ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋው ጎበዝ እንዲገባን አድርገሽ በደንብ ነው ያሳየሽን ጀዛ ከላህ ሀቢቢ
ማሻአላህ እጅግ ያምራል ከቲክቶክ ላይ ነዉ ወደኢትዩብ የገባሁት ማሻአላህ ዲዛይኑን ካየሁት እሰራዋለሁ ያምራል በርቺ ።
ሽኩረን ማሚ
@@fafikatube133 አፎን
እጅሽ ይባረክ እህቴ ከቲክቶክ ነው የገባሁት በጣም ያምራል በቃ እሰራዋለሁ እደ እግዚአብሄር ፍቃድ አችም በርች!! 💘
አሠለማሊኩም ማሻአላህ ባለሞያ ሢያምረ በረች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስያምር❤❤
በጣም ጎበዝነሽ
እጅሽ ይባረክ ግን በዚህ ስራ ለብፌ መስራት አይቻልም ሁሌ ስመኘው የነበረ ስራ ነው ለመድኩ እድሜ ለቺ አመሰግናለሁ
ባለሞያ ነሺ በርቺ አኔም በጣም አንወደው ሥራ ነው ግን አልቺልም
አመሰግናለሁ ተለማመጅ አያየሽ
እህት በጣም ነው የሚያምር
ማሻ አላህ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም ነይ
ዋውውው የኔ በጣም ያምራል ከመደሩ ሰፍረ ነው የመጣውት
well came belenal
ማሻ አላህ በርች ሁቢ በጣም ያምራልእኔም ኢትዮ እያለሁ እሠራ ነበር በጣም የምወደው ሥራ ነው አሁን ግን ክሩና ኪሎሹም የት እደሚገኝ አላቅም ብሠራግን ደሥ ይለኛል።አሁን አቺ እየሠራሽው ሣይ አቺሣኮኒ እኔ እየሠራሁት መሠለኝ😂😃
የኔ ቆንጆ ጅዳ ከሆንሽ ላስመጣልሽ
@@fafikatube133 ጀዛከሏሁ ኸይረን ውዴሪያድ ነኝ ኢሻ አላህ እዝህ ካለ እጠይቃለሁ
ከቲክቶክ ሰፈር ነው የማጣሁት ማሻ አላህ እኔንም ደምሪኝ ውዴ
እሽ ሀቢ
ማሻ አላህ በርቺ እህቴ
Gobez neshi yeni konjo
ዋውውው እጅ ይባረክ ማሰራት ይቻላል
አሚን ማር የመጀመሪያ ትሆኛለሽ
ማሻአላህ እህት አይዞሽ በርች ጅዳ ከሆንሽ እኔም እንድሰሪልኝ እፈልጋለሁ
@@fafikatube133 በቲክቶክ አስቀምጭልኝ ቁጥርሽን በዛ ቴክስት አያደረግልኝ ብሎ ነው
ejesh yebark
Ma sha Allah betam yamral enym mesrat eflgalhu emokralhu
ዉዴ ከነጩጋረ አቀጣጠሉን አሳይኝ
በጣም ቀላል ነው አሪፍ ነው በርቺ ኪሎሹ ስንት ቁጥር ነው ንገሪኝ ማስገዛት እፈልጋለሁ እና ደግሞ መጨረሻ ላይ በምንድነው የምታያይዥው በመርፌ ወላ በኪሮሽ
አመሰግናለሁ ኪሎሹ በክሩ ቅጥነትና ወፍረት ነዉ የሚወሰነዉ ያያስኩት በኪሎሽ ነዉ
ማሻ አላህ በርቺ በጣም ያምራል
መልምድ እፈልገዋለሁ የትሽያለሽው
የፌስቡክ አካውንትክ ምን ይላል እህት እጂሽ ይባረክ
ጥሩ ነው ወድጀዋላሁ
Mesallhu sent new
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ግን ክሩ በጣም ወፍራም ነው ስሰሪው ሲጥጥ ይላል
ለአልጋ ነዉ የምሰራዉ እጄ እርጥበት ወይም ላብ ነዉ
ማሻ አላህ በርቺ 👍ጉቡዚ
Maashaa allaaha quxurishi lekiliy
Yene fiqir le irkebot 9 ayi baqam?
yebzal rekbotu kal lekiw
መሻላህ አላህ ይጨምርልሽ
Yekbidale😀🥰🥰🥰
እህት አጽላለፊ እንቢ አለን
መተናል እህት ክርና ክሎሸ ገዚቼ እሞክራለሁ ከቻልኩት ዋዉ ነዉ በርችልን
አመሰግናለሁ ዉዴ እሽ
Aye datale echelalehewe gena abebawa betame tameraleche
ቀላል ነዉ እያየሽ ሞክሪዉ noon app አዉርደሽ ጥለቢ
@@fafikatube133 yana kojo amesegenalehew
@@fafikatube133 እሺ ከቻልሽ ሊንኩን ታስቀምጪልን ማለት የክሩን እምንገዛበትን
Yene Konjoo Berchilgn
thank u ekru
ጎበዚአላህያጊዚሽከፖለትካወረ።ሞያለሚደወማሢለመዲይበልጣል
አሚን ሁቢ
ማሻአላህ እህት እኔ ወድጀዋለሁ
ማሻአላህ የኔቅመም
ማሻአላህጎበዝ
ክሪ ወፍራም ይመስላል እንደ ኢትዮ አይደለም?
በፈለግሽዉ መጠን አለ
ክሎሽ ስንት ቁጥር ተጥፕቅምሽ
ማሻ አላህ በርች ዉዴ 😍😍😍ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
ቆየሁ ከደመርኩሽ
እኔ መልመድ እፈልጋለሁ ከነጩጋ እንዴት እንደ ምናያዪዘው በደብ አብራርተሽ አስረጂን
በጣም ቀላል ነዉ እሺ ሁቢ
part 2 ላይ አለ እይዉ
ቤተሠብ አረኩሽ
thank u mami
ለአልጋ ልብስ ለመስራት ስንት ቁርጥራጭ ነው ሚበቃው ማር መልሽልኝ
የኔ መቶ ነዉ በ 8 ዙር
@@fafikatube133 ጀዛክ አላህ ውዴ እጅሽ ይባረክ ውዴ
ማሻ አላህ
አላህ ይጨምርሸ
Dubaye yate yenorali liroshena kiru
Wawe brece
መጣሁ አንችልም ነይ
አህለን ሀዩ ግን አልከፍት አለኝ
@@fafikatube133 ቨሮፈይሌን ተጭነሽ ነይ
ለአልጋ ስንት ነጭ ስንት ቀይ ይበቃል ሁቢ
ነጩ በጣም ይወስዳል ወደ 7 ነዉ ቀዩ ግን 2 በቅቶኛል
😅
Masallhue
Part2 yelekekelen
ሰላም ውዶች እንዴት ናችሁልኝ ከረጅም ጊዜ ብኋላ መጣሁ ፋፊካ ነኝ ግን ስልኬ ፎርማት ሆኖ እንዳዲስ ከፈትኩት ግን ቻናሌን በራሱ መክፈት አልቻልኩም የምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ የድሮውን ቻናሌን በዚህ ስልክ መክፈት እንደምችል እባካችሁ
ተይማሬእረኡኡየትላግኝሽስሪልኝጅዳነኝበየትላግኝሽ፣ቀጥርሽንየመዳምቅመም
በጣም ያምራል
Salhme enhte yate nawe adersesh pelc malshe damo tektike liye yazen alhga lebes mulune lhkashlie bhza agechashe nawe
ዋው ጎበዝ እንዲገባን አድርገሽ በደንብ ነው ያሳየሽን ጀዛ ከላህ ሀቢቢ
ማሻአላህ እጅግ ያምራል ከቲክቶክ ላይ ነዉ ወደኢትዩብ የገባሁት ማሻአላህ ዲዛይኑን ካየሁት እሰራዋለሁ ያምራል በርቺ ።
ሽኩረን ማሚ
@@fafikatube133 አፎን
እጅሽ ይባረክ እህቴ ከቲክቶክ ነው የገባሁት በጣም ያምራል በቃ እሰራዋለሁ እደ እግዚአብሄር ፍቃድ አችም በርች!! 💘
አሠለማሊኩም ማሻአላህ ባለሞያ ሢያምረ በረች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስያምር❤❤
በጣም ጎበዝነሽ
እጅሽ ይባረክ ግን በዚህ ስራ ለብፌ መስራት አይቻልም ሁሌ ስመኘው የነበረ ስራ ነው ለመድኩ እድሜ ለቺ አመሰግናለሁ
ባለሞያ ነሺ በርቺ አኔም በጣም አንወደው ሥራ ነው ግን አልቺልም
አመሰግናለሁ ተለማመጅ አያየሽ
እህት በጣም ነው የሚያምር
ማሻ አላህ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም ነይ
ዋውውው የኔ በጣም ያምራል ከመደሩ ሰፍረ ነው የመጣውት
well came belenal
ማሻ አላህ በርች ሁቢ በጣም ያምራል
እኔም ኢትዮ እያለሁ እሠራ ነበር በጣም የምወደው ሥራ ነው አሁን ግን ክሩና ኪሎሹም የት እደሚገኝ አላቅም ብሠራግን ደሥ ይለኛል።
አሁን አቺ እየሠራሽው ሣይ አቺሣኮኒ እኔ እየሠራሁት መሠለኝ😂😃
የኔ ቆንጆ ጅዳ ከሆንሽ ላስመጣልሽ
@@fafikatube133 ጀዛከሏሁ ኸይረን ውዴ
ሪያድ ነኝ ኢሻ አላህ እዝህ ካለ እጠይቃለሁ
ከቲክቶክ ሰፈር ነው የማጣሁት ማሻ አላህ
እኔንም ደምሪኝ ውዴ
እሽ ሀቢ
ማሻ አላህ በርቺ እህቴ
Gobez neshi yeni konjo
ዋውውው እጅ ይባረክ ማሰራት ይቻላል
አሚን ማር የመጀመሪያ ትሆኛለሽ
ማሻአላህ እህት አይዞሽ በርች ጅዳ ከሆንሽ እኔም እንድሰሪልኝ እፈልጋለሁ
@@fafikatube133 በቲክቶክ አስቀምጭልኝ ቁጥርሽን በዛ ቴክስት አያደረግልኝ ብሎ ነው
ejesh yebark
Ma sha Allah betam yamral enym mesrat eflgalhu emokralhu
ዉዴ ከነጩጋረ አቀጣጠሉን አሳይኝ
በጣም ቀላል ነው አሪፍ ነው በርቺ ኪሎሹ ስንት ቁጥር ነው ንገሪኝ ማስገዛት እፈልጋለሁ እና ደግሞ መጨረሻ ላይ በምንድነው የምታያይዥው በመርፌ ወላ በኪሮሽ
አመሰግናለሁ ኪሎሹ በክሩ ቅጥነትና ወፍረት ነዉ የሚወሰነዉ ያያስኩት በኪሎሽ ነዉ
ማሻ አላህ በርቺ በጣም ያምራል
መልምድ እፈልገዋለሁ የትሽያለሽው
የፌስቡክ አካውንትክ ምን ይላል እህት እጂሽ ይባረክ
ጥሩ ነው ወድጀዋላሁ
Mesallhu sent new
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ግን ክሩ በጣም ወፍራም ነው ስሰሪው ሲጥጥ ይላል
ለአልጋ ነዉ የምሰራዉ እጄ እርጥበት ወይም ላብ ነዉ
ማሻ አላህ በርቺ 👍ጉቡዚ
Maashaa allaaha quxurishi lekiliy
Yene fiqir le irkebot 9 ayi baqam?
yebzal rekbotu kal lekiw
መሻላህ አላህ ይጨምርልሽ
Yekbidale😀🥰🥰🥰
እህት አጽላለፊ እንቢ አለን
መተናል እህት ክርና ክሎሸ ገዚቼ እሞክራለሁ ከቻልኩት ዋዉ ነዉ በርችልን
አመሰግናለሁ ዉዴ እሽ
Aye datale echelalehewe gena abebawa betame tameraleche
ቀላል ነዉ እያየሽ ሞክሪዉ noon app አዉርደሽ ጥለቢ
@@fafikatube133 yana kojo amesegenalehew
@@fafikatube133 እሺ ከቻልሽ ሊንኩን ታስቀምጪልን ማለት የክሩን እምንገዛበትን
Yene Konjoo Berchilgn
thank u ekru
ጎበዚአላህያጊዚሽ
ከፖለትካወረ።ሞያለሚደወማሢለመዲይበልጣል