በጣም እየተጎዳሁ ነው 😭 አዝኘብሽ አለሁ…

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 3.1K

  • @Milkiabuna
    @Milkiabuna 28 วันที่ผ่านมา +870

    ውጭ ሀገር እንዳትሄጂ የምትሏት እንደኔ በላይክ አሳዩኝ❤

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 28 วันที่ผ่านมา +3

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤

    • @hananzewdu9323
      @hananzewdu9323 28 วันที่ผ่านมา +3

      አገር ለቃ ከመሄዲ እዛው መጋፈጥ ነው ለምን ትሸሻለች

    • @user-cl2ml3uj9p
      @user-cl2ml3uj9p 28 วันที่ผ่านมา

      🌹🌹

    • @radiyaismaeal2289
      @radiyaismaeal2289 28 วันที่ผ่านมา

      አረ ዉጭ ሀገር ለምን ትሀዳለቺ እዛዉ ሀገራቺን ስራ ብትሰራ

    • @user-ik6kr7oo5e
      @user-ik6kr7oo5e 28 วันที่ผ่านมา +1

      እውጭ ሀገር እዳቴጅ ይቅር ተባባሉና ሂይወታችሁን ኑሩ

  • @Samrey-do5sd
    @Samrey-do5sd 28 วันที่ผ่านมา +1344

    ታረቁ የምትሉ😢😢😢

    • @user-ol7gn9yw7q
      @user-ol7gn9yw7q 28 วันที่ผ่านมา +9

      መች ተጣሉ 😂😂😂😂😂

    • @marymahod
      @marymahod 28 วันที่ผ่านมา +4

      ❤❤❤❤❤❤እኔታረቁ😢ሶፊየ

    • @Samrey-do5sd
      @Samrey-do5sd 28 วันที่ผ่านมา

      @@user-ol7gn9yw7q እእ

    • @kamilasherif-eg8nz
      @kamilasherif-eg8nz 28 วันที่ผ่านมา +4

      ድራማኮ ነው

    • @user-rc8op6yr7d
      @user-rc8op6yr7d 28 วันที่ผ่านมา

      አረ ታረቁ አለታረቁ መቺልጅን ሁሉም አፍቃረዉናቸዉ አሁን ድሞ ሰሶስትኝኛ ተጨመረቺ እኮ😅😅😅😅

  • @user-ni5il7kp7o
    @user-ni5il7kp7o 28 วันที่ผ่านมา +139

    ሶፊ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም አስተዋይ ሴት ነሽ ❤❤❤ ግን ሁሉንም ነገር ተይና ታረቁ😢😢😢😢

    • @mekdesgetahunmekdes8104
      @mekdesgetahunmekdes8104 27 วันที่ผ่านมา

      ፕራክ እኮ ነው

    • @hamezyagalato5265
      @hamezyagalato5265 27 วันที่ผ่านมา

      አረ ዉድ ተረቆ ሱፈ ሁሉም የለፈል ፍቅረ የሸናፈል

    • @Semira....-so1os
      @Semira....-so1os 23 วันที่ผ่านมา

      Satawukiyat atgemchat

  • @hanaaboset
    @hanaaboset 28 วันที่ผ่านมา +82

    ሶፍዬ እኔ ኮመት መስጠት አልወድም ግን አድ ነገር ልበልሽ ሶፍ የሰዉ ልጅፉፁም አዴለም ይሳታታል እንኳን ሰዉ በቀን እግር እንኳን ስቴ ይጋጫል የኔ ቆጆ ግዴለሽም ላዴና ለመጨረሻ አዴ ይቅር በይ አቺም እኮ ምናልባ ብዙ ነገር በመጣላቹ እየታዘብሽ ነዉ አየሽ ወዳጅሽንና ጥላትሽንም ለይተሽበታል እባክሽ ሶፍ በዝ ዉኔታ ይቅር ሳትይዉ ብትኤጅ እንኳን መልካም ነገር አይጠብቅሽ ስደትን ታቅዋለሽ ክፉነዉ ይቅርታ አርግለት አድ እድል ስጭዉ እድ በከቱ ትዳርሽ ሜዳ አትበትኝዉ እዉት እዉነት እልሻለሁ ፈጣርሽን አስከፍተሽ ጤታንን ደስ እያሰኘሹ ነዉ እሱ በሰራዉ ስራ ዘላለሙን ስፀፀት ይኑር ግን አቺ ይቅር በይዉ ታረቁ እርቅ የማይሆደዉ ሴጣን ብቻ ነዉ ሶፍዬ አታሳፍርኝ የምር መልስሽን እጠብቃለሁ መስመርሽን ሁሉ አግኝቼ በዉስጥ ባወራሽ ደስ ባለኝ የኔ ቆጆ ሁሉም አላፍ ነዉ እሽ በይ እሽ

