨራርሳሉ ወገኖቼ አይዞህ ባዬቻችሁ ለስልጣን ለገንዘብ ብለው ነው እናንተን ሚማግዱ ቆም ብላችሁ አስቡ ለምን ?

  • @user-zt8fq9pj8b
    @user-zt8fq9pj8b 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይድረስ. ለተከበሩ አቡነ ፋኖ. አባ. አብርሃም እባክዎትን. በክፉዎቹ. ዘራፊ. ፋኖ. የታገቱትን. የደቡብ. ክልል. ወጣቶችን. እንዲለቁ. በመሪነትዎና በአባትነትዎ. እንዲያስለቅቁልን. በእግዚአብሔር. ስም. እንለምንዎታለን ።

  • @fitsunmekonnen2880
    @fitsunmekonnen2880 4 หลายเดือนก่อน

    ደሱ ዛሬ አምሮቀቡሃል ቡሮሮሮሮ❤😊❤

  • @solomonbelayneh1245
    @solomonbelayneh1245 4 หลายเดือนก่อน +6

    መከላከያ🇪🇹💪💪💪🇪🇹💯👌👌👌🎉🎉🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 4 หลายเดือนก่อน

    Blessed ስላም ለሐጉራችን ይሁንልን

  • @AliMohamed-gi1tt
    @AliMohamed-gi1tt 4 หลายเดือนก่อน +1

    Very exciting news resoect!!

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ፕረፌሰር

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 4 หลายเดือนก่อน +2

    ደሱ ሰላም🙏🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 4 หลายเดือนก่อน +4

    ድል ለመከላከያ 🇪🇹 💪 🇪🇹

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 4 หลายเดือนก่อน +2

    መነሻና መድረሻ አላማ ሌለዉ ትግል አትሙቱ ለሀገር ለቤተሰባችሁ ታስፈልጋላችሁ

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z 4 หลายเดือนก่อน +2

    የጎጃም ነገር "" በቡአ ላይ ቆረቆር ! "" ከድጡ ወደ ማጡ ! ""እንኳን ዘንቦብሽ እንዲሁም ጤዛ ነሽ ! "" እየሆነ ነው !

  • @user-gz8we3zg4p
    @user-gz8we3zg4p 4 หลายเดือนก่อน

    ወዬው ለእናት ለአባቱ

  • @zeyedezeru624
    @zeyedezeru624 4 หลายเดือนก่อน +2

    ከተማሪዎቹ ጀርባ ሌላ አይኖሮም?አንድ ድርጅት ሲዘረፍ የሚመካኘው ወይ ዘበኛው ወይ የፅዳት ስራተኛዋ የጦስ ዶሮ ይሆኑና ዋናው ተዋናይ አይነካም ያሳዝናል ፖሊስ በደንብ መመርመር አለበት።

  • @mesimesert4325
    @mesimesert4325 4 หลายเดือนก่อน +4

    ገገና ይቀጠቀጣሉ

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 4 หลายเดือนก่อน +1

    ደሳለኝ ሰላም ብያለው 🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 4 หลายเดือนก่อน

    Hi Dessu, peace be upon you bro. Ethiopia

  • @user-bo9ky3rq6m
    @user-bo9ky3rq6m 4 หลายเดือนก่อน +3

    የባንዳ. ጥርቅም. ለመሆኑ. ወልቃይት የማን. ነበር. ባንዳአያሳጣን ነው. የሚባለው

  • @temam1011
    @temam1011 4 หลายเดือนก่อน +3

    ደሱዬ እንዴት ነህ በናትህ መረጃ ርቦናል head line ላይ ። ለምን ሰበር ሰበር ሽፍታው ተሰባበረ አትለንም?

  • @asegedechbiru779
    @asegedechbiru779 4 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Desu bertaln ante dinq ye Ethiopia lij❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉

  • @woineshetdegefe3080
    @woineshetdegefe3080 4 หลายเดือนก่อน +1

    God bless u

  • @asegedechbiru779
    @asegedechbiru779 4 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ለታገቱት ወገኖቻችን

  • @nurekadir9054
    @nurekadir9054 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም፣ደሱ፣እንካን፣ደህና፣መጣህልን፣ፅንፈኞቹ፣በጠዋቱ፣የሽብር፣ወሬ፣እያወሩ፣ነው።እስቲ፣እውነታውን፣ንገረን።❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @asnakedechasa8036
    @asnakedechasa8036 4 หลายเดือนก่อน +1

    Am from Ziway /Batu oromia Ethiopia

  • @solomeberhe7298
    @solomeberhe7298 4 หลายเดือนก่อน +2

    North Carolina in the house

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 4 หลายเดือนก่อน +1

    Positive journalist keep it up brother unity is power! Nuradin Abdulkadir from Adama currently 111111111

  • @girmakebede5826
    @girmakebede5826 4 หลายเดือนก่อน +2

    From Assosa

  • @mesimesert4325
    @mesimesert4325 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሠላም ደሡ የታባቱ ምድረ ጥንፈኛ

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 4 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ነው የሚያሳዝነው ምስኪን የድሃ ልጆችን ከየቤታቸው እያወጡ ያስብላል እግዚአብሔር ይይላቸው ለእናት መከራ

    • @daddubai8470
      @daddubai8470 4 หลายเดือนก่อน +1

      ሰረቅ አጭበርብር የሚል ሕግ አለ?ሰለዚህ ሌብነት የሚጸየፍ አገር ተረካቢ እንጂ የራሱ ያልሆነውን አጋጣሚ ተጠቅሞ የሚዘርፍ ተማሪ ምን ይጠቅማል?

