የ አፈሪካ ህብረት ስብ ስብሰባ በኢትዮጵያ ደስ የሚል አቀባበል(PRD TO BE AFRICA I N ETHIOPA)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 74

  • @tube9919
    @tube9919 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም እደትነችሁ ማሻላህ ዋውውው ሲመሩ ማሻላህ የአፈሪካ ህብረት ሰብ በኢትዮጵያ ደሰ የሚል ነው ማሻላሀ አገረቸንን ሠላም ያደረገው የረብ 👍👍አቡ 🌿🌿ማሒር 🌿🌿የላከኝ 🌿🌿🛍💐

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube 2 ปีที่แล้ว

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ዋውደስየሚል ነው
    አላህ መልካም ነገር ለሰው ተደራሽ የምናረግ እንሁን ያረብ ወደነው ጉዞው
    እናመሰግናለን

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛልህ ወንድማችን ባለህቤት ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ጎበዝ በረታልን እናመሰግናለን 👍

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ በጣም ነው ድስ እሚለው መሻአላ ብያለሁ ጥሩ ትምህርት ነው ድ እሚል አብሽሪ ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት በአቡ ማሂር ቤት

  • @mudaykitchen3368
    @mudaykitchen3368 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት እንዴት ነው ላይክ ኮሜንት አድርጌአለሁ ኢትዮጵያያ ለዘላለም ትኑር አሜን ኣሜን ሀገር ሰላም ካልሆነ በሀገር ላይ መደሰት የለም 👍✅✅✅

  • @e-starmedia1623
    @e-starmedia1623 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት በአብ ብር መጥቼለሁ በጣም ደስ ይላል ሁሉም ሲተባበር እንግዳ በመቀበልማ አንታምም አሁንም ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን ፅድት ሲል እኳ ለራሳችንም ጤንነት ነው የግድ ስብሰባና ሌላ ነገር መጠበቅ የለብንም እምዬ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ ሰላምሽ ይብቃ

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን በሰላም መጣሸ ዋው እኛ ኢትዮጵያዊ እንግዳ ለመቀበል በጣም የምንመቺ ነን በእውነት እንኳን በሰላም መጡ በጣም አሪፍ ጥሩ ነገር ነው ያቀረብሸልን አቡ ማሒር ልኩኝ ነው የመጣሁ ሰላም ፍቅር ይሁን ለዚህ ቤት

  • @ያሲንወሎቲዩብ-የ9ቐ
    @ያሲንወሎቲዩብ-የ9ቐ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ።በአቡ ማሒር መልእክት መጣሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነዉ በጣም ጡሩ ሀገራችን በማደግ ላይ ትገኛለች ሀገራችንን ሰለሞን ይመልስልን ለሀገራችን ያብቃን ደስ ትላለች አየሯ ብቻ ይበቃል ሀገሪ

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዜህ ቤት ዋው ገራሚ የሆነ በታነው ያሰጎበኘህቸኝ ዋውእናመሰግናለን የኔወድ አብማር ልኮንው

  • @Tube-bn1yn
    @Tube-bn1yn 2 ปีที่แล้ว

    በአቡ ማሄር መልህክት ነዉ ማሻላህ የአፋሪካ ህብርት ስብሰባ በኢትዩቢያ እዴት ነበር ስብሰባዉ በሰላም ተጠናቀቀ አላሀምዱሊላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ሰላሟን ይመልስልን ያርብ

  • @susutube1430
    @susutube1430 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 2 ปีที่แล้ว

    "ሠላም ሠላም ሠላም ወድማችን ዋዉዉዉዉ በጣም ያምራል እናመሠግናለን ስላሳየከን በቀጣይ ሌላ እጠብቃለን የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ ልብ እናድርግ ተመልከቱ ኢትዮጵያ እኮ ለኛ አንደኛ እናታችን ናት ሁለተኛ ክብራችን ናት ሦስተኛ ትዳራችን ናት አራተኛ ልጃችን ናት አምስተኛም መቃብራችን ናት እንግዲህ የናትን ፍቅር የዘውድን ክብር የልጅ ደስታ እንደሚያምር ኹሉ እኛም ኢትዮጵያችን እንድታምር በአንድነት እንዋደድ እንውደዳት።
    ,,,,ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ያድልልን እስረኞችንም በሰላም ለአገራቸው ያብቃልን እኛንም አንዳችን ለአንዳትችን የምንተዛዘን ያድርገን ዘረኝነትና ችግርን ያጥፍልን ከጠላት ከሸረኛ የፀዳች ያድርግልን።

