የምትጠሉትን ነገር በማድረግ የምትወዱትን ህይወት መኖር ||| ማንያዘዋል እሸቱ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 239

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ
    @አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ልበ ሙሉ ነሕ የምታስተምረው ሁሉ በጣም ደስ ይላል 👍

  • @motitube9293
    @motitube9293 2 ปีที่แล้ว +6

    istii habbo yiheen jegna enda ine kawadadachu like argu

  • @bebeza61
    @bebeza61 2 ปีที่แล้ว +23

    በጣም ማራኪ እና እራን እንድንፈልግ የሚያደርግ ትምርህት ነው ያንተ ትምህርት እና የእነ ስነወርቅ ትምርቶች ገራሚ እና አነቃቂ ተባረኩ እንደናተ አይነቱን ያብዛልን

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 ปีที่แล้ว +4

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ

    • @bebeza61
      @bebeza61 2 ปีที่แล้ว

      @@shewayetube-445 adregeshalew enat berchi

    • @meaziroyal8914
      @meaziroyal8914 2 ปีที่แล้ว

      ኑ እኔ ጋም

    • @hiwetisu427
      @hiwetisu427 2 ปีที่แล้ว +1

      ዋዉ ፈጣሪ ጨምሮ አምሮህን ያብዛልህ

    • @maryetube14585
      @maryetube14585 2 ปีที่แล้ว

      @@shewayetube-445 ቀ

  • @hawahawa6013
    @hawahawa6013 2 ปีที่แล้ว +44

    የኔ ጀግና ምክርህ ደስሲል ስወድህ

    • @jemalseid8776
      @jemalseid8776 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም ሀዋ እንዴት ነሽ

    • @boletimes-6419
      @boletimes-6419 2 ปีที่แล้ว +1

      @@jemalseid8776 G6y6Vvf

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 2 ปีที่แล้ว +3

    _በጣም ገራሚ ሰው ነህ ንግግርክ በራሱ የሆነ ስሜት ይቀሰቅሳል_

  • @endalealehegn2816
    @endalealehegn2816 2 ปีที่แล้ว +15

    እጅግ ድንቅ ልጅ ነህ የምታወራዉ ነገር እያንዳንዷ ቃል የሰዎችን በራስ መተማመን የእግዚአብሔር ነገር መንፈስ ልባቸዉ ደስታ እና ሐሴት እንዲያገኝ ያደርጋል ማኔ የኢትዮጵያ ምርጥ ስጦታ አድናቂህ ነኝ 💪

  • @martadadi1654
    @martadadi1654 2 ปีที่แล้ว +1

    You good teacher thank you bro

  • @hanantube9667
    @hanantube9667 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሁሌም ስሰማህ ትምርትህ አደኛ

  • @tehetinatessema4068
    @tehetinatessema4068 2 ปีที่แล้ว +2

    Very nice! It is a motivational speech 🎤. Good job!

  • @superlady6431
    @superlady6431 2 ปีที่แล้ว +2

    አማርኛን ፡ተጠቀም ፡እባክሕ

  • @goodnews1949
    @goodnews1949 2 ปีที่แล้ว

    What a blessed mind # btam new yegeremeg bro ketl gena lebzwach medan thonaleh from sweden 🇸🇪 Stockholm 😇😇💯% true

  • @selammina2643
    @selammina2643 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግና

  • @bamlakugezahegn7357
    @bamlakugezahegn7357 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ👌!

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 ปีที่แล้ว

    ለቤትህ አዲስ ነኝ። ግን የዘመኑ ጀግና ብየሀለሁ በርታ ወንድሜ ማንያዘዋል!!! በዚህ አጋጣሚ ደምሪሃለሁ

  • @rozadesta3559
    @rozadesta3559 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይሰጥ

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 ปีที่แล้ว

    you are inspirational🏆🏆🏆

  • @mesfinamdu3224
    @mesfinamdu3224 2 ปีที่แล้ว

    THANKS A LOT KEEP GOING

  • @elleninegash2288
    @elleninegash2288 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow 👍👍🤔

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 2 ปีที่แล้ว +1

    ማኔ ልዩ ሰው ነህ

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 2 ปีที่แล้ว +1

    አመሰግናለሁ ወንድም

  • @ዓወትራያዓዘቦ
    @ዓወትራያዓዘቦ 2 ปีที่แล้ว

    Jegnaw amlak yibarkih

  • @alawyamohammed6701
    @alawyamohammed6701 ปีที่แล้ว

    አቡ ይመችህ

  • @tube-gc4vy
    @tube-gc4vy 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @enanygetahun6547
    @enanygetahun6547 2 ปีที่แล้ว

    Nebse!!!! Endet new yemakebri 😘😘😘🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @hagersisay
    @hagersisay ปีที่แล้ว

    Betam Amsegenalew Denqe Temehert Nw Jegena Neh Berta

  • @pretty3263
    @pretty3263 2 ปีที่แล้ว +1

    Ye tebarek neh bertaln bro 👏

  • @natangetnet3445
    @natangetnet3445 2 ปีที่แล้ว +1

    What🤔 ተመችቶኛል።

  • @momiloveyou9881
    @momiloveyou9881 2 ปีที่แล้ว +1

    ባንተ ምክር ተቀይሬአለሁ

  • @habesha444
    @habesha444 2 ปีที่แล้ว

    Thank you.

  • @belemanspiritual4991
    @belemanspiritual4991 2 ปีที่แล้ว

    My brather i appreciate and respect you but as a comment you were saying ችክ ለማሳደድ which is not confortable word

  • @ፓናዶልፓናዶል
    @ፓናዶልፓናዶል 2 ปีที่แล้ว

    ይዘንሀል

  • @merondemissie1199
    @merondemissie1199 2 ปีที่แล้ว

    Math beka endi keled hono kere ayedel ezi gar. I wish you knew how helpful it was.

  • @dibekuludagne7140
    @dibekuludagne7140 2 ปีที่แล้ว +1

    ከቻልክ እንግሊዝኛ አትቀላቅል ትምህርቱ ጥሩ ነው

  • @tadelechshinbie3931
    @tadelechshinbie3931 2 ปีที่แล้ว

    ትችላለህ!

  • @sofiamohammed2817
    @sofiamohammed2817 2 ปีที่แล้ว

    Manye ye Ethiopia brteket ❤

  • @atsedemariamleul8188
    @atsedemariamleul8188 2 ปีที่แล้ว

    betam des ylal berta

  • @fantahuntube
    @fantahuntube 2 ปีที่แล้ว

    ትክክልልልልልልል

  • @seadaali3326
    @seadaali3326 2 ปีที่แล้ว

    Yemr erasan enday nw yarkeg tnx anten bemayta edelga neg bezu engar mekyar yalbat ngr selal

  • @mulatubedada9153
    @mulatubedada9153 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም ነው:: ከፍሬው ትበላለህ ታበላለህም:: ያኔ ምናልባት ሰኬታማ ስው እራስህን ትል ይሆናል:: you talk about success but what is success for you and for others too, from your perspective.

  • @bontuutube1325
    @bontuutube1325 2 ปีที่แล้ว

    wedimachi bexami desi yilali

  • @ፍቅርእናዳንስታምራት
    @ፍቅርእናዳንስታምራት 2 ปีที่แล้ว

    Yemchs bro

  • @bizuneshserur8121
    @bizuneshserur8121 2 ปีที่แล้ว

    Thanks bro

  • @newuaq3361
    @newuaq3361 2 ปีที่แล้ว

    ሰው ሰው ነው እሽ የትም ቢኖር መልካም መሆን ለራስ ነው

  • @abdisamadkadar3591
    @abdisamadkadar3591 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @nuriyagetachew8566
    @nuriyagetachew8566 2 ปีที่แล้ว +1

    ለምድነው ምትጨወው

  • @Sarahtube-dv8up
    @Sarahtube-dv8up 2 ปีที่แล้ว

    Lmn wede kefle Hager atmetam ?

  • @hanicho6300
    @hanicho6300 2 ปีที่แล้ว

    ምን ነበር መፅሀፉ አንብቡት ያለው 🤔?

  • @genetabera4046
    @genetabera4046 2 ปีที่แล้ว

    wendme yayehut lemejemerya gize new adis gebi negn bexam new des yalegn yemitamelikew amlak yedinigil maryam lij yixebiqih Ethiopian kemiwedu xiqit sewoch andu silehonk kibr yisxilign kezih wisx and tiwilid mada qelal ayidelem tiliq chalenge silale berta

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 2 ปีที่แล้ว +1

    በማታዉቀዉ እንግሊዝኛ አትዘላብድ በቋንቋህ አዉራ

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 ปีที่แล้ว

      አንተ ነህ የማታውቀው

    • @mesfinagegnehu1712
      @mesfinagegnehu1712 ปีที่แล้ว

      እንግሊዝኛ አለማወቁን እንዴት አወቅህ?

  • @floridaefrim3558
    @floridaefrim3558 2 ปีที่แล้ว

    👏👏👏

  • @heywet
    @heywet 2 ปีที่แล้ว

    What A beautiful mind!! wish I hear you earlier!

    • @annatikuye9603
      @annatikuye9603 2 ปีที่แล้ว +1

      You have still a time, Not too late !

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
    @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ English
    አጥበህ እያሰጣኸን እደው ታውቃለህ ግን
    ለማናቀው አማረኛ ሙሉውን አውራ

  • @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ
    @አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ 2 ปีที่แล้ว

    ባትጮህ ግን ሀሪፍ ነበር

  • @eskindireyasu5809
    @eskindireyasu5809 2 ปีที่แล้ว

    Ene Ye architecture temari negn

  • @omermohammedosman6112
    @omermohammedosman6112 2 ปีที่แล้ว +32

    ለመጀመሪየዊ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ አልሰጠኸውም። የልጁ ጥያቄ የነበረው ለማልወደው ነገር እንዴት committed መሆን እችላለሁ በሎ ነበር በምሳሌነት f(x) የጠየቀው። ለcommitment አስፈላዊ ነገር ራዕይ vision ማወቅ ቁልፍ ነገር ነው። ሲደክምህ እና ተስፈ ስትቆርጥ ብርታት የሚሆንህ እና ማድረግ ያለብህን እንድታረግ የሚያረግ መድረስ መድረስ ምትፈልግበት ባታ እንጂ በደፈናው ማትወደውን ነገር እንደምትወደው አድርገህ መስራት ብቻውን ከግብ አያደርስም። በተረፈ ትውልዱን ለመቅረፅ ለምታረገው ጥረት ከልብ የመነጨ አክብሮት አለኝ። በርታ!

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 ปีที่แล้ว

    • @ميمونهميمونه-ج8ف
      @ميمونهميمونه-ج8ف 2 ปีที่แล้ว +1

      ንብ

    • @shomebaz8795
      @shomebaz8795 2 ปีที่แล้ว +2

      የተማረ ይግደለኝ

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 ปีที่แล้ว +5

      ነገረው እኮ ባትፈልገውም የምትፈልገው ቦታ ግን ያደርስሀል አለው፤

    • @Line_drops
      @Line_drops 2 ปีที่แล้ว

      የስ ልክ ነህ ብሮ, እሄ ሥራ ያጣ creative ሰው ስላልሆነ ነው

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 2 ปีที่แล้ว +1

    እሄ እንዴ እኔ የማዳም ቅሜሞች ሀይለይኛ ምክር ነዉ፣ ግን ምን አለበት በትክቶክ ከምትጨማለቁ እንደዝህ አይኔት ጠቃም ሚክር ብሰሙ፣manyazewal አንቴ 1ኛነክ እናመሰግናለን

  • @ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ
    @ስደትበለዉለታዬስልኬናብሴ 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀግናዬ አላህ ከምተስበው በለይ ትልቅ ደረጃ የድርስህ ኢንሻአላህ ሀገር ስጋበ እንደማገኝህ በአላህ ተስፈ አለኝ እኛ አከበቢ አንድ ጊዜ መጎበኛትህ አይቃረም የአከበቢየችን ወጠቶች ስረ መስረት እየቻሉ ትምህርት ቤት እስከ 12 በነፃ በሰፈረቻው መማር ኢብ እየሉ አስቻግረዋል

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተን ሳይ ጀግና እሆናለሁ🙈😂✊

  • @akiwt9177
    @akiwt9177 2 ปีที่แล้ว +3

    mane jegina neh. ketilibet. gin ene anid hasab alegn, endezi lanid gize bicha kemisetachew. lemin betimhrt sirat wist endezi ayinet timhiritoch ayikatetum. psycology mirukan beyetimihrt betu binoruna, lijochun kehitsaninetachew jemiro silerasachew endiyakuna life endet endemisera bimaru. minalibat yeteshale tiwilid mefiter michal yimesilegnal. ante gin berasih akim lemitaderigew tiret adenikalew. berta bro.

  • @bilalulhabeshtube2583
    @bilalulhabeshtube2583 2 ปีที่แล้ว +6

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እስልምና ሐይማኖትን ለመቀበል አስበህ ታውቃለህ? ካላሰብክ ስለ ትክክልነቱንስ ምን ታስባለህ ?

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋው እናመሰግናለን💚💚💛💛❤❤

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ

    • @almaz1390
      @almaz1390 2 ปีที่แล้ว

      💔💔💛💛💚💚❤❤

  • @እየሩሳሌምደበበ
    @እየሩሳሌምደበበ 2 ปีที่แล้ว +4

    ገራሚ ንግግር ብዙ ተምሪያለው በርታ ወንድሜ

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 2 ปีที่แล้ว +7

    I always have respect and love for you more power every single time I look up my TH-cam you don’t know how happy I am for you keep it going brother
    Ethiopia Needs more people like you trust me if we can find one🙏🏻😘👏💕🤛

    • @serkadisbamnew5880
      @serkadisbamnew5880 2 ปีที่แล้ว

      Ethiopian school your own. Language more.clear.understanding.we.love.you.thank.you share.life

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 2 ปีที่แล้ว +1

    አማሪኛ ብቻ አውራ በራስ ቋንቋ ኩራ!

  • @meleseayana7637
    @meleseayana7637 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow amazing speach በሰው አእምሮ ላይ መስራትህ በጣም ደስ ብሎኛል በአሁኑ ሰዓት ሚያስፈልገው ትምህርት ይህ ነው።

  • @derejemekonintekilu8699
    @derejemekonintekilu8699 2 ปีที่แล้ว +1

    ለ ልጁ መልስ አልሰጠውም ልጁ እኮ ዩንቨርስቲ እንኳን መግባት አልፈለገም ማንያዘዋል ደግሞ ብትገባ ይሻልሃል ጓደኛ ታገኛለህ ምናምን ይለዋል በመሀልም ይቀጣዋል እስቲ ወንድ ነክ አሳየኝ ትምህርቱን አቁምና ይለዋል ልጁ ግን እንደሚመስለኝ መጀመሪያ ጥያቄ ሲጠይቅ ያለውን ቢረዳው ጥሩ ነበረ ልጁ ምንም ነገር አያቅተኝም ብሎዎል እኮ ግን የሚወደው ነገር ደግሞ መንፈሳዊ ነገር ነው 1 ሰው ደግሞ ውስጣዊ ማንነቱ በመንፈሳዊ ነገር ከተሞላ ሌላውን ነገር አይወደውም ብቻ ሳይሆን የዚህ አለም እውቀት ይወርድበታል ያንስበታል ለዚህም ነው ልጁም የጠየቀው መልሱን ግን መመለስ ያለባቸው ቤተሰቦቹ ናቸው ወደ ወደደው መንፈሳዊ ትምህርት ያስጠጉት በዚህ ዘመን ይሄንን ልጅ በማየቴ ደስ ብሎኛል ክርስቲያን ሆነ ሙስሊም ሆነ ምንም መልካም መንገድ መርጦል ጎበዝ ነው

    • @aids906
      @aids906 ปีที่แล้ว

      ሁለቱንም ትምህርት ጎን ለጎን መማር ይችላል በመጨረሻም በሁለቱም ይጠቀማል

  • @መከባበርጠፋ
    @መከባበርጠፋ 2 ปีที่แล้ว

    የማን ያንዘዋል ትምህርት ጭንቅለቱ ለተበጠበጠ ዲያስፖራ ጩኸቱ የበለጠ ለስትረስ ያጋልጣል ረጋ በል

  • @henokgizaw8450
    @henokgizaw8450 2 ปีที่แล้ว +4

    በደንብ እማታቀውን እንግሊዘኛ እየደባለክ ምሁር ለመምሰል ስትሞክር እየተፎገርክ ነው አባቴ

    • @LuLu-ii2ih
      @LuLu-ii2ih 2 ปีที่แล้ว

      Kkkk

    • @johannessamuel991
      @johannessamuel991 2 ปีที่แล้ว +2

      ወንድሜ ብትማር ኖሮ ጥሩ ነበር ደግሞ እንግሊዘኛ ማለት የምሁር መገለጫ ሳይሆን የመግባቢያ ቋንቋ ነው ።ሳይማር ሁሉም የሚናገረው ።

    • @henokgizaw8450
      @henokgizaw8450 2 ปีที่แล้ว

      @@johannessamuel991 አዎ አተ አህያ ባተ ቤት ኮምተህ ልብህ ወለቀ

    • @Samsunga-ny6ep
      @Samsunga-ny6ep 2 ปีที่แล้ว

      እግሊዘኛ መናገር መሠልጠን ነዉዴ ሆ

    • @henokgizaw8450
      @henokgizaw8450 2 ปีที่แล้ว

      @@Samsunga-ny6ep መሰልጠን የመሰለው መካሪህ ነው

  • @drtrend4995
    @drtrend4995 2 ปีที่แล้ว +3

    ማኔ ምርጥ ነው
    እባክህን ስለ ፖርን ቪዲዮ ስራ አደገኛ ዝምተኛ ገዳይ እየሆነ ነው!

    • @lidiya727
      @lidiya727 2 ปีที่แล้ว

      ፖርን ምንድነው?

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 ปีที่แล้ว +6

    👍👍👍❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አርጉኝ🙏

  • @tube-iv1fm
    @tube-iv1fm 2 ปีที่แล้ว

    Bro እስቲ recommend የምታደርገኝ መጽሀፍ....

  • @tigistwondeson3046
    @tigistwondeson3046 2 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በናታቹ አንዱን ፕሮግራም መካፈል ፈልጋለው ከቻለ

  • @danielawetash8144
    @danielawetash8144 2 ปีที่แล้ว +4

    Mane! Amazing Person!

  • @kirubelhd906
    @kirubelhd906 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዳጄ ለምን እኛ school መተህ mottivational አታደርገንም ምክሮችህ በጣም ደስ ይላሉ በተለይ ንግግሮችህ የድሬ ሰው በጣም ነው እሚወዱህ ከ ማርያም ሰፈር ት/ት ጋብዘንሀል ጥሪያችንን አክብረህ እንደምትመጣ ተስፋ አረጋለው እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @selammina2643
    @selammina2643 2 ปีที่แล้ว +3

    እረዳሀለው ወንድሜ

  • @ruhamaruhama7211
    @ruhamaruhama7211 2 ปีที่แล้ว +3

    እስኪ የምንጠቀምበት ያደርገን
    ልጁ እንከን የለሽ ነው

  • @tub4465
    @tub4465 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰካራም ነው እሚመስለኝ ሀሳቡ ጥሩ ነው ግን ይጮሀል

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 2 ปีที่แล้ว +3

      አይሽ መተቸት ትፈልጊያለሽ እሱ ግን አይሰማሽም

    • @Ethiopian-ot3ig6il4y
      @Ethiopian-ot3ig6il4y 2 ปีที่แล้ว

      እና ሳይጮህ ያስተምራቸው ሰውን በአሻጋሪ መገመት መተቸት አይቻልም 😎

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው እግሊዘኛው በዛጅ

  • @binigule9222
    @binigule9222 2 ปีที่แล้ว +1

    አምበሳ ነህ ማንዬ በርታ የሰዎች ሙገሳም እንዳያዘናጋህ

  • @senidametew8021
    @senidametew8021 2 ปีที่แล้ว

    Er bemariyam endet new yemagneh lehiwote meqeyer mekinyat hungne mekergne ebakeh hiwote yetgosaqolche honeche mane

  • @shalomtamene350
    @shalomtamene350 2 ปีที่แล้ว

    ማንዬ ሰላም ነህ ስልክህን ፈልጌ ነበር እባክህን እርዳኝ

  • @weyzer4642
    @weyzer4642 2 ปีที่แล้ว +3

    ትክክል 💚💛❤️

  • @ፊርዶስyoutube
    @ፊርዶስyoutube 2 ปีที่แล้ว +3

    በርታ ብሮ

  • @bonsawakwaya1573
    @bonsawakwaya1573 2 ปีที่แล้ว

    Hi my name is bonsa wakwoya and we dukam preparatory school students forgot who we are please please please please please please please please please please please please please please please please please please please please please please please could you have a time to motivate

  • @martadadi1654
    @martadadi1654 2 ปีที่แล้ว

    Please Fhraw Alice girl all people talk to you this time good time good enjoy all people would mind thank you bro thank you so much

  • @siinaanmehretmersemoe8935
    @siinaanmehretmersemoe8935 2 ปีที่แล้ว +3

    Good job thanks alot

  • @solehamohammed33
    @solehamohammed33 2 ปีที่แล้ว +2

    የጀግና ልጅ ጀግና ንግግር አዋቂ
    ሲመጣ ተወዳጅ ሲሄድ ተነፋቂ 🇪🇹🇪🇹

  • @soosiyas5527
    @soosiyas5527 2 ปีที่แล้ว

    ትመቸኛልህ ወንድሜ ምክርህ ይለያል

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ዘንድሮ በቃ ማወቅ መሰልጠን ማለት እንዲህ ነው። አንዳቸውም እኮ የተጣራ አማረኛ አያወሩም። እንግሊዘኛውን በራሱ ቦታ ላይ ተጠቀሙበት፤ አማረኛውን በቦታው። እኔ ግን ይሄ አሰተማሪ ነኝ ነው የሚለው ወይስ ሰባኪ፤ ግራ የሚያጋባ ነው። ምድነው እንዲህ የሚያስጮህ። እንዴ ግብረ ገብም እኮ ያስፈልጋል። ምንድ ነው የዱሩዬ አይነት አወራር ፤ እዚህ ላይ እንግሊዘኛውን ጢባ ጢቤ እንደምትጫወት አንተን እዚህ አሜሪካን አስመጥቶ ባንክ ደውለህ አናግር ማለት ነበረ። አርፈህ ጥርት ያለውን አማረኛህን አታወራም።

  • @mekdesmekdes1538
    @mekdesmekdes1538 ปีที่แล้ว

    ሰልክህን እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 ปีที่แล้ว

    ልዮ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ
    @ኢቶጵያደሜናትለዘላለምትኑ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢቶብክን በስት መከራ አገኘውት 😘😘

  • @abigiyamekonnen3616
    @abigiyamekonnen3616 2 ปีที่แล้ว +4

    ተባረክ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 2 ปีที่แล้ว +3

    AWESOME BRO

  • @peacelove283
    @peacelove283 2 ปีที่แล้ว +2

    ጩኸትህን ቀንሰው

  • @saronhailu6558
    @saronhailu6558 ปีที่แล้ว

    እባክህ ላገኝህ እፋልግ አለው

  • @hlme6031
    @hlme6031 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ትምህርት የማይሰአልች

  • @yordanosasefa3865
    @yordanosasefa3865 2 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያ ብቸኛ ጀግና! ! !

    • @nouritonoura5705
      @nouritonoura5705 2 ปีที่แล้ว

      በትክክል ነው በእውነት ጅግና ኔክውንድmecn 🇪🇹💪🐯🐯🐯🐯

  • @ፍሬሂወት-ጐ4ቈ
    @ፍሬሂወት-ጐ4ቈ 2 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አርግኝ እህቴ

  • @AliOmar-wm7hj
    @AliOmar-wm7hj 2 ปีที่แล้ว

    አረ ረጋ በልኸ አስተምር