  • @user-ex9xz8hn8d
    @user-ex9xz8hn8d 4 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ፍኖ ከብቱ አሃሃሃ ያሁላ ፍከራራራራ

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @mesfintessema6852
    @mesfintessema6852 4 หลายเดือนก่อน +1

    From Nashville Tennessee

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 4 หลายเดือนก่อน +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @user-qr2te4pi1k
    @user-qr2te4pi1k 4 หลายเดือนก่อน

    ጀግና የሆንክ ሰው አማርኛ ግን ታነባለህ

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 4 หลายเดือนก่อน +1

    Selamehi yebeza dsu

  • @user-hb8hl8zs1z
    @user-hb8hl8zs1z 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ደሱ ወንድማችን ከአዲስ አበባ

  • @hassenali3219
    @hassenali3219 4 หลายเดือนก่อน

    የቢዝነስ መቃረሚያ ሚድያ

  • @HawafarahHawafarah
    @HawafarahHawafarah 4 หลายเดือนก่อน

    ከአዋሽ 7 ኪሎ አፋር

  • @kedijaomer8470
    @kedijaomer8470 4 หลายเดือนก่อน +2

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ayutufa8621
    @ayutufa8621 4 หลายเดือนก่อน +4

    Desu selameh yebza

  • @BelayHaile-gj8jv
    @BelayHaile-gj8jv 4 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-qo6pt4hi8p
    @user-qo6pt4hi8p 4 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ ደሱ

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 4 หลายเดือนก่อน +1

    🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 4 หลายเดือนก่อน +1

    34ኛ ነኝ ደሱ..!

  • @wondemutabor-zr6gn
    @wondemutabor-zr6gn 4 หลายเดือนก่อน

    ሃይ ደሱ እስከ ዛሬ እንደ ሰው ነበር የቀጠርሁህ ። አሁን ሳነብህ ግን እንዳስቀመጥኩህ አልተገኘህም በል ቻዎ

  • @user-hb8hl8zs1z
    @user-hb8hl8zs1z 4 หลายเดือนก่อน +2

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-rs9ky3tg8c
    @user-rs9ky3tg8c 4 หลายเดือนก่อน

    ጥረገው እጁን እስከሚሰጥ ይሄ የፅፈኛ ቡድን።

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE 4 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ShemsuJemal-ip7qx
    @ShemsuJemal-ip7qx 4 หลายเดือนก่อน

    ፅንፈኛ እድመዉም አስተሳስቡ አጭር ነዉ

  • @enariya6307
    @enariya6307 4 หลายเดือนก่อน +2

    Desalegn:-A3:: ሰላም ላንተ ይሁን። ሁሴን አባመጫ ከA3

  • @terytill3652
    @terytill3652 4 หลายเดือนก่อน

    Hi Desuye❤️🇪🇹🌹

  • @TeshaleAbebe
    @TeshaleAbebe 4 หลายเดือนก่อน

    Mehaym tsinfegha hjilgze ensesa new

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዱባይ

  • @user-og9ov9hd4p
    @user-og9ov9hd4p 4 หลายเดือนก่อน

    1

  • @NaniLove-eo6cy
    @NaniLove-eo6cy 4 หลายเดือนก่อน

    ጢሳአባይ እሰካሁን ከ 450 በላይ የፋኖ አሰክሬን ተቀብሮል

  • @workuasmare6977
    @workuasmare6977 4 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Desu wogen

    • @astergashawbeza8850
      @astergashawbeza8850 4 หลายเดือนก่อน

      አንተ ልጅ ደሞ ሌባ ታዝናለህ። OMMAYITR NEJ. COMMENT ATABZA. MESEKEL NEBER
      ,EBACHEW. Wetatu leageru demu siffes inersu Ethiopian yafesalu. Ebakh mature presentation kene Sissay temar.

