Memehir Girma Wondimu Video 335 በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ.መዝሙር 27፡4

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 261

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 2 ปีที่แล้ว +8

    ድሮ ድሮ ሰይጣንን እፈራ ነበር።አሁን እድሜ ለአባቴ ለመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ የእርሶን የቅዱስ አባታችንን መንፈስን የሚመግቡ ትምህርቶችን እየተከታተልኩ እንዴት ድል እንደምመታው ተረድቼ ከጫማዬ ስር ረግጬዋለሁ።ተመስገን!!! አባታችን ኑሩልኝ!!!!!!! ገና በረከቶት ለአለም ህዝብ ይደርሳል።

  • @MaryMarymary-m9n
    @MaryMarymary-m9n 9 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚያብሄር ረጅም እድሜን ያድልልን አባታችን መምህር ግርማ ሺህ አመት ኑሩልን

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 2 ปีที่แล้ว +62

    በዚ ዘመን እኚን የመሰለ አባት የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር አባታችንን ያኑርልን አብዬ በሰደት ያለነውን በፀሎቶት አስብን።

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ቡራኬዎት ይድረሰን አባ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 2 ปีที่แล้ว +6

    የጠላት መንገድ መዝጊያ የአምልኮት ስግደት
    እሰግድ ለአብ
    እሰግድ ለወልድ
    እሰግድ ለመንፈስ ቅዱስ
    እሰግድ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ
    ቅዱስ 3X
    ቅዱሰ እግዚአብሔር ኃይል ሁነኝ
    ቅዱስ ኃያል ሥልጣን ሁነኝ
    ቅዱስ ሕያው ብርታት ሁነኝ
    ቅዱስ አዶናይ ጉልበት ሆነኝ
    ቅዱስ ኤልሻዳይ ግርማ ሁነኝ
    ቅዱስ ያሕዌ ጽናት ሁነኝ
    ቅዱስ ጸባዖት ምርኩዝ ሁነኝ
    ቅዱስ ማስያስ በረከት ሁነኝ
    ቅዱስ ትስቡጣ ጸጋና ሞገስ ሁነኝ
    ቅዱስ ኢየሱስ
    ቅዱስ ክርስቶስ
    ቅዱስ አማኑኤል አሜን፡፡
    ለሚያስደነግጥ መለኮታዊ መብረቅ
    እሰግዳለሁ
    ለተንቦገቦገ መለኮታዊ ፍሕም
    እሰግዳለሁ
    ለተወርዋሪ መለኮታዊ ቀስት
    እሰግዳለሁ
    ለሚያቃጥል መለኮታዊ እሳት
    እሰግዳለሁ
    ለሚያበራ መለኮታዊ ፋና
    እሰግዳለሁ
    ለአንጸባራቂ መለኮታዊ ፀሐይ
    እሰግዳለሁ
    ክቡድ ለሆነ ዕብነ መለኮት
    እሰግዳለሁ
    ለሚያንቀጠቅጥ መለኮታዊ ግርማ
    እሰግዳለሁ
    ለሚንቦገቦግ መለኮታዊ ነበልባል
    እሰግዳለሁ
    ላማረ መለኮታዊ ጋሻ እሰግዳለሁ
    ለስኩረ ኃይል መለኮታዊ ጦር
    እሰግዳለሁ
    ለሚያቃጥል መለኮታዊ ግለት
    እሰግዳለሁ
    ለአሸናፊ መለኮታዊ እዘዝ
    እሰግዳለሁ
    ለረቀቀ መለኮታዊ ሥልጣን
    እሰግዳለሁ
    ለብርሃናዊ መለኮታዊ ጸዳል
    እሰግዳለሁ
    ለተሳለ መለኮታዊ ሰይፍ እሰግዳለሁ
    ለሚያስፈራ መለኮታዊ ቃል
    እሰግዳለሁ
    ለአስደናቂ መለኮታዊ ነበልባል
    እሰግዳለሁ
    ለሚቆራርጥ መለኮታዊ ገጀሞ
    እሰግዳለሁ
    ለንጹሕ መለኮታዊ ባሕርይ
    እሰግዳለሁ
    ለጽኑ መለኮታዊ ምሣር እሰግዳለሁ
    ለምጡቅ መለኮታዊ ተራራ
    እሰግዳለሁ
    ለተነጣጠረ መለኮታዊ ቀስት
    እሰግዳለሁ
    ለትኩስ መለኮታዊ ሙቀት
    እሰግዳለሁ
    ነበልባሉን ላስረዘመ መለኮታዊ
    እሳት እሰግዳለሁ
    ለአሸናፊ መለኮታዊ ኃይል
    እሰግዳለሁ
    ገዥነት ላለው መለኮታዊ ገናንነት
    እሰግዳለሁ
    የአድማስ ስፋት ላለው መለኮታዊ
    ብርሃን እሰግዳለሁ
    በእሳት ለተከበበ መለኮታዊ ዙፋን
    እሰግዳለሁ
    እውነት በእውነት ለዘላለሙ አሜን፡፡
    ንቁ!!