  • @beydatube
    @beydatube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም
    ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አሪፍምያምር ቦታ ነው

  • @agushartadi
    @agushartadi 2 ปีที่แล้ว

    Isbery Good My friend

  • @fafiwollotube
    @fafiwollotube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም የሚያምር ቦታ ነው ሀገራችንን ሰላሙዋን ይመልስልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እላለሁ ከአቡየ ቤት ነው የመጣነውውውውው

  • @hawatubeh2111
    @hawatubeh2111 2 ปีที่แล้ว

    አሠላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሠላም ሠላም ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ማሻአላህ ደሥ ይላል ሠላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ለሀገራችን ከወንድማችን አቡ ማሂር ልኮኝ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ከአቡ ማሂር መልዕክት ነው የመጣሁት
    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለዚህ ቤት እንደት ናችሁ
    ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን ተመኘሁ👍👍👍👍

  • @ameratube6102
    @ameratube6102 2 ปีที่แล้ว

    "ሠላም ሠላም ሠላም ወድማችን ዋዉዉዉዉ በጣም ያምራል እናመሠግናለን ስላሳየከን በቀጣይ ሌላ እጠብቃለን የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ ልብ እናድርግ ተመልከቱ ኢትዮጵያ እኮ ለኛ አንደኛ እናታችን ናት ሁለተኛ ክብራችን ናት ሦስተኛ ትዳራችን ናት አራተኛ ልጃችን ናት አምስተኛም መቃብራችን ናት እንግዲህ የናትን ፍቅር የዘውድን ክብር የልጅ ደስታ እንደሚያምር ኹሉ እኛም ኢትዮጵያችን እንድታምር በአንድነት እንዋደድ እንውደዳት።

  • @Tube-qn3pm
    @Tube-qn3pm 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ እያልኩ ስብሰባዉ እዴት ነበር ብላም ተጠናቀቀ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያርብ በአቡ ማሂር የተላከ መልዕክት ነዉ

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ።ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልን እህታችን።ማሻአላህ የሚያምር አካባቢ ነው የሚያምር ድባብ አለው ሰላም ለሀገራችን ይሁን ሰላም ለወገናችን ይሁን ሰላም ለአለማችን ሁሉ ይንልንል ያረብ።ከአቡማሂር ቤት ነው የመ፣፣

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዝህ ቤት በጣም ያምራል ዋውውው እፍፍፍፍ ሁሉም ነገር ባገር ላይ ያምራል ቀጥይበት ግን አድቀን እኘም መሸራሸራችን አይቀርም ቁይ እንገነኘኘለን አዛው እተራራው

  • @susuhabeshawittube1510
    @susuhabeshawittube1510 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ማሻአላህ በጣም ያምራል ሰላምሽን ይመልስልኝ እማማ ሀገሬ
    በጣም ናፍቀሽኛል እማ ሀገሬ አላህ ሰላማችንን ፍቅራችንን ይመልስልን
    የተሰደደ ልጆችሽን የምሰበድቢበት ቀን ቅርብ ነው ኢሻአላህ

  • @alinafaishion7437
    @alinafaishion7437 2 ปีที่แล้ว +1

    बहोत खूबसूरत वलोग 👍👍👍

  • @mazy-meida
    @mazy-meida 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረከቱ ማሸአለህ ቆንጆ ፕሮግራም እንደናበር ታስፈ አረገለው እምየ እትዮጵየንና ልጆቻን አለህ ይጠብቃቸው እድገት ለሀገረችን እትዮጵየ ሁሌም ከፍ ከፍፍፍ ትበልልን ከሌሎቹ ከትለልቅ ሀገሮች ኡኩል ተርተ ተሰልፈ እንደ ምትገኝ በአለህ ፍቃድ ተስፈ እናረገለን ወንድማችን ማረጀውን ስለገረህን እናማሰግናለን ቃጥልባት
    በተረፈ
    አቡ ማሒር ልኮን ናው የተከሰትንው

  • @KEDIChannel
    @KEDIChannel 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱልሂ ወበረካቱ ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እዚህ ቤት ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታዬ ያረቢ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @mamiethiotube3870
    @mamiethiotube3870 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤተሰብ ሰላማቹሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች እማማ ኢትዮጽያ ሁሌም ከፍ በይልን ዞሮ መግባያችን እማማ ሀገራችን 👍👍

