ቦሌ አራብሳ 20/80 እጣ የወጣላችሁ ቤታችሁ ይህን ይመስላል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 82

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +5

    ተባረክ እንዲህ ማሳየትክ እራሱ ደስ ይላል

  • @edenluelseged5147
    @edenluelseged5147 2 ปีที่แล้ว +11

    የደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ያልደረሰንም ፈጣሪ ይመልከተን

  • @yohanesetekalene6006
    @yohanesetekalene6006 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው በጣም አመስግናለሁ እና ያለውን መረጃ እየተከታተልክ ብታሳውቀን

  • @አብነትጌትነት
    @አብነትጌትነት 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ መልካም ጌታ ይባረክ በጣም ያምራል

  • @Wasanmiles
    @Wasanmiles 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እደዚህ ማሳየቱ በቂ ነዉ

  • @woineshetashenafi5572
    @woineshetashenafi5572 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይ በጣም ነው የማመሰግነው ደርሶኝ አልሄድኮም ነበር።Thank you so much.

  • @Bertubekle
    @Bertubekle 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ደርሶኛል አመሰግናለሁ

    • @እንደመሽአይቀርም
      @እንደመሽአይቀርም 2 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደስ አለሽ❤መቼ ተመዝግበሽ ነው እናት እኔ ገና 5ቀኔ ከተመዘገብኩ መቼ ይሆን እሚወጣው😊

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ ปีที่แล้ว

      @@እንደመሽአይቀርም አሁንም መመዝገብ ይቻላልዴ

    • @እንደመሽአይቀርም
      @እንደመሽአይቀርም ปีที่แล้ว

      @@ወለየዋ-ረ3ቨ አሁን እኔጃ ከሳምንት በፊት ነው የተመዘገብነው

  • @eyerusalemseleshi4315
    @eyerusalemseleshi4315 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም እናመሰግናለን የደረሰንን ብሎክ ነው ያሳየኸን ሥራው ደስ ይላል ውሰጥ ግን በተለይ ስቱዲዮ ለመከፋፈል እንዳይቻል ተደርጐ ነው የተሰራውና እሱ ቅር ያሰኛል እንጂ ቦታው አካባቢው ምርጥ ነው

    • @hiwotgerma6561
      @hiwotgerma6561 2 ปีที่แล้ว

      እባክህ ዕጣ ወቶልኝ ነበር አካባቢውን ማወቅ አልቻልኩም አራብሳ 6 ነበር

  • @marthakumbi2715
    @marthakumbi2715 2 ปีที่แล้ว +1

    Egziabher Gulbetehen Yabarkew! Betam enamesegnalen!!

  • @sitowtasabuna-in1jd
    @sitowtasabuna-in1jd หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ ወዲሜ ሀያበሰማንያ ባለሁለት ምኚታ ቤት ምንም ወሬውየለም ተስፋ የለውም መሰለኝ እስኪ መረጃ ካለህ ልቀቀልን

  • @EftaTube600
    @EftaTube600 ปีที่แล้ว

    በጣምአሪፍ 👍👍

  • @mesrtzlalem6238
    @mesrtzlalem6238 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ወንድም እናመሰግናለን

  • @almazteku9773
    @almazteku9773 2 ปีที่แล้ว +1

    እጣ ዉስጥ ስለመካተታችን እንዴት ማወቅ እንችላለን? እባክህ ጠቁመን

  • @tigistbirru4821
    @tigistbirru4821 ปีที่แล้ว +1

    ብሎክ አምስት አደኛ ፍሎር ላይ እባክሕ ካየሀዉ ቤቱ እጣዉ እደደረሰን ለማየት ሔጄ ነበር አድ ግለሰብ የፓሊስ አባል ነዉ አሉ ከሁለት አመት በላይ ቤቱን እየኖረበት አሉ ኪችኑን በእጨት እጀራ ይጋግሩበታል ሳሎኑን የሽት መሽኒያ አርጎት ቤቱ ሽታዉ አያስገባም ። የዛለት የያዘን ጉንፋን እሰካሁን አለቀቀኝም ማንን ነዉ የሚመለከተዉ አይተኸዉ ከሆነ ።

  • @familyfirst3131
    @familyfirst3131 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ቁልፉ የሚተላለፍበትን ጊዜ ወይም prosesu መቼ ይጀምርይሆን??

