የታላቅ ሕዝብ ታላቅ ህልም ፣ የፈተና እና የድል ጉዞ- ፋና ዳሰሳ (በታደሰ ሽፈራው)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 มี.ค. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

ความคิดเห็น • 99

  • @negashlegesse8766
    @negashlegesse8766 3 หลายเดือนก่อน +41

    ብር ማጣቴ ለዚህ ግድብ ስጦታ ባለማድረጌ ያቃጥለኛል።ፈጣሪ እጃችሁን ይባርክ

    • @fikrusime1217
      @fikrusime1217 2 หลายเดือนก่อน

      ayizoh ye lib digaf yibeltal

    • @user-qe2vo6oj7g
      @user-qe2vo6oj7g 2 หลายเดือนก่อน +1

      አሁንም ትችላለክ

    • @robyir9193
      @robyir9193 2 หลายเดือนก่อน

      አሽቃባጭ

    • @Adis001
      @Adis001 2 หลายเดือนก่อน

      ውነተያ ሰው በመሆንሽ አመሰግንሻለውይ፣ቴና ብቻ ይስትሽ አምላክ ገንዘብ ማግየትሽ አይቀርም እእቴ።

  • @user-uq5oi9kl6z
    @user-uq5oi9kl6z 3 หลายเดือนก่อน +37

    በእውነት አሁን ያሉት መሪያችን በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭ በርካታ ጠላቶች አየተፈታተኑን የእዳሴው ግድባችን አሁን ያለበት ደረጃ በድረሱ ለኢቲዮጲያችን ኩራት ነው ለዚህ ውጤት ፈጣሪ ጠንካራና ጥበበኛ መሪሰቶናል ታዲያ ልዩነታችንን ወደ አንድነት አምጥተን መሪአችንን እንከተል፡፡ኢቲዮጰያችን ፈጣሪ ይጠብቅልን!!!

  • @bety2338
    @bety2338 3 หลายเดือนก่อน +8

    🌞ውብ እና ብሩህ ጭንቅላት ውብ ስራ ይሰራል። የመሪ እና የህዝብ ጀግንነት ይሄ ነው! 🇪🇹 ኢትዮጵያዬ አብቢ 🌺🌸🌼

  • @Tamgn
    @Tamgn 3 หลายเดือนก่อน +13

    ወያኔ ኦሮምኛ እያወራች ኦነግ ሸኔ ሆና አማርኛ እያወራች በአማራ ጉያ ተሸሽጋ አማራ መስላ ይሕን መግስት ሕዝብ እዲጠላው በርትታ ብሰራና ሕዝባችንን ብታታልም ይሕ መግስት ምርጥ ነው ሞት ለውያኔና ለተላላኪዋቿ

    • @michalgebre1289
      @michalgebre1289 2 หลายเดือนก่อน

      ወያኔ ያልከው ግድቡን የስራውን ነው??

    • @floethiopiawit3921
      @floethiopiawit3921 2 หลายเดือนก่อน

      ተስማሙ እኮ ምነዉ ረሳህው

    • @geneneoda7920
      @geneneoda7920 2 หลายเดือนก่อน

      ወያኔ ያለው የዘረፈውን ነው😂😂

  • @eilyasgirma8732
    @eilyasgirma8732 3 หลายเดือนก่อน +29

    አብይ አህመድን አለመውደድ ትችል ይሆናል እንጂ በሚሰራው ፕሮጀክቶች አለማድነቅ ንፉግነት ነው ። ኢትዮጵያዬ ታፍረሽና ተከብረሽ ለዘላለም ኑሪ 🙏❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለዉጦች ብዙ ህመም አለባቸው ግን መታገሥና ማስተዋል ያሥፈልጋል ጌታ በነገር ሁሉ ለህዝባችን ማስተዋል ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @panaden1811
    @panaden1811 2 หลายเดือนก่อน +1

    Great !!
    Inspiring energy development project nearing completion.

  • @abdenurmohammed3277
    @abdenurmohammed3277 3 หลายเดือนก่อน +5

    I Gave mobile text money for the dam l am happy to see finsh ❤ God bless Ethiopian ❤

  • @hangma8983
    @hangma8983 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ለማየት ያበቃን ለሰራችሁትም ሰዎች እጃቹ ❤ይባረክ ቃልን በተግባር ይሄ ነው የኔ ዘመን ታሪክ ነው ባንተ ዘመን ምንተሰራ ቢሉኝ ልጆቼ በማንመግስት ያለተቻለሁን ግድብ በኛ ዘመን ተገድቦ አየነው እላለሁ

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን በርቱ!!❤🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤

  • @asfawmeseret4607
    @asfawmeseret4607 3 หลายเดือนก่อน +6

    የታላቅ ሀገር
    ታላቅ ስራ❤❤❤❤

  • @sadiqmusa363
    @sadiqmusa363 3 หลายเดือนก่อน +5

    Hero Leader .....!!!!! Ethiopians proud of by this Hero Leader...PM Dr. Abiy Ahimed..❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም blessed

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 หลายเดือนก่อน +4

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maftuhabdulrahim5013
    @maftuhabdulrahim5013 3 หลายเดือนก่อน +10

    All Ethiopians should be proud to have such a great and visionary leader. We are proud of you Dr abbey.God bless you ❤️

    • @Ethiopiawinet123
      @Ethiopiawinet123 3 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅😅😅

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂 abiy yiwerdal eressaw addiss abeba ly yigotetal fano aratkillo kaligeba mottenal

  • @samuelanjelo144
    @samuelanjelo144 2 หลายเดือนก่อน +1

    Good job!

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Dr Abiy.

  • @aradaw320
    @aradaw320 3 หลายเดือนก่อน +7

    ኢንጅነር ስመኘው መለስ ዜናዊ አንረሳችሁም

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso3385 2 หลายเดือนก่อน +2

    አገራችን ወደፊት የምትተኮስበት ግድብ ነው ። ጠላትና ባንዳ ተቃጠሉ። አብቹ በርታ ወደፊት ብቻ!!!!!!!!

  • @ThomasAboye-gl5fg
    @ThomasAboye-gl5fg 3 หลายเดือนก่อน +1

    Telat minim biter yegaren jegnoch ayaskomachawem wedefit bertulign ❤❤❤

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ende weyane bishon noro ezi Balderse. THANKS TO PM Abiy Ahmed.

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 3 หลายเดือนก่อน +2

    Elefalafe yemotulate teleku helemacheni abchuyeee ewuni aragaleni enamasagenalani wudu meracheni ahunime fatare katagayehuni wuadaaa 🙏🙏🙏💚💛♥️

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 3 หลายเดือนก่อน +5

    ታላቅ የታሪክ እጥፋት ለሀገር ለጎረቤት የተረፈ አባይ ወንዛወዙ ሀይል ነው ለዛሬ

  • @tomas-brkneh
    @tomas-brkneh 3 หลายเดือนก่อน +2

    ታላቁ ወንዛችንን ኬኛ የሚልበት ቀን ሩቅ አደለም እነሁሉ ኬኛ ግን ግዜው ነው ይበል

    • @fikrusime1217
      @fikrusime1217 2 หลายเดือนก่อน

      ena minchigir ...be amarigna gidibuyegna new sitil alkeremkim getet weyane...banda

  • @embetgarmkyle6403
    @embetgarmkyle6403 3 หลายเดือนก่อน +4

    አውነት ነው አቢቹ የራሱን አሻራ ተክሏል ይህ ሁሉ መስዋዕትነት የሆኖ ዜጎች መታወሻ ነው

  • @user-yc4xf8cv5y
    @user-yc4xf8cv5y 3 หลายเดือนก่อน +6

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 2 หลายเดือนก่อน

    Abiyiiii jaginnaaaaa mariachiniii nawuuu

  • @anabiyaa651
    @anabiyaa651 2 หลายเดือนก่อน

    All the Pride goes to Meles and Engineer Simegnew

  • @yosefzeleke8390
    @yosefzeleke8390 3 หลายเดือนก่อน +3

    ለዚህ ግድብ ...አስተወጾኦ ያደረጉ እጆች የተባረኩ ናቸው

  • @bruokNews
    @bruokNews 3 หลายเดือนก่อน +3

    hgere ethiopey

  • @agabriel673
    @agabriel673 3 หลายเดือนก่อน +7

    ግድብ ግድብ ስትሉ
    አቶ መለስን እያሰባቹ አደራ

  • @WubishatGatechew-bd8pc
    @WubishatGatechew-bd8pc 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጀግና መሪ

  • @Fili160
    @Fili160 3 หลายเดือนก่อน

    U have to bring meles zenawi when u talk about abay.

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 3 หลายเดือนก่อน +1

    This is foot print of MELES ZENAWI u forgot always when u talking about this dam give respect who deserve to respect

  • @tedrosmenelik7226
    @tedrosmenelik7226 3 หลายเดือนก่อน +3

    the name of this dam should be MELES ZENAWI DAM

  • @dinoseman4088
    @dinoseman4088 3 หลายเดือนก่อน

    መጀመረያ፣ሠላም፣እናአንድነት፣ይምጣልንበተረፈ፣፣ቆንጆ፣ነው

  • @tsadikbeyana6962
    @tsadikbeyana6962 3 หลายเดือนก่อน

    H o a k t g s hulumiii 11111

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ነብስህ አይማረው መለስ ዜናዊ በዝህ ግድብ የትግራይ ህዝብ ዋጋ አስከፈልከው ሚስኪኑ ደሀ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ንም አንደ መስዋአት በግ ተስዋ ለዝህ ለፖለቲካ ፍጆታ ተገትሮ ለሚቀር😊😊

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግና መሪ የጀመረዉ መለስ

  • @girmawassie111
    @girmawassie111 2 หลายเดือนก่อน

    What jegna ?

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 2 หลายเดือนก่อน

    ህዳሴ የኛ ዘመን አድዋ ነው። አብይ አህመድ የዘመናችን ሚኒሊክ ነው። ወያኔ የኢትዮጵያ ጠላት ባንዳ ነው።

  • @ffssredwan301
    @ffssredwan301 3 หลายเดือนก่อน +2

    የፈኖ ነፋቂ የቀን ቅዣት ሆኖ እንደ ቃረ አለወከም ወይስ ምኞት ለም አለኝ በሰመይ ወተቷን የመለይ

  • @user-dk7bh7ww7l
    @user-dk7bh7ww7l 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግናስ አብይ መለስማ ለረባ መንግስት አብይ ክፉ አይካህ ምቀኛህ ይለቁ

  • @user-gv9ht7vl7b
    @user-gv9ht7vl7b 2 หลายเดือนก่อน

    በ20 አ40 ግድቦ ይሞላ ክክክክክክክክክክ

  • @aradaw320
    @aradaw320 3 หลายเดือนก่อน

    ያልተማረ መሪ

  • @demose255
    @demose255 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you Meles! Let’s not forget the sacrifice that was made by Meles and team. Stop stealing history. Only take credit for what you did. You can’t decouple Meles and the Renaissance dam. Start from there when you talk about the dam.

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 3 หลายเดือนก่อน

    PROPAGANDAAAAAAA

  • @nurubiru6258
    @nurubiru6258 3 หลายเดือนก่อน

    ኸረ ባክህ ታዴ ተረጋጋ! የምን አስራ ሶስት ዓመት ነው የምታወራው?? ግድቡ ከተጀመረ ገና አምስት ዓመት እንኳን አልሆነውም እኮ? ምነው 13 ዓመት 13 ዓመት የሚለውን ዓ/ነገር በመደጋገም ላለፈው የጨለማ ዘመን ክሬዲት ልትሰጥ ትታትራለህ?? ሰዎቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁሉ ተወካይ ሆነው ሀገር ሲያዝመዘብሩ ፣ ሲመዘብሩ የነበሩ እንጂ ልማት የተባለ ሁሉ አያውቃቸውም አያውቁትም ነበር። እናም "ፋና"! ተረጋጋ ባክህ።

  • @ShemsedinOmer-fg5lg
    @ShemsedinOmer-fg5lg 2 หลายเดือนก่อน

    የህዳሴ ግድብም ለፖልትካ ፍጆታ መዋል ጀመረ እንዴ ፣ወይ አብይ ከሚናገረው 80% ዉሸት ነው ።ነፍሰ ገዳይ

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው ባልዋለበት ሲያወራ እፍረት የሚባል ነገር የለም ምን ዓይነት ማህበረሰብ ነው

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ አንድ ቤተሰብ ናት አይበላለጡም በፍቅር እንኑር❤❤❤❤ መስሪያ ቤት ኦረምኛ ካላወራ የማታስተናግዱ እረፉ

    • @tesfayekebede8442
      @tesfayekebede8442 3 หลายเดือนก่อน

      Lemagnochi kelimenana kesdtegna adarineti wuchi mini tariki alachihu banda yebanda lijochi be Ethiopia edigeti hule ayinachihu demi yemilebisi.aemirowachihu ende dabilosi yemiyasibi denaqurtochi nachihu::

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 3 หลายเดือนก่อน

      ደንቆሮ

    • @AnwarAbdela-pq1kz
      @AnwarAbdela-pq1kz 3 หลายเดือนก่อน

      What a stupid person

    • @gebrehannabalcha6280
      @gebrehannabalcha6280 3 หลายเดือนก่อน

      ዱዳ ደንቆሮ ቅናት አለብህ!

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n 3 หลายเดือนก่อน

      @@gebrehannabalcha6280 የምትሉትን ለመስማት ነዉ ልግደል ስል ልግደል ይላሉ ? እንጂ የኦሮሞ ደሞ ደሜ ነዉ

  • @ermiofficial
    @ermiofficial 2 หลายเดือนก่อน

    አንተ ተቀጥረህ ይሄንን ቪድዮ የፖሰትከው ሰው የነብሰ ገዳይ ባሪያ መሆንህን ማወቅ አለብህ!!!

