"ጌታ ጌታዬን" ሲል ሁለት የተለያዩ ጌቶችን ያሳያል? |በወንጌላዊ በረከት ማቴዎስ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @Fffuee
    @Fffuee 3 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @almaztamirat8331
    @almaztamirat8331 ปีที่แล้ว +2

    አሜነ ❤ብቻውን ለሚኖር ሁሉን ለሚገዛው አንድ አምላኢየሱስ ይባርክ። ❤❤❤❤❤❤

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ተመሰገን ሃሌሉያ ክብር ለአንድ አምላክ ብቻ ይሁን ☝️🙌🙌👏👏🙏🙏❤❤❤❤

  • @hurufaamesa4398
    @hurufaamesa4398 ปีที่แล้ว +1

    Girum timihirit....enamesegnalen....Blessed Lord

  • @የአንድአምለክልጅነን
    @የአንድአምለክልጅነን ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ተመሰጌን እየሱሰ❤❤❤❤❤

  • @biruk8617
    @biruk8617 ปีที่แล้ว +1

    Through Christ! Amen. God bless you brother and all those who labor with you.

  • @kedirmohammed-h2e
    @kedirmohammed-h2e ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ቄስ በረከት

  • @davidasefa2491
    @davidasefa2491 7 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ይባረክህ ፓስተር ቤክ👏👏❤❤

  • @tabarkmomy1943
    @tabarkmomy1943 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @dadachewmathewos9610
    @dadachewmathewos9610 ปีที่แล้ว +1

    blessed in z name of jesus Christ .

  • @kubawifqri6143
    @kubawifqri6143 ปีที่แล้ว +1

    1ቆር 1፥24-28

  • @TesfatsionSamuel
    @TesfatsionSamuel หลายเดือนก่อน

    ሰንበት መቼ ነው በሚል ስራልን። አንድ አምላክ ይባርክህ

  • @TesfatsionSamuel
    @TesfatsionSamuel หลายเดือนก่อน

    ሰንበት መቼ ነው በሚል ርእስ ስራልን? አንዱ አምላክ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @ikreayele9326
    @ikreayele9326 ปีที่แล้ว

    ሁለት ጌታ የለም በሚል ከተረጎምከው
    በብሉይ እግዚአብሔር ጌታዬን ጠላቶችህን ይላልና እግዚአብሔር እና ጌታዬን ብሏልና ቢገለጥልህ ጥሩ ነው

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 ปีที่แล้ว +1

      አንተ ቢገለጥልህ ጥሩ ነበር ልባችሁን ከፍታችሁ ስሙ ጌታ ማለት ገዢ ነው እግዚአብሄር ደግሞ በገዛ ደሙ ገዛን ደሙ ደግሞ ጌታችን( ገዢያችን) ነው

  • @ikreayele9326
    @ikreayele9326 ปีที่แล้ว

    ብትዐልይ አይሻልምን
    በአስተማሪነት ፍርድ አለና

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 ปีที่แล้ว

      ፍርዱን ለእግዚአብሄር እንተወው ይልቅ ፀሎት መፍትሄ መሆኑን ካወቅክ ፀልይ እንዲገለጥልህ

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox 3 หลายเดือนก่อน

    መጽሐፍ ቅዱስ ለሁለት ጌቶች ማለት እነርሱም እግዝአብሔርና ገንዘብ ማለቱ ሲሆን ከየት 3 ጌቶችን አመጡ?

  • @Joshuagen
    @Joshuagen ปีที่แล้ว +2

    ይህ አስተምሮት የእግዚአብሔርን ቃል በቀጥታ የሚጻረር ነው ምክንያቱም በግልጽ ጌታ ጌታዩን…. ካለ በኋላ አለው አለ ይላል አዚህ ጋር ዳዊት እግዚአብሔር ለጌታ (ለኢየሱስ) የተናገረውን ጌትነት እየነገረን ነው
    ሐዋ ሥራ 2፡ 34 - 36
    34-35 ዳዊት ወደ ሰማያት አልወጣምና፥ ነገር ግን እርሱ፦ ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው አለ።
    36 እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።
    ሰውነቱ ወይንም አካሉ ነው ጌታ የተባለው ይህ አባባል ትክክል አይደለም እንደ እርሶ አባባል ትክክል ከተባለ የተለያዩ ጌቶች እንዳሉ ማሳያ ነው
    በገዛ ፈቃዱ ራሱን ባዶ ማድረጉን ልብ በል
    ፊሊጵስዩስ 2፡6 - 7
    6 እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ 7 ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥
    ቄሱ እግዚአብሔር ይሆን አራሱን ልጁ እያለ ከመላዕክት ጋር የሚያወዳድረው
    ዕብራዊያን 1፡ 2 - 14
    2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
    3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
    4 ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።
    5 ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?
    6 ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ፦ የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል።
    7 ስለ መላእክትም፦ መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ ይላል፤
    8 ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።
    9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ ይላል።
    10 ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤
    11 እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥
    12 እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም ይላል።
    13 ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል?
    14 ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?
    ልጁ ወይንም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋው የዳዊት ዘር መሆኑን እና በመንፈስ ደግሞ የእግዚአብሑር ልጅ መሆኑን ከዚህ ጥቅስ መረዳት ይቻላል
    ሮሜ 1፡ 3-4 ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
    ምክንያቱም
    በ መዝሙር 110፡ 3 ከአንተ ጋር ቀድሞ በኃይልህ ቀን፥ በቅዱሳን ብርሃን፥ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ። ስለሚል

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሄርን ቃል ለመስማት ራስህን አስለምድ እናንተ በግልፅ እያላችሁ የምታወሩት ለእናንተ የሚመች ትርጓሜ እንጂ እውነታው አይደለም ማንም እንደገዛ ፈቃዱ እንዲተረጉም አልተፈቀደለትም
      አንተ ራስህ ካነሳኸው ጥቅስ እንነሳ
      ዕብራውያን 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም #ዓለማትን #በፈጠረበት #በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
      ³ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ #ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት #በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
      ⁴ ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ #ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።
      አለማትን እግዚአብሄር በቃሉ ፈጠረ
      “ዓለሞች #በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተዘጋጁ፥ ስለዚህም የሚታየው ነገር ከሚታዩት እንዳልሆነ በእምነት እናስተውላለን።”
      - ዕብራውያን 11፥3
      ይህ አለማት የተፈጠረበት ልጁ ወይም ቃሉ በአዲስኪዳን ስጋ ሆነ
      “#ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።”
      - ዮሐንስ 1፥14
      ድሮ በድምፅ ይናገር የነበረው ብቻዬን ነኝ ያለው አንዱ አምላክ አብ ቃሉን ስጋ አድርጎ በእኛ አደረ(በእኛ መካከል ተገኘ)
      ይህም ሰውነት የመለኮት ሙላት ሁሉ የሚገለጥበት እና ለዘላለም የሚኖርበት ነው
      “በእርሱ የመለኮት ሙላት #ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤”
      - ቆላስይስ 2፥9
      ይህ ሰውነት የአብ መልክ ወይም መገለጫ ነው
      “Who is the #image of the invisible God, the firstborn of every creature:”
      - Colossians 1፥15 (KJV)
      እግዚአብሄር መንፈስ ነውና አይታይም መታያ ሰውነትን አዘጋጀ
      1ኛ ዮሐንስ 1
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመሪያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤
      ² ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ሕይወት እናወራላችኋለን፤
      ሁለት ጌታ ስትቆጥሩ ገና ነው የሳታቹት ጌታ ግን አንድ ነው ጌታ ካላችሁ አንዱን ነው
      ጌታ የሚለው ቃል ካሉት ብዙ ትርጉሞች መሀከል ገዢ አንደኛው ትርጉሙ ነው
      እኛ የአንድ አምላክ አማኞች በስሙ ጥምቀት በማመናችን በጥምቀት አሰራር አንዱ እግዚአብሄር #በገዛ ደሙ ገዝቶናል (ዋጅቶናል) በስጋው ሰውነቱ በኩል ለአንዱ እግዚአብሄር ተገዝተናል ነው ትርጓሜው ጆሮ ያለው ይስማ

  • @KedusgabrielOrgWashingtonDC
    @KedusgabrielOrgWashingtonDC ปีที่แล้ว +1

    " በእኔም ከሚያምኑ ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር::" ማቴ 18 ቁ 7
    " ሙሉ ደመወዝ እንድትቀበሉ እንጂ የሠራችሁትን እንዳታጠፉ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ:: ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት:: ማንም ወደ እናንተ ቢመጣ ይህን ትምህርት ባያመጣ በቤታችሁ አትቀበሉት ሰላምም አበሉት: ሰላም የሚለው ሰው በክፉ ሥራው ይካፈላልና::" 2 ዮሐ ቁ 8 - 11

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 ปีที่แล้ว

      የክርስቶስን ትምህርት ክደው የተርቱሊያንን ፈጣራ ለሚከተሉ መሰናክልም ለሆኑ ነው ይህ የተፃፈው ለነሱ አድርስ እንደገናም ፀልይ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ቀርቧል

  • @SamuelGirma-fv4mb
    @SamuelGirma-fv4mb 11 หลายเดือนก่อน

    Bekiya tefachuko wendmoche ehtoche nafkachugnal

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 5 หลายเดือนก่อน

    Liemin gira yigbachihual ? Geta Yesus eko hulu bie hulu naw.

  • @gebremadhngermay718
    @gebremadhngermay718 ปีที่แล้ว +1

    መዝምሩ ይረብሻል

  • @Joshuagen
    @Joshuagen ปีที่แล้ว +1

    ለምን ከሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ሁለት አትጀምረውም ደግሞ እዚህ ማቲዎስ ወንጌል ላይ የተጠቀመበት በነብያት ሲነገርለት የነበረው መሲሁ ከዳዊት ዘር (ልጅ) ስለመምጣቱ እናም የዳዊት ደግሞ ጌታው መሆኑን በማስረዳት የእርሱብ ጌትነት ለማስረዳት የተጠቀመበት አካሄድ ነው