  • @ሀይማኖትየተክልዬልጅ
    @ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ግርማ ሞገስ የስምተኛው ሺ ሐዋሪያ ቃለሒወትን ያሠማልን ፀጋዎትን ያብዛሎዎት እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን እንባና ፀሎዎቶት ይርዳን አባዬ

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም እኛነታችንን እንድንመረምርእሚያደርገንን ትምህርት ነው እሚሰጡን አባታችን የቅዱሳን አምላክ ረዥም እድሜና ጤናውን ያድልልን በእውነት😥😥😥ክበሩልን

  • @byfirewodarash7809
    @byfirewodarash7809 2 ปีที่แล้ว +10

    ይህንን ክቡር ቅዱስ የእግዚአብሔርን ሰው፣ማየት ከጀመርኩ አንድ ወር ሳይሞላኝ አሁን ነፍሴ በእግዚአብሔር ሀይል ተፅናናች፤ የምድራችን በረከት ኖትና በፀሎቶት አደራ ያስቡኝ ያስቡኝ ያስቡኝ። በእርሶ ላይ የሚሰራው የእግዚአብሔር ፀጋ ይሰራብኝ ዘንድ ሁለንተናዬን ለእግዚአብሔር አሳልፌ ሰጥቻለሁ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 2 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖትን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን 🙏🙏🙏

  • @welansaali674
    @welansaali674 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እንኳን ደህናመጡልንአቱንየሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜንአባታችን በፆለት አስቡኝ በጣም ተጨንቃለሁ ወለተሚካኤል

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አባታችን

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lamlemkidane5302
    @lamlemkidane5302 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚያበሳጨኝ በኑሮዬ በትዳሬ በቤተሰቤ በቤተክርስቲያናችን በኔ ዙሪያ ያሉ ሁሉ ፀሎት ስግደት ቁርባን ተግባር ውስጥ ስትገባ ለምንድነው በጥርጣሬ ውስጥ የሚከቱን ለምን ይገፉናል ። ፀሎት ስግደት ጠላትን መቃወም የጀመረ አንድ ክርስቲያን በቃ ጠላቱን በደብ ይለያል የሚገርመኝና የጠላት በዙሪያው የሰዎችንና በአካባቢ ያለውን ሁሉ ቁስ ሳይቀር በጠላትነት የማስነሳት ጥረት ሲያደርግ ይገርመኛል በጣም አይዞክ ባይ ሲያሳጣ በእውነት ይገርማል የእግዚያብሄር ደም የውስጥ ሙላት ሳስበው ደም ያፅናናኛል ያበረታኛል ለብቻ ቆሜም ብዙ ሰዎች በዙሪያ ያሉ ያህል ሲያበረታታኝ በውስጥ በኩል የጠላትን መውደቅ የኔን የማሸነፊያ ብርታት ሲያስጣጥቀኝ ተስፋዬ በበለጠ ይለመልማል እግዚያብሄር ይመስገን ።

  • @sisayguta549
    @sisayguta549 2 ปีที่แล้ว

    ዉስጤ ያረሰረሰ ስብከት ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማዎት እድሜ ይስጦት። በፀሎት ያስቡን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማወት እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ🙏🙏🙏