  • @wediweyinking
    @wediweyinking 3 หลายเดือนก่อน +2

    የመሌ ውጤት መሌ 42% አድርሶት ነው የሄደው እንደው እስከአሁን መቆየቱ ይገርማል

    • @eilyasgirma8732
      @eilyasgirma8732 3 หลายเดือนก่อน +1

      የዛፍ ምንጠራውን ነው?😂

  • @zelalemabebe3998
    @zelalemabebe3998 3 หลายเดือนก่อน +1

    ታላቅ ሕዝብ ፣ ታላቅ ሃገር ፣ ሕፃን መሪ

    • @NemeMerera-jd6km
      @NemeMerera-jd6km 3 หลายเดือนก่อน

    • @NemeMerera-jd6km
      @NemeMerera-jd6km 3 หลายเดือนก่อน +2

      ሕፃን ጭንቅላት እንዲም ያስባል።አንድ በድንቁርና የታወረ ጅላጅል ሕፃን መር ካለ ዓለም ግን ታላቅ ድንቅ መር ይለዋል።።

    • @asfawmeseret4607
      @asfawmeseret4607 3 หลายเดือนก่อน +2

      Really??! እራስህን እየው😮😮😮

  • @user-np5hc2gn8z
    @user-np5hc2gn8z 3 หลายเดือนก่อน

    የሴት ልጂ ያልከው አንተን የወለደዉ ወንዳገረድ ነዉ ወይም የበቁሎ ወንድም ነህ

  • @user-lo8zx8yp8e
    @user-lo8zx8yp8e 3 หลายเดือนก่อน +1

    አብይ አህመድ አንተ የሴት ልጅ ትሞታታለህ!

    • @gebrehannabalcha6280
      @gebrehannabalcha6280 3 หลายเดือนก่อน +1

      ዲዳ ዱዳ ደንቆሮ ክፉ ቅናት አለብህ!

    • @eilyasgirma8732
      @eilyasgirma8732 3 หลายเดือนก่อน +2

      አዎ የሴት ልጅ ነው ። እናቱ የወለደችው ጀግና ነው ❤

    • @mesfeneegebre4511
      @mesfeneegebre4511 2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ቅደምልን ግዴለህም ምንም አትጠቅምም

  • @temporary995
    @temporary995 3 หลายเดือนก่อน

    ፋኖ እየመጣ ነው ተሎ ተሎ ጨርሱት

  • @yonioteme3033
    @yonioteme3033 3 หลายเดือนก่อน

    እሱ ወሬ አይሰለቸዉ እናንተም ማዳነቅ አዬሰለቻችሁ

  • @DesAsha-bn9wu
    @DesAsha-bn9wu 3 หลายเดือนก่อน

    ተናግረናል አብይ አህመድ ያለው 1 አማራጭ ከአማራ ምድር ጥርግ ብሎ መውጣት ብቻ ነው ሌላ ውሸት እና ማስመስል ዋጋ የለውም ።በአማራ ክልል ጉዳይ መፈትፈት አይቻልም።

    • @seidyimer9218
      @seidyimer9218 3 หลายเดือนก่อน

      አንተ ማነህ ከአማራ ይውጣ ይግባ የሚል መብት ማናባክ ሰጠህ እድሜልክህን ባንዳ እንደሆንክ ለልጅህም ሳትሆን አንተም ልጅህም የአገር ሸክም ትሆናላችሁ ከዚህ ያለፈ ምንም አባክ አታመጣም ዝም ብለህ አውራ አንተ ማለት አውራ ዶሮ ነህ ዝቃጭ

    • @NemeMerera-jd6km
      @NemeMerera-jd6km 3 หลายเดือนก่อน

      ጭንቅላትህ ይፈትፈት

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 3 หลายเดือนก่อน

    ይህን እንኳ ጨርሰህ ብትወርድ ይሻላል ፋኖ እየገሰ ገሰ ንው

    • @negashlegesse8766
      @negashlegesse8766 3 หลายเดือนก่อน +2

      ፋኖ የማ ተላላኪ ሆኖ ነው ስለ አባይ የሚያስብ?

    • @Abbaa_Daamaa12
      @Abbaa_Daamaa12 3 หลายเดือนก่อน +8

      ወዴት ነው የሚገሰግሰው? መጠበቅ ስለደከመን እኛ ወዳሉበት ብንሄድ በዬ ነው🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪🤪

    • @TamesgenFiatamo-uz7jv
      @TamesgenFiatamo-uz7jv 3 หลายเดือนก่อน +7

      አማራ አዋቂ የለውም /ያለውንም ገድሎ ጨርሷል

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 3 หลายเดือนก่อน +6

      የት ነው የሚገሰግሰው ወደ ሱዳን ይሆን?😂😂😂😂

    • @sancho959
      @sancho959 3 หลายเดือนก่อน +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