  • @menenbekele3049
    @menenbekele3049 ปีที่แล้ว

    እግዚሐብሔር ይመስገን እየተፋጠነ ው

  • @tsgeredadegafe3205
    @tsgeredadegafe3205 ปีที่แล้ว

    Betam meregah dese yelal dersogal gen betam ker yemeleg dare lay yalu batoce gen tekoreto lmengest seratega 32 kaer tekoreto teserto berun wed dare seretewetal yasazenal legoce megeta enkuan ayhonem gen fetary yemesgen

  • @tikis8083
    @tikis8083 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ሰላም በጣም መልካም ሰው ነህ የህ ነው መልካም ስራ ወንድሜ 2005 ተስፍ አለው በርታ

  • @addisuayalew7137
    @addisuayalew7137 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ 20/80 ባለ3 መኝታ የ2005 ስም ሶስና ደሳለኝ ፀጋዬ ነኝ የባህር ዳር ተከታይህ ስሜን እይልኝ እባክህ።

  • @genetteshom6266
    @genetteshom6266 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ጥያቄዎችን መልሠሀል

  • @wondiyod
    @wondiyod ปีที่แล้ว

    Thanks Gene ezaw site 6 block 1080,1081 & 1082 hideh bake gobegnew wefe yelem kewechi skeleton tekebtual.

  • @yeneworkaziz4493
    @yeneworkaziz4493 2 ปีที่แล้ว +5

    እኔምለው አረባክሕ ድምፅ ሁነን ለኛ 2005 መቼነው የምደርሰን በሐሳብ እኮ አለቅን በለአንድ ለምን እየቀላቀሉ አያወጡም

    • @alpalp6840
      @alpalp6840 2 ปีที่แล้ว +1

      ማማ ወቷል እኮ እኔም የ2005 ነኝ ወቶልኛል

    • @ትዝታትዝታ-ሰ7ዸ
      @ትዝታትዝታ-ሰ7ዸ 2 ปีที่แล้ว

      @@alpalp6840 ባለ አንድ ወቷልዴ እናት

  • @kalebisrael4323
    @kalebisrael4323 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ አላየሁትም ነበር አሳየኀ

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏

  • @misrakmesafint8722
    @misrakmesafint8722 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ሳይት 6 ግን በአይሲቲው ጋር ነው ዋና መግቢያው የሚባለው እውነት ነው

    • @eyerusalemseleshi4315
      @eyerusalemseleshi4315 2 ปีที่แล้ว

      በዚህኛው ጋርም ይገባል ውስጥ ለውስጥ መንገድ አለ ከሠፈራ ተነስተሽ

  • @rahelhailu388
    @rahelhailu388 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ስለምትሰጠን ቅድመ ግንዛቤ ላመሰግንህ እወዳለሁ። የኔ ጥያቄ ወታደር ሳይት የት ነው? ሰው ስጠይቅ የተለያየ ቦታ ይጠቁሙኛል ግራ ገብቶኛል ከቻልክ እንደዚሁ የት እንደሆነና ሳይቱንም ብታስጎበኘን እላለሁ አመሰግናለሁ።

  • @lailashamsoun8711
    @lailashamsoun8711 2 ปีที่แล้ว

    እኔምለው መች ነው 2005 የተመዘገብነው እሚወጣው እኛ እኮ የተመዘገብነው ለሁን ነው እጂ እና ለመች ነው እድሜ አችን አልቆ ከሞትን ቦሀላ ነው እረ ምን አይነት

  • @sarahailu6815
    @sarahailu6815 2 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው ግን ጎሮ ስላሴ የማታስጎበኘው ስንት ጊዜነው ቦሌ አራብሣ አስጎበኘኸው ወይስ መንገዱ አይመችም?