  • @user-us3jk7ot3n
    @user-us3jk7ot3n 4 หลายเดือนก่อน

    ጌትነት ደፋር ሳይሆን እንዳንተ ተላላኪ ነው።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 4 หลายเดือนก่อน

    ATM ለሊት ለምን ይሰራል ሁለተኛ ሴራው ከውስጥ ነው የራስህን ገንዘብ እንኳ የተወሰነ ነው በቀን እንዴት እንደዚህ ባንኩን አዘረፉት ለመሆኑ ማን ነገራቸው ማሽኑ ገንዘብ እንደሚያፈስ ATM በትክክል ማሰራት ካልተቻለ ቢቀርስ

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቤዛ በቀለ ከአኪራ ጋና።

  • @fantudubali9502
    @fantudubali9502 4 หลายเดือนก่อน

    ተማሪ ተጠያቂ ከማረጋቸው በፋት አረሱ አንዴት ማወቅ አቃተው

  • @mohammedseid368
    @mohammedseid368 4 หลายเดือนก่อน +2

    Calgary canda

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 4 หลายเดือนก่อน +5

    ገና ይደመሰሳሉ

  • @user-zo6cz4kr4t
    @user-zo6cz4kr4t 4 หลายเดือนก่อน

    ሞራ ጭንቅላት እንዳንተ አይነቱ የአገር ሸክም ነው አገሪቷ ያስቸገርዋት። ተላላኪ

  • @alisalem3168
    @alisalem3168 4 หลายเดือนก่อน

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ እኮ እርግማን ነው።
    መከላከያ ሰራዊት ስራውን እየሰራ ቢሆንም ከዚም ከዚያም የሚያልቀው የራሳችን ወገን ነው።ያሳዝናል።
    መነጋገር እየተቻለ መዋጋት ከንቱ እልቂት ነው። እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን

  • @SolomonGetachew-qj1vs
    @SolomonGetachew-qj1vs 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይ ደሱ ሰለሞን ነኝ ከድሬዳዋ

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @gcy3510
    @gcy3510 4 หลายเดือนก่อน

    ደሱ ማጀማርያም ያውቃሉ ያትም እደማይደርሱ ክልሉን ልራብሹ ና ልያዋድሙ ነው ያጀማሩት ዶለር ልሰበሥቡባት ነባር ይህን ሁሉ ያምጮሁት

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 4 หลายเดือนก่อน +1

    Hi🎉

  • @TeddySamuel-vz8tk
    @TeddySamuel-vz8tk 4 หลายเดือนก่อน

    ከሰውዝ አፍርከ 1111

  • @temam1011
    @temam1011 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሀይ ደሱ akkam obboleessoo !

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 4 หลายเดือนก่อน +2

    Bravo our National Defense Forces asadeh belew yanen kizenam banda Jawisa kkkkkk

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 4 หลายเดือนก่อน

    KELEBA Budden YEMITEBEKEW KEZIHE YETELEYE-AYEDELEM!

  • @ahmedfanochuriso7777
    @ahmedfanochuriso7777 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jafermohammed4245
    @jafermohammed4245 4 หลายเดือนก่อน

    1111

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 4 หลายเดือนก่อน

    ተፈጥሮ ወይም የነዋሪው ምርጫ ሳይሆን በገዢዎች ውሳኔ ተጨፍልቆ ተከልሏል። ግን ህዝብ በቋንቋው በዕምነቱ በፍላጎቱ በፈለገበት ይተዳደር። ከዚያ ውጭ የጎንደር ከተመ ተወላጅ ለሁመራና ወልቃይት ተወላጅ ወሳኝና ፈላጭ ቆራጭ ማን አደረገው። ከትግራይም ከኤርትራም ብዙ ሺ ዓመታት ቀድሞ አፈር የሱልጣኔት መንግስት ነበረው። ያልታጠቀን ህዝብ በአውሮፓ መሣሪያና በማደንዘዣ አፍዘህ ስለገዛኸው እዚያ ድረስ የኔ ሰፈር ነው ማለት የአእምሮ ድሁርነት ነውደ

  • @getahuntsegayedibaba6039
    @getahuntsegayedibaba6039 4 หลายเดือนก่อน

    cogra

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 4 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ደሞ የጎንደር ክ/ሐገር ብሎ ነገር የለም። በምትኩ ያሉት አማራና ትግራይ ናቸው። ሁለቱን አወያይቶ ያካባቢው ህዝብ ይወስን ይሆናል እንጂ ድርቅ ያለ የይገባኛል ጩኽት ውጤት አያመጣም። ይዘገያል እንጂ ማንም ማንንም አያታልልም። አያስገድድምም።ያልተሳካውሙከራም ህያው ምስክር ነውና። ቢማሩበት ይጠቅማል። ስለሚሻልም።

  • @asenafikabede8470
    @asenafikabede8470 4 หลายเดือนก่อน

    111 አሰላ

  • @abbaagoolee4496
    @abbaagoolee4496 4 หลายเดือนก่อน +1

    You didn't mentioned " Debire zabix " .

  • @atd605
    @atd605 4 หลายเดือนก่อน +1

    Banks sometimes get hacked even here in USA. Don't exaggerate Dessu!

  • @bizunehbiru5586
    @bizunehbiru5586 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ደሱና የደሱ ቤተሰብ በሙሉ።

  • @andualemgemechu5937
    @andualemgemechu5937 4 หลายเดือนก่อน

    Hi dere

  • @AbiyotAmdisa-xn7ku
    @AbiyotAmdisa-xn7ku 4 หลายเดือนก่อน

    Fetar mihretun ysten wondme tebarek edimena Tena ystih Ene Orthodox negn behasab dereja ejig betam kante gar esimamalehu.