''በቲክቶክ ዶላር ማፋስ ይቻላል'' ቲክቶከር ጆን ዳንኤል -Mabriya Matfia
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
- ''በቲክቶክ ዶላር ማፋስ ይቻላል'' ቲክቶከር ጆን ዳንኤል -Mabria Matfia
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World
Jo ለብዙ ሰዎች ጥሩ መንገድ ከፍተሃል... በርታ ጥሩ ልጅ ነህ...
ሚኮ ቻናሌን ሼር አድርግልኝ
ሚኮ እኔን መቼነው የምታፈምሰኝ
miko
Mikey
Tebeda miko
እንደዚህ አይነት ቀና ሰው ነው የሚያስፈልገን ….. ተባረክ
yemecheh enamesegelanen
ምርጥ ልጅ ነዉ.እግዚአብሔር ያሳድግህ . ኢትዮጵያ በዙ አንተን የመሰለ ያብዛላት
ምርጥ ሰዉ ነህ ያወከዉን ለማሳወቅ እምትጥር እናም እምታሳዉቅ..።ደስ ከሚል ስብናጋር 🤘
ጆን ዳንኤል ጥሩ ልብ አለህ። እ/ግ በጤና በሰላም በእድሜ አብዝቶ ይባርክህ!! ቅን ሰው!! ላፒስ ትልቅ አክብሮት ይገባሀል።
ጆን ለኔ ተስፋ ነው የሰጠኸኝ እኔ በዚህ መልኩ ሰርች ቤተሰቦቸን መርዳት እፈልጋለሁ ።ቲክ ቶክ ላይ 15k ገብቻለሁ ግን ብዙ አጠቃቀሙ አይገባኝም
በዚ ሰአት ጆ ታስሯል he is so humble
በእውነት Jo ቅን ልጅ ነህ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ እኔ በቅርቡ ነው የጀመርኩት ግን ከአንድ ሺ በላይ Follow ደርሶልኛል
*ይህን ያውቁ ኖሯል?*
*እግዚአብሔር ይወድዎታል*
ዮሐንስ 3:16
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
*ሰው ሁሉ ያለ ክርስቶስ ከሆነ ኃጢያተኛ ነው*።
ሮሜ 3:23
"ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል”
*ከኃጢያት መዳኛው ብቸኛው መንገድ* ኢየሱስ *ክርስቶስ ነው።*
ዮሐንስ14:6 “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
የሐዋርያት ሥራ 4:12 “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
*ከኃጢያት ለመዳን* ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል መድኅኒቶና ጌታዎ አድርገው መቀበል ይኖርቦታል።
ዮሐንስ 1:12 “ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው ”
ሀሀሀሀሀ እየሱስ አምላክ አደለም ተሸውዳችሆል የማሪያም ልጅ እኮነው አምላክ ተረግዞ ይወለዳልደ እይይይይይ
Jo, ጀግና ማለት የእንዳንተ አይነቱ ነው። ስንቱ ነው ይህንን ሚስጢር የሚያካፍለው ? አድናቂህ ነኝ ::🙏
እውነት ነው
er enen erdagn 10.000 follow legeba new gen live erasu gera new yemigebagn pls help me
ሓሪፍ ቪድዩ ነው የሰራችሁት። እናመሰግናለን። እኔ ገንዘብ መስራት እፈልጋለው።
ቀናና መልካም ልጅ ነህ ፤ ትልቅ ደረጃ ድረስ ፤ ለወጣቱም እንዴት መልካም እንዲሰሩ አስተምር።
ወጣት ማለት እንደዚ ነው !!! ላጺስም ጆኒም ይመቻቹ !!! ጆኒ ብዙ ልጆችን እርዳ ... አምበሳ ።
Thank You For Sharing This Information.
በጣም መልካም ልጅ ነው
ደምረኝ
Thankyou Both of you guys! That is really good program!!!
Keep it up bro . . . U hv a great heart
ላፒስ ለወጣቱ ምርጥ ሀሳብ ነው ተባረክ
ላፒስ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የጆን ዳንኤል አድራሻ ባገኝ ደስ ይለኛል
ደምረኝ
ልትረዳው?😂
Wow Jo keep it up men
I wanna say thank you very much. it is really useful.
ቲክ ቶክን ለበጎና የሀገርን ባህል ወግ በጠበቀ አዝናኝ አስተማሪ በእውቀት ላይ የተመሰረተ አድርጉት።ዶኒዬ ቅን ወጣት !!!!!
ተባረክ❤❤
ጆየ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ጨምሮ ይስጥህ
ይመችህ❤❤❤
ጆ መልካም ሰው እኔም ምስክሩ ነኝ!
ና ማነህ ቅረፀኝ አላለም ላቢስ😳😂😂ጆ እናመሰግናለን እውነት 10'000 ክፍያ እንደሚጀምር አላውቅም ነበር 100'000ነበር ሚመስለኝ😂🙏እኔ እንኳን ድርሽ ብዬ በቲክቶክ አሎጣም።
ብዙ እንዳንሰራባቸው የሚፈልጉ ሰዎች ናቸውኮ ከመቶሺህ በታች አይከፍልም የሚሉን።
ጆን ደስ የምል ልጅ ነው
ብር ማፈሱ አይደለም የቸገረን ለታናሽ እህቶቻችን እና ለልጆች የማይሆኑ ነገሮች ሚዲያ ላይ መብዛቱ እንጂ። እባካቹ ለትውልድ እናስብ የምንፖስተውን እንወቅ!!!
አይ ለጲስ AD ድርጅት 🥺🤣🤣🤣
በጣም ደስ ይላል
ልጁ ሀሳቡን ማካፈሉ ጥሩነው ግን ዕውቀቱን በደንብ ማስረዳት አልቻለበትም...ሌላው ትልቁ ነገር ቲክቶክ በኮይን ብዛት እና በ ውድድር አልያም በቪወር ምክንያት ይሚገኝ ገቢ ጥሩ ቢመስልም ፍፁም እጅግ ፍፁም ሰአት የሚገድል እና ስራ የሚያስፈታ ነገር ነው!!! ነጮች ፍፁም በትርፍ ሰዓታቸው ለ ደቂቃዎች በሚሰሩት ቪድዮዎች ንው ገንዘብ የሚሰሩት እኛ ግን ላይቭ ስለ ዘር ብቻ ከ 10-12 ላይቭ ተቀምጠን ነው ስለ ዘር ስለሀይማኖት ሰእታችንን የምንፈጀው
ብቻ ቴክኖዎሎጂ እንደ ተጠቃሚው ነው...ፎሎዎሮች ደግሞ ቁጥሩን እንጂ እውንት ከእኔ ክማቀርበው ትምህርት አግኝተው ነው የሚከተሉኝ ብለህ ብትጠይቅ አብዛኛው የቁጥር ፎሎዎር ብቻ ነው ...ቁጥሩን ለመሙላት የሚደረግ ይፎሎው መንጋ ብቻ
God bless you bro.
Wow wow that is amazing thank you Bro good job
ጆዬ ጥሩ ሰዉ ነህ እኔም ተከፋይ መሆን እፈልጋለሁ አግዘኝ pls
ጆዬ ክበርልን 🙏🙏
Jo Betame kena sawe nawe keep going bro
ጆ አንተ ትልቅ ሰው ነህ
ላጲስ በጣም ጥሩ ነው
ይመችህ ጆየ
ፓስፖርት ከሌለ PayPal ይከፍታል?
የምር ግልፅ ነሽ ባባዬ🥰🥰 ይመችህ👏👍
Thanks
ዉይ ደስ ሲል በድግል 😍🙏
Yohannes Daniel,Lapis,10k/mon,Addisu gebeya gullele,hete 2k like,165k followers,1.5m like,
1)10k Followers ena beview kefeya,2)Interna.Brands $400-$600 3)live sewoch no Entertain madreg.
1 Month more than 20k birr,
Bewust Bewuch wude Mehone.
Scholarship,credit cards,Sue Family,IT courses,BeKen 30k-100k birr By Tik Tok,
jo tnx betam🙏🙏🙏🙏💖👈
Good Job Boss
ምርጥ ናችሁ ውዶች።
እናመሰግናለን ላጲስ ሁለታችሁንም ግን ላጲስ ስም መሆኑንም ዛሬ አወኩ
በጣም አሪፍ ነው ጡሩ ትምህርት ነው
Jon የ ቲክ ቶክ ጓደኛችን አርፍ ቅን ልጅ ነህ በርታ
በትክክል ነው ወንድም
ጆዬ ጥሩ ሀሳብ ነው
Joye😢❤
Betam arif🙌
ደሰ ይላል ቀና ሰው ነው አንዳንድ ቀፋፊዋች ሰለዘር ያወሪሉ
መናገር የማይፈልጉ ሰዎች አሉ አለ አይ ሀበሻ ያወቀውን አሳውቆ አብሮ ማደግ የማይፈልግ ጠማማ ፍጥረት እንዲ የሚያስብ ሰው ደሞ የምር ቢሰራም አይባረክለትም
how to create pay pal account. I need it for other jobs but I can't create it.
ጆ ይመችህ በጎ አሳቢ ነህ
መስራት ፈልጋለው ጆዎ አግዢኝ
ቴዳ አቡጊዳ ሚዲያ በደንብ ያስረዳናል❤❤🙏
ጆን ዳንኤል እናመሰግናለን ነገር ግን ግልፅ ሳታደርገው ነዉ የጨረስከዉ። ምክንያቱም ከመባንክ አካውንት ጋር ማገናኜት አለብን ወይስ እንዴት ነው ጊፍት የሆኑ ኢሞጆቹን ወደ ራሳችን ማስገባት የሚቻለዉ
Temagere..eko, paypal mibale acct lay kastelalefek behuala be credit card nw metawetaw. Credit card demo ethiopia wst yelem. Jon selalew i can help u ale eko.
paypal acount ካላችው በ አዋሽ ባንክ ማስላክ ትችላላችው
ላጲስየ ጆንን የማገኝበትን ስልክ በውስጥ ብትሰጠኝና ቢተባበረኝ..ብዙ መስራት እችል ነበር
Now Jo has 1 million followers
Respect
ላጲስዬ ቀና ነህ ከምር ደስ ስትል
good job , Berta
enamesegnalen at tru sew neki be ewunet
Jo suuuuuuu❤❤❤
ያራዳ ልጅ ማለት ይሄ ነው ። የሚያቀውን የሚያሳውቅ
endezi aynt wetat nw mnflgw brother keep it up 👍
እናመሰግናለን ግልፅነትህ ወንድሜ እደግልን!!!!!!!ንገረው በናትህ 10q
jo ከባድ ቀና ልብ 👍
ላጲስ በጣም እንወድሀለን
jo ከባድ ሰዉ በርታ
Mabriya matfia arif tyake nw miteykew so life of abeln gabzew
መልካምሰዉ፣ምንም፣ሳይደብቅ፣መናገሩ፣የሚደንቅ፣ነዉ
Jo thanks
እንኳን ሰማዉ እኔሚ ከፊታለዉ እስካሁን ትክቶክ የለኝሚ
ተባረክ ምርጥ ሰው !!!
Wow✌️
በምን እናገኝሀለን🎉🎉🎉🎉🎉
Ere ጆ እንዴት በቀላሉ እንደምንሰራበት አስረዳን plz bro
Joye mrt new😍😍
Ok, fact checking time based on what you said:
1- tiktok pays - that's $40 dollars per 1 million views, very tiny small amount.
2- advertising - you said you get paid $400 per ad but, suspiciously enough, the ad is not shown in Ethiopia where most of your followers live, so will never know why a company waste money paying you.
3- Donation via live stream - you need to have large followers who have “emojis” that they bought with TikTok’s own currency (Coins) and you need to collect at least $100 for a payout - so extremely difficult.
In summary, for anyone who watches this, this interview is a total waste of 24 minutes that you will never get back.
That is what I thought too. But I don't see why he would lie
You point is absolutely right ,let alone for Ethiopian tiktoker here out side they don't get 400 dollars per one view ,he has a good heart and great telling this for the audience
Bro አንድ ነገር ብቻ ልንገርህ ትላንት ማታ ብቻ 400,000 የTiktok Coin ነዉ Gift የተሰጠዉ ይሄ ልጅ በLive game
1,000 Tiktok coin = $15 Us ....So አስበዉ እስቲ በ2 ሰአት Game 6,000$ ነዉ የሰራዉ በጣም ያስገርማል
በርታ ለብዞች አሪያ ነህ
ዬናስ ማኛው እራሱ ዩቲዩብ ትቶ ልክ ስራ እንደሚገባ ሰው ሱፉን ገጭ አርጎ ነው ሲለምን የሚውለው ባጠቃላይ ቲክቶክ ጌም ዘመናዊ ልመና ነው
antem lemagn neh enawukahalen
ዘመናዊ ልመና በትክክል ሰው ሙሉ አካል እያለው ሰረቶ መቀየር ሲችል ልመና ያስጠላል
ማነህ ላጲስ እዉነትም ላጲስ እስኪ የሰዉ ሃሳብ አስጨርስ።
Merte yarada lge jonny...abo berechi..
ብዙ ፎሎወር አለኝ ብዙ ቪው አለኝ ግን ገንዘብ መስራት አልቻልኩም ከቻላችው አግዙኝ
Lapis tnx betam
ኮይን አለኝ እና እንዴት ማውጣት እንዳለብኝ አልገባኝም
ላጲስ ልጅህን ✏️እርሳስ በለው፣
eshi 14 k gebche kefya endet lasjemr
Good
ምታቀርበው ሰው በሙሉ ምንም ትምርት የሚቀሰምበት አይደለም። እባክህ እውቀት ያላቸውን ሰዎች ከወቅታዊ ነገር ጋር አያይዘህ አቅርብ።
ልክ እንደ ስምህ ነው ራህ!!
በርታ ጥሩ ልጅ ነህ
Betam enamsgenalen kebrulegn wedajochy
አሪፍ ነው ግን how to witdraw
Yeah
amen dagun asitamirachihal dagi yigixamachiw by
ለኔ አግዘኝ ማዉጣት አልቻልኩም