  • @zuzu6070
    @zuzu6070 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
    ማሻአላህ ያምራል አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ
    ሀገራችንን የሰላም የአንድነት ያርግልን
    ከአቡ መሒር ልኮኝ ነው

  • @yelbeamakary
    @yelbeamakary 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ የኛ ጀግኖች የእኔና የዉዱ ባሌን የአቡ ማሐርን ጥሬ አክብራችሁ ስለመጣችሁ ጀዛከአሏህ ኸይረ ጀዛችሁን አሏህ ይክፈላችሁ ያረብ በአላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ ሁሌም እህቴን እንዳስደስታችሁልኝ ለእናተም የማያልቅ ደስታ ይሰጣችሁ ሌላ ምን እላለሁ እኔ ቃል የለኝም ቃል አጣሁላችሁ

  • @ኢትዮኢትዮ-ቀ3ገ
    @ኢትዮኢትዮ-ቀ3ገ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ ማሻላህ እማማሀገሬ

  • @omarconquer429
    @omarconquer429 2 ปีที่แล้ว

    great place

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣህ ወድማችን ሰላምህ ይብዛ ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ከወድማችን አቡ ማሂር

  • @1tube726
    @1tube726 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ሠላም ሠላም ለሀገራች ፍትሕ በመላው የአለም ዳርቻ ለማገኙ ወገኖቻችን ከብሮኘታች የፀና ይሁን ከአቡ ማሒር ቤት ነው የመጣሁት 👍👍👍👍👍👍👍

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እዴት ናችው ከዚህ ቤት እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችው ይብዛልኝ ባላችውበት ቦታ እናም ዛሬ ወደቤታችው የመጣሁት አቡ ማሒር ልኮኝ ነው ወድማችን አቡ ማሒር እናመሰግናለን ቅን ደግ ሰወችን መርዳት መገዝ የሚያስደስተው ቅን ወዴማችን ነው አቡዬ ወድሜ እዳተ አይነቶቹን. ቅን አሳቢ መልካም ሰሪ ሰወችን ያብዛልኝ እያልኩኝ ወደመጣውበት. ቤት መልክቴን እቀጥላለው ምገድ ላይ ናቸው ዛሬ እግዳ የሚቀበሉም አይመስለኝም. ቤታቸው የሚያስቅ ወይም የሚያስለቅስ ነገር የለውም ክክክክክ. አዎ ይሄነን ያልኩበት ምክንያት ስላለኝ ነው አቡ ማሒር በሚልከኝ ቤት ስንሄድ ብዙ ቀልዶች ጨዋታወች እናገኛለን ወደናተቤት ስንመጣ ምገድ ላይ ናቸው ታዳ እኔም የምናገረው ሳጣ መልካም ምገድ መልካም ዝምድና. ብዬ ከዚህ ላይ ልለያችው ነው አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ያጣልን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን

  • @ታለሰለሽየቱብ
    @ታለሰለሽየቱብ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ውንድማን
    ሰልምህ ይብዛ
    ሰላም ፍቅር
    አድነት
    ይስጥልን

  • @hedayatube9980
    @hedayatube9980 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ከዚህ ቤት ሰላማቹህ ይብዛ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @tukangngeyelgroup
    @tukangngeyelgroup 2 ปีที่แล้ว

    Salam sehat sejahtera from indonesia 👍🏻

  • @TubeTube-vf4yb
    @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም አገር ኢትዮጵያ ወይንሰ የተ ነው ያምራል

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የምወድሽ ጀሞየ ሰላምሽ ብዝት ይበል ባለሽበት ጉዞ ወዴት እየሄድሽ ነው መልካም መንገድ ውድ አገሬ ናፋቃኛለች በቅርብ ቀን ከች እላለሁ ኢሻአላህ የመጣነው ከምንወደው ከምናከብረው አቡ ማሒር ቤት ነው የኔውድ

  • @fafiethiotube9827
    @fafiethiotube9827 2 ปีที่แล้ว

    አሰለም ወሌኩም ወረማቱላህ ወበረከቱ አህላን እህቴ ማሻ አላህ የምረል ሠለም ለሀገረችን ለዎገኖቻችን ከአቡይ ቤት

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ የኔ ውድ በጣም ደስ የሚል ሰብሰባ ነበር ለምን የመዳም ቅመሞችን አላሳተፈም ሰብሰባ የመዳም ቅመሞች ስብሰባው ላይ ባለመሳተፋቸው በጣም ቅሬታ አለኝ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀገራችን ሰላም ሲሆን ነው ሰላም የምናገኘው

