መውሊድን ያከብሩ የነበሩ ሰዎች ጃሂሎች ነበሩ ወይስ ኡለምቹ??

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 26

  • @ከዲነኝመዉሊድአክባሪዋ
    @ከዲነኝመዉሊድአክባሪዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ماشاء الله ماشاء الله بارك الله فيكم وجزاكم الله خير الجزاء الله يحفظكم ❣️ صلى الله عليه وسلم
    Share
    share
    share
    share
    ✈️

  • @samiramizan2827
    @samiramizan2827 2 ปีที่แล้ว +1

    Bareke Allahu Bikum🤲🤲🤲 Bertu👌

  • @seadayeabideriwas8555
    @seadayeabideriwas8555 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ባረከሏሁፊኩም ጀዛከሏሁኸይርንጀዛ አሏህይጠብቃችሁ

  • @toybaseid3089
    @toybaseid3089 2 ปีที่แล้ว +1

    ባረከሏሁ ፊኩም ሽይኽ ኢንሻ አሏህ እንከታተላለን አስተምሩን

  • @seadayeabideriwas8555
    @seadayeabideriwas8555 2 ปีที่แล้ว +2

    ሶለሏሁአለይሂወሰለም 👏👏👏👏

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 ปีที่แล้ว +1

    አልሀምዱሊላህ እንኳንለተከበሩትየረሱላችመውልድ በሰላምአደረሰን በርቱልን ቤተሰብ ሁኛለሁ

  • @AMINATj8u
    @AMINATj8u 2 ปีที่แล้ว +1

    ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم بارك الله فيكم 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልስ
    @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሸይኹና እንኳን ደህና መጣችሁልን ባረከሏሁፊኩም

  • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
    @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 ปีที่แล้ว

    እነአሊላሄ ወኢላሄ እራጁኡን 😭😭😭እኛስ ስደት ስበብ አድረጉ ከናተ ጃሄሎች ተላቀናል አሉ እጅ ቤተስቦቻችን ዘፈቅባችሁን አላህ እድኔያ አህይራችሁን አያሳምረው
    ደግሞ ልደቴን አክበሩ ብለውናል አልክ አላህ ፈራ
    መውልድ ድብን ያለ ቤደአ ነው እኮን ነብያችን ሶሀቦችም አላከበሩትም በጀነት የተበስሩት
    አላህ ሄድያ ይስጣችሁ እናተ ጠማችሁ ስውን እምታጠሙ ☝☝☝☝☝
    ሴጀመረ ነብያችን የተወለዱበት ቀን አይታወቅም
    ግን እናተ ልክ እደካፌሮች መውለድ ትላላችሁ
    ጠማማወች

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልስ
    @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልስ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ሀያትቲዩብ-መ6በ
    @ሀያትቲዩብ-መ6በ 2 ปีที่แล้ว +2

    ቢስሚሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ባረክአሏሁፊይኩም ለቻናሉእድስነበርኩኝ ተቀላቀልኩኝ☺👌
    💘አሏኩመሶሊ ወሠሊምአላ ሠይድና ወመውለና ሙሀመድ ሶለሏሁአለይሂወሠለም💘

  • @samiramizan2827
    @samiramizan2827 2 ปีที่แล้ว +1

    Kitabun eko ustathuna. Betikekil alteredum weyem sizegabachew new👌

  • @hikmanuru304
    @hikmanuru304 2 ปีที่แล้ว +1

    Allah ke tmet ytebken kettegnawn menged ymran

  • @አዒሸትይማም
    @አዒሸትይማም 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤💚❤💚❤💚❤❤💚❤💚❤💚❤❤💚

  • @toybaseid3089
    @toybaseid3089 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ነብይ ወለላው ሰኞ ሰኞ ለምነው የምፆሙት ተብለው ? ሙስሊም ናቸው ዘጋቢው እንዲህ ብለው ተነፈሱ ጥያቄውን ሲመልሱ የምፆመው ሰኞ ቀን ለማስታወስ ውልዴቴን ዘይኑ ነብይ ውዴ ነብይ ። መውሊዱማ ይደምቃል ሀድሳቸው ይወራል ቁርአኑም ይቀራል የራበውም ይበላል ነቢ ነቢም ይባላል ።ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሕ

  • @hdvf417
    @hdvf417 2 ปีที่แล้ว

    አይ ዱኒያ ገና ብዙ እናያለን

  • @z_me002
    @z_me002 2 ปีที่แล้ว +1

    አኡዙቢላህ መውለድ ደብን ያለ ቢዲያ ነው አላህ ከአርሽ በላይ ነው

    • @lisanulhaqtube9596
      @lisanulhaqtube9596  2 ปีที่แล้ว

      አላህን ፍሩ አላህ አርሹን በስልጣኑና በንግስና ው ተቆጣጠረ ነው የሚባለው አላህ አካል አይደለም አካል ነው ቦታ ይፈልጋል ብሎ ያመነ በርግጥ ይከፍራል።

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@lisanulhaqtube9596 ማስረጃ እስቴ ስጡን ዝብላችሁ በድብረ አትህዱ ላሀውለላ ቅወተ ኢላ ቤላ
      እረህማን አለል አረሺ እስተዋ
      እኛ ስወችን ሳይሆን ቁረአንን እና ሀድስን ነው እምንከተለው
      ነብያችን ባዙን ነው

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 ปีที่แล้ว

      @@lisanulhaqtube9596 አላህንስ እምፈራው አተነህ ቤደአን በምላሳችሁ እምረጩት እስቴ መውልድን ነብዩ አክበረዋል ወይ እሺ አስሩ የጀነት የተመስከረላችው ስሀቦች ያከበሩትን ጥቀስልኝ እስቴ አላህ ከጥመት ያውጣችሁ

    • @lisanulhaqtube9596
      @lisanulhaqtube9596  2 ปีที่แล้ว

      መልካም እህታችን ጥሩ ብለሻል እኛ የምንከተለው ቁርአንና ሀድስን ነው ብለሻል
      ቁርአንና ሀድስን ያስተማሩንና ለኛ ያደረሱት እነ ማንናቸው ኡለሞች አይደሉም እንዴ እህታችን
      ስለዚህ አላህን አካል ነው ያለ የፉጥራንን ባእሪ
      ለሱ የሰጠ በኢጅማዕ ይከፍራል ብለዋል አድሶቹን ኪታቦች ትተሽ የጥንቱን ቅሪ አንብቢ
      ወደፊት እጣበት አለሁ ኢንሻ አላህ!!

  • @betiaweltubi6571
    @betiaweltubi6571 2 ปีที่แล้ว

    ምውልድ ብዳአንው ምንም ክርክር ይልውማ
    አኡዝብል ምንክ

  • @hdvf417
    @hdvf417 2 ปีที่แล้ว +1

    ህዝቡን አታጥሙት የተውሂድ ጀግና ሳዳት አስተምሮኛል ይብላኝ የሡን ትምህረቶች ያላዳመጡት እናተን የሚከተል ያሳዝናል

  • @ikhm8341
    @ikhm8341 2 ปีที่แล้ว

    ጃሂል ማለት አንተ ነህ ደሊል ከቁርአን ከሀዲስ ከታቢኢወች አቅርብ