  • @ማንቼፍቅርነው
    @ማንቼፍቅርነው ปีที่แล้ว

    የበረከት ሳይት አሳየን

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 2 ปีที่แล้ว

    ውሀና መብራት መስመር አንተ ባየኸው ግዜ ምን ይመስላል?

  • @monamona273
    @monamona273 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE ปีที่แล้ว

    ቦሌ አራብሳ እኮየፍጨ ስፈሩ የማን ይደምቃል

  • @Mulugeta-sj1ok
    @Mulugeta-sj1ok 6 หลายเดือนก่อน

    ለምን ትቀደዳላችሁ?የመቸውን ነው ዛሬላይ የምትነፉት?

  • @betelhemgetu3683
    @betelhemgetu3683 2 ปีที่แล้ว +1

    ጎሮ ስላሴ ሳይትን አሳየን ወንድሜ

  • @kadirtesfaymohammed6932
    @kadirtesfaymohammed6932 2 ปีที่แล้ว

    Berta

  • @jojomom157
    @jojomom157 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek melkam ethiopiawi lej

  • @senbsoc1925
    @senbsoc1925 2 ปีที่แล้ว

    እስቱዲዎ ስንት ካሬ ነው ይነገረኝ

  • @samsonbeyane5039
    @samsonbeyane5039 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ የደረሰን መቼ እና የት ነው ምንዋዋለው??? የሚያውቅ ካለ pls

    • @condohousesinaddis
      @condohousesinaddis  2 ปีที่แล้ว +2

      ሚዲያ ተከታተል በማስታወቂያ ይነገራል እኔም እንደሰማሁ አጋራችኋለሁ።

  • @KemeriyaAhemd
    @KemeriyaAhemd 6 หลายเดือนก่อน

    የመቼ ነዉ

  • @yabe2413
    @yabe2413 2 ปีที่แล้ว

    ከላይ እንጂ ውስጡ የስጠላል አበለሻሽተውታል

  • @zehabuzehabu1600
    @zehabuzehabu1600 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ መቸ ነው የሚወጣው2005

  • @woinshetgetachew9118
    @woinshetgetachew9118 2 ปีที่แล้ว

    አንተ እንደለፋክ ብደርስክ ደስ ይለኝ ነበር የቀሩ ወገኖቻችን እንዲደርሳቸው እፀልያለን የውሃ ታንከሩ እላይ ይወጣል ወይስ መሬት ነው የሚሆነው?

  • @weyni9481
    @weyni9481 2 ปีที่แล้ว +2

    2005 ተስፋ አለን ማለትነው

  • @munirawle975
    @munirawle975 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው አይከፋም ውስጡም ደህና ነው

    • @condohousesinaddis
      @condohousesinaddis  ปีที่แล้ว

      በፊኒሽኖግ ያምራል። ከፈለክ እንሰራልሀለን

  • @girumtsega2428
    @girumtsega2428 2 ปีที่แล้ว

    እባክህ ወንድሜ ጀሞ ጋራ በባለሁለት መኝታ ቤትን በቦሌ አራብሳ የሚከይረኝ ካለ እርዳኝ !!!!

    • @samuelyoseph9985
      @samuelyoseph9985 2 ปีที่แล้ว

      እኔ መቀየር አስቤ ነበር…ጀሞ ጋራ የት ነው? Formally በቤቶች አጄንሲ በኩል መቀያየር ይቻላል?