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ብለናል ማሻአላህ

  • @taybawalloetube9020
    @taybawalloetube9020 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምለይኪም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ አገራችን ያምር ነበር ፀባይ አጣንጅ ለልጆቿ ሲኦል ለገዳዮቿ ገነት ሆነች ኢትዮጵያ

  • @selamtube7565
    @selamtube7565 2 ปีที่แล้ว

    Selam lazi bat selamchu yebzalgi yT nw abu likogi matw🙏🙏

  • @መኪነኝየራያዊ
    @መኪነኝየራያዊ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ከ አቡ ማሂር ቤት

  • @wimelinjr2111
    @wimelinjr2111 2 ปีที่แล้ว

    የ አፈሪካ ህብረት ስብ ስብሰባ በኢትዮጵያ ደስ የሚል አቀባበል(

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ከ አቡማሂር ቤት መጣሁ

  • @ekramyoutube7133
    @ekramyoutube7133 2 ปีที่แล้ว

    በአቡ ማሂር ነው የመጣሁት በርታ ወድም ጉዞ ወደፊት እንባዬ ፈሰሰ
    በረታ ሀዘኔ
    ሀገሬ ስታንስ ፣ ዝቅ ሲል ወገኔ
    እውቀቱን ስላጣሁ፣ ስላልቻለ አቅሜ
    ልቤ ውስጡ ደማ ፣ ተሰበረ ቅስሜ !
    ምን ታምር ከስቼ
    ምን እድል አግኝቼ
    ቀና ብላ ልያት ፣ ጎሀ እምዬ ?
    ወረደ እንባዬ !
    ተስፋ ባጣ- ከኔው
    ደካማ አደረገኝ ፣ ኣይ ያሳለፍሁት ግዜቅኔው
    መቼ ነው ሚፈታ ፣ ትንቢት ትንሳኤዋ
    መቼ ነው ሚሰማ ፣ በዱአ ሱባኤዋ
    ተሸርሽሮ ሳይፈርስ፣ የአድነቷ እርከን
    መች ብርሃን ይሆናል፣ የጎሀ ቀን ?
    መቼ ነው ድህነት ፣ ከምድሯ 'ሚሸሸው
    መች ይሆን 'ሚነጋው፣ መች ነበር የመሸው ?
    መላ ታሪኳ ላይ ፣ ተስፋ ተሰቅሎባት
    እልፍ ትውልድ ያልፋል ፣ ችግሯን ያየባት
    ምድሯ ኦና ሲቀር
    ህዝቦቿ ሲያልቁ ይሆን ፣ ጎሀ 'ሚያልፍላት ?
    ኧረ እኔ አልጠይቅም ekram ነኝ ኮሜት የማጠግብ ላይግ የማረግ በሄድሁበት ሰብ የማባራር

  • @RmlaMedia
    @RmlaMedia 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ለሀገራችንንን ሰላም ለህዝባችንንንንን ሀገራችንንንንን ሰላም ያድርግልንንን የሀገራችንንን ሰላም ይመልስልንንንንንንን

  • @ሀዩቲናyoutube
    @ሀዩቲናyoutube 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ማአሻአላህ አገራችን ሜክሲኮ ተውባለች በጣም እምር ድምቅ በይልኝ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እናት ሀገሬ ሠላምሽንና አድነትሽን ይመልሥልሽ ማን እዳገር አየሩም ይናፍቃል

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት አቡ ማሂር ልኮን ነው የመጣሁ ጉዞው ወደየት ነው መልካም መንገድ ብያለሁ ድምፅ ብታስገቡበት አሪፍ ነበር

  • @zakifozi9314
    @zakifozi9314 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሀገራችን ውብ እኮ ነች አላህ ሰላምን ይመልስልን መልካሙን ሁሉ ያምጣልን ከወደ አቡ ማህር

  • @dtwello9085
    @dtwello9085 2 ปีที่แล้ว

    Aselam walikum werehimetulahi webereketu Meshalilah des yilal selam la Ethiopia lahagarachan

  • @amrchnati5931
    @amrchnati5931 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለዚህ ቤት ሳምሽ ይብዛእህ ታች እኛይተትዮ ጺያን እግዳአቀባበል ድሮም እናዉቅበታ ለን አዲሳችን የለም ሳምም ለራችን ሰማም ለይትይጲያ እልኪ እጨርሳዉ ከቡማሄር የመጣነዉ

