የእመቤታችን ስደት ታሪክ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 82

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  หลายเดือนก่อน +19

    🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
    youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ

  • @ራሄልቲዩብ
    @ራሄልቲዩብ หลายเดือนก่อน +18

    ኦርቶዶክስ ሆኜ በመፈጠሬ ❤ጌታዬን መዳኒቴን እየሱስ ክርስቶስን አመሰግነወለው🙏🙏🙏ምክንያቱም ከእናት በላይ እናት ስለሰጠኝ ❤❤❤ለኔ እጅግ በጣም ቅርቤ ናት 💙 ለኔ የደረሰች ድንግል ማርያም ለናተም ትድረስላችው🕊️🕊️🕊️💐💐💐💖💖💖💖💖💖💖💝💝💝

    • @ከዳነምህረትእናቴ
      @ከዳነምህረትእናቴ หลายเดือนก่อน

      አሜን ውዴ❤❤❤❤❤

    • @goytoytom
      @goytoytom 23 วันที่ผ่านมา

      ኣሜን ኣሜን ኣሜኔ በረከትሽ ይደርብን

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru8407 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይውት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ረድኤት በረከቷ ይደርብን አሜን፫🤲🤲🤲🥺♥️♥️ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️

  • @ትዋህዶ
    @ትዋህዶ หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ስደተኛዋ እናቴ በረከታዋ ይደርብን 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Idkh-w5d
      @Idkh-w5d 24 วันที่ผ่านมา

      አሜን😢

  • @weleteslase
    @weleteslase หลายเดือนก่อน +6

    ግሩም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህወት ያሰማልን የመቤታችን የስደት በረከት ለእኔም ለኃጥ ይድረስኝ

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @rebeccagebre1913
    @rebeccagebre1913 หลายเดือนก่อน +9

    ሰላም እንዴት አለችሁ የድንግል ልጅ የቅዱሳን አምላክ የሁላችን አምላክ ይክበር ይመስገን።ወደ እኛ የሚደርሰን ሁሉ እጅግ መሳጭና የሚያንፅ ነው። በአኔ በተለይ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ንና የነአግናጥዮስን ደጋግሜ በእንባ የሰማኳቸዉ እውነተኛ ታሪኮች ናቸው።በርቱልን ሚዲያውን ያሳድግልን ❤❤❤ ወንድሜ አንተንም ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አስራት አገርሽን ኢትዮጵያን አትርሻት አሜን

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t หลายเดือนก่อน +12

    ❤ለተዋሕዶ ኦርቶዶክሥ ክርሥቲያን ወገኖች ይዳረሥም ከበረከቱ ይደርሣቸውም ዘንድ ሼር ❤ሼር❤ሼር እናድርጋ ጎበዝ ❤

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto537 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከትዎ ይደርብን❤

  • @Sabla-mz2sl
    @Sabla-mz2sl หลายเดือนก่อน

    Kale yehoten yasemlen mamrchen 🥰🥰♥️🥰💋

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube หลายเดือนก่อน +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን ረድኤት በረከት ለሁላችን ይሁን ለሀገራችን ኢትዮጵያም ይሁን ሰላምን ታውርድልን

  • @AlemnehTefera-i6w
    @AlemnehTefera-i6w หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ህይወት ያሰማል ድንግል ማሪያም ከልጅሽ አማልጅኝ❤❤❤

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን አሜን

  • @comcell3831
    @comcell3831 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ያስራት ሀገርሺን ኢትዮጵያን አስቢያት ልጆቿ አውሬ ሆነዋል😢😢😢😢😢😢 እመቤቴ ሆይ በስደት
    ሽ ስደቴን ባርኪልኝ የልጆቼን አይን ለዠማየት አብቂኝ ቤሄሩትን የተወለድሽባትን አስቢያት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌾💒💒🤲🌼🌼💒💒🌾

  • @mengistufetene8521
    @mengistufetene8521 หลายเดือนก่อน +3

    🎉እናቴ ማርያም በጣም እንደምወድሽ አንች ታውቂያለሽ🎉❤🎉

  • @Alma-dx4jv
    @Alma-dx4jv หลายเดือนก่อน +2

    ወድማችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማለን ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን በተለይ ስደት ላይ የምንኖር መጽናኛችን ነው በርታልን እግዝአብሄር ክብር ይስጥህ እናመሰግናለን
    ❤ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ❤ መሆን ምንኛ መታደል ነው ተመስገን

  • @bruktawitwolde3921
    @bruktawitwolde3921 หลายเดือนก่อน +1

    Weladit amlak tasasblen❤

  • @achawachyideg605
    @achawachyideg605 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን የተሰጠህ የድምፅ ቅላፂ ይስባል ለመስማት በርቱ

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያስማልን 🙏🙏🙏

  • @yonatanabbawa768
    @yonatanabbawa768 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @ትዋህዶ
    @ትዋህዶ หลายเดือนก่อน +2

    እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ ያስራት አገርሽን ኢትዮጵያ ከጥፋት አድኛት ፨

  • @MesganaAyele
    @MesganaAyele หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 หลายเดือนก่อน +1

    NETSETE KIDEST DINGEL MARIAM ENATE EMBEBETE WELADETE AMELAK keberena mesesgana yegebat AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ከዳነምህረትእናቴ
    @ከዳነምህረትእናቴ หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤😢😢😢😢😢እናቴ😢

  • @SelemonMelese-g4u
    @SelemonMelese-g4u หลายเดือนก่อน +1

    ምኒኛ ፍቅር ነዉ ለሰዉ ዘር መከራና ስቃይ የተከፈለልን ተግተን እንፀልይ ተነሥተን በሕብረት እመቤቴ ትለመነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሩሐማዮቲብ
    @ሩሐማዮቲብ หลายเดือนก่อน +3

    እናቴ ወላዲተ ቃል ምልጃሽ ጥበቃሽ አይለየን 🥺🙏

  • @LinaSameson
    @LinaSameson หลายเดือนก่อน +1

    ልብን የሚማርክ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት. ያሰማልን. !
    የእናታችን. የእመቤታችን. የልዑል. እ/ር. እናቱ. የቅድስት. ድግል. ማርያም. እናቱ. የእናትነት. ፍቅሯ. ምልጃዋ. የስደት. በረከቷ
    ያሳድርብን. !

  • @ManayeyriseManaye-qw3kr
    @ManayeyriseManaye-qw3kr หลายเดือนก่อน +1

    አሜን

  • @gravitymobile742
    @gravitymobile742 29 วันที่ผ่านมา

    Kaleheywet yasemalen

  • @YitbarekAltaye
    @YitbarekAltaye หลายเดือนก่อน +1

    🙏 እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @wegahtagedey7294
    @wegahtagedey7294 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln wendmachen yenatachen kdste kudusan kdst Dngl Mariam bereketwa rediatwa ayleyen Amen 🙏🏿⛪🙏🏿⛪🙏🏿⛪

  • @endaleh4814
    @endaleh4814 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @AlimazEndalew-l7q
    @AlimazEndalew-l7q หลายเดือนก่อน

    Ewenet kale hiwet yasemalin Amen Amen Amen emeberehan enate 😥😥😥✝️✝️💒💒💒🕯🕯🕯❤❤❤💔💔💔🙏🙏🙏🙏

  • @natnaeltesfaye6088
    @natnaeltesfaye6088 หลายเดือนก่อน

    kale hiwetn yasemalen !!!!

  • @ShabelAlemu-ye3xd
    @ShabelAlemu-ye3xd 23 วันที่ผ่านมา

    Amen ❤✝️❤✝️🙏

  • @abrahamyifter763
    @abrahamyifter763 หลายเดือนก่อน

    Kalhiwot yasmaln wendimachin❤

  • @yeshimolla8776
    @yeshimolla8776 หลายเดือนก่อน +1

    እሜንፅጌማርያምየኔእናቴእንችጠብቂኝቃለህወይትያስማልን

  • @AlemTazzer
    @AlemTazzer 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @ShabelAlemu-ye3xd
    @ShabelAlemu-ye3xd 23 วันที่ผ่านมา

    ማርያም❤🙏❤🙏😢😢

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b หลายเดือนก่อน

    አሜን ❤❤❤

  • @Enet_223Qq
    @Enet_223Qq 2 วันที่ผ่านมา

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 😢🥺😭❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናል መበዕ 🙏😥

  • @Enat771
    @Enat771 28 วันที่ผ่านมา

    Kanywtin yasmalin

  • @QatarGaraffa
    @QatarGaraffa หลายเดือนก่อน

    አቤት ጌታ ሆይ ይሄን ጊዜ የአለማዊ ነገር ቢሆን ስንት ኮመንት ስንት ሼር ይበዛ ነበር እባካችሁን ይሄ ን መስማት ለነፍሳችንን ምግብ መመገብ ነው እና እንተባበር😢❤

  • @hanigetnet1625
    @hanigetnet1625 หลายเดือนก่อน +1

    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @TarikGirma-om2yy
    @TarikGirma-om2yy 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @AbcDef-e5k8m
    @AbcDef-e5k8m หลายเดือนก่อน

    እነቴ ድንግልማረያም🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SamuelBelhu
    @SamuelBelhu หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @RahilBrihanu-m7e
    @RahilBrihanu-m7e 28 วันที่ผ่านมา

    🙇🙇🙇❤️❤️❤️👍👍👍

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t หลายเดือนก่อน +2

    ላይክ ላይክ ሼር እናድርጋ ጎበዝ ❤!❤!❤!

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. หลายเดือนก่อน

    ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ምዕመናን/ት በሰብስክራይብ እናበረታታቸው ።

  • @tinamarta5166
    @tinamarta5166 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤😢

  • @MesiCherecher
    @MesiCherecher 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YoniSemde-yq9ow
    @YoniSemde-yq9ow หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ ኦርቶዶክ ጴንጤ እንድሆን ነው የምትፈልጉት ። 81 መጵሀፍ ቅዱስ እያለን ።ሁል ድርሳናት ገድላት ሚስጢራት ።መቼ ነው የህግዚያብሄር ቃል የክርስቶስን የማርያምን ስለ መንፈስ ቅዱስ አስተምሩን ። እባካቹ ❤❤❤❤

    • @alms-td5ef
      @alms-td5ef หลายเดือนก่อน +1

      ሲገባህ ይህ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ አንድና ሁለት ነው

    • @Alma-dx4jv
      @Alma-dx4jv หลายเดือนก่อน

      መቼም አያስፈራራሽ /ህ አየደለም አደለም ጴጤ ሙስሊም ጆባ ቡዲዝም መሆን መብትህ ነው ሀይማኖት የግል ነው ማንም ሰው የፈለገውን ማመን ይችላል የምን ሰበብ ማብዛት ነው ወሩ የጽጌ ወር ነው ያለውን መማር ማወቅ አለብን ሁሉም ከመጻፍ ቅዱስ ነው ከመጻፍ ቅዱስ ያልሆነ የለም
      ❤ ኦርቶዶክስ❤ ለዘላለም ጸንታ ትኑር

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በነፍስም በስጋም ይጠብቅልን 🙏
    ጥያቄ አለኝ ቀጸላ መንግስቱ ለጊዮርጊስ እየተባለ እዘምራለን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለው ታሪክ ብታሳውቀን

  • @sofeSofe-t7t
    @sofeSofe-t7t หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤ቃልህይወትን❤❤ያሰማልን❤❤ወድማችን❤❤የድግል❤❤ማሪያም❤❤በረከቶ❤❤እረደቶ❤❤አይለየን❤❤አሜን❤❤ፀጋውን❤❤ያብዛላችሁ❤❤❤

    • @sofeSofe-t7t
      @sofeSofe-t7t หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 26 วันที่ผ่านมา

    አምለኬስሙየተመሰገነይሁንእናቱንየሕይዎትምንጭሰለሰጠን❤❤❤❤🙏🙏አሜን🙏🙏

  • @yorusalemfissehatsion340
    @yorusalemfissehatsion340 หลายเดือนก่อน

    Amen why you didn't tell about debersena eritrea

  • @BekeleLerago
    @BekeleLerago หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አንድ ጥያቄ አልኝ ሶሎም ማን ነት እባክኝ መልስልኝ😢😢😢

    • @SanaaGalaxy
      @SanaaGalaxy หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BenildoSims
    @BenildoSims หลายเดือนก่อน

    እንግዲህ ስለዚህ እባክህ እንደዚህ አድርገህ አስታውሶት ማድረግ ታደርጋለህ። እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እንዲሁም በ OKX እንዲሁም እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?

  • @AbrehamNeway
    @AbrehamNeway หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yimegnushalgetahun2677
    @yimegnushalgetahun2677 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YoniSemde-yq9ow
    @YoniSemde-yq9ow หลายเดือนก่อน +2

    ቆይ ኦርቶዶክ ጴንጤ እንድሆን ነው የምትፈልጉት ። 81 መጵሀፍ ቅዱስ እያለን ።ሁል ድርሳናት ገድላት ሚስጢራት ።መቼ ነው የህግዚያብሄር ቃል የክርስቶስን የማርያምን ስለ መንፈስ ቅዱስ አስተምሩን ። እባካቹ ❤❤❤❤

    • @adbarungatu2820
      @adbarungatu2820 หลายเดือนก่อน +4

      ተረጋጋ ያልገባህ ካለ መጠየቅ ነው አለበሊዚያ የማይሆን ነገር አትናገር እመቤታችን አዝላ የተሰደደች እግዚአብሔር እንደሆነ አታውቅም???ማስተዋሉን ይስጠን ሰለፈለገው ትምህርት ሰርች አድርግ ሁሉም አለልህ ቤቴክርስቲያን ስንዱ እመቤት ናት❤❤❤❤

    • @doni4802
      @doni4802 หลายเดือนก่อน +1

      ሲጀመር ጴንጤ መሆንን ለምን አሰብክ? የፈለገ እንዲሰማ ነው የተለቀቀው ካልፈለክ ወንጌል የተሰበከበት video አለልህ። ጴንጤ ምናምን ብለህ ሰበብ አትፈልግ ሁለት ልብ አትሁን ካመኑ በሙሉ ልብ ማመን ነው

    • @AbrehamNeway
      @AbrehamNeway หลายเดือนก่อน +1

      እንደ ሄሮድስ ያለ ንግግር
      ሄጄ እንድሰግድለት የክርስቶስን መገኛ ተመልሰው እንዲነግሩት ጠየቃቸው አንተም ወንድሜ ልብ ላይ ምንፍቅና አለና የመናፍቃን ቃል ተናገርክ ምክንያቱም ሰሞኑ ዘመነ ፅጌ ነው ስለዚህ ክርስቲያኖች የዚህን ዘመን ሚስጥርና ምክንያት ማወቅ ስላለበት ነው ጊዜውን ጠብቆ እንድናውቅ ይሄ ሰቆቃዎ ድንግል በሶሻል ሚዲያ የተለቀቀልን ማለት ነው

    • @Alma-dx4jv
      @Alma-dx4jv หลายเดือนก่อน

      አደለም ጴጤ እስላም ጆባ ቡዲዝም ሴጣንም ማምለክ ተችላለህ የተለቀቀው ለእምነቱ ተከታዮች ነው ያለመስማት ከፈለክ መብትህ ነው ሌላ ነገር ማውራት አይጠበቅብህም

  • @tizitaadmasu7067
    @tizitaadmasu7067 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