  • @ሪቾአማራዋ
    @ሪቾአማራዋ 2 ปีที่แล้ว +13

    የዳዊትን የልብ መሻት ለሀገራችን ባለስልጣኖች ይስጥልን
    ጌታሆይ የንፁሀን ደም በከንቱ አየፈሰሰነው
    እባክህ በቃችሁ በለን
    በወለጋ ለተጨፈጨፉት ወገኖቻችን ነብስ ይማር

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +5

    አባታችን ረዥም እድሜ የማቱሳላን እድሜ ተመኘሁልወ 😘😘😢🤲🏿

  • @chemerutemsgen4219
    @chemerutemsgen4219 2 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ እረጅም እድሜ ይሰጥልኝ አባ የማቱሳላን እድሜ ጠላቴን ዳቢሎሰ እንዳግ ያደረጉኝ አባ

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 ปีที่แล้ว +1

    በርሥወ አድሮ ያሥተማረን እግዚአብሔር ይመሥገን እረጅም እድሜ ይሥጥልን አባታች አሜን አሜን አሜን እንኳን ለታቁ ለሊቀ መላእክ ለቅዱሥ ሚካኤል አመታዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ የቅዱሥ ሚካኤል በረከቱ ይደርብን አባትነቱ ፍቅሩ ምልጃዉ ፆለቱ ከሁላችን ጋራከበተክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከትዉልዳችን ጋራ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለ ህይወትን ይሰማልን በእድሜ በፀጋው ያኑርልን ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክን

  • @ΚατεριναΠαπατζημα
    @ΚατεριναΠαπατζημα 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጠዎት እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ኑሩልን እግዚአብሔር ፈቅዶ ላገሬ ያብቃኝ እና ለፈውስ እና ለትምህርት ያብቃኝ አሜን🙏

  • @t.g.eahutamaryame.1475
    @t.g.eahutamaryame.1475 2 ปีที่แล้ว +13

    አባ እንኳን በሠላም መጡልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን!
    አባ በፀሎት አስቡኝ በአህዛቡ አገር ነው ያለሁት!

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን 👏💒👏✝️👏💚💛❤️🤲

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @andargew
    @andargew 2 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ደህና መጡ ክቡር አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በርከትዎት ይድርሰን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንደርስዎ ያሉትን አባቶችን በዘመን አያሳጣን እግዚአብሔር አምላክ አሜን👏👏👏🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 2 ปีที่แล้ว

    ኣባታችን ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ንዘላለም ንበሩልና🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 ปีที่แล้ว +4

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጡት የማይጠገበው ትምህርት አሰጣጡት የብዙውቻችን ታራራ የሚክል ልብ ውስጥ ሰርስሮ ይገባል ነፍስን ያድናል ሺ አመት ኑሩልን የብዙውች አባት።

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ቃለ ሒወት ያሰማልን ቸሩ መድሐኒ አለም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባዬ በናፍቆት ነው የምንጠብቆዎት ❤❤❤👏👏👏

  • @ኤፍታተከፈት
    @ኤፍታተከፈት 2 ปีที่แล้ว +16

    የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    በረከትዎ ይደርብን አባታችን

    • @kids23386
      @kids23386 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/Inkc9ftfk8POnLaMZgtC3g.html
      ፕሮፋይሌን በመጫን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን Nonstop መዝሙሮችን ያድምጡ ሰብስክራይብ ማድረግዎንም አይርሱ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፣💚💛❤️🙏

    • @kids23386
      @kids23386 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/Inkc9ftfk8POnLaMZgtC3g.html
      ፕሮፋይሌን በመጫን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን Nonstop መዝሙሮችን ያድምጡ ሰብስክራይብ ማድረግዎንም አይርሱ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፣💚💛❤️🙏

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 2 ปีที่แล้ว

    አባየ እድሜና ጤና ለአባታችን ይሁን አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲💒❤️ መምህራችን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር አምላክ እደ ምድር አሸዋ ያብዛልን በጣም እናመሰግናለን መምህራችን አባታችን

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
    @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣልን አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልት እግዚአብሔር አመላክ በእዴሜ እና በጤና ይጥብቆት አሜን🤲🤲

    • @kids23386
      @kids23386 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/Inkc9ftfk8POnLaMZgtC3g.html
      ፕሮፋይሌን በመጫን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን Nonstop መዝሙሮችን ያድምጡ ሰብስክራይብ ማድረግዎንም አይርሱ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፣💚💛❤️🙏

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት ኣባታችን ልዑል እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ
    @ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግአብሄር እድሜና ጤናወትን ይስጠወት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Zemen271
    @Zemen271 2 ปีที่แล้ว

    እንደ ወትሮው እጅግ ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም በፀሌት እስቡን እባታችን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ እንኳን በደህና መጡ እባታችን

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ
    @የማርያምኔኝየማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝሎት አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ሽ ዓመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቆት በረከትዎት ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @ትግራይዓደይመዓረይ
    @ትግራይዓደይመዓረይ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር ይጠብቆት የኛ አባት ። ክፋታችን አይቶ ያልተወን የአባቶቻችን የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን አሜን በቤቱ ያኑረን ለዘለዓለም አሜን ። በፀሎት አይርሱን አባታችን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 💞💞💞

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቸ1ዀ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ቸ1ዀ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ፫ አባታችን በረከቶ ይድረሰን

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን አስተምርዖቶት እኮ ልዩ ነው፤ እኔ የመፅሃፍ ቅዱስ ዘመን አይሽሬ እፃፃፍ ሁሌም ይደንቀኛል፤ የእርስዎም ስብከት እንዲሁ፤ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት፤ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን! አሜን!!!

    • @niwonaderu8722
      @niwonaderu8722 2 ปีที่แล้ว +1

      tibebina mastewalin FETARI yisten

  • @salamasalama1703
    @salamasalama1703 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋዉ ያብዛሎቶ በእዉነት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን ፣እረጅም ፣ጤነእዲሚ፣ዩጡዉት🤲🤲🤲💒💒💒

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ
    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @uae1023
    @uae1023 2 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን በሠላም መጡልን አባቴ
    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛሎት እረጅም እድሜና ጤናው አብዝቶ ይስጥልን🙏💐🕊🌾👏❤

    • @kids23386
      @kids23386 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/Inkc9ftfk8POnLaMZgtC3g.html
      ፕሮፋይሌን በመጫን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን Nonstop መዝሙሮችን ያድምጡ ሰብስክራይብ ማድረግዎንም አይርሱ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፣💚💛❤️🙏

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 2 ปีที่แล้ว

    ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 2 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን በሰላም መጡ ኣባ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት ረጅም ኢድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫🤲🤲🤲

  • @missedcall6398
    @missedcall6398 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን

  • @IQuality-vp3cx
    @IQuality-vp3cx ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen ❤❤

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 ปีที่แล้ว

    አሜን🤲🤲🤲 አባታችን መምህር ግርማ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @طيبهالطيبه-ط3س
    @طيبهالطيبه-ط3س 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ፀጋ ይስጥዎት

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @galeygirma7305
    @galeygirma7305 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ናጤና ያድልልን

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን እኲን ሰላም መጡ አባታችን ፀጋውን ያብዛለውት

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን ብፀለታችው ያስቡን

  • @urud8496
    @urud8496 2 ปีที่แล้ว

    አባቴ ዘመኖት ያርዝምልን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነው ለህይወት ለፍሬ በረከት ያድርግልን

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ኣሜን እግዚኣብሔር ኤፍታህ ይበለን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @abonesherdachew184
    @abonesherdachew184 2 ปีที่แล้ว

    Amen! Amen! Amen! ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ኪያ ኑሩልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @fikiretgebre9118
    @fikiretgebre9118 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለእናተ ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች አባታችን እንዴት ሰነበቱልን እቁ አባታችን ክፉ አይካዎት እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት እኛስ አልታደልንም እርሶን ማግኛት አልቻልም እሳቸውን ያገኛቹ ሰዎች እድለኛ ናቹ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @haymanotwoldie9108
    @haymanotwoldie9108 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤናይስጠወት

  • @سميرسمره-و4و
    @سميرسمره-و4و 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎት ያስብን

  • @rujvvthjj205
    @rujvvthjj205 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ መምህረችን የአድመና በጥአናን ይቅየልን አሜን፫

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet3305 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ጸጋውን ያብዛልን

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 2 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @byfirewodarash7809
    @byfirewodarash7809 2 ปีที่แล้ว

    እሴይ እሴይ እሴይ በእውነት አባ long live. እኔ ግን ጴንጤ ነኝ ይሁን እንጂ በምንም ትምህርቶትንና ሥራዎትን ያለመቀበል አልችልም። በዙዎች ቤተ እምነ ትን እንጂ እውነትን መከተል ይከብዳቸዋል። በእውነት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርኮት ፤ አባ እባክህን መንፈሳዊ ነገር እጂግ በጣም እየናፈቀኝ ስለሆነ በፀሎቶት ያስቡኝ፥ እናንተም ይህችን ኮሜንት ያያችሁ ፀልዩልኝ

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yordanos874
    @yordanos874 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @wensht1459
    @wensht1459 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን ቃለ ህይወት ይስማልን

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ⛪️እኔ ብቻ ነኝ ግን እኚህን አባት ስትሰማ ነፍሴ የምትደሰት ?! በእውነት ውስጤን እየነዘረኝ በደስታ ነው የምሰማዎት አባቴ ። ወገኔ ንቃ መናፍስት ከመቼዉም ጊዜ በላይ እየተዋጋን ነው ። ፈጣሪም ያለ አባት አልተወንም እኚህን ቅን ልበ ንፁህ አባት ሰጥቶናልና እንጠቀም እንማር እንንቃ ! ፀጋውን ከእድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ አባዬ ።⛪️⛪️⛪️

  • @ኤደንብርሀን
    @ኤደንብርሀን 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እዴሜ ናጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን

  • @የስላሴልጅንኝ
    @የስላሴልጅንኝ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @sirckam7348
    @sirckam7348 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት በረከቶ ይድረሰን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደሕናመጡ💐💐💐💐💐 እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን የፈጣሪ ስጦታችን

  • @samerawt
    @samerawt 2 ปีที่แล้ว

    በዚህ በደነዘዘ ትልድ እርሶ ስለሰጠን ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @asefumesele7875
    @asefumesele7875 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፣የዳዊት ፣ልብ፣ስጠን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @world12384
    @world12384 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን ከባድ ፈተና ውስጥ ነኝ ትርሲተ ማርያም ብላችሁ ፀልዩልኝ

  • @AzmaraMolata
    @AzmaraMolata ปีที่แล้ว

    አሜን እንካን ሰላም መጡ አባታችን ፀጋውን ያብዛለውት❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር
    @ኤፍሬምገብረእግዚአብሔር 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የድንግልልጅሆይማረኝ
    @የድንግልልጅሆይማረኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ሺህ አመት ኑሩልን አባታችን በረከቶት ይደርብን እንወዶታለን

  • @aman28el
    @aman28el 25 นาทีที่ผ่านมา

    ቃሎት ያሰማልን❤

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እመብረሀን ትጠብቆት

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
    @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅል እማ ፍቅር አትለዮት አባቴ

  • @hanayemarymyamaljiituwliji9301
    @hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 ปีที่แล้ว +1

    Ameeen ameeen Ameeen enekwen beselam metulen yefetun yebarekelin ameeen ✝️✝️

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ሰ4መ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ሰ4መ 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛልወት አሜን

  • @FisehaMelaku-k9p
    @FisehaMelaku-k9p 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @ftawashenafi6928
    @ftawashenafi6928 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን 🙏🙏🙏🥰

  • @gebeyehufikre808
    @gebeyehufikre808 2 ปีที่แล้ว

    አባታችን እግዚአብሔር ጤና ዕድሜና ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን ! ! !

  • @habtmaulema6149
    @habtmaulema6149 2 ปีที่แล้ว +1

    አባታችን እንኳን በደህና መጡ ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በረከቶ በሁላችንም ዘንድ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🙏👏

    • @habtmaulema6149
      @habtmaulema6149 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን 🤲🤲🙏🙏

    • @axum3055
      @axum3055 2 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen 🙏🙏🙏