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 27 วันที่ผ่านมา +2

      🎉🌹🌷🌺🌺🌻🌻ሁሌም ልባችን ለይቅርታ ክፋት መሆን አለበት

    • @user-ki1iq1zf3w
      @user-ki1iq1zf3w 27 วันที่ผ่านมา +1

      ዋዉ ታርቀዉ ማየት እፈልጋለሁ

    • @user-zv2iu6nj2r
      @user-zv2iu6nj2r 27 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል የኔ አስታዋይ

    • @X697Infinix
      @X697Infinix 22 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍

    • @nejibawel
      @nejibawel 10 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍👍🙏

  • @Biruk997
    @Biruk997 28 วันที่ผ่านมา +410

    ሶፊ እማይሆን ውሳኔ ውስጥ አትግቢ ተይ ቶፊቅን ትወጅዋለሽ ተይ ትጠጠቻለሽ እሱም እየተጎዳ ነው ይቅርታውን ተቀበይ የሚል በላይክ❤🎉😢❤❤

    • @user-lk6fs4mg2o
      @user-lk6fs4mg2o 28 วันที่ผ่านมา +2

      ኧረልክነህ፡ቡራይቅርታውንብትቀበልደስይላል፡ወላሂ

    • @user-lk6fs4mg2o
      @user-lk6fs4mg2o 28 วันที่ผ่านมา

      ደምረኚፕሮፋይሌንተጭነህ፡፡፡እኔማየናንተየጀልባወቹኡባልከሆንኩቆዩሁ😊❤❤❤❤️❤️❤️❤❤❤ደስታችሁሲያስደስተኚሀዘናችሁምሲያሳዝነኚእያነባሁ✍️ችግሮቻችሁንሁሉአላህይፍታው፡የሁለየዱአየነው፡ወደዱሮችሁ፡ጅማአ/ስብስብተመልሳችሁማየትነውየናፉቀኚወላላሂቢላህ😢😢

    • @user-yx5zn9qe6r
      @user-yx5zn9qe6r 28 วันที่ผ่านมา +4

      በጣም ስደት ምን ያረጋል😢😢 እኝ ደክሞናል ብቻ ባትሂድ ቢታረቆ😢😢

    • @user-so7tw1rn9u
      @user-so7tw1rn9u 28 วันที่ผ่านมา +2

      ምን አአሳወቀህ ወሬ ፊሊም ነውኮ

    • @mekyam8572
      @mekyam8572 28 วันที่ผ่านมา +3

      መልካም ትወና እኔ መጨረሻውን ፓረት በተሥፋ እየጠበቅንን ነው

  • @user-vv5lh7hy8v
    @user-vv5lh7hy8v 28 วันที่ผ่านมา +320

    ታረቁ ሶፍየ ለዚች ደንቆሮ ልጅ ስትይ ድጋሜ ከሴትጋ ቢድወ እዳይሰራ ቃል አስገብተሽ ታረቁ በሀሣቤ የምትሥማሙ በላኪ አሳዮኝ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 28 วันที่ผ่านมา

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር

    • @hayat1218
      @hayat1218 28 วันที่ผ่านมา

      አብሽሪልኝ ውደዋ እኔ ላድርግሽ😢

    • @iiff3757
      @iiff3757 28 วันที่ผ่านมา

      አወ ኡነት ሶፊየ ይቅር በይው

    • @user-ik6kr7oo5e
      @user-ik6kr7oo5e 28 วันที่ผ่านมา

      ሳህ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 28 วันที่ผ่านมา

      @@user-ik6kr7oo5e ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 28 วันที่ผ่านมา +46

    ታረቁ ሶፊየ የኔ እናት 😢 ፈጣሪ እኮ የበደላቹህን ይቅር በሉ ይላል 🙏

  • @user-ni2ru6xy4e
    @user-ni2ru6xy4e 28 วันที่ผ่านมา +35

    ስሚኝ ሶፊ እኔ ኮሜት መፃፍ አሎድም ግን ዛሬ ፃፍኩልሽ እኔ እንዳችው በስዴት የተዋወኩት ባል አለኝ 3 አመታችን አንድ ቀን ተጣልተን አናውቅም ምክነያቱም ጥፋት ካየሁበት ሰው የነበርኩት ሰይጣን እንዴምሆን ያውቃል አይዴለም ከሴት ጋር ሊተሻሽ ይቅርና ከቤተሰብ ውጭ የሴት እጅ አይጨብጥም ባልሽን የምታሰተካክይው እራስሽ ነሽ ሴት ጋር ተላልጦ ያመጣው ብር ባፍጫሽ ይውጣ እራስሽን አስከብሪ

    • @saadasaada7016
      @saadasaada7016 27 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ እሕቴ

    • @user-fs1kr8sx3p
      @user-fs1kr8sx3p 26 วันที่ผ่านมา

      ይመችሺ እህቴ

    • @samira7462
      @samira7462 25 วันที่ผ่านมา

      ጀግና ማሻ አላህ

    • @AsSa-xp7bl
      @AsSa-xp7bl 14 วันที่ผ่านมา

      ሳህ ወላህ

  • @naeemaali9791
    @naeemaali9791 28 วันที่ผ่านมา +607

    ጭራሽ ጓደኛሽ ነች አይሴቶች አላህ ሂድያ ይስጣት በጣም ነዉ የምታስጠላዉ እንደኔ ማነዉ ያናደደችዉ ላይክ አድርጉኝ 💞💞

    • @amenhaa8283
      @amenhaa8283 28 วันที่ผ่านมา +2

      😢😢😢😢😢😢

    • @user-ec8iw9wt5p
      @user-ec8iw9wt5p 28 วันที่ผ่านมา +3

      ደምረኝእህት

    • @user-ec8iw9wt5p
      @user-ec8iw9wt5p 28 วันที่ผ่านมา +1

      ​@SaraTእንደማመርobe-qb9tj

    • @user-tt5in9ob9n
      @user-tt5in9ob9n 28 วันที่ผ่านมา +3

      ኧረ ምንጥያቄ አለው ይችሙሖዶ

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt 28 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ በጣምነው የተናዴድኩት

  • @fafi-lp2wy
    @fafi-lp2wy 28 วันที่ผ่านมา +265

    የኔ ፍልቅልቅ በአላህ ለዝች ቫይረስ ለሆነች ልጅ ስትይ ብቻ ታረቂውና አቃጥያት

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 28 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ውዴ እመልሣለሁ

    • @user-ty1es2lz7j
      @user-ty1es2lz7j 28 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅

    • @user-gf1sm8eb2s
      @user-gf1sm8eb2s 28 วันที่ผ่านมา +3

      ለሰዉ ብለ አይደለም ማታረቅ ዬለበትም እሄ ሂወት ነዉ እሺ እነ እጁ ለይ የተነቀሰዉ እያዬች እንዴት የኖረታል ቢታረቁም ጭቅጭቅ ይበዘበቸወል ቢተረቁ እንኳን ማለት ነዉ መጠለት የለ ነዉ ግን ንቅሰቱ ነዉ ቺግሩ

    • @user-ty1es2lz7j
      @user-ty1es2lz7j 28 วันที่ผ่านมา

      Fafi,tefteshal

    • @mesi5119
      @mesi5119 28 วันที่ผ่านมา

      👌👍👍😂😂😂😂😂

  • @TigistTigist-sl1iv
    @TigistTigist-sl1iv 27 วันที่ผ่านมา +6

    ሶፊየ አንቺ ጠንካራ አስተዋይ ከእድሜሽ በላይ የምታስቢ ልዩ ሴትነሽ

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4ii 28 วันที่ผ่านมา +10

    ታረቂ የኔዉድ እማይሳሳት የለም ለሰዉ ቦታ አትስጪ ❤❤❤❤

  • @user-bu7bw9tq3m
    @user-bu7bw9tq3m 28 วันที่ผ่านมา +627

    ሶፍያ አራ በአለ ወደ ድሮ ታመለሽ እስት ወደ ድሮ እንድትመለሽ የምትሉ በለይክ😢

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 28 วันที่ผ่านมา +1

      ደምረኝ ወንድሜ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 28 วันที่ผ่านมา +2

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @monazobra3389
      @monazobra3389 28 วันที่ผ่านมา +1

      Sofi taraquu hibaqaali 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

    • @masaratmasarat5240
      @masaratmasarat5240 28 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ውድ ድሮሽን ተመልሽ ታርቁ

    • @rukhiyamuhammad711
      @rukhiyamuhammad711 28 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢

  • @NNj-pm2sg
    @NNj-pm2sg 28 วันที่ผ่านมา +90

    አይዞሺ የኔውድ ሁሉም ነገር ያልፍል ይቶብ ትሥራ ሥደት አትውጣ የምትሉ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @hamezyagalato5265
      @hamezyagalato5265 27 วันที่ผ่านมา

      አረ ሲደት አትዉጪ ሱፉ

    • @user-gv4gh2no7r
      @user-gv4gh2no7r 27 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኝ እስኪ😢

  • @user-ud4jt3bh3d
    @user-ud4jt3bh3d 28 วันที่ผ่านมา +5

    ሶፊየ የኔ ውድ አንች እኮ የፍቅር ሰው ነሽ በቃ ይቅርታ አርጊለት ይበቃዋን ለኛ ክብር ካለሽ ልጅ እኮ አበደ👍👍👍

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 28 วันที่ผ่านมา +5

    አብሽሪ የኔ ዉድ ታረቁ አድ እድል ሥጪዉ ያችማ የሆነች ልቅልቅ እዴት እዳናደደችኝ ሥትዴብር እማይባል ነገር ነዉ የዘላበደችዉ ወዴዚህ አትምጭ ዉዴ ያሥጠላል እዛዉ የሆነ ነገር ጀምሪ ❤❤❤❤❤በተረፈ አላህ ያሥታርቃችሁ

  • @user-nf8ro7tj9d
    @user-nf8ro7tj9d 28 วันที่ผ่านมา +125

    መቸም የሚያስታርቅ እንጅ የሚጣላ እንጅ እስቲ ማነው. ይታረቁ የምትሉ ላይክ❤❤❤

  • @dessalech899
    @dessalech899 28 วันที่ผ่านมา +121

    ሶፊያ በናትሽ አንዲ ጥያቄ ለውጭ ጥያቄ tetash በነሽ ለቶፊቅ ይቅርታ አድርጊ አብሮቹ ኑሩ ይሁን የሚትሉ 😊😊

    • @bikib4975
      @bikib4975 28 วันที่ผ่านมา +3

      ባክሽ ያዉነዉ ልጁ ለትዳር አይሆንም ለሷ በሠል ያለ ሠዉነዉ ሚያሥፈልጋት የምር እሡ ጥሬነዉ ደሞ ለሷክብር የለዉም ብዙጊዜ ባክሽያዉነዉልጁለትዳርአይሆንምለሷበሠልያለሠዉነዉሚያሥፈልጋትየምርእሡጥሬነዉደሞለሷክብርየለዉምብዙጊዜአይቼዋለሁ 😢😢😢😢

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 27 วันที่ผ่านมา

      ዞር በይ

  • @user-zp2od1qp1h
    @user-zp2od1qp1h 28 วันที่ผ่านมา +8

    አብሽሪ ሶፊ አሏህ ሁሉም ይሰከል እንሻአሏህ ግን ብታራቁም አሪፍ ነዉ

  • @akdkbywkg6226
    @akdkbywkg6226 27 วันที่ผ่านมา +1

    ውደዋ ለጥላቶችሽ ስትይ ታረቁ ሁሉንም ተይው እና ስደት እዳትመጭ እሱንም ከስተቱ አረሚው🥺🙏

  • @Milkiabuna
    @Milkiabuna 28 วันที่ผ่านมา +175

    የማይሳሳት አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ብቻ ነው ሶፊ ይቅርታ አድርግለት 😢🙏🙏🙏🙏✅

    • @user-kq3qe9nw2y
      @user-kq3qe9nw2y 28 วันที่ผ่านมา +2

      በጣም ኡነት ነው ወላሂ እማይሳሳተው እሱ ታላቁ ሀያሉ ብቻ ነው ደሞ አላህም ይቅረ የለን ሰወችን ይቅርታ ስናደርግ ነው ደሞ ሰው አደለን መሳሳትኮ ያለነው ገፍተሽ መሄዱም ