What a genius family you are growed first of all I would like to give glory to God and then your family you are councling a society with convincing words as absolutely interested I given you a PHD position
Listening to once heart is very important… it’s not how much you love but the why you love is more important…. If you think your love is real keep showing that love in a positive way not in a selfish attitude.
yes wbing! and the main thing is if we able to be present with our self we give something to other. not need or receive. that's next level. and you are beautifull i see a glimps of present in you.
ይሄ የሴቶችም ችግር ነዉ እየፈለጉ ያልፈለጉ ለመምሰል ብዙ ድራማ የሚያበዙ አሉ። እርግፍ ተደረገዉ ሲተዉ እንደ ጥላ ይከተላሉ ነገር ግን ድንገት እንዳገኙህ አረገዉ ያስመስላሉ።😂 The older I get, the less tolerance I have for bullshit and drama. I just don’t have the time or energy for it!!
አረ ምን አይነት ሴት ነሽ በዚ ልክ ማስረዳት you make me confident እና ዳግሞ ለማንም አልናጋርም thanks
ልጨምርለሽ ከማንም ጋር ንግግርን ለማስኬድ ከባድ ሚሆንበት ዋናው ምክንያት፣ ምንድ ነው ማወራው ተብሎ ሚደረግ ዝግጅት ወይም ብቻህን እንዲህ እንዲያ ነው ማወራው ብሎ ዝግጅት ማድረግ ገዳይ ነው።ምክንያቱቱም የስው አይምሮ ባንድ ግዜ አንድን ነገር ማሰብ ነው የሚችለው።አይምሮህን በዝግጂት ቢዚ ካደረከው ንግግሩ በሚከሰትበት ወቅት አይምሮህ ሌላ ሎስራ ላይ ስላለ ምንም ፍሎው የሚያደርግ ነገር የለም። እንደ ነጭ ወረቀት ባዶህን ምንም ሳታስብ ትሄድና at present time በልብህ ወይ በመንፈስህ ሚመጣልህ ነገር ይኖራል ያንን ተናገር።😊ሰው ደግሞ አሁንን ለመኖር ስለተፈጠረ ክስተቱ በሚፈጠርበት ግዜ ፍሎው ያደርጋል።አስበህ ተዘጋጅተህ ክፕሄድክ በትላንትናው ሀሳብህ ዛሬን ለመኖር እየሞከርክ ነው።ቀበጣጥረህ ተደብረህ አስደብረህ ትመለሳለህ ።ለወንድም ለሴትም ይሰራል።ሞክሩት።
😋👍100%✔
መጀመሪያው ለወንድም ለሰትም መገባቢያ መሣራው እግዚአብሔር ን መፍራት ነው 🙏
አላልሽም🤣🤣🤣🤣
Fetari yagnangal enji ayaswrashem
ቢሆን ጥሩ ነበር ግን ሴቱም ወንዱም አብዛኛዎቹ ወንበዴዎች ሆነናል ኢቭን የቤተክርስቲያን ልጆች ሚባሉ እንኳን
@@aldiayno beras almtmamen yhee nw edit adergeshew manen lmasdeb nw tegrmiyalesh
Of cours yene wud kidmiya keminm kemnim belay Egzybern mefirat nw yihe tik mesariya nw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ስለምትሰጭን ምክርና ትምህርት ራሳችን ላይ ይበልጥ እንድንሰራ ስለምታግዥን ቴኪው🦋🥀💙
Eyesus geta new setn weynm wendm lemamalel mnm aynet tbebe weym asmat sayhon yegeta fekad new miyasfelgew, zm blo zmut mabarer yetm ayadersm, geta yadnal lezelalemmmmmm🔥🔥
💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌👌👌Perfect . You know What can i say... i don't know JUST SIMPLY THANKS WAAAAAW
You are the golden woman
I hope you become a Priminister ❤❤❤
did your little brain fallen of your head?
Yebet lij negn na tamirebetalehu .Thank you a lot lelam chemirilin wide.
ጎበዝ. spot on
You are real
I like it selam Tesfaye part
What a genius family you are growed first of all I would like to give glory to God and then your family you are councling a society with convincing words as absolutely interested I given you a PHD position
What amazing talk.you are the best
Listening to once heart is very important… it’s not how much you love but the why you love is more important…. If you think your love is real keep showing that love in a positive way not in a selfish attitude.
Good job Wubalemiye🙏🏿
ዋው ውብ❤
ለማንም ውባለም ነገረችኝ አልልም
😃😄😀
yes wbing! and the main thing is if we able to be present with our self we give something to other. not need or receive. that's next level. and you are beautifull i see a glimps of present in you.
HELPFULL ADVICE THANK YOU
Smart and genuine idea
7/10
10(አስር) video አይቸልሻለሁ አስራቹ ላይ experiment አድርጌዎለሁ ሰባቱ ሰርቷል keep it up 10Q
ስራዎችሽ አሪፍ ናቸው l like it
እስቲ ወንዶች ከማርስ ሴቶች ከቬነስ ናቸው የሚለውን መፅሐፍ ሪቪው ነገር
ውብዓለም እንኳን ደህና መጣሽ!!
ስለ ሴት እህቶቻችንን ወንዶች እንዴት አድርገው መግባባት እና ማውራት እንዳለባቸው ።እና በራስ መተማመን እንዴት እንዳለባቸው በሰፊው ስላቀረብሽ በርቺ ቀጥይበት ለማለት ነው።በነገርሽ ላይ ስለ ''ዓይን ኮንታክት'' ብትጨምሪበት ሀሪፍ ነው,,!!!
Wubalem ነዉዴ ስሟ?
@@tilahunyimer25 አዎን
ባል ላምጣልሽ መቼም እኔ የወደድኳትን ሴት የሚያሳድዱ የህይወቴ ጥላቶች ወደድኳት ብዬ ሳልጨርስ አይቶ የማያውቃት ሁሉ ፍቅሩ ፍላጐታቸው ይጨምራል ለማንኛውም ተመችተሽኛል ከሰረቁሽም ከልቤ ጥሩውን ሰው እንዲያጋጥምሽ እመኝልሻለሁ
ውብ ዓለም ውነትም ውብ አስተማሪ አንቂ ቃንጆ ራስሽ ድምፅሽ ብቻ ተሰምቶ አይጠገብም ጥሩም ሻፋዳ ነሽ❤❤❤
Thank you🎉
ሰላም ነው ከይቅርታ ጋር ትንሽ ያነጋገርና የማቻቹል ነገሮችን ኮርስ መውሰድ እንዳለብ ይሰሰማኛል አመሰግናለሁ
My 1st❤ part 2 yelikiki 👍
Boys, take this gentle lady's advice!
keep it up
እንፈልጋለን አመሰግናለሁ ።
WOW ድንቅ ነው
እንወድሻለን ቀጥይበት❤❤❤❤
Setoch terbwal andreslachew entebabarachew ❤
Your man is a lucky man
u r right
you are so geneneys
አመሠግናለሁ
አረ ወደዛ ገደል ግቡ ወንዶች እባካችዉ ለስኬት ሩጡ ቀና አመለካከት ይኑራቸዉ .....ከዛማ ቤትህን አንኳኳታ ትመጣለች ስራችንን አንስራበት አታወሳስቢት
era aba enam edeza neber masbew gen seraw gen brun belew engi enan belo memeta yelem
selam wubalem endt nesh be telegram tsifielish nbr esky awarign?
እኔ በአይነፋርነቴ ምክንያት ብዙ ዋጋ ከፍያለሁኝ፤ የመጀመርያ ፍቅር፣ከልብ ነበር ያፈቀርኳት። ላናግራት ፈርቼ በ ጓደኝነት ልቀርባት እየሞከርኩ ረዥም ግዜ ቆየሁ፣ በሆነ ጊዜ ጓደኛ ይዛ ቁጭ 😢
ወይኔ ምናለ በግዜዉ ብነግራት 😔 እምቢ መባል በጣም አስፈራኝ፣ አሁን ግን ፀፀት ልገለኝ ነዉ። ጠይቄያት እምቢ ብትለኝ ይጠቅመኝ ነበር።
👩⚕
Your weakness started compared selam vs Kim ??
generally you are saying be yourself ... that's my problem I am myself ...and I'm so crazy😎😂😂
ሴትን ለማናገር ሁሉን አቀፍ ማመጣጠን ይጠይቃል አይደል። አንቺያልሺው በጭራሽ ስተት ነው
Yeha the first cimment
የምገርም ጉርም አተናተን ነው:: Shoot this is one of my main weakness! የልጅትዋን privacy ላለምንካት ብዬ እራሴን ስንቴ ጎዳው መሰላችሁ!? ሴቶች ይህን ከተረዱ ደፈር ብሎ መሞከር ነው የሚያዋጣን ውንድሞች!! "እድል ወደ አንተ አይመጣም አንተ ነህ እድል ለመሸመት ያለበት" ግሩም አባባል ነው::
my dear❤❤❤
tanx chenkong neber
❤❤🎉❤
ይሄ የሴቶችም ችግር ነዉ እየፈለጉ ያልፈለጉ ለመምሰል ብዙ ድራማ የሚያበዙ አሉ። እርግፍ ተደረገዉ ሲተዉ እንደ ጥላ ይከተላሉ ነገር ግን ድንገት እንዳገኙህ አረገዉ ያስመስላሉ።😂 The older I get, the less tolerance I have for bullshit and drama. I just don’t have the time or energy for it!!
🙏🙏🙏
U r so beauriful
Your voice is similar to my dream wife's voice.Tadye😂😂
ጥሩ
ሴት ልጅን የሚያናግራት ብር ብቻ ነው🤔
ye abzagnochachen chiger behonewu guday lay react adergesh meker sleseteshen enamesegnalen! kezih behuala alferam menged lay askume newu yemawerat alsemam!!!!
ሠላምተስፋየእኮበባንትእየመጣችቂጡዋንብቻነውየምታሳየንእንጂምንምየምያስተምርነገርየላትምሹሮጠልየሆነችዋምሳሮንምቂጧንብቻነውእያሳየቺንየምትሄደውአንቺግንየሆነደስየምልማንነትአለሽውብአለምየኔጣፋጪአንደበት💯💕👌🙏
👍
Ere bakish instagramshin ?? or any Social media accountshin please ??
👍👍👍👍👍
❤
Yene cheger confidence sayhon negeger bezum alchlem zemta abezalew bezu setoch demo des aylachewm please what is your thoughts on this?
Pls higscool laye endet mawurate endalabine negrine🙏🙏🙏🙏
bro you are legend because you came here to change yourself😘
ምክሩ ብዙ የሚሰራ ነው ዋናው ግን Rejection መቋቋም እና desparate አለመሆን የሚለው ጠቅለል የሚያደርገው ይመስለኛል
የሐበሻ ሴቶች ግን ትንሽ ግራ የሚያጋቡ ናቸው respecte ሲያደርጓት ግራ የሚገባት ሴት አለች ዝቅ ሲያደርጓት ደሞ ልጥፉ የምትል አለች
ወንዶች ከሁለት ባንዱ ነው መሄድ ነው ያለባቸው ዝቅ ዝቅ ሲያረጓት የምትለጠፈዋን ያንኑ ማድረግ
Respect የሚመቻትን እናደዛው መቅረብ ነው የሚጠቅመው
የእኔ ምርጫ ግን አክብሪ እቀርባታለው፣ አደንቀታለው ከቻልኩ ትንሽ አረፋ ጨምሬ እቀርባታለው ካልተመቻት መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ ነው የምላት
አታካብዳት ስትይ ዝቅ ዝቅ አድርጋት የሚለውን style ሊጠቀሙ ይችላሉ ብዬ ነው
3:17 selam embertegadalay asfalt lay tenkebalay ???
❤❤❤
Did I heard you saying, even if her ex is your friend it’s ok?
I know you mentioned it as example BUT. That’s a huge violation of bro code in men!!!
Speaking to the girl is the most easiest thing ever.
መንገድ ላይ አጋጣሚ ባገኛት ምን ልበላት
Waww
I see one thing in this video 😚😚 yegebaw
Me too the milk factory💋💋
Awu gin andande matakatin be libe yewodedikuwatn le manager sifera nebere
Hey Salem Salem Indet Nash Hulu Salem New majamariya
berchi
Yegna Tebeka!
Great video, 🎉
yaradiye lij
ያይጥ ምስክር ድንቢጥ 😂 ይሄኔ boyfriendዳቸውን የሚያማርሩ ሴቶች ወተው መካሪ 😅 የሴቷ😅 ዳንኤል ክብረት
🎉😂
አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ላቺ ነው
I respect you
I love you mama
pleace የዳንኤል ክብረት ለሎች ምታውቀው መጽሐፍት ካለ ንገረኝ
አንደኛ ኮሜንት ብዬዋለሀ
I'm crush on U ❤
Never ask a fish how to catch a fish but the fisherman. 😜
ትምህርቶችሽ በጣም ይመቹኛል ወሳኝ ነው
በትምህርት ቤትስ በክላስ ብትሆን አንዴት ላውራት
😀
ማምበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል.....እናመሰግናለን
ድንቅ እይታ ነው
Don't say that wubalem told me 🎉🎉🎉
Hi biyesh meche melesh anchiw yanchin mikir semich ahun demo hallo
;)
የሴቶች ጠላት
Taxi lay???
ምንድነው ሴት ሊጅን ያን ያህል ኣቴንሽን መስጠት...። ወንዶች ኣንድ ነገር ቢቻ በማይንዳችን እንያዝ። ወንድ ንጉስ ነው ። ሴት ኣገልጋዩ ወይም ሰርቫንቱ ናት። ስለዚህ ንጉሱ ለ ኣገልጋዩ ጎምበስ ቀና ይላል እንዴ ? ቢልስ ያምርበታል ? ኣለቀ በቃ ።
አንዳንዴ የተለዩ ሴቶች አሉ ከበድ ያለ vibration ያላቸው idk 🤔
ባሰ ዉሰጥ
የምን ጥበብ ነው ደም አንድ በርገር ጋብዞ ወደ አስር ቁጥር ማጣደፍ ነው እንጅ።
Hello Smart girl
Endet yadabral
ምክርሽተመቸኝ
እኔ የምነገርሽ ነገር ስራሽ አርፍ ነው ግን ደምጥሽን አትጐትችው እች ለምዷብሽ ሊዪውን የችላል ግንአስተካኪይ
ግን አንድ ነው በሳው ሀጋር ሆኝ ይርስ መድርግ ይምችለዉ ስለስቻጋርኩሽ ይቅርታ መሃምር😮
😅😅😅"ለምን ሰላም ተስፋዬ አትሆንም?" እሷን ለማግኘትኮ ሰካራም መሆን ብቻ በቂ ነው።
The full speech was fine until 😅you told the teens to deal with a girls rather than learning 😅
Endet abash new yemtamriw hii beygn tg lay
ውብነሺ