ስለ መምህር ግርማ ወንድሙ ያለኝ አቋም(ክፍል አንድ)!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.พ. 2025
  • #Ethiopia#church#subscribe

ความคิดเห็น • 572

  • @ChernetSenai
    @ChernetSenai  5 ปีที่แล้ว +60

    th-cam.com/video/VwKQZ4gEC98/w-d-xo.html

    • @akezayoutube1801
      @akezayoutube1801 5 ปีที่แล้ว +1

      Chrye ene zemari mehon des ylegnal gn tsegaw yelegnm ebakh agzegn

    • @ነገንአለን
      @ነገንአለን 5 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ዝማሪ መላክት ያሰማልን ወንድማችን

    • @ChernetSenai
      @ChernetSenai  5 ปีที่แล้ว +3

      @@akezayoutube1801 be fb awerign

    • @saharnahouli7183
      @saharnahouli7183 5 ปีที่แล้ว

      Adeleme meqotera Adeleme metsqeli /matebe be istenfasacho ya dinale ene tedenebatalo geta Ayalenew hulu besu yechalale Egzihabher ye barke ye barkachu Abatochachin Amen.............(3) ☝🌼🌅⛪⛪⛪⛪⛪👍👍👍👍👍👍

    • @suebilly16
      @suebilly16 5 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen yes🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒💗💗💗💗💗💗💒💒💒💒💒🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @habtamupetros8781
    @habtamupetros8781 2 ปีที่แล้ว +5

    ሊቀ ሊሳናት ቸርነት በእዉነት እግዝአብሔር ካነተ ጋር ነዉ እዉነተኛ አገልጋይ መሆንህን ተረዳዉ እግዝአብሔር ይስጥልኝ ፀጋህን ያብዛልን። መላኬ መንክራት ግርማ ወንድሙ እግዝአብሔር እድሜና ጤና ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልኝ !!! የሕዝቡን አይምሮ ይከፈትልን

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 5 ปีที่แล้ว +149

    አባታችን መምህር ግርማ እንኳን በአካል አግኝቶ ይቅርና ትምህርታቸዉ ራሱ ፈዋሽ ነዉ፣ ለእሱ ደግሞ እኔ ምስክር ነኝ፣ ተቃዋሚዎች ራሳችሁን መርምሩ ችግሩ ከእናንተ ሳይሆን እላያችሁ ላይ በለው መንፈስ ነዉ
    በረከታቸው ይደርብን፣

  • @danielworkineh
    @danielworkineh 2 หลายเดือนก่อน +1

    የአባታችን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛላቸው እድሜ እና ጤና ይስጣቸው❤❤❤

  • @alefredorosales9614
    @alefredorosales9614 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    የቅዱሳን አባቶች ፀጋና በረከት ይደርብን
    የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ቃልኪዳን ይጠብቀን።
    የቅዱሳን መላዕክት ፣ የፃድቃን የሰማዕክታት ልመና እና ፀሎት በእኛም ላይ አድሮ ምርህረትና ይቅርታን ያድለን።
    መድኃኒዓለም በመስቀሉ ኃይል የዲያቢሎስን ሴራ አክሽፎ የአባታችን የመምህር ግርማን የአገግሎት እና የፈውስ ስራን ያስቀጥልንል።
    አሜን አሜን አሜን

  • @eyerusalemabebe4443
    @eyerusalemabebe4443 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአባቶቻችን በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን መምህር ግርማ የእግዚአብሔር ስጦታችን ናቸዉ አሜን አሜን አሜን

  • @feretakefle8175
    @feretakefle8175 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃል ሒወት ያሰማልን

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባረክ ሰለ እሳቸው ብዙ ተብሎነበር ጌታ ምስክሬ መምህር ግርማ እግዛብሔር ለህዝቡ ያስነሳቸው ጸጋ የተሰጣቸው አባት ናቸው።ጌታ ይባረክ🙏🙏🙏አሜን
    ሊቀ ልሳናት ቸርነት ተባረክ ሴጣን ይፈር።

  • @ቅድስትሆይትህትናንስጭኝ
    @ቅድስትሆይትህትናንስጭኝ 5 ปีที่แล้ว +87

    እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም እረዥም እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ።

  • @koreemebet4462
    @koreemebet4462 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጣቸው ለኛለምናምን የእግዚያብሄር ስጦታችን ናቸው

  • @tesgiebelete8601
    @tesgiebelete8601 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የመ ምህር ግርግማ ወንድሙ ትምህርት በመ ማር ሂወቴ ድኖልአል ስለዚህ በየጊዜው አመሰግናቸዋለሁ በእንባ እማመስግናቸው የእግዚአብሔር ፍቅር አስተምረው ኛልና እድሜ ጤናቸውን ይስጥልኝ እግዚአብሔር አሜን።

  • @ሳልንቁ
    @ሳልንቁ 5 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን
    ስለ አባታችን መምህር ግርማ የመሰከርከው በእውነት ግሩም ነው እሳቸው እግዚአብሔር ፀጋ የሰጣቸው እውነተኛ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ናቸው መድሓኒያለም እድሜ ከፀጋ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው በእውነት እናት የምትነፍቆቸው ነቀፋችሁን ትታችሁ እኝ ን እባት ተጠቀሙባቸው እሳቸው ለአምላካችሁ ስገዱ ፀልዩ አስራት አቅርቡ ነው እካ የሚሉት የእግዚአብሔር ፍቅር እንድታገኙ ነው የሚሉት እሳቸው የተዋህዶ እንቁ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @በሻዱወለተማርያም
    @በሻዱወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ለአባታችንም ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ መድኃኒዓለም ድንግል ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን
    በእውነት እንካን መድኃኔዓለም በአይንክ አሳየ ተመስገን እግዚአብሔር ለጥያቄው መልስ ስለ ሰጠኝ በእርሳቸው ላይ ክርክር ገጥሞኝ በጣም አለቅስ ነበረ የአንድ ማህበር ልጆች ሆነን ስንከራከር ነበረ እግዚአብሔር መስተዋል ይስጥልን ያሳዝናል እርሳቸው የፀጋ አባት አይደለም ሆይ ብዬ እግዚአብሔር ሆይ እውነቱን አንተ አሳይኝ ብዬ ምርር ብዬ የለቀስኩበት ቀን አለ ግን ዛሬ ተመስገን
    እኛ የተዋህዶ ልጆች ዶንቆሮ ህዝብ ሆይ እናስተውል የዲያብሎስ ጥላት የሰው ልጅ ወዳጅ ታድግ የሆነውን አባት ከምን ቃውም እኛ ምን ነን ብለን እራሳችን ብንመርምር ከዲያብሎስ ጋ ቂርበት እንዳለን ነው የሚገልፀው እግዚአብሔር ይርዳን አይነ ልቦናችንን የታወረ መነፈስ እግዚአብሔር ይገሠፅልን ይከብዳል ብቻ እኛ ነገር የሰው ልጆች
    ክርስቶስ እንኩዋን በዚህ ምድር ላይ ሲመላለስ በነበረበት ጊዜ የሰው ልጅ ደካማ እንደመሆኑ መጠን እውነታኛ አምላክ ነው ብሎ መቀበል ያቃተው በመተት ነው ሲሉ ነብረ አይደል ሰማዕታትም በርሱ ያመኑት እንደዚሁን ስራጉ ነበረ አይደል ታማኝ የሆነውን በመተት ነው እንላለን ታዲያ ማንን ልናመን ነው መናፍቃን የቤተክርስቲያን ደጋግ አባቶች ጥለን መጨረሻች ምን ይሁን ብች በምህረቱ ያሰብን 😭😭😭😭😭

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 5 ปีที่แล้ว +28

    የሳቸውን ፀጋ ለመረዳት እግዚአብሄር ሲፈቅድ ነው ልቦናቸውን ይክፈትላቸው
    #Denver #Colorado church 🙏🙏👍❤️

  • @yordineguse6600
    @yordineguse6600 3 ปีที่แล้ว +2

    አውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠስም ለመምህ ገርማ ወንድሙ እረጅም እድሜን ይስጥልን በእውነት ሀይወቴን የለወጡ አባት ናቸው በወንጌል ስብከት

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዘማሪ ቸርነት ሰናይ ስወድህ ከጥንት ዝማሬዎችህን ሳዳምጥ ነው ያደኩት ወንድም አለም በርታልኝ የጻድቅ ሰው ጸሎት ያድናል መዝሙርህ ውብ ነው ሌሎቹም ለማንኛውም በርታ

  • @Tigist-b9w
    @Tigist-b9w 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚሐብሔር ይከፈላቸው ።

