አለማያሁ ድሪባ እና ትዕግስት ማሞ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • የአሉላ አባ ነጋ ተውኔት - ፀሀፊ ጌትነት እንየው
    አለማያሁ ድሪባ
    ከአ.አ ዩኒቨርሲቲ 4ኛ ዓመት ተማሪ
    ትዕግስት ማሞ
    ገጣሚ
    ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #103-03
    Tobiya Poetic Jazz #103-03
    #TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #103-03

ความคิดเห็น • 9

  • @yitbeyitbe8236
    @yitbeyitbe8236 4 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopia +Love

  • @meronkassa2812
    @meronkassa2812 4 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያ

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 4 ปีที่แล้ว +6

    የህዋህት ትውልድ የሆንክ ወጣት ሆይ ወንድም ከወንድም የተገዳደለበትን ታሪክ (civil war history) የምትሰጠውን ክብር ቀንስና ለነ ጀግናው አሉላ አባነጋ፣ አፄ ዮሃንስ፣ ራስ መንገሻ ለመሳሰሉት ትግራዋይ የኢትዮጵያ ጀግኖች በአድዋ፣ በጉንደት፣ በመተማ የውጪ ወራሪ ጠላትን በመመከት ለኢትዮጲያ ለሰሩት ታላቅ ገድል ቦታ ብትሰጥ መልካም ነበር። ግን የ(Marxist) ተከታዮቹ ነፃ አውጪ ነን ባይ ኢትዮጵያ ጠል ድርጅቶቹ ህዋህት፣ ኦነግ፣ ሻቢያ መሰሎቻቸው ኢትዮጵያን ከፍ ያደረጉ ጀግኖችን ትውልዱ እንዲጠላቸውና ክብር እንዲነፍጋቸው አድርገው አሳድገውታል። በጥላቻ ከነደዱ ፓለቲከኞችና ከመርዘኛ ምሁር ነን ባዮች ይልቅ የአስተሳሰብ ቀኝ ተገዢ የሆነውን ትውልድ ማየት ይበልጥ እጅግ ያሳዝናል። ተውኔቱን የተጫወታችሁ ፈጣሪ ያክብራችሁ!

  • @bezawitethiopia7701
    @bezawitethiopia7701 4 ปีที่แล้ว

    👌👌💪💪💪👌👌💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @samsonbeyene7989
    @samsonbeyene7989 4 ปีที่แล้ว +2

    አትዮጽያ ትቅደም ለማንኛውም

  • @eyobabay
    @eyobabay 4 ปีที่แล้ว

    ምን እያለ ነዉ መድረክ ላይ እንዲህ ስትሉ ።
    የጥላቻ ጦርነት ታዉጃላችሁ።

    • @werkewerke5236
      @werkewerke5236 4 ปีที่แล้ว

      Eyob Abay አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ራስ አሉላ ( አባ ነጋ)

    • @yka2992
      @yka2992 4 ปีที่แล้ว

      Eyob,are you fascist? the are the talkers of our fathers acomblishment! We understand that you don't like the existence of Ethiopia. That is why your face looks like frustrated one. Fuck on man.