Wow I never thought of this before thank you for helping us to open our eyes. A good reason to reach out kids who need help with everything. God bless you more and more
Selam leante yhun. Betam yamakebrih agelgay neh. Be agelglotih bizzu tetekimalehu. Ebakihin sle Adam ena Hiwan yatefut tfat min yakil Egziabhern endasazene ena min yakil kebad hatiat endadergu... yastemarkewn tmihirt link share adrgegn. I desperately need it! Plzzzz
Merry Christmas to you as well dear brother! Would you let us know why your teaching sessions get interrupted every now and again? I know your schedule might be tight and busy, but it wouldn’t hurt to clarify this issue. Just a simple and short notice saying when it will get back with its on going scheduling would be good to know….. if that’s not a burden to you. Your followers, if they’re like me, are waiting eagerly for your teachings…… God bless you for the message you brought today.
Hi, Mercy. My apologies for pausing the teachings of the gospel of John and for not announcing when it will resume. My trip to Ethiopia for the Love Your Neighbor project is the sole reason. Hopefully, it will resume from Next Saturday and will continue every Saturday morning EST.
@@EvangelistYaredTilahun No problem dear brother……..it’s understandable that it was all for a good cause. I am blessed to hear that you’re occupied and busy with the work of the Lord. May the Lord strengthen and uphold you with His righteous right hand. ( Isaiah 41:10-11 ). I will wait for the resumption of your teachings……… May the Lord bless you for taking your time to answer this, I hope it didn’t come as an offense. You are loved by so many brethren
Yaye የእዉነት ልንገርህ እንዴት እንደምወድህ ጌታዬ ኢየሱስ ያዉቃል በአንተ እግዚአብሔር እንዴት እንደጠቀመኝ ጌታ ክብሩን ይዉሰድ አዳማ በመጣህ ጊዜ love your neighbors የሚለዉን ራዕይ ያካፈልከን ጊዜ እንዴት እንደምወድህ ልነግርህ ምቹ ጊዜ አላገኘዉም ሁሌም አዲስ ነገር ምማርብህ በአንተ ነዉ ማለት እኔ ማለዉቀዉን ማለቴ ነዉ አንተን ለእኛ የሰጠ ጌታ ይክበር በአንተ ውስጥ ስለ አለዉ የጌታ ቃል ትምህርት ሳይ በጌታ ጸጋ እደነቃለዉ ተባረክልኝ ጌታ ያቆይልን ያሬዶ አንተን የወለደች ማህጸን ብሩክ ናት እወድሃለሁ ኑርልን ተባረክልኝ!!❤❤❤
ውድ ወንድማችን እንዋን ለጌታችን ልደት አንተንም አደረሰህ:: አቤቱ ባንተ ልብ ውስጥ የገባውን ይህንን ራእይ በእኔም በያንዳንዳችን ኢትዮጵያውያን ልብም እንዲያሰፋው እጸልያለሁ:: ተባረክ
መልካም ልደት ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ።
ጌታ እየሱስ አብዚቶ ይባራክህ ❤❤❤❤❤❤
ዋው እንዴት የሚገርም ነው የሰማይና የምድር ፈጣሪ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታዬ ኢየሱስ እንዲህ ነው ያደገው ለካ ኦኦ ልቤን ሰርሰሮ ነው የገባው የጌታ ፍቅር! ምን እልሀለሁ ኢየሱስ ወደዚች አለም መጥተኽ አድነኸኛልና አመሰግናለሁ ለዘላለም እገዛልሀለሁ!!!
መጋቢዬ የእግዚአብሔር ባርያ ወንጌላዊ ያሬድ የተፈጠርኩት መልካም ለመስራት ብቻ እንደሆነና በበጎ ስራ ባለፀጋ እንድሆነ ከቅዱስ ቃሉ በደንብ አድርገህ አስተምረኸኛል እግዚአብሔር አምላክ እንደባለጠግነቱ ፀጋና ጥበብን ያብዛልህ በቀረልኝ ዘመን መልካም ለማድረግ ብቻ እሽቀዳደማለሁ። አመሰግናለሁ ያሬዳ እሺ እንዳልከን እናደርጋለን።
"የእግዚአብሔር ልጅ የሰው ልጅ ሆኖ ስለተወለደ እኛ የሰው ልጆች የእግዚአብሔር ልጆቼ ሆነን ተወለደን"እልልልልልልል እሰይ!
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ሁሌም ከዚህ ራዕይ ጎን እንቆማለን። Love your Neighbor
በጣም ማስተዋልነት ነዉ ። የዬሴፍን ታሪክ በሌላ ገጽ መመልከት ጌታችንንም እንደ ልጅ ተቀብሎ ማስደጉ ጌታም ገዱፋቻ ( adaptation) ሆኖ ማደጉ የሚገርም ነዉ ። እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን እናት አባት የሌላችውን ልጆች እንደ ዬሴፍ አደራ እንቀበል እንረዳ ዘንድም ።
Merry Christmas to you and your family 🙏 🎄🎄
አሜን
ያሬዴ አንተ የተባረክ ነክ እንወድካለን
እንደምንጊዜውም በልብ ውስጥ የሚቀር መልካም መልዕክት...ተባረክ ያሬዶ።መልካም በዓል!
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
መልካም የልደት በዓል ለአንተና ለመላው ቤተሰብህ ይሁን ያሬዱ
"አሜን::"!!
"መልካም የልደት በዓል ይሁን ለሁላችንም::"
"ተባረክ::"💖💖💖👍
"ወንጌላዊ ያሬድ."💕👈
ጌታ ይባረክ❤
Egziabiher yibarikih wendime Yared.
Wangelawwi yared gudda ebbifamaa goftaan isiin haa ebbisuu
ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ እንዴት አለህ አንድ የምጠይቅህ ነግር ቢኖር በ2016 ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስተር ያስተላላፍከውን መልክት አይተን ብዙሀን ክርስቲያኖች የአባታዊ ምክርህን እንደሰጠህ አይተናል አሁን ግን ከዛ የከፋ በድሮና በርሀብ ህዝብህ ሲያልቅ ለምን ዝምታ እኔም የክርስቶስ ተከታይ ነኝ
ዝም ማለት ስላልቻልኩኝ ነው ያለፈውም መንግስት የራሱን ህዝብ ሲገል ነበረ እንደውም ይህ ክርስቶስን ያውቃል ያልነው ይህንን ሲያደርግ የበለጠ ሊያመን አይችልም ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ
Ethiopia: EthioTube ልዩ ዝግጅት - Interview with Evangelist Yared Tilahun | September 2016
ye ewnet egziabher yibarkih wengelawi yared betam new mwedih egziabher bante bizu astemrognal bizu tetekmebhalew egziabher abzito yibarkeh
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅ 🙌 👏🏻 ♥ ❤ 👌 ✅ 🙌 👏🏻
Yes ! Merry Christmas my brother Yared with your family. God bless you ❤
Same to you!
Wow benzene m
Wow amazingly articulated!
Merry Christmas 🎁🎄
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabareke
❤❤❤
Amen A happy Christmas to u and your beloved familie ❤
ye eyesus ledet kene mecha endehone methehafe kiduse laye yelem
Great massage. If you're working on this project I want to talk to you. God bless you
Wow I never thought of this before thank you for helping us to open our eyes. A good reason to reach out kids who need help with everything. God bless you more and more
You are so welcome
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
help me to adopt some one at Dilla Town Ethiopia i find it but there is no
Selam leante yhun.
Betam yamakebrih agelgay neh. Be agelglotih bizzu tetekimalehu.
Ebakihin sle Adam ena Hiwan yatefut tfat min yakil Egziabhern endasazene ena min yakil kebad hatiat endadergu... yastemarkewn tmihirt link share adrgegn.
I desperately need it! Plzzzz
Merry Christmas to you as well dear brother!
Would you let us know why your teaching sessions get interrupted every now and again? I know your schedule might be tight and busy, but it wouldn’t hurt to clarify this issue. Just a simple and short notice saying when it will get back with its on going scheduling would be good to know….. if that’s not a burden to you. Your followers, if they’re like me, are waiting eagerly for your teachings……
God bless you for the message you brought today.
Hi, Mercy. My apologies for pausing the teachings of the gospel of John and for not announcing when it will resume. My trip to Ethiopia for the Love Your Neighbor project is the sole reason. Hopefully, it will resume from Next Saturday and will continue every Saturday morning EST.
@@EvangelistYaredTilahun No problem dear brother……..it’s understandable that it was all for a good cause. I am blessed to hear that you’re occupied and busy with the work of the Lord. May the Lord strengthen and uphold you with His righteous right hand. ( Isaiah 41:10-11 ).
I will wait for the resumption of your teachings………
May the Lord bless you for taking your time to answer this, I hope it didn’t come as an offense.
You are loved by so many brethren
ጉዲፈቻ ህፃኑ ሳይወለድ የሚደረግ አይደለም፤ ጉዲፈቻ ህፃኑ ከተወለደ በኋላ አሳዳጊ በመጥፋቱ ልጅ የሌላቸው በወላጅ ፈንታ ህፃኑን ልጃቸው የሚያደርጉበት መንገድ ነው። ጉዲፈቻ በአይሁድና በሮም በግሪክ ባህል ያለው መረዳት አንድ ወጥ አይደለም። ወንጌላት ዮሴፍን ሲያነሡ የኢየሱስ አባት እንዳልሆነ፣ ከመንፈስ ቅዱስ መፀነሱን እና አባቱ እግዚአብሔር መሆኑን ለመግለጥ ነው። እንዲህ ዓይነቱ አተራረክ ያልታሰበ ትርጓሜ እንዳያገኝ እጅግ ጥንቃቄ ይጠይቃል። በተለይ ጉዲፈቻን ትልቅ ማትረፊያ ንግድ ያደረጉት የአሜሪካ ወንጌላውያን በተለይ ከገላትያ መጽሐፍ እየጠቀሱ አድራጎታቸውን ለማካካስ ሲሞክሩ ታይተዋል።
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
ጉዲፈቻ ህፃኑ ሳይወለድ የሚደረግ አይደለም፤ ጉዲፈቻ ህፃኑ ከተወለደ በኋላ አሳዳጊ በመጥፋቱ ልጅ የሌላቸው በወላጅ ፈንታ ህፃኑን ልጃቸው የሚያደርጉበት መንገድ ነው። ጉዲፈቻ በአይሁድና በሮም በግሪክ ባህል ያለው መረዳት አንድ ወጥ አይደለም። ወንጌላት ዮሴፍን ሲያነሡ የኢየሱስ አባት እንዳልሆነ፣ ከመንፈስ ቅዱስ መፀነሱን እና አባቱ እግዚአብሔር መሆኑን ለመግለጥ ነው። እንዲህ ዓይነቱ አተራረክ ያልታሰበ ትርጓሜ እንዳያገኝ እጅግ ጥንቃቄ ይጠይቃል። በተለይ ጉዲፈቻን ትልቅ ማትረፊያ ንግድ ያደረጉት የአሜሪካ ወንጌላውያን በተለይ ከገላትያ መጽሐፍ እየጠቀሱ አድራጎታቸውን ለማካካስ ሲሞክሩ ታይተዋል።