  • @MelseGizeaw
    @MelseGizeaw 29 วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንም በፀጋ በሞገስ ይጠብቅልን

  • @marthaghebre502
    @marthaghebre502 4 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ተባረክ እንደዚህ የሚሉ ሰዎች ችግር ያለባቸው ሰዎች ናቸው ሁሌም የቅናት መንፈስ በሰዎች ላይ አድሮ የተቸገረው የተጨነቀው ሊፈወሰ ፍቃደኛ አይደሉም አይግረምህ ክርሰቶስም ተፈትኑዋል ሁሌም ፈተና አለ ሰዎች ሁሌም አሰቸጋሪ ናቸው ጠላት ሁሌም አይተኛም አትደነቅ በሽተኛ ህዝብ ነው ወገኑ ሲፈወስ የማይወድ

  • @kedistretta7235
    @kedistretta7235 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @khayriyakay2881
    @khayriyakay2881 5 ปีที่แล้ว +27

    ቃል ህይወት ያስማልን
    ፀጋው ያብዛልህ ውንድማችን
    ያአባታችን መምህር ግርም ውንድም
    ብረክታችው ይድርብን አሜን አሜን አሜን

    • @mistygirma8559
      @mistygirma8559 4 ปีที่แล้ว +1

      ቃልህይወትያስማልንእዊንት

  • @getachewnedaw2256
    @getachewnedaw2256 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አገልግሎትህን ይባርክህ ።

  • @getahunyewonass6920
    @getahunyewonass6920 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sosinalulseged
    @sosinalulseged 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ የእግዚአብሔርን ማዳን የሚቃወሙ አገልጋዮች በመምህር አገልግሎት ብቻ ሳይሆን ከደብራ መተት እና ከስቃይ በእግዚአብሔር ነፃ የወጡትን እና ለክቡር ስጋ እና ደሙ የበቁትን ሁሉ ላይናቸው የሚፀየፉ ናቸው እና ማስተዋሉን ላጡት ሁሉ እግዚአብሔር ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው፡፡

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen keal hiot ysmalen

  • @ኢትዬጲያ
    @ኢትዬጲያ 2 ปีที่แล้ว

    የምወድህ የማከብርህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ዘማሪ ቸርነት ሰናይ ምህረት አብ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ተባረኩ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ በፀጋ ላይ ፀጋ በረከትን ያድላችሁ

  • @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ
    @እሌኒየገብርኤልዬልጅኢ 3 ปีที่แล้ว

    እኛ አምላክ በሰጣቸው ፀጋ በአምላካችን በድንግል ልጅ እናምናለን እድሜ ማቱ ሳላን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @mahetabenalbetesem
    @mahetabenalbetesem 5 ปีที่แล้ว +39

    የአባታችን በረከት ይደርብን እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @andamlakandfitret6561
      @andamlakandfitret6561 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 ปีที่แล้ว

      የአባታችንበረከትይደርብንእድሜናጤናይስጥልንቸሩእናመሰግናለን

  • @hiwetmulugeta733
    @hiwetmulugeta733 5 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ዘማሪ ቸርነት ስለመምህር ግርማ እኔ ቃላት የለኝም ለመመስከር ከእግዚአብሔር ለኔ ተልከው የመጡ ከባቢሎን ያወጡኝ ወደ ከነዓን ወደ አባቶቼ እርስት እንድገባ መንገድ የመሩኝ የስደት የጭለማ ቀን ልዩ ብረሀን ኔ ናቸው ከኔ እድሜ ቀንሶ ይጨምርላቸው ለመምህር ግርማ።ያዳነኝ በቀራንዮ አደባባይ ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ ያዳነኝ አምላኬ የናዝሪቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ስግደት ይግባው እና መምህር ግርማ አዳኑኝ አልልም ግን በሳቸው ለይ አድሮ እግዚአብሔር ከሴጣን እስራት ፈወሰኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። አንተንም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን

  • @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
    @ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ላኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረካታቸው ይደርብን

  • @Meklit27
    @Meklit27 5 ปีที่แล้ว +11

    ወንድማችን ቸሬ ይህ የሚያሳየው ምን ያህል ልብህ ቅን እንደሆነ ነው:: ያለውን ነገር መርምረህ አይተህ ጌታ ለአገልጋዮቹ በሚሰጠው ፀጋ ምዕመኑ እንዲጠቀም የበኩልህን ስላደረክ ላንተም ባለህ ላይ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ:: ተባረክ!

  • @tigistaluma1637
    @tigistaluma1637 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
    ለአባታችን እድሜያቸውን ያርዝምልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 3 ปีที่แล้ว

    እንደ አባታችን መምህር ግርማ ሰዎችን እግዚአብሔር አምለክ ያብዘልን

  • @yirgalembelay2444
    @yirgalembelay2444 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏🙏🙏

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤መምህር ገግርማ ከእግዚያብሄር የተሠጡን በረከት ናቸው ❤❤❤

  • @helutube6879
    @helutube6879 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን በእውነት የእኔን እድሜ ቀንሶ ለአባታችን ይስጥልኝ

  • @godisgood1049
    @godisgood1049 5 ปีที่แล้ว +10

    ወንድማችን እውነትን ያናገረህ አምላክ ላንተም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ። እውነት ነው መምህር ማህተማችንን እንድናጥብቅ እርኩስ መንፈስን የምንዎጋበትን መፍትሄ በማስረጃ (ፈውስ ባገኙ ሰወች በተቀረፀው) ያስተማሩን፣ በየቤታችን የፀሎት ቤት እንዲኖረን፣ የአምልኮ ግዜ፣ስግደትን፣ፆምን፣አስራት በኩራት እንድናወጣ ፣ ንስሃ እንድንገባ፣ ስጋ ደሙን እንድንቀበል ያስተማሩን። የብዙ ክርስትያንን ህይወት በየቤቱ የቀየሩ የድንግል ማርያም ባርያ ናቸው።

    • @ጎደልያስጎደልያስ
      @ጎደልያስጎደልያስ 5 ปีที่แล้ว +1

      God is good God is good የማይካድ እውነት ነው የኔ ልዩ የትህትና ኣባት

  • @ቅድስትየተዋህዶልጅ
    @ቅድስትየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว +61

    እውንት ነው መምህር ግርማ እውንተኛ አባት ነቸው እድሜ ጤና ይስጥልን መንፍስ ቅድስ በሣቸው ላይ ስለስራ ሴይጣን ይናደዳል ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @እሸትበለጠ
    @እሸትበለጠ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለአባታችን እረዥም እድሜ ይስጥልን እኔ እህይወቴን ያገኘውት በአባቴ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @TheEthiopianHeroes
    @TheEthiopianHeroes 5 ปีที่แล้ว +11

    ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    የናንተ መፋቀር እኛን ከጥፋት ገደል ያድነናል
    ለሌሎች ተቃዋሚዎች ልብ ይስጥልን
    አሜን

  • @berketifekad4614
    @berketifekad4614 3 ปีที่แล้ว

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @ሙሉዬሀበሻዊት
    @ሙሉዬሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን በጣም እንወደዋለን እርኩስ መንፈስ የተጠናወተው ብቻ ነው አባታችን የሚተናኮሉት ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @yasmenkahen9431
    @yasmenkahen9431 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እውነት ነው መምህር ቸርዬ እኔ አባን እወዳቸውአለው እረዥም እድሜ ይሰጥልኝ አሜን

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 4 ปีที่แล้ว +3

    ውንድሜ ተባረክ አንተ በእውነት ትክክልኛ እና አስተዋይ ነህ እግዝያብሄር ይባርክህ እመቤቴ ማሪያም ፀጋህን ታብዛልህ እስይ ምን ልበልህ ዘርህ ይለምልም

  • @maariyaamhadhaahadhaakooti3095
    @maariyaamhadhaahadhaakooti3095 4 ปีที่แล้ว +2

    Dhugaa keetii waqayyooti salalee jireenyaa dhageesisuu Ebbifamaa 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪☝️☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️✅✅✅✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭✅✅✅

  • @abelbogale3642
    @abelbogale3642 5 ปีที่แล้ว +5

    እግ/ር ዕድመና ጠና ይስጥልን ዘማርያችን፡፡ ለአባታችን ለመ/ር ግርማ ወንድሙ ከዝህ በላይ የምያገለግሉበትን ዕድመና ጠና ይስጥልን

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 5 ปีที่แล้ว +1

    zemere meleket yesmalen amen wedi wandemachin egzabhere yekeberilegn berkatun tegawn yebzal Amen abatachin medhanealem rajim edima ketana gar yisetelen amen 😍😙😙😙😙😙🙇

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube 4 ปีที่แล้ว

    የመምህራችን የእግዛብሔር ፀጋነው ለሁሉ ሰው ይደረው. ሚሳደቡ ሰወችም እግብሔር በቅጣት ኣሰተምረልኝ

  • @slkebede6735
    @slkebede6735 5 ปีที่แล้ว +20

    እርኩስ መንፈስ የተፀናወታቸው ሁሉ ምንም ቢነገራቸው አይሰሙም። ፀጋ ያላቸውን አባቶቻችንን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ለማያቁ መድሐኒያለም ልቦናቸውን ይክፈትላቸው! We’re so proud of Denver people. God bless!

  • @tokkummaanhumna9908
    @tokkummaanhumna9908 5 ปีที่แล้ว +32

    መምህር ግርማ ምርጥ የፈውስ አባታችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስቶት
    እስት የአባ የመንፈስ ልጆች ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @halimacop1911
      @halimacop1911 4 ปีที่แล้ว +1

      ተከከከከልቃል ሄወት ያሠማነ

  • @محمدبيه-ض2ق
    @محمدبيه-ض2ق 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያልንአሚንአሚንአሚንእድሜና፣ፀጋይስጥህወንድማችን

  • @tsegemobile2747
    @tsegemobile2747 4 ปีที่แล้ว +8

    ምናለ ዝቅ ብየ የሳቸውን እግር ባጠብኩ እድል በቀናኝ የተባረኩ አባት ለዚ የመከራ አለም የተሠጡ ትልቅ ስጦታችን

  • @አለምአለም-አ5በ
    @አለምአለም-አ5በ 4 ปีที่แล้ว

    የሤጣን ተላላኪወች ያፍራሉ አባታችን ሥራቸውን ይሠራሉ ቸሬ ተባረክ እውነት መመሥከር እግዚብሄር ይወደዋል ውይ አዳድ አባቶች ለሠማይ ሣይሆን ለምድር ክብር የሚሮሮጡ ናቸው ልቦና ያድላቸው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ 2 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ቸሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛ የሳቸው የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች ልጆቻቸው አለን

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር አምለክ ፀጋውን ያሰጣቸው ይህ ፀጋ ለሁሉም ሰው አይሰጥም እግዚአብሔር አምለክ እራሱ የመራጣቸው ነው መምህር ግርማን የምተችሁ ሰዎች በጠም ነው የምገርምኝ አባታችን እግዚአብሔር አምለክ እድሜነ ፀጋውን አብቶ ይስጣችሁ ሽህ አመት ያኑርልን

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ከ5ፐ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ከ5ፐ 3 ปีที่แล้ว +1

    በስመ ሀብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
    እውነትን እውነት ሀሰትን ደሞ ሀሰት በሉ ያለን አምላካችን ልዑል እና ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገንና እውነትን እንዲህ መመስከር መልካም ነው ። በርግጥ መልሀከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እውነተኛ አባት ናቸው ። እግዚአብሔር የፈቀደላቸው ምህመናኖች ተጠቅመው ድነውበታል አዳኙ ክርስቶስ ነው እሱ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክብር ይግባውና ስራ ሲሰራ በመረጣቸው ላይ ሀይሉን ሰጥቶ ነው እና እውነትን መመርመር መልካም ነው። ግን መምህር ግርማ ወንድሙን መንገዳቸው ትክክል ነው የሚለውን ለማወቅ እስኪ ትምህርታቸውን ብቻ ከልብ አድምጡት በእውነት ነፍስን እኮ ይፈውሳል። ለማንኛውም ልቦናና ማስተዋል ይስጠን። በዚህ ላይ በሀይማኖታችን እንድንበረታ እና እንድንፀና ነው ያደረጉት በዚህ ላይ የጠላት አሰራርን እንድናውቅና እንድንተጋ ዐለምን እንድናሸንፍ ፀሎት ቤት በማዘጋጀት አምላካችንን እንድናመልከው ነው የረዱን እውነት እንንቃ።
    የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን አሜን።

  • @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ
    @ቅዱስሚካኤልርዳቴነውቅዱስ 3 ปีที่แล้ว +1

    ምንአለ ያባታችን እግር ዝቅ ብየ ባጠብቅኩና የእግዚአብሔር በርከት ተካፋይ በሆኑኩኝ መታደል ነው

  • @monasona6097
    @monasona6097 4 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወድሜ

  • @elizabethzewde4763
    @elizabethzewde4763 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሶሊያናነይበደመና
    @ሶሊያናነይበደመና 5 ปีที่แล้ว +13

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ስለ አባታችን መመስከር መታደል ነው
    የአባቶቻችንን አይነ ልቦና እግዚአብሔር ከፍቶላቸው የአባታችንን ፀጋ ዩይልን
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን የምወድህና የማከብርህ ዘማሪያችን

    • @seblet148
      @seblet148 5 ปีที่แล้ว +1

      @marshet Abebe Amen!!! Hulem yenurulen

  • @kidestyigzaw6256
    @kidestyigzaw6256 3 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ. ና ጤና ይስጥልን ትክክል ነው አንተ ተባረክ ወንድማችን

  • @xgfdff858
    @xgfdff858 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችንልባቸውይክፈትሊቸውሁላችንእዳተውየሙያስተወሉበትንልቦናይስጥልንአሜንአሜንአሜን

  • @kibebejaleta4283
    @kibebejaleta4283 3 ปีที่แล้ว

    ያየውን እውነት የሰማውን እውነት እውንርትርኛውን በእውነተኛው በእግዚአብሔር ስም የሚገልጽ የተባረከ ሰው ነው ጸጋውን ያብዛልህ🙏🙏

  • @wosenteka5603
    @wosenteka5603 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @ሞገስብርሀኑ
    @ሞገስብርሀኑ 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መልካም ነው ለሁሉም ጊዜ አለው ። አባታችን መላእከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ወንጌልን ሲሰብኩ እጠግባለሁ ትምህርቱ ምግብ ነው ስለ እግዚአብሔር መስማት ይጥማል። ደሞ ወንድማችን አንተ ምስክርነት እጅግ ደስ ይላል አርካህኝ አጠገብከኝ በምስክርነት ውስጥ ወንጌልን ነው የሰበከን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋህን ያብዛልን። ልኡል እግዚአብሔር ይባርከን ፍቅር ሰላም ለሁላችን ይስጠን አሜን አሜን አሜን !!!

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 2 ปีที่แล้ว

    Egziabher erejem edme ke tena yestachew

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ስለመሰከርክ እናመሰግናለን❤ ለሌሎቹም እንዳንተ ማስተዋሉን ይስጣቸው 🙏🙏እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @helenassefa507
    @helenassefa507 5 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ በመዝሙራቶችን እጅግ በጣም አድርጌ እወድህና አከብርህ ነበር አሁን ደግሞ ላንተ ያለኝ አክብሮት ለአባታችን ለመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ጋር ለምሰጠው አክብሮት ጋር አይተናነስም ለምን እንደሆነ ባላውቀውም ይሁንን አቋምህን ሳዳምይ ሰውነቴን ውርር አደረገኝ ከዛም ሳላስበው እምባዬ ኩልል ብሮ ወረደ ብቻ ቃላት የለኝም ልኡል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ለዘለአለን አይለይህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ ደስ ብሎኛል ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ላንተም ወንድማችን
    እኔ ምስክር አለኝ እንዳም በማየት በቻ እኔ እና ቤተሰብ ድነናል ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
    እውነት አንቀልድ በራሳችን ነው የምንጫወተው ማስተዋሉ ይስጠን

  • @elsaabebe5423
    @elsaabebe5423 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ወንድማችን ከጎንህ ነን።አስመሳይና ከደብተራዎች ጋር ንክኪ የሌለህ አገልጋይ ነህ እኔ ስለ መምህር ግርማ ቃላት የለኝም በጣም ነው የምወዳቸው ፀጋውን ያብዛላቸው አሜን።

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለሌሎችም አገልጋዮች ልቦና ይስጣቸው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @asteraster2734
    @asteraster2734 4 ปีที่แล้ว

    Waqayoo sagalee jirenyaa siyaa dhagesisuu

  • @mulu778
    @mulu778 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ያከበረዉን ማን ያዋርደዋል

  • @ወለተሚካኤል-በ4ጐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ጐ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
    @የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸርዬ በርታልን እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ
    በአባ ዮሐንስና በመምህር ግርማ አለም ድኗል አረረም መረረም ። መጀመሪያ መምህራን እሚባሉ መደመመጥ የለም እደገና ሁሉም መፅሐፍ ቅዱሱን ተሸክመውታል ግን አያነቡትም እስኪ ስክሳር የአባቶችን ገድል ያንብቡ መምህር ግርማ ብቻ አይደሉም መቁጠሪያ የያዙት ከጥት የመጣ የነ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ የነ አቡነ ሐብተ ማሪያም ፣ ብዙ ተዘርዝሮ አያልቅም የአባቶቻችንን ገድል አናነብም የእውነት ልቦና ለሁም ያድለን እዴት አንዱ በተሰጠው ፀጋ ላይ አዱ ይቀናል ? ምንችግር አለው ምዕመኑ እኛ ከታሰርንበት ብንፈታ እዴት መምህራን፡ሰባኪ፡ዘማሪ፡ የሆኑት አባቶችን ሲቃወሙ አያሳፍርም እኛም አለን ምዕመኑ በወንጌሉ አምነን የተቀበልናቸው አረ ባካችሁ ቸርዬ እናተ የተሻላችሁት በቤተክርስቲያን የተሰገሰጉትን ጠይቁልን አባቶቻችንን አይኩብን እንዳንባቸው የኛ ልዩ ስጦታዎቻችን ናቸው ። ቸርዬ ልክ እንደ መምህር ተስፋዬ አድላይ ሆናችሁ እውነተኛውን ወንጌል እንማርበት ሐሰተኛ አጥማቂ እያሉ የሚናገሩትን መምህራን ከተት ነው የሚመደቡት ⁉️ እስኪ ወንቅሸት ገዳም ቁጠሮ ይዛችሁ ሂዱና ስለ አባ ዮሐንስም እደዚህ እዩና ለሕዝቡ አስተምሩልን በቤተክርስቲያን የሚፈውሱትን አባቶች ከሚተናኮሉ ለምን ደብተራዎቹን፡መተተኞቹን አይናገሩም ?? አቡነ መቃሪዎስ ወንቅሸትን እረግጠው ስለ አባ ዮሐንስ እደመሰከሩ ሁሉ ሌሎቻችሁም እውነትን ብትመሰክሩ እላለሁ ካጠፋሁ ይቅርታ በርቱ ቸሬ በምድር የመሰከረልኝን እኔም በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ ይላል መፅሐፍ !!!!!!!

  • @سارةالمصعبي-ل9و
    @سارةالمصعبي-ل9و 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለህይዉት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ላባታችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን

    • @geye3686
      @geye3686 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እሳቸውን እሚቃወም ሰይጣን ነው

  • @ለተውህድገብርጊዮርጊስ
    @ለተውህድገብርጊዮርጊስ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ልጅ

  • @abebafantye9450
    @abebafantye9450 3 ปีที่แล้ว

    Awo bexam yeminiwedachewu tilik abat nachewu isachewun yemixela aganit newu bereketun yadilen ina yinuru ilin lezelalem amen

  • @derbietoshoma9455
    @derbietoshoma9455 5 ปีที่แล้ว

    Kalehywet yasemaln wedeme tebarek wenet went nechi

  • @tigistbelesti2821
    @tigistbelesti2821 5 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ወንድማችን የምትናገረው ነገር ሁሉ ትክክል ነው ከእግዚአብሔር የሆነ ነገር ሁሉ ያስታውቃል አባታችንን የሚቃወሙ አባቶችን አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው ወንድማችን ሊቀ ልሣናት ቸርነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 4 ปีที่แล้ว

    ፀጋሁን ያብዛላችሁ በእወነት እሳቸሁን የሚጠላ ከባደአጋንንት ያለበት ነው አረ ከኔ ከከንቱዋ ላይ ቀንሶ እደሜ ይሰጣቸሁ እኔ ምደር ላይ ሸክም ነኝ ግን ሰንቱን አባቶች ያነቁ እሳቸሁ ናቸሁ አንተምተባረክ ወንደምዬ

  • @Alehegn772
    @Alehegn772 5 ปีที่แล้ว +8

    ተባረክ ወንድማችን✔️✔️✔️
    እግዚአብሔር አዳኝ ነው ብሎ የሚያምንና የሚሰብክ ሰው የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙን የፀጋ አገልግሎት መናቅ ምቀኝነት ይመስላል::

  • @ኢትዬጲያ
    @ኢትዬጲያ 2 ปีที่แล้ว

    ስለ አባቴ ስለ መላከ መንክራት መምህር ግርማ እኔ ቆሜ እመሰክራለሁ ስለ እዉነተኛነታቸዉ ምክንያቱም የእግዚአብሔር የሆኑትን ሰወች በፍሪያቸዉ ታዉቆቸዋላችሁ ይላል እኔ የሳቸዉ ፍሪ ነኝ የተጠቀምኩትን ጥቅም እኔ አዉቃለሁ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 3 ปีที่แล้ว

    ቸርነት በእውነት በጠም የማከብርህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ። መዝሙርህ በጠም ነው የምወደው ከድሮ ጀምሮ በርታል እውነት ነው የቤታክርስቲያን ምህመነን እየገፍ ወደሌላ እምነት እንዲሄድ በንገፍቸው መልካም ነው

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj 5 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ዘማሬ ቸርነት በጣም ቁም ነገረኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ #እኔ ስለ አባታችን ግራማ ወንድሙ #ለመናገር ቃላት ያጥርብኛል እሳቸው ከእግዚአብሔር የተሰጠን ስጦታችን ናቸው ሰው በሳቸው የፈለገ ነገር ቢናገር መስመያም የለኝም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አባታችን ውድድ❤💟💟አሁን እኮ ኮናኙ ትንሽ ያወቀ ሰው ነው እውነት አዋቂው ዝም ስል ወጠጤው ደሞ በእሳቸው ላይ አፍቸው ይከፍታሉ እውነት ቸርነት #ያንተ መዝመሮች ስሰማ ሰላም ይሰማኛ❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @millionwoldemariam8417
    @millionwoldemariam8417 5 ปีที่แล้ว

    Egzyabhari yesthiiii 🙏 memhir girmannn edmaaa yestlennnn🙏

  • @reftufcfhhoo2988
    @reftufcfhhoo2988 5 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እደዝህ አይነት አባቶች ያብዛልን

  • @hbshd9762
    @hbshd9762 3 ปีที่แล้ว

    ጎሽ አረ ተባረክ እድሜ እውነትስ ስለሚያሰተሩነው ሰው የጥላችው እግዚአብሔር እደሜይስጣችው

  • @habtetekleselasie6533
    @habtetekleselasie6533 3 ปีที่แล้ว

    እውነቱን ስለመሰከርክ ዘማሪ ቸርነት እናመሰግናለን አውነቱ ይሔ ነው አንተን እና መምሕር ግርማን ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት አባታችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከታቹሁ ይሰድርብን

  • @elsa7399
    @elsa7399 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱንም ያብራልህ አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥♥♥

  • @የቅድስትድንግልማርያምልጁ
    @የቅድስትድንግልማርያምልጁ 5 ปีที่แล้ว +9

    ለዚ ነዉ ሀገራችን የምትታመሰዉ ጸጋ የተረጣቸዉን አባቶች እያሳደድን መቸም ሰላም አይኖረንም አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ
    @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ተባረክ ላንተ የገለጠልህን ጌታ ለሁላችን ይግለጥልን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ክብር ለጌታ ክብር ለእናታችን ድንግል ማርያም አሜን ወደአቺ ፊቴን አዙርያለሑ ካአንቺ ሌላ ማን አለኝ ለሰራሑት ለአረኩት ሐጥያት ይቅር በይኝ ክብር ለአንቺ አሜን። ወለተ ጌርጊስ። ከስደት አለም ከፈረንሳይ እናቴ ስሚኝ።

  • @tsehayedebele1383
    @tsehayedebele1383 4 ปีที่แล้ว +2

    ውንድማችን እግዝብሄር ግዤ አለው እውነት ተደብቃ እትቀርም እባታችን የዘመናችን ነብይ ናቸው እውነት ነው አሜን ተባረክልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን🌟🌟🌟🌟🌟♥️

  • @genetkidane2053
    @genetkidane2053 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
    @ለምኦርቶዶክስተዋህዶ 5 ปีที่แล้ว +7

    ላባታችን ለመምህራችን ጸጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርላቸው ስለኦርቶዶክስ ሀይማኖት ፍትፍት አርገው ያስተማሩኝ እባቴ ናቸው ስም ከመስጠት ትምህርታቸውን መጀመሪያ መስማት ነው አንተም ወንድሜ ተባረክ።

  • @tefsehetbelaineh1616
    @tefsehetbelaineh1616 4 ปีที่แล้ว

    እግዝያብሄር ይባርክህ

  • @samri-
    @samri- 2 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይመስገን!! ……ለአባታችን እድሜ ይስጥልን ገና ብዙ እናያለን