  • @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ
    @ወሎየዋየሀይቅልጅዩቶብ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላ ወበረካትሁ አህለን ፊኪ ጀሙ ማኛ ጥሩ አቀባበል ነው ክክ ግን ምንም የሚታይ ነገር የለም በስ መገድ ብቻ ነው😃😃 ለማንኛውም የመጣሁት ከ አቡ ማሂር ተልኬ ነው💐💐💐💐💐💉💊

  • @ፎዝያይተበ2
    @ፎዝያይተበ2 2 ปีที่แล้ว

    እስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ቦታወ በጣም ያመራል ይት ነው ቦታው ደምፀ አይ ሰማም

  • @ኡሙራህማ-ቸ5ፀ
    @ኡሙራህማ-ቸ5ፀ 2 ปีที่แล้ว

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወዴት ነው ጉዞ ለማንቻውም እረመዳን ከሪም እኳንአደረሰን ለተከበረው ወር በሰላም የምንቀበለው ያድርገን ያረብ

  • @jabeltube.
    @jabeltube. 2 ปีที่แล้ว

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ሰላም ሰላም ወደ የጀሙ ቤተሰቦች ሳማቹህ ብዝት ይበል ድምፅ የለም በድምፅ ለመሰራት ሞክሪ ሰላም እና ፍቅር ላገራቺን አላህ አገራቺነን ሰላም ያሰግልን ኢትዮጵያ ማለት ልኡ አገረ ናት ሁሉም ነገረ ተፈጥሮ አልሀምዱሊላህ በባዶም ቢሆን ሰላካፈልሺን እናመሰግናለን

  • @scone5001
    @scone5001 2 ปีที่แล้ว

    enjoy run way

  • @aminaoumer1266
    @aminaoumer1266 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    የአፍሪካ ህበረት ሰብ ኢትዩጽያ ሀገራችን
    ሰላሙን ይመልሰልን አንድነት መተሳሰብ ፍቅር ይሰጠን ከአቡ ማሂር ቤት ነዉ የመጣሁት

  • @ዛሬስራነጌስራየለም
    @ዛሬስራነጌስራየለም 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ አቡ ላኝ
    ቦታው የአረብ ገጠርነው
    ማሻአሏህ ደስይላል

  • @BELLAHEARTLOVE
    @BELLAHEARTLOVE 2 ปีที่แล้ว

    tamsak na host from Babez. balik na lng po thanks

  • @hayutube9076
    @hayutube9076 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ቤተሰቦቻችን አላህ ይጠብቅልን በሳኡድ እሰርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን አለህ በቃ ይበላቸው አሁንም እየተሰቃዩ ይገኛሉ ግን ሁልግዜ በረራ አለ እየተባለ ሰውን ኦያዘናጉ ብቻ አላህ ይድረሰላቼው ያረብ በዓለም ለሀገራቸው ያብቃቼው በአቡማሐር መልክትነው የመጣሁት አመሰግናለሁ

  • @salamalemu3423
    @salamalemu3423 2 ปีที่แล้ว

    ሸገር ፅድት ብላለች ዋው እንዴት ያምራል እንግዳ ለመቀበል ብቻ ባልሆነ የመንገድ ንፅህና ተጠብቆ አገሬ ለውጥ አላት እንድል አሰኝቶኛል ግን የት አካባቢ ነው? ከአብ ቤት ነው የመጣሁት

  • @umoZaharanTube
    @umoZaharanTube 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምሠላምሠላምሠላም ሠላም ሠላም ሠላም ብያለሁ ሀይቤት ደምጽየ ለም እኔ ካ ቡማሒር ተልኬንነዉ አገራችን ሰላምፍቅር ያድርገልን ወድማችን አብማሒር አላህ ይብቀነዉ

