22 ሺ ኢትዮዽያዉያን ፍቅራቸውን ገለጹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 37

  • @getebedasa-i5r
    @getebedasa-i5r 4 วันที่ผ่านมา +7

    የወደቀን ማንሳት.ያዘነን ማፅናናት.የታመመን ማስታመም ከሚችለዉ ሩህሩህ ኢትዮጲያዊ መፈጠሬ እድለኛ ነኝ Long life and blessed more my people

  • @ALEMTEFERA-t5p
    @ALEMTEFERA-t5p 4 วันที่ผ่านมา +4

    በቃ አሁን ደስ ይላል በዚህ ባንተ ጉዳይ ታምሜ ነበር አሁን ፈጣሪን አመስግን ተረጋጋ እና ስራህንም በጥሩ ሁኔታ ጀምር እግዚአብሔር አብዝቶ ካንተ ጋር ይሁን

  • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
    @ወለተመድህን-ደ1ጐ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚያስ አዶናይ ጥሩ ልጅ ነው ከቻልክ ለፈጣሪው የሚጠቀመው ቃላት ""F" God ይቅርታ መጠየቅ አለበት ። በተረፈ እንወደዋለን በበለጠ ይህን ካደረገ ። ይህ ያንተ ሀላፊነት ይሆናል ❤

    • @azenegashberhehagos7099
      @azenegashberhehagos7099 2 วันที่ผ่านมา

      Werenga

    • @eri360media
      @eri360media  2 วันที่ผ่านมา

      በነገራችን ላይ ይህ እርዳታ በህይወት እና በሞት መካከል ላለ ሰው ቢሆን ሰው አይረዳም ነነር

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@eri360media በጣም አዝናለሁ በወላጆቻችን በታላላቆቻችን በጎረቤት በመምህራን ጭምር ያሁሉ መስዋትነት ተከፍሎብን ተደክሞብን አድገን ለእንደዚህ አይነት ልቅ የመነሃርያ ጎረምሳ የዋልጌነት ጠባይ ቆመን ስናጨበጭብ አይዞህ በርታ ስለተናደድክና በመጥፎ ሁኔታ ውስጥ ስለሆንክ አንጂ ምግባርህም: ደጋግመህ የምትጠቀምበት ጸያፍ ቃልም የተለየ የብልግና ትርጉም የለውም። የሚል የማበረታቻ ኮሜንት ለመስጠት መድፈራችን ከልጁ ይበልጥ የኛ ነገር በጣም አስፈሪና አስደንጋጭ ሆኖብኛል።

    • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
      @ወለተመድህን-ደ1ጐ วันที่ผ่านมา

      @@lanteTV1 የኤርሚያስ መለስ አስደንግጦኛል እንደ የልጆች እናት ያሳፍራል 😭

  • @AdiKifle
    @AdiKifle 4 วันที่ผ่านมา +5

    መጣሁ ከደሽ እመቤቴ❤ ለየጌሸና እመቤቴ ነግራት ነበረ። አካን ደስ አለሕ ወድማችን❤

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 3 วันที่ผ่านมา +1

    ኣዶናየ ተመስገን ያንተ ደስታ ነው የምያስደስተን እመቤቴ እንድህ ደስ ብሎህ ስለ ኣይሁኝ ክብር ድረስት ❤❤❤❤

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 4 วันที่ผ่านมา +4

    እግዝአብሔር ስወድህ እንዲህ ነው እግዝአብሔር ይመስገን❤❤❤❤

    • @SmonZelealem
      @SmonZelealem 4 วันที่ผ่านมา +3

      ❤❤❤❤

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 2 วันที่ผ่านมา +1

    ልጁ የሚታወቅ የፋሚሊ አና የሶሻል ባግራውንድ የለውም። የሚያስወቅሰው ቤተሰብ: በሱ ጸያፍ ስነምግባርና ቃላት የሚሸማቀቅ የቅርብ ሰው : ወይ ዘመድ ቢኖረው ኖሮ እንደዚህ አይነት disrespectful personality display አያደርግም ነበር። በጣም አዝናለሁ በወላጆቻችን በታላላቆቻችን በጎረቤት በመምህራን ጭምር ያሁሉ መስዋትነት ተከፍሎብን ተደክሞብን አድገን ፡ ለእንደዚህ አይነት ልቅ የመነሃርያ ጎረምሳ ዋልጌነት ቆመን ስናጨበጭብ አይዞህ በርታ ስለተናደድክና በመጥፎ ሁኔታ ውስጥ ስለህንክ አንጂ ቃሉ የተለየ የብልግና ትርጉም የለውም የሚል የማበረታቻ ኮሜንት ለመስጠት መድፈራችን ይበልጥ ያስቆጫል ያስደነግጣል።

  • @MiyaDag
    @MiyaDag 4 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ወንድም እሰይ እግዛብሔር እንካን ረዳህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ

    • @eri360media
      @eri360media  2 วันที่ผ่านมา +1

      በነገራችን ላይ ይህ እርዳታ በህይወት እና በሞት መካከል ላለ ሰው ቢሆን ሰው አይረዳም ነነር

    • @BrightHope-HorizonMedia
      @BrightHope-HorizonMedia วันที่ผ่านมา

      ኣቤት ህዝብ በኣፈ ጮሌ የሚታለል።

  • @YordanosRohama
    @YordanosRohama 3 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ ኣለህ የኔ ወንድም

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 3 วันที่ผ่านมา +3

    እንካን ደስ ኣለህ የኔ ቆንጆ እመቤትየ ማርያም እስከመጨረሻ ሀሳብህን ትሙላልህ

    • @eri360media
      @eri360media  2 วันที่ผ่านมา

      በነገራችን ላይ ይህ እርዳታ በህይወት እና በሞት መካከል ላለ ሰው ቢሆን ሰው አይረዳም ነነር

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 2 วันที่ผ่านมา

      @@eri360media በጣም አዝናለሁ በወላጆቻችን በታላላቆቻችን በጎረቤት በመምህራን ጭምር ያሁሉ መስዋትነት ተከፍሎብን ተደክሞብን አድገን ለእንደዚህ አይነት ልቅ የመነሃርያ ጎረምሳ የዋልጌነት ጠባይ ቆመን ስናጨበጭብ አይዞህ በርታ ስለተናደድክና በመጥፎ ሁኔታ ውስጥ ስለሆንክ አንጂ ምግባርህም: ደጋግመህ የምትጠቀምበት ጸያፍ ቃልም የተለየ የብልግና ትርጉም የለውም። የሚል የማበረታቻ ኮሜንት ለመስጠት መድፈራችን ከልጁ ይበልጥ የኛ ነገር በጣም አስፈሪና አስደንጋጭ ሆኖብኛል።

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 4 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @eri360media
      @eri360media  2 วันที่ผ่านมา

      በነገራችን ላይ ይህ እርዳታ በህይወት እና በሞት መካከል ላለ ሰው ቢሆን ሰው አይረዳም ነነር

  • @adenmedhana9338
    @adenmedhana9338 4 วันที่ผ่านมา +2

    ስው : መሆን :ይኔ : ነው : ጥቅሙ : ምንም : ውስጥ : ስለማይገባ : ህዝቡ : አገዘው : የስጣችው : በብዙ : በርከት : ይስጣችው🙏

    • @eri360media
      @eri360media  2 วันที่ผ่านมา

      በነገራችን ላይ ይህ እርዳታ በህይወት እና በሞት መካከል ላለ ሰው ቢሆን ሰው አይረዳም ነነር

  • @Infinixhot11play-j3w
    @Infinixhot11play-j3w 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @sadalasadala5852
    @sadalasadala5852 2 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @sihinDesta-m6y
    @sihinDesta-m6y 4 วันที่ผ่านมา +2

    Am so happy, Adonye yene yewah
    We love you, brother. Stay strong 💪

    • @eri360media
      @eri360media  2 วันที่ผ่านมา

      በነገራችን ላይ ይህ እርዳታ በህይወት እና በሞት መካከል ላለ ሰው ቢሆን ሰው አይረዳም ነነር

  • @azenegashberhehagos7099
    @azenegashberhehagos7099 2 วันที่ผ่านมา +1

    Enqune dese yaleke ❤❤❤❤❤❤

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 4 วันที่ผ่านมา +6

    የብልግና ቃላትን ይጠቀማል
    በጣም ነው የሚደብረው።

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 3 วันที่ผ่านมา

      @@ERTC122 ንስኻ እውን ካብቲ ቆልዓ ዘይትሓይሽ ታራ ሕሜተኛ ሰብ ኢኻ። ናይ ትግራዋይ ኒሕ ዘይብልካ ሕማቕ መጽረፋይ። ለመጀመርያ ጊዜ የትግራዋይ ባለጌ ትግራይን ሲያዋርድ ያየሁት በዚህ ልጅ ነው።

    • @ERTC122
      @ERTC122 3 วันที่ผ่านมา

      @lanteTV1 ድርባይ ርካሽ ውዳቕ. እቲኽፉእ ኻብ ናይባዕሉ ፅቡቕ ,ነገር ናይሰብሕማቕእዩ ለሐጉሶ ኣታ ገይ፣ ጥረ. የወረደ. ብጋሪ ,ድኻወሪድኻ መግደል ,,ለመግደሉ ኣራዳ ይግደለኝ ወዲ17ዓመትየ ,ግንኽዓ፣ ፀረ ልኣካ ልመስሉእየ 10ግራት ጥሒስኻ፣ መፂኻ ,ኮእዩትኾን comeentለይቐርየካ ሀማኻልበለ ጦዞ፣ ብሓጀርእዩ፣ ልቐትለካ ብመርፍእ , ልኣኻsteeped. የጥዋትጅብ

    • @eri360media
      @eri360media  2 วันที่ผ่านมา

      በነገራችን ላይ ይህ እርዳታ በህይወት እና በሞት መካከል ላለ ሰው ቢሆን ሰው አይረዳም ነነር

  • @mehretteferi6023
    @mehretteferi6023 4 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለቁምነጉር ያዉልልሕ

  • @KabeKabetube
    @KabeKabetube 4 วันที่ผ่านมา +1

    Sew ywedhal adoniye temesgennnnn❤❤❤❤

  • @KabeKabetube
    @KabeKabetube 4 วันที่ผ่านมา +1

    Wwwww adoniye ❤❤❤❤

  • @rahelmehari1057
    @rahelmehari1057 4 วันที่ผ่านมา +1

    Adu yene yewah congra

  • @sebleworkguwangul5645
    @sebleworkguwangul5645 4 วันที่ผ่านมา

    Adoney yewa br