    • @girumtsega2428
      @girumtsega2428 2 ปีที่แล้ว +1

      @@samuelyoseph9985 ጀሞ ጋራ የሚገኝው አለም ባንክ አካባቢ ነው ከቶርሃይሎች በመኪና የ 15 ደኪካ መንገድ ነው ፤ በቤቶች ኤጀንሲ በኩል አንደሚቻል አንድ ጓደኛዬ ነግሮኝ ነበር

  • @abdruamanmubarek306
    @abdruamanmubarek306 2 ปีที่แล้ว

    Tanks

  • @Hig-d6c
    @Hig-d6c ปีที่แล้ว

    ዋጋቸውንም በዚያው

  • @jbrilhiawol7752
    @jbrilhiawol7752 ปีที่แล้ว

    Arise new

  • @miraclebuoy
    @miraclebuoy 2 ปีที่แล้ว

    እኔ'ምለው... እጣው ሲጣል የቤቶችሁ ፊኒሺንግ ደረጃ ፣ 20/80 ዎቹ 96% እንዲሁም 40/60 ዎቹ ደግሞ 80% ላይ ደርሰዋል ተብሎ አልነበረምንዴ? ቪዲዮሀ ላይ ግ ን ሁለቱም እኩል ደረጃ ላይ ናቸው። ተሳሳትኩ?

  • @masreshamamo6647
    @masreshamamo6647 2 ปีที่แล้ว

    KAREW SINT NEW LEKITEH NEGEREN

  • @asche3350
    @asche3350 2 ปีที่แล้ว

    Please show us bole bulbula lot2 site

  • @jjccrl3105
    @jjccrl3105 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍❤️❤️

  • @TeauadaTseuada
    @TeauadaTseuada 3 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ካለህ

  • @kahsagebredessylal7818
    @kahsagebredessylal7818 2 ปีที่แล้ว

    👍👍🙏🙏🙏

  • @yenewebtadesse465
    @yenewebtadesse465 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ " እባክህ የኔዉብ የምል ከአለ

  • @zeyba2557
    @zeyba2557 2 ปีที่แล้ว

    Tiliku. Kare. Bale 2megntaw sint new

    • @hannibalbeyene9975
      @hannibalbeyene9975 2 ปีที่แล้ว

      ትልቁ ባለ 2 መኝታ ቤት 90 ካሬ ነው

    • @zeyba2557
      @zeyba2557 2 ปีที่แล้ว

      @@hannibalbeyene9975 thank you for your information

  • @liyayemane8501
    @liyayemane8501 2 ปีที่แล้ว

    Wow

    • @tsigedulla7734
      @tsigedulla7734 ปีที่แล้ว

      እኔ የምለው የምቆጥበው 40/60 ባለ 2 መኝታ ቤት ነው ሐምሌ 2014 በወጣው ዕጣው ወቶልኝ ነበር እና ተጭበርብሮዋል በሚል ተሠረዘ በሁኑ ህዳር በወጣው ስሜ የለም ለሴቶች 30%ለመንግሥት ሠራተኛ 20% የሚል መመርያ አለ አንዱም ተግባራዊ አልሆነም መቼ እንጠብቅ

  • @becalm1645
    @becalm1645 2 ปีที่แล้ว

    የምን አጣ ነው የምታወራው ይልቅስ እጣው ውስጥ የተካተቱትን ማየት እንፈልጋለን እጣም አልገባንም ብየ አስባለው ዘራፊዎች ናቸው።የተሰረዘው ላይ ብዙ ሰው ደርሶት ነበር

    • @hanagech1967
      @hanagech1967 2 ปีที่แล้ว

      እባክህ ወንድሜ ፉሪ ሀና የሚባለውን ሳይት በምን ሁኔታ እንዳለ አሳየን

  • @yabe2413
    @yabe2413 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ትናንሽ ነው

  • @selamawittafese5824
    @selamawittafese5824 9 หลายเดือนก่อน

    ዘበኞቹን አስበላካቸው በጣም ደደብ ነክ ለሚከፍል ያስገባሉ ትላለህ ? ቢባረሩስ አንተ ለዶላር መሸቀያ በገንዘብ አባብለክ ? ደሞ መከልከል ከሆነ መከልከል ነው ይላል ባለጌ ነክ ምንም አለማለት ትችል ነበር ትገርማለክ

  • @mihretAyeleyekidanemihretlijne
    @mihretAyeleyekidanemihretlijne 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