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh 2 ปีที่แล้ว +1

    السلام عليكم ورحمته وبركاته
    በጤና እያሉና በሙሉ ጥንካሬ ላይ ሆነው የሚሰጡት ሰደቃ ሞት አፋፍ ላይ ሆነው ከሚናዘዙት አሊያም በሽታ ስር ወድቀው ከሚሰጡት የበለጠ ደረጃ አለው የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል
    َ جاء رجل إِلَى النبيِّ ﷺ،فَقَالَ: يَا رسولَ اللَّهِ، أيُّ الصَّدقةِ أعْظمُ أجْراً؟ قَالَ: أنْ تَصَدَّقَ وأنْت صحيحٌ شَحيحٌ تَخْشى الْفقرَ، وتأْمُلُ الْغنى، وَلاَ تُمْهِلْ حتَّى إِذَا بلَغتِ الْحلُقُومَ. قُلت: لفُلانٍ كذا ولفلانٍ كَذَا، وقَدْ كَانَ لفُلان متفقٌ عَلَيهِ.
    በላጩ ሰደቃ አንተ ጤና ላይ እያለህ ነፍስህ ስስታም ሆና ሳለ ሀብትን እያሰብክና ድህነትን እየፈራህ ምትሰጠው ነው፡ ነፍስህ ለመውጣት ተቃርባ ‹ለእገሌ ይህን ያህል ለእገሌ ይህን ያህል እስከምትልበት ጊዜ ድረስ አታቆይ ያኔ በርግጥም የእገሌ ሆኗል አብ ማሒር ነው አላህ ይጠብቅዉ

  • @Tube-yq8ls
    @Tube-yq8ls 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማለይኩምወራህመቱላወበረካትሁሰላምለናተይሁንየሀገሬልጆችዉይቦታውደስሲልእደዚህውጭለውጭየምሄድበትቀንናፈቀንአገሬገብቸነፃነትአግቸደስዲለኝእራሴበራሴማየትነፍቆኛል

  • @abumestura352
    @abumestura352 2 ปีที่แล้ว

    Btame yamerale

  • @tube-jy9fm
    @tube-jy9fm 2 ปีที่แล้ว

    አሰለሙ አለየኩመ ወራማቱይ ወበራከቱ ማሻአለህ ግን ጉዞ ወዴትነዉ አቡ ማሒር ልኮን ነዉዉዉዉ

  • @sethiotube5682
    @sethiotube5682 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ቤት ለእቦሳ ብያለሁ ጉዞ ወደት ነዉ ነፋሱ ከባድ ነዉ መልካም ጉ ከአቡ ማሒር ቤት ነኝ አድምቄ ሔጃለሁ

  • @sadiyabentreshad7589
    @sadiyabentreshad7589 2 ปีที่แล้ว

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላም ላገሬ ልጆች ሰላም ሰላም ውሏችሁን salamuu ቢያለው አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ብልት ይበል sete ስለ ቤት ላሎ ወገኖቻችን እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን ፊቴን sete አላህ ሆይ ሰለሞን እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን ፈረጀ ን ሐረጌን አንጣ ላቸውን አንተ መጣላቸው አንተ ወይ ገ ፎረም ራሂም ና sete ለሁላችሁም ሰላም ለሁላችሁም አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ለዚህ ቤት addis ነኝ ላይት ኮመንት አረብ ሰላማችሁ ብልት ይበል አክሲዎን ነጌም የአሰብና በት anger ሳልን በአልና እቃ ኢንሻ አላህ አብሽሩ አላህ አገራችን የም ሰላም ነጋዴ እናንተና እኛና በሰላም ላገራችን ያብቃን ኢንሻ አላህ አብሽሮ ሁላቸውም lala ብዬ በጣም የወጣቸው አለሁ ሁላችሁም ሰላማችሁ ብልት ይበልልኝ ም አብሽሩ ቻው ቻው ቻው ቆንጆዎች አሰላማሊኩም አብ ማሒር መጠህ መጠህ መሊቱ

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 2 ปีที่แล้ว

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበርካቱህ እንደት ነህ ወንድማችን ስላም ነህ ወይ ግን ወንድነህ ሴት እም አላውኩም ቅድም የለም ለማምኛውም በርቱ. ኡሙ ከርም ይቶብ ነኝ

  • @አልፉርቃንዱሩሶች
    @አልፉርቃንዱሩሶች 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂወበረካቱ እንዴትናቹ ያጀማአ አሏህ ሀገራችን ሰላምያድርግልን በያለንበት የአሏህ እዝነት አይለን በድዋ እንበርታ ሁላችንም ባዶ ቪድዮአምጥታቹ ምን አሰተያየት እንስጣቹግን

  • @mstutube4847
    @mstutube4847 2 ปีที่แล้ว

    አሰለም ወሌኩም ወረማቱላህ ወበረከቱ አህላን እህቴ ማሻ አላህ የምረል ሠለም ለሀገረችን ለዎገኖቻችን ከአቡይ ቤት