ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ETHIOPIAN MUSIC 2010 AMSAL MITIKE bye bye YouTube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ก.ย. 2011

ความคิดเห็น • 206

  • @AaA-b8l
    @AaA-b8l 25 วันที่ผ่านมา +7

    የመጀመሪያ ባሌን በዚህ ሙዚቃ ሸኝሁት። ላልመለስ😢ሴት ከቆረጠች አሁን አልሀምዱሊላህ ያራት ልጆች እናት ሆኩ በስድስት አመት ውስጥ❤

    • @hayatgetahun-hn2hn
      @hayatgetahun-hn2hn 17 วันที่ผ่านมา +1

      በፈጣሪ እደት እረሳሽዉ እኔ የ7መት ባሌነዉ የመጀመርያየ ነዉ አዲልጂ ወልደናል ልሳዉ አልቻልኩም እደዚህ አይነት ሙዚቃማ ስሰማ ማልቀስ ነዉ ስራየ😢😢😢😢

    • @SurprisedBabyPenguin-qy9yv
      @SurprisedBabyPenguin-qy9yv 17 วันที่ผ่านมา

      ማሽ አላህ ደስ ይላል

  • @FantayAbate
    @FantayAbate หลายเดือนก่อน +2

    ወይ የድሮ ዝፈን 10ግዜ ብትሰማው ማይሰለች 😢😢 አብየት አስትፎ ካሁን ቡሃላ በናትህ አትዝፈን

  • @amneamne8958
    @amneamne8958 6 ปีที่แล้ว +6

    አምሳል እየ እንዴት እንደምውድሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ማርር

  • @MisganaShifara
    @MisganaShifara 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amsal Mitike kelibe betam ameseginallewu. Beselam nureliny! Tiru zefen newu akkahedu. Misguun newu.

  • @user-cd4bo6vj3p
    @user-cd4bo6vj3p 6 ปีที่แล้ว +14

    ስወድሽ የኔቅመም ነገር 💋💋💋💋 ውድ እህቶቸ ወንድን አትመኑ ታማኝ የለም በእውነት ታማኝ አለ ቢባል እንኳ ከመቶ 3 ቢገኝ ጥሩ ነው ከምር በተለይ በአሁኑ ጊዜ በፍፁም ታማኝ ወንድ የለም ሴት እንኳ ላፈቀረችው ታማኝ ናት ወንድ ግን ያስር ቢያፈቅር ልቡ መሸፈቱ የማይቀር ነው ስለዚህ እህቶቸ ወዴፍቅር አለምም ሆነ ወዴ ትዳር አለም ስትገቡ ረጋ ብላችሁ በሰፊ ልታስቡበት ይገባችኋል በተለይ በስዴት አለም የምትኖሩ እህቶች ራሳችሁን አትጣሉ ቶሎ ብላችሁም ለፍቅር አትሸነፉ መጠከር ይኖርባችኋል

  • @user-kf2yh8ql1b
    @user-kf2yh8ql1b 5 ปีที่แล้ว +8

    ግን ሴቶችዬ ለወንድ ብላችሁ ነው ስደትን የመረጣችሁት ወይስ ሰርቶ ለመለወጥ ይልቅስ ከሱ በላይ ሁነሽ የወደፊት ህልምን መቀጠል ነው እህቶቸ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ብራችንንም በልተው የጠፉም አሉ ግን ለግዜው ነው ደስታቸው መልሱን ከእግዚአብሔር ጠብቁ ግን አትሸወዱ የተሻለ እንጅ የባሰ አይገጥምም

    • @hayati1954
      @hayati1954 ปีที่แล้ว

      ሰርቶ ለመለወጥ

    • @user-ii6qq6lr7v
      @user-ii6qq6lr7v 8 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክል እህቴዋ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስ

  • @hayahaya6353
    @hayahaya6353 ปีที่แล้ว +5

    አይ ትዝታ የምወደዉ ልጅ የት ነህልኝ😥

  • @user-kq9jj8fu5v
    @user-kq9jj8fu5v 6 ปีที่แล้ว +5

    ባይ ባይ ባይ እውነት ነው ወንዳች ልብን ወስዳ ጨኅራ እሚሰጥ ነው ያለው አይዛችሁ እህቶቸ

  • @user-ff2hk5os9u
    @user-ff2hk5os9u 6 ปีที่แล้ว +6

    በሡ የተነሣ ለሥደት ተዳረኩ ወይ ተሥፋ አይሠጠኝ ወይ ተሥፋ አያሥቆርጠኝ ካሁን ቦሀላማ ባይ ባይ

    • @esmayelseyid
      @esmayelseyid ปีที่แล้ว

      Ere fkr wend atimeghi bichashi eko new miyasikerushu kebetesebochishi arkewu

  • @fayezagemale812
    @fayezagemale812 ปีที่แล้ว +1

    wey fkr tekarani newu 💔💔💔 😢😢😢 amsalye I love you 💋💋💋

  • @user-dw2kw9ok2w
    @user-dw2kw9ok2w 6 ปีที่แล้ว +15

    እኔም 4 አመት አስቆጥሮኝ መጨረሻዬ ለስደት ዳረገኝ የስራው ይስጠው ሌላ ምን እላለሁ

    • @dhesjdj1681
      @dhesjdj1681 6 ปีที่แล้ว

      لهقسکطووصثغهب

    • @dhesjdj1681
      @dhesjdj1681 6 ปีที่แล้ว

      رغثکوذتاقسطصح

  • @rahmaalllgg7145
    @rahmaalllgg7145 6 ปีที่แล้ว +6

    ለአጉል ተስፈኞች ጥሩ ትምህርት ነው ልክ ብለሻል

  • @hfhjgfyfhjf7328
    @hfhjgfyfhjf7328 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነው ጡርግ ይበል አብሮ ላለ ሰው እንጅ መጨነቅ ለሚሄድ ሰውማ ጡርግ ይበል እኔና ቤተሰቦቸ ብቻ ደህና አንዱ ሲሄድ ሌላው ይመጣል ለደግሞ ላሁንጊዜ ወንድ መጨናነቅ

  • @user-zl7sh3gt3k
    @user-zl7sh3gt3k ปีที่แล้ว +4

    እውነት😢😢😢😢😢

  • @OMARMOHAMED-rg8fn
    @OMARMOHAMED-rg8fn 6 วันที่ผ่านมา

    ❤wow❤❤

  • @asmansar325
    @asmansar325 7 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ብርቱካን ቆንጆ የጎንደር ሙዚቃ እንድታወጭ እፈልጋለሁ

  • @ሀቢቢድብርታሙ
    @ሀቢቢድብርታሙ 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshuwarkaw8825
    @yeshuwarkaw8825 7 ปีที่แล้ว +11

    እሄን ሙዚቃ በምሰማበት ጊዜ
    ያለሁበት ይጠፋኛል
    ትዝታው አልተቻለኝም ምን ላድርግ ጎበዝ

  • @user-cj2zk4ee1b
    @user-cj2zk4ee1b 6 ปีที่แล้ว +2

    እህህህህ ትዝታ አለብኝ 2006 ሳለቅስበት ነበር

  • @user-lu2ye9ow2y
    @user-lu2ye9ow2y 6 ปีที่แล้ว

    ውይኔ ይህን ሙዚቃ ስወደው አመሳል የኔ ቆንጆ ስወድሺ ውይ ኒሪልን

  • @mariouset142
    @mariouset142 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-em8wr6if6f
    @user-em8wr6if6f 3 หลายเดือนก่อน +1

    ባይባይባይ❤❤❤❤

  • @vkvlkgkc2806
    @vkvlkgkc2806 6 ปีที่แล้ว +7

    ስታገስ የምኖር ይመስለጀል ባይ ባይ ባይ ባይ አድናቂሽ ነኝ

  • @Eiman-bd3nr
    @Eiman-bd3nr หลายเดือนก่อน

    💔💔💔💔የሰውሰው ወደድኩና ባገዛጀ ህመሜን አባስኩት

  • @semira5973
    @semira5973 7 ปีที่แล้ว +3

    አምሳሌ ውስተ ተሽ በጣም እወድሻለው

  • @LijdaniGojam
    @LijdaniGojam หลายเดือนก่อน

    ንግስቲ ❤

  • @LyLy-pe7ld
    @LyLy-pe7ld 6 ปีที่แล้ว +1

    እንደኔ አለ እህቶቼ 7ኛ አመቴን ይዣለሁ በስደት እዚሁ አስቀረኝ የስራውን ይስጠው

  • @tigistgudeta8787
    @tigistgudeta8787 ปีที่แล้ว +2

    Nice

  • @fibenendalew1465
    @fibenendalew1465 7 ปีที่แล้ว +31

    አይ ወንድ እስጠብቆ አስጠብቆ ማግባቱን ሰማሁ እርም የለኝም አሁንም በፍቅር አብዳለሁ በሱ የተነሳ ስደተኛ ሆንኩ የስራውን ይስጠው

    • @user-uj8io7uq6w
      @user-uj8io7uq6w 7 ปีที่แล้ว

      fiben Endalew። አይዞሽ የኔ እህት አብሽሪልኝ

    • @user-wm3yw8xi6t
      @user-wm3yw8xi6t 7 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ ሁሉም ሠዉ ሢሠደድ ገንዘብ አጦ አይደለም በፍቅርም ጉዳይ ነዉ (የፈለገዉን ያጣ ሁሌ መንገደኛ ሆኘአለሁ እኔም

    • @user-uj8io7uq6w
      @user-uj8io7uq6w 7 ปีที่แล้ว

      fiben Endalew። አይዞሽ ማርርር♥♥♥

    • @user-xz5ms3it6u
      @user-xz5ms3it6u 6 ปีที่แล้ว +1

      fiben Endalew አይዞሺ እህት ፈጣሪ ላንች ያለውን ይስጥሻል

    • @user-pg4yn7fu5f
      @user-pg4yn7fu5f 6 ปีที่แล้ว

      fiben Endalew በጣም ያሳዝናል እህቴ አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @AddeeZaass-pm6xn
    @AddeeZaass-pm6xn 2 หลายเดือนก่อน

    ማኛየ የኔማርርርርር እደት አደረገው

  • @user-gt5ym1ik6e
    @user-gt5ym1ik6e 6 ปีที่แล้ว +3

    እደት አደረክው የኔን ገዳይ
    በጣም ጥብቁት ገን መንም መላሽ
    የለውም የሰው ነገር ገን
    በየው መላም የለውም
    ለስደት አበቃኝ

  • @SekamSelam
    @SekamSelam 4 หลายเดือนก่อน

    አምሳሌ የኔ ውድ

  • @abdullaahmad2645
    @abdullaahmad2645 6 ปีที่แล้ว +2

    አይ ወንዶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ አንት ትዳርህን ይዘህ እኔ የአረብ ገረድ አርገህኝ ቀረ የእዉነት እግዚአብሔር ይይልህ እኔማ እንደሠዉ እየኖርሁ ነዉ በዉሸት የተሠበረ ልቤን ይዠ እንከራተታለሁ የፈጠርህኝ ጌታ እኔንም አስበኝ 😭😭😭 ሠለቸኝ ቀን መቁጠር

  • @habtamumola7094
    @habtamumola7094 6 ปีที่แล้ว

    ስወድሺ አምሳልየ

  • @berkenshneriga7237
    @berkenshneriga7237 7 ปีที่แล้ว +2

    ማር ነሽ የኔ ፍቅር

  • @mohammedrehan3791
    @mohammedrehan3791 6 ปีที่แล้ว +11

    😢😢😢😢አይ ወዶች ላይንላችሁ የሴት ልብ ቀምታችሁ መሂድ ሆነብንኮ እኔም ቃል ያሰኛል ለመናገር

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Yedereke tsut ayitsebam laam alegni besemayi wetetonim alayi tikikil yetemare sew yigidilegni

  • @respektme3633
    @respektme3633 6 หลายเดือนก่อน

    Love you amsal ❤❤❤❤

  • @tegzakonjo5194
    @tegzakonjo5194 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @user-od8ci5ms8e
    @user-od8ci5ms8e 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ

  • @TamimaShj
    @TamimaShj หลายเดือนก่อน

    አይ ደጉ ዘመን ቀር😢😢

  • @nuredinali8035
    @nuredinali8035 6 ปีที่แล้ว +4

    ሴቶች ዝም ብላችሁ አታልቅሱ ስንቶቻችሁ ናችሁ መኪናና ቪላ ያለው ወንድ ስታዩ የኔን ቢጤ አፍንጫህን ላሰው እያላችሁ ለሲጋራና ለአልኮል ዳርጋችሁ ህይወቱን ያበላሻችሁት ለምሳሌ እኔ ከንቱ ከሀድወች

    • @lloveyouMam
      @lloveyouMam 6 ปีที่แล้ว

      Nuredin Ali ኪኪኪኪ በሣቅ
      ድሀ ወንድ ውስጤ ነው እኔ

    • @hiyewotenbesedet6533
      @hiyewotenbesedet6533 6 ปีที่แล้ว

      Nuredin Ali tikikil ashekabache hula enatem habetam woned setayu dehawn tekedalachehu

    • @jamilatube8015
      @jamilatube8015 6 ปีที่แล้ว +1

      sah askabah hwala

    • @jamilatube8015
      @jamilatube8015 6 ปีที่แล้ว

      Nuredin Ali tafat bahwlat naw baya naw

  • @aaazzz3057
    @aaazzz3057 2 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚amsal 💙💙💙mitike💛💛💛iloveyu

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Semay yiwerdal bebal ayiseram

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Yelelew gize ayiseraletim kentu

  • @nachresidence372
    @nachresidence372 7 ปีที่แล้ว +4

    ማር ስወደሽ ተይው ደሙ ላበሻ ውንደ

  • @user-qz2zx5it4u
    @user-qz2zx5it4u 11 หลายเดือนก่อน

    ውዴዋ❤❤

  • @user-yv3ld7gl3f
    @user-yv3ld7gl3f 7 ปีที่แล้ว +2

    ስወድሽ

  • @GojamAmare-ih6xw
    @GojamAmare-ih6xw 4 หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ ፍቅር ስወድሽፍቅርእኮነሽ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Mogninet saki desita bemetahafi tetifo mayaliki gedeb yelelew liki ende semay rket

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Dess sil wiy wididi deg argeshal endezih ayinet zefen fetari yimesigen

  • @fikirnegniyemaryamlji3818
    @fikirnegniyemaryamlji3818 6 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ እኮ ውይይይይይይይይ ባይ ባይ እንዳው እኔስ

  • @bisratlubanzekertube9496
    @bisratlubanzekertube9496 ปีที่แล้ว +1

    ዜማው ሲያሳዝን

  • @ilovyouturikyepopile7186
    @ilovyouturikyepopile7186 6 ปีที่แล้ว

    2004 ትዘታየ የኔ ውድ

  • @GetasewFentie
    @GetasewFentie 5 ปีที่แล้ว

    yena wede emmmmmmmmmmmmmmmmmuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa

  • @AbdrezakNase
    @AbdrezakNase หลายเดือนก่อน

    ኡስጤነሸ

  • @user-nt6li4eu6f
    @user-nt6li4eu6f 2 ปีที่แล้ว

    የኔውድ

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Afer megati yetim ayiderers tikur bilu bula bilu ayagizim

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g 6 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የወንዶች ነገር የማይጨርሱትን ነገር ግን ለምንድነው የሚጀምሩት??
    በጣም እማፈቅረው ጓደኛዬ ክዶኛል ምንም ሳልበድለው ሳላስቀይመው ግን የሚገርመኝ ነገር አሁን እወደዋለሁ®

  • @user-tb6jm6ff8r
    @user-tb6jm6ff8r หลายเดือนก่อน

    Edat aderekew ynan gudy ysrhn ysth bamnh awaredkegh seberkeg 😂😂😂😂😂😂

  • @asemraworkmekonn7298
    @asemraworkmekonn7298 หลายเดือนก่อน

    ውድድ ነው የማረግሽ ወዴ

  • @djjfchf6574
    @djjfchf6574 7 ปีที่แล้ว +1

    ማርነሽ

  • @Abdullah-g9z
    @Abdullah-g9z หลายเดือนก่อน

    እንዴት አደረከው የኔን ጉዳይ

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Dingay wha ayihonm

  • @klynans9949
    @klynans9949 6 ปีที่แล้ว

    mar dwebe sh

  • @TigistManaye-em2vc
    @TigistManaye-em2vc ปีที่แล้ว

    አምሳል መቸ ነው እምወድሽ

  • @engochaarega9410
    @engochaarega9410 7 ปีที่แล้ว +5

    አምሳልየ ስወድሽ እኔም ስልችት ብሎኛል ባይ ባይ አልሆነም በቃ ከዚህ ላይ ማቆም እፕለብኝ የእውነት በጣም ተጎድቻለሁ ወይ ተስፋ አይሰጠኝ ወይ ተስፋ አያስቆርጠኝ ለካም እኔን ለመጉዳት ብቻ ነበር አሁን ግን ይብቃኝ

  • @user-lr8sm9fi2j
    @user-lr8sm9fi2j 7 ปีที่แล้ว +1

    የኔ፡ማር፡ስወድሽ አምሳልየ

    • @sgggd6013
      @sgggd6013 7 ปีที่แล้ว

      ብት ሙሀመድ እስላም ነው ሂወቴ ማግባቱን አውቃለሁ ግን ልቤ በሡ ተሥፋአልቆርጥ አለ አማክሩኝ ይሡም አንዳንዴ ነው የሚደውለው ለዛም ደሚወደኝ ይነግረኛል ግንኔ ተሥፋመቁረጥ አቃተኝ😢😔😔😔😔😔😖

    • @user-ln2ic8jx2f
      @user-ln2ic8jx2f 6 ปีที่แล้ว

      እማ፡ለዘላለም፡ኑሪልኝ ሰወዴሽ

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Yedimet ena yewsha melik ayigegnim neta nachew

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Tihay ena bird new yale tefitero asimat ayidelem ewnet new ewnet demo tasikenalechi tamalechi gin tishelimalechi

  • @user-th3fn7eq8b
    @user-th3fn7eq8b 7 ปีที่แล้ว +1

    ውሥጤን በላሽው የተወጋ ሰው

    • @TestTest-kn3qk
      @TestTest-kn3qk 7 ปีที่แล้ว +2

      ሀያት ወሎየዋ የሀይቅ ልጅ ሱመያ ታጋይ ነኝ haywllo

    • @fatimamohammed1955
      @fatimamohammed1955 7 ปีที่แล้ว

      Test Test ስልምነው

    • @alihmo9395
      @alihmo9395 6 ปีที่แล้ว

      የምወደውን ስከተል የሚወደኝን እዳጣሁ ስርዳ ተልቤ አወጣሁት የሚወደኝን ልወዲወስኛ ጀመርኩ ፈጣሪየ የሚጠቅም ፍቅር አዲርግልን እስከመጨርሻ የማያልቀውን

  • @mm-jl1hy
    @mm-jl1hy 6 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤ውቤ

  • @dinadagnew5605
    @dinadagnew5605 6 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ
    ዉድድድድድድ

    • @selamarega1059
      @selamarega1059 2 ปีที่แล้ว

      ለራቀሰው ባይባይ ነው መልሱ ትክክል እኮነሺ አምሳልየ

  • @tesfalemberkumelese8877
    @tesfalemberkumelese8877 7 ปีที่แล้ว

    Amesaleye yene marrrrr sewedeche alebabecheche hole neghereche meret

    • @fuzziyahussen2926
      @fuzziyahussen2926 7 ปีที่แล้ว

      Tesfalem Berku melese ማር ስወድሽ

    • @ayazaiter1205
      @ayazaiter1205 6 ปีที่แล้ว

      ewent.bay.bay..mare.sewedeshe. .

  • @fantafanta4262
    @fantafanta4262 6 ปีที่แล้ว +3

    ስወድሽ የኔ ቆጆ የልቤን ነው የዘፈሽልኝ

  • @aminhal_srag4065
    @aminhal_srag4065 2 ปีที่แล้ว

    ውድእህቴ ወድሞቸአደምኪር ምከሩኝ እኔበጠምነእማውድው ጋንእሱ አይውደኝም በሊነው ሸበከለይ ገባቱ ተይሰምኝነውእሚውጠው💔አሁን ደከምኝ

  • @user-qz2zx5it4u
    @user-qz2zx5it4u 11 หลายเดือนก่อน

    ውዴዋ

  • @ziyede12radwan59
    @ziyede12radwan59 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍስወድሽ እኮ

  • @Hassan-tr5ph
    @Hassan-tr5ph 2 ปีที่แล้ว

    What song about i am somali

  • @ConfusedGoldenDoodle-dd4so
    @ConfusedGoldenDoodle-dd4so 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Nifasu zemedu

  • @keyrstedari339
    @keyrstedari339 7 ปีที่แล้ว

    በይበይምንአስተወሽኝ
    ለመጀመሪየፊቅርየዘኝቀንእየለቀስኩኝ
    አለህእቅርይበለኝ

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Biliti negni sishewid koti alasikerm endelibe efenedalehu lebichaw yawra telate

  • @What-fz6qs
    @What-fz6qs ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Wetet gitim

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Sir yalew gindim yikebidal enkon kitel

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Lehulet fituran gabijalehu

  • @yeserasheewnetu9833
    @yeserasheewnetu9833 6 ปีที่แล้ว

    yene.konjo sewdesh..wedddd

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Hhh tube zefen

  • @kelemmek52
    @kelemmek52 7 ปีที่แล้ว

    wuye siwodishi sirashin hulu Ewodilishalew፡፡

  • @user-lx9qf2fw7s
    @user-lx9qf2fw7s 6 ปีที่แล้ว

    ባይ ባይ

  • @zemenhussen4327
    @zemenhussen4327 6 ปีที่แล้ว +1

    nice

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Teshekemut semay ena midirun

  • @helenhelen1996
    @helenhelen1996 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ማር ስወድሽ

  • @user-ld4xb6cc1d
    @user-ld4xb6cc1d 7 ปีที่แล้ว +1

    አንሳል ፍቅር

  • @birikitawutmesfin6253
    @birikitawutmesfin6253 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @iloveyouethiopian3821
    @iloveyouethiopian3821 7 ปีที่แล้ว

    yene marrrrrr swodsh

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u หลายเดือนก่อน

    አዉተንገረአሸአቤፈቀረ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💓💓💓💓👌👌👌😢😢😢መለሰበተከከለለለ

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Hhhhhhhhhhh

  • @user-yd5kq8gi3v
    @user-yd5kq8gi3v ปีที่แล้ว

    Keremila zefen