@@gellegrainja9805 hermela was raised in the USA. she knows that she is seen as a black person. the American public does not care if she is Somalia or Ethiopian. furthermore, all Ethiopian and Somalia become one in foreign countries because of their shared cultures. therefore, an Ethiopian hears of a job opening in a foreign land, he shares it with his country person despite of tribal background. so, Ethiopians, stop the divide and rule based on history. again, the American Indians were forced ( trail of tears) of the land. can the American Indians pick up arms and march on the American capital, Washington D.C. No, they will be disarmed. Google Wacco massacre.
Dear Hermella፦ We are proud of you, we love you with deep heart. Weather you are Tigray, Oromo or Amhara and any other ethinic it doesnt matter. You are great ETHIOPIAN!!!!
ይህ ቻናል ውስጤ ነው ደስ የሚል አቀራረብ
እኔ አዳችው ነኝ
በጣም
Me too
በጣም ውብ አቅራርብ
በጣም ከቀራረቡ በላይ ትክክለኛ መረጃ ነው የሚናገረው እኔም አድናቂው ነኝ
ክብር ለጀግናው መከላከያ
_ፋኖ
_ልዩ ሃይል
ኑሩልን ጀግኖቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
አወ ክብረ ለፋኖ ደሞቸ ሙቸ ነው እምወዳችሁ ቤት አማራ
@@ኢክራምኢቶብ በትክክል
በናተ ምክንያት ነዉ እኛ የምንሰቀዉ❤🇪🇹💪ክብር ለኢትዮጵያ መከላኪያወች❤
ክብር ለፋኖ❤
ክብር እነሱ ሙተዉ ሀገራችንን ላቆሙልን❤....ክብር ክብር
👍👍👍
አልሀዱሊላሂ ጨለማው ጠፍቶ ብረሀኑ ለመጣልን አላህ ሽኩር ይገባው ይሄን ያሠማን ጌታ ድል ለመሬ አችን ድል ለመከላከያ ሥራውይት ድልለወገናችን ድል ለኩማዶ ድል ለቤተሠቦቻችን
enshetalen etihopianete yshalegnal
🙏🙏🙏❤️👍👍👍
ጀግናው ዘመነ ካሴ ለአማራ ህዝብ ሰላምና ደህንነት ብለህ አየፈፀምክ ያለውን አኩሪ ተግባር ታሪክ መዝግቦ ይዞታል።
ልክ ነህ የዘመናችን በላይ ዘለቀ ብየ ጠርቸዋለሁ
ክብር ለመከላከያ
ለአማራ ፋኖ
ለአፋርልዩ ሀይል
ክብር ለሀገሩ ለኢትዮጵያ ለቆመ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍💚💛❤️💚💛❤️
*ድል ለኢትዮጲያ ክብር በዱር በገደሉ ለሚዋደቁ ጀግኖቻችን ከፍ በይ ሀገሬ😍🥰💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷*
አማራ ፋኖየ አላህ ይጠብቃችሁ ዱሉ የናተ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
የኢትዮጵያ ጀግኖች ከጆንታው ዓይን ያውጣችው 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛♥️👊👊👊💪💪💪💯👍‼️‼️‼️
ድሉ የኛ ነው ወጥር ፋኖ ✊
ትኩረት ለራያ🙏
ክብር ለጀግናው ፋኖ
ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል
ክብር ለአማራ ሚኒሻ
ክብር ለመከላከያው 💚💛❤ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
ፋኖነት
ይለምልም 🇪🇹🇪🇹💪
👍👍👍😘😘🇪🇹💪
👍👍👍
Amen Amen
ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይላችን
ክብር ለጀግናው የአማራው ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎቻችን
ክብር ለጀግናው የአማራው ፋኖዎቻችነረ
ክብር ለጀግናው የአፋር ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎች
ክብር ለጎረቤት ኤርትራ ጀግናው ሰራዊቶች
ድል ለጀግናው መሪያችን
ድል ለእናት አገሬ ኢትዮጵያ💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
She is a hero of all Ethiopians!! I am proud of her, she will be historically person in our history!!!
ፈታየ አድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ የምታቀርበው መረጃ እጅግ እሚጥም ነው ድል ይገባህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትዘልቃለች 👍👍👍👍👍👍🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
ክብር ለፋኖዎቻችን
ዉዶቸየ የዩቱብ ቻናሌን ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
አብቹየ እኔ ላንተቃላትየለኝም ድል ለእምየ ሀገሬ ለፍኖቻችን ለልዮ ሀይሎቻችንን የኛ እንቁወች በድል ተመለሡልን የድግልማርያምልጅ ሉዕል እግዚአብሔር ከናተጋይሁን
ኤርሜላን አለማድነቅ ንፉግነት ነው አቦ እዳች ያሉ የእውነት ጀግኖች ያብዛልን ጀግኒት💓💓💓
ሔርሜላ ።
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ በጀግኖቿ ታሽንፋለች 🇪🇹💪
ሄርሜልዬ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነሽና አንችን ተጠቅሞ እግዚአብሔር ዘረኝነትን ያጥፋልን🙏💚💛❤️🙏
ክብር እና ሞገስ ለጀግኖቻችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ክብር ለጆግኖቻችን ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🙏🙏
መታወቂያ በክልል ሳይሆን በኢትዮጵዊነት ነው መሆን ያለበት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹🙏🇪🇹🥰ክብር ለጀግኖቻችን እነሱ ሞተው እኛን ለሚያኖሩን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🤲🤲🤲☝️
ልልልል ፈኖቸ በጣም ደስ ብሎናል ጀግኖቸ ዋዋዋዋዋ ዘመነየየየየ መረቱ የሸዋዉ ፍኖ ጀግኖቺ
Harmela you are the real hero god bless you and your hero mother raised you with strong love
bravo.*
@@gellegrainja9805 hermela was raised in the USA. she knows that she is seen as a black person. the American public does not care if she is Somalia or Ethiopian. furthermore, all Ethiopian and Somalia become one in foreign countries because of their shared cultures.
therefore, an Ethiopian hears of a job opening in a foreign land, he shares it with his country person despite of tribal background. so, Ethiopians, stop the divide and rule based on history. again, the American Indians were forced ( trail of tears) of the land. can the American Indians pick up arms and march on the American capital, Washington D.C. No, they will be disarmed. Google Wacco massacre.
Hermla she’s just not only a hero she’s an Angel sent from God.
ክብር ለፋኖ የአማራ ልዩ ሀይል በርቱ ❗
ክብር ለመከላከያ ክብር ለቀይ ለባሽ ኮማዶ 💪💪 ክብር ለጀግናው ፋኖ ላማራ ልዪ ሀይል ለሚንሻ ጀግኖቻችን 💪💪💪 ድሉ የኛ ነው ድሉ የኢትዮጲያ ለጀግኖቻችን ነው ክብር ይገባቸዋል ህይወታችውን ሰውተው በበረሀ እየተቃጠሉ ላሉት የሀገሬ ጀግኖች 💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ክብር ለመከላከያችን ለ ፋኖ ለአማራ ልዩ ሀይል እና ሚኒሻ ለመላው ያማራና የአፋር ህዝብ ክብር ያድልልን
ክብር ለፋኖ ክብር ለመከላከያ ክብር ለልዩሀይሉ ክብር ክብር ለናተ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ዶከተር አብይ የአማራ እና የአፋር ክልል መሪወች
ለደፋሪ ዘራፊ ገዳይ ምርኮኞች ምሕረት እንዳይሰጥ አደራ
ለፍርድ ይቅረቡ
💚❤💛
ትኩረት ለራያ ዞብል ፍትሕ ለራያ ቆቦና ላካባቢያዋ ፍትሕ ለራያ ቆቦና ላካባቢያዋ ፍትሕ
አፈር ልብላላችሁ ወገኖቼ ሳታስቡት እንዲህ አይነት ጉድ ግን አሸንፋችዃል ጀግኖች ናችሁ💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
በጣም ስታምሩ እናንተ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግኖች በርቱ በያላቹሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏 ኢትዮጵያ ትቅደም ባንዳ ይውደም 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
የኔ ዘመን ጀግኖች እውነትንና ኢትዮጵያን የያዘ አይሸነፍም።
እናመሰግንሻለን በኢትዮጵያውያን ስም
እግዚአብሔር ይባርክሽ
አይዞሺ እናት ሀገሬ ክፍፍፍ ይላል በንድራሺ ዛሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
ሔርሜላ የኔ ምርጥ ፈጣሪ ያክብርሽ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ። ፈታዎችዬ እኔ በ (0)ሸጫለው። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የዘረኝነትን ጉንፋ አላህ ያጥፋልን
ኢትዮጵያን እና ህዝቧን አላህ ይጠብቅልን
ድል ለመከላከያ
ድል ለፋኖ
ድል ለልዩሃይላችን
ድል ለኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
በርቱ ወገን አላህ ይገዛችሁ አላህ ይጠብቃቹሁ
አገር አጥፊ ይውድም
ሀገራችን ትቅዴም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇨🇬🇪🇹💪💪💪👍ፈታዴሊ እመሰግናለን
ሰላም ለዚህ ቤት አላህ መጨረሻውን ያሳምረው እምዬን ሀገሬን ኢትዮጵያ አላህ ይጠብቃት
ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እነሱ እሞቱ እኛን ለሚያኖሩን ክብር ይገባችኀል 🇪🇹🇪🇹💪💪
ወይሀገሬ ኢምየኢትዮጵያ የወደፊት ጉዞሽ የንጋት ኮከብ ነው
ክብር ከፈጣሪ በታች ሁነው በዱርበገደሉ በብርድ በፃሀይ በራብና በጥም ለኛለህዝባቸው ላች ላገራቸው ህርስንቱ ስንቱ ለጀግኖች ክብርይገባቸዋል
ይህቻናል የማቀርበው በጣም ተመስጬነው የማደምጠው ዉስጤነው አላህ ይጠብቅህ
እግዚሃብሄር ይመስገን! ድል ለኢትዮጵያ!!
I am proud my Amhara brother fighting Bandas 🙏👍👍👍👍👍💪💪👍👍
ክብር ለ #ኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት!!!
እልልልልል በይ ሀገሬ ድል ለዘመነ ካሴ ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ድል ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለአማራ ልዩ ሃይል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
ሔርሜላ ዳግም ልዕልተ ፀሐይቱ ጀገግነና ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
የሀገሬ ጀግኖች ሌላ ደማቅ ታሪክ ፅፋቾኃል ። ዘላለማዊ ድል ለኢትዮጽያ ሀገራቾን!!!
ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️ክብር ለጀግኑኙቻችን የኛ እንቅወች 💚💛❤️
ክብር።ለመከላከያ።ክብር።ለኩማንዶ።ክብር።ለፋኖ።ክብር።ለልዩ።ሀይል
መከላከያ
ፋኖ
የአማራ ልዬ ሀይል
የአማራ ኮማንዶወች ቀይ ለባሾች
የአፍር ሰራዊት ክብር ይገባችሆል ።
🇪🇹🇪🇹👏ኢትዮጵያ እና ኤረትራ🇪🇷🇪🇷 ለዘላለም ይኑሩ 👏💪🇪🇹🇪🇹🕊🇪🇷🇪🇷
Ä
0
0
Q
ዉዶቸየ የዩቱብ ቻናሌን ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
ዘመነ ካሴ የአማራ ዋና አስተዳዳሪ ይሁንልን. ዘሜ የሀገር ዋልታ መከታ ነው. አማራ ወያኔን ሳትጨርስ ፍክች እንዳት ክንድህን አበርታ:: ፍኖ👍🏾💪🏾👏🏾🙏🏾ምንሻው💪🏾👍🏾👏🏾ክበሩልን🙏🏾 የአማራ ማህፀን ይለምልምን🙏🏾መከላከያ ስራዊታችን ክብር ምስጋናችን ይድርሳችሁ🙏🏾 የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ!!
ጀግኖቻን ናቸው ሁሉም ጁንታን እያጠፉ ነው እናመሰግናለን
ክብር ኢትዮጵያዊነት ከፍ ለሚያደርጉ ለሚሞቱላት መከላከያችን ይሁንን አመሰግንሃለሁ ፈታ ለመረጃው
ሄርሜላ ሰው በጠፉበት አለምና ዘመን ሰው ሆና የተገኘች ጀግና
ክብር ለኢትዮጲያ ሲሉ ለሚዋደቁ የእምየ የቁርጥ ቀን ልጆች በየትኛውም ቦታ ልናከብራቸው ይገባል።።
ክብር ለጀግኖቻችን ኑሩልን🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹💕👈
አላህ ያበርታቸዉ ወገኖቻችነን ለራያ ተጨማሪ ሀይል ይካክላቸዉ
ያአሏህ ምስጋና ላንተ ይገባህ ኢላሂ መጨረሻዉን አሳምርልን
ድል ለአሞተ ኩሩ ለዘመነ ፋኖ ድል ለመላው ሠራዊት ፈታየ በመልካም አንደበትህ ጥሩዜና ይዘህ በየሥሀቱ አትለየን
I am grateful to the people of Ethiopian and the leadership of PM Abiy and his team. God bless you and your family! 💞
አላህ በቃ ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግን ውድ እህት ወንድሞቸ አላህ የቤተሰብ ድምጽ ያሰማን ፈታ በርታ
ድል ለጀግኖች ወድሞሽ አገራሸወን በጥላት አናሶረረም በለው ሄወታሸውን መፅዋትን ለከፈሉት ወድሞች እድል ይውጣ ኢትዮጵያ ኤረትራዊያን በክብረ በሞግሥ ለዘላለም ይኑረ ያረብ🇪🇷🇪🇹👈🙏☝️
ድል ለሀገሬ🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹
ድል ለእናት ሃገሬ እትዮጲያን 👍👍👍👍👍👍
በጣም አቀራረባችሁም ጥሩ ነው። እውነተኛ ይሁንልን ብቻ።
አላህ ሀገራችንንን እስከ መጨረሻዉ ሰላሟን ይመልስልን ያረብ ክብር ለጀግኖቻችን ህወታቸዉን መስዋት ለሰጡት
ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ለአማራ ፋን ልዩሐይል ሚኒሻ ለአፋር እድሁም ለኢትዮጵያ ለሚዋደቁ ሁሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እምየን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ አይዞህ ወገኔ ለናንተ ቃል የለኝም ነፍሳቸውን ሰውተው አጥንታቸውን ከስክሰው እዚህላደረሱን ትልቅ ክብር አለኝ ለሞቱት ጀግኖች አላህ ይረሀማቸው/ነፍስ ይማር!!!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍ክብርለኢያመክላከያ ስራውት
ክብርለፍኖ💕💕💕💕💕💕
የአማራን የዘላለም ጠላት ምርኮኛንም በሰልፍ በመረሸን
💪 ፋኖ
💪 የአማራ ልዩ ኋይል
እውነተኛ ደም መላሽ እንደምትሆኑ አልጠራጠርም ። ፋኖ ዘመነ ይህን ተግባር ያለጥርጥር መፈፀም እንደምትችሉ አምናለሁ ።
ምርጥ ዘገባ በርቱ ለአውነት ታገሉ
ድል ለኢትዮጲያ💚💛❤🇪🇹🇪🇹💪
ፈታ ፍትፍቱ መጣህ 🥰🥰🥰
ድል ለሀበሾቹ ሽንፈትን ለማይወዱት 💪🏿✊🏽️
አይዞሽ ሀገሬሬሬሬሬ እናቴ መመኪያየ አቤቱ አማራዬ ክብር ፋኖ ልዩ ሀይላችን መከላከያችን ለሀገር የዘመቱ ሁሉ ክብርርርርርርርርርርር ለእናንተ ይሁን ሀገር ሰላምሽ ይመለስ እውነትም አንጀት አርስ ዋውውውው💪💪💘
ዉዶቸየ የዩቱብ ቻናሌን ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ
አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ብሎኛል. አሁንም ድሉ ይቀጥላል ደሴና ኮምቦልቻ ሲያዙ ከንደቴ የተነሳ እንቅልፍ አጥቸ ነበር አሁን ተመልሰው በወገን እጅ ሲገቡ ደስታየን መቋቋም ነው ያቃተኝ ክብር ለእምየ ኢትዩጲያ ለክብሯ ለሚዋደቁ ጀግኖቻችን ሁለ ይሁን
ድል ለእማዬ ኢትዬጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
ድል ለኢትዮጵያ እናመሰግናለን
ክብሪ ለጀግኖቻችን ለመከላከያ ለልዩ ሀይል
ለፋኖ ለሚኒሻ ለህዝባዉይ ሰራዉታችንን
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፈታ አቀራረብህ በጣም ነው የሚመቼኝ በዝህ አጋጣሚ አንትን ሳላመሰግን አላለፍም
ድል ለኢቶቢያ ግባር ተዋጊ ጀግኖች ሁለ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቀይ ለባሽ ኩማዶ ስሙ ይገባዋል እዴት እደሚያስደስት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 💪💪💪💪💪👈
zemene kassie our ahmara Ethiopian hero long live our brother we are standing with you God bless you 🙏🙏🙏
ድል ለአማራ ሚኒሻ🏆🇪🇹💪
ድል ለፋኖወች🏆🇪🇹💪
ድል ላገር መከላካያ🏆 🇪🇹💪
ወዘተ ጀግኖቻችን አላህ ከናተጋ ይሁን
ሁል ጊዜ አፋርን አትርሱ ጎበዝ እባካቹ?
በርቱልን የኢትዮጵያ ጀግኖች ድልን እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
U r the most rega yale zena zegabi
I like it👍
Ethiopia tkdem💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
እንሻጠለን።ብሔር ናት እና ዛርናት ጥብ ናት ብለወል ረሱል🇸🇦ሰለሏሁ አለይሂ ወሰም🇪🇹አሏህ ይጠብቅልን ኢትዮጵያን ሕዝበን🇪🇹እናመሰግናለን ፈታ🇪🇹
Dear Hermella፦ We are proud of you, we love you with deep heart. Weather you are Tigray, Oromo or Amhara and any other ethinic it doesnt matter. You are great ETHIOPIAN!!!!
Hermela You are a Queen of Ethiopia Thank you so much you have good heart❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🙏
ክብር ለጀግኖቻችን እግዚአቢሄር ዪጸብቅልን
አያሉ ፈጣሪ አያል ክዱን ያጎናጥፋችሁ የኔ ጀግኖች
ዉድ እህቶቸ ዉድ ወድሞቸ ክብር ለናተ ዪሁን
ሞገስ እና ጊርማን ክብር ናን ጠጋን ሰላም ጤንነትን
አብዝቶ አብዝቶ ለጀግናዉ ታሮቻችን ይሁንልን ♥♥
አማራ በርታ ድል ለሀገራችን
Tigray le Getachew ena lebuchlochu yesetachew manew ye Ethiopia 🇪🇹♥Nat Tigray
ጀገናዋንና የኢትዮጵያውን አፍ (for voicles) የሆነችውን ወድ ልጃችንን ሄርሜላ አረጋዊ በኢትዮጵያዊነቷ የማትደራደር ጀግና የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ነች። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ይጠብቅልን።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥♥♥♥♥♥♥
ፈታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ🇪🇹😘
ክብር ለፋኖ ላማራ ልዩ ሀይል
ክብር ለጀግናው ፋኖ
ክብር የኛ አይበገር መሪ ለአብቹ♥️♥️🇪🇹🇪🇹💪
ክብር ለኮማዶው ሰራዊቶች♥️♥️🇪🇹🇪🇹
ክብር ለአፋር የምድረር ድንኖሮች💙💙🇪🇹🇪🇹💪
ክበር ለዘመነካሴ ፋኖች♥️♥️🇪🇹💪💪
ክብር ለኢትዮጵያ ሲሉ ዳር ድበሯን ለሚያስከብሩ ለሚዋደቁ ሁሉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያዬ ትቅደም ትኑር ለዘላለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድሉ የኛነው ምንም ጥርጥር የለውም🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪
ኢትዮጵያዬ ታሸንፋለች ኢንሻአላህ♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
She is Beautiful outside Beautiful inside. I wish all Tegaru would be Hermela and we live together ❤ and peace.
ሀገሬ ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም😘🇪🇹😘🇪🇹😘🙏😘🙏😘🙏😘🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪😘🇪🇹😘🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌷🇪🇹🌷💪🇪🇹