በብዙዎች ጥያቄ መሰረት ከነ ዋጋቸው ማራኪ የሆኑ የቤት እቃዎችና ኤሌክትሮኒክሶች ማየት ማመን ነው👉 0913991588..0920531063

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 62

  • @kalidomerrytube2222
    @kalidomerrytube2222  10 หลายเดือนก่อน +4

    እነዚህን እና ሌሎችንም እቃዎች ለማዘዝ
    0913991588, 0920531063 በቀጥታt.me/mkalid
    በዋትሳቨ በቴሌግራም ያናግሩን

    • @hayakalba2056
      @hayakalba2056 10 หลายเดือนก่อน

      እሺ፡ለማዘዝ፡እፈልጋለው፡ግን፡እኔ፡ቡታጀራነው፡አገሬ፡እና፡ትራን፡እስፖር፡ከናንተነው፡ወይስ፡ከኔነው

    • @loly7417
      @loly7417 9 หลายเดือนก่อน

      جضطةزءخج

    • @Emube1
      @Emube1 9 หลายเดือนก่อน

      አሰለማልይኩም ታዳ መቸተናገርሽ ዋጋውን እያዳዱነውመናገር እኔም ደሴ እደውስጅልኝእፈልጋለሁ ግን ወጋአልተናገርሽም

    • @Ksa-sl3ox
      @Ksa-sl3ox 9 หลายเดือนก่อน +1

      የፍሪጁን ዋጋ አለፍሽው እፈልገው ነበር

  • @LubabaHassn-j2e
    @LubabaHassn-j2e 10 หลายเดือนก่อน +8

    እሙ አሚር ዋጋ ለመናገር ምን እደሚያስፈራ አለዉቅም ሆሆ

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 10 หลายเดือนก่อน

      ገበሀውስለሚቀንስስለሚጨምርአይናገሩምለዛኮነው እነሱ በዝህስሎዩቱበርወችደሞአይበዝህአደለምብለውይሰሩባቸዋላ

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 10 หลายเดือนก่อน +9

    ዋጋዉ ሙሉ በሙሉ ባይነገራቹም ያዘዘቼዉ ልጂ እና እሷ መተሣሰባቸዉ አይቀሪም ትንሽ እቃዉም ክብደት ስላለዉ ወሣደሪ ያስፈልገዋል ከባታ ወደባታ ሚያቀሣቅስ እኔም በሷ የሁለት መቶ እቃ ገዝቼአለዉ ግን በዩቱብ እያየሁ እያዳዱ እቃ ዋጋ ደመሪኩና የጠየቀችኞ ብሪ መጠን ላኩላት

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 10 หลายเดือนก่อน +6

    የፍሪጁን ዋጋ ስንት ነዉ ያለቺዉ

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በዴስታ የምትኖርበት አላህ ያርግሽ እህቴ

  • @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
    @በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ 9 หลายเดือนก่อน

    ዋጋውን ለመናገር ለምን እንደሚፈሩ በጣም ይገርመኛል ለስሙ ነውጅ ተናገርሽ አይባልም እለፍ እለፍ አረግሽው እሙ አሚር እረጋ ብለሽ ንገሪን ከይቅርታ ጋ መድና ይቱብ ትናገርበት ማሻ አሏህ በደንብ እያሳየች ነው ዋጋውን የምትናገረው

  • @erahmetyassin8008
    @erahmetyassin8008 9 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah tabarke Allah wolahie batam yameran badaseta yametetakamebate yargate

  • @ZZ-th2mb
    @ZZ-th2mb 10 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ በርቱ የግርግዳ ሣአቷን ወደዲኳት ስታምር

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 10 หลายเดือนก่อน

    ስት የፈጀ ነው ማሻ አላህ እህቴ አላህ በደስታ እምትኖሪበት ያድርግሽ

  • @HeyatMekete-k8j
    @HeyatMekete-k8j 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኛገር ልጅች ጎብዝች ናቸው

  • @የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ
    @የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ 10 หลายเดือนก่อน

    አላህ በሠላም ገብተሽ በጤና ኑሪበት ያረብ

  • @JamilaSaeed-lx3er
    @JamilaSaeed-lx3er 10 หลายเดือนก่อน

    አላህ በአገርሽ ገብተሽ የምኖሪበት ያርግሽ እህት

  • @የሺየአገሬናፋቂ
    @የሺየአገሬናፋቂ 9 หลายเดือนก่อน

    የፍሪጁዋጋ አልተናገርሽም እሙ አሚር ሰንትነው

  • @hayatabate3532
    @hayatabate3532 9 หลายเดือนก่อน

    Mnachewum ayamrugn waga slemichemru aynagerum

  • @SsaAss-gq8bv
    @SsaAss-gq8bv 9 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍ማሻአላህ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 10 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ለብስ ማጠባዉ እርካሽ ነው ደስ ይላል

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 10 หลายเดือนก่อน

    መሻአላህ ኘላህ ይጠብቅሺ ውደ በጣም ያምራል

  • @hayat1500
    @hayat1500 10 หลายเดือนก่อน

    እህት በሠላም ገብተሺ እምትጠቀማበት አላህ ያርግሺ

  • @HeyatMekete-k8j
    @HeyatMekete-k8j 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የማራል

  • @fozeyaderbaw387
    @fozeyaderbaw387 9 หลายเดือนก่อน

    ዋጋአትናገሩምምንአሥባችሁነው

  • @SofyaEndrisYimer
    @SofyaEndrisYimer 8 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤❤❤❤

  • @ZhraAbdo-o9v
    @ZhraAbdo-o9v 9 หลายเดือนก่อน

    👍👍✅👌ماشاءالله

  • @ፋጡማፋጡማየጊራናዋ
    @ፋጡማፋጡማየጊራናዋ 10 หลายเดือนก่อน

    መሻአሏህ የኔውድ እሙ ካሊድ &ኡሙአሚርሮ ትለያለሺ ሺመትኑሪ ውብነሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 9 หลายเดือนก่อน

    የፍሪጁ ዋጋ ????

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ያምራል❤❤

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 10 หลายเดือนก่อน +5

    የመጋረጃውንወጋምነውሳነግሪንእሙ😂

  • @AlimatAlimat-g8n
    @AlimatAlimat-g8n 9 หลายเดือนก่อน

    የፋሪጅዋጋአለነገርሽነም

  • @madinamadina5390
    @madinamadina5390 10 หลายเดือนก่อน

    ማሸ አላህ

  • @أمكلثوم-ب9ت
    @أمكلثوم-ب9ت 9 หลายเดือนก่อน +2

    እሙ አሚሮ ከአሚሮጋ ብዙ ጊዜ ቪዶ መስራቷን አቁማለች ለምትሉ 👍👍

  • @aishaababa2681
    @aishaababa2681 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 10 หลายเดือนก่อน

    ለላመት በሰላም ያድርሰን ኬሚሴ ወይም ደሴ

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @HdbBseb-wx6we
    @HdbBseb-wx6we 10 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ኡሙ አሚር የሆነ ግዜ እርጉዝናት ተብሎ አልነበር እንዴ የት ገባ

    • @hikmatube8624
      @hikmatube8624 10 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @fathimaahamad4845
      @fathimaahamad4845 9 หลายเดือนก่อน

      እና፣ኦብራስዯን፣ሁናየለደ

  • @DgHi-z7h
    @DgHi-z7h 10 หลายเดือนก่อน

    ያምራል እህት በርች

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል
    @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል 10 หลายเดือนก่อน

    እሙ አሚርዬ ዋጋ መናገር እዲሕ ነዉዴ"?

  • @አለውያ
    @አለውያ 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ማሻአላህ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 9 หลายเดือนก่อน

    የኔምፀጥያቄነው ለምን አይናገሩም ገናዛሬ ቲናገሩ አየሁ😁

  • @fatimaethiopia5128
    @fatimaethiopia5128 6 หลายเดือนก่อน

    ፍሪጁ ስት ነወ

  • @biiftuu383
    @biiftuu383 10 หลายเดือนก่อน +1

    Woooww

  • @ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ
    @ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ዋው ነዉ

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ሲያምር ደብረብርሀን ታደርሳላችሁ🤲

    • @Yelif
      @Yelif 10 หลายเดือนก่อน +1

      አረ እራስሽ እይ እጥፍ ነው እሚበሉት እኔም ደብረብርሃነኝግን ይቅርብኝ

    • @Birtukanadefrs2112
      @Birtukanadefrs2112 10 หลายเดือนก่อน

      @@Yelif እሽ ውድ

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰውጎበዝነው እኔ ምንም ነገርአልገዛሁም

  • @kedijjamohammed8044
    @kedijjamohammed8044 10 หลายเดือนก่อน

    ከእቃችን ጋሪ ትራንስባሪት ሲበዛ ቢቀሪብኞ እንላለን እሙ አሚሩ ምንም አይቀሪብሽም እደሚሆን አድሪገን ተጋግዘን እቃሽ ይሂድልሻል አለችኞ

  • @Mነኝየአላህባሪያ-r4s
    @Mነኝየአላህባሪያ-r4s 10 หลายเดือนก่อน

    ዋጋ ዋጋ ትላላችሁ የዛሬዉ ለነገ አይገኝም ለዛ ነዉ የማትናገረዉ አትፍረዱባት

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js 9 หลายเดือนก่อน

    መጣፍ አላቹ

  • @አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ
    @አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ 10 หลายเดือนก่อน

    ላቦችእዶስለሆኖአይናገሩም

  • @iyytwy2856
    @iyytwy2856 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምነው.የኘን.እቅ.ዚምአልሸው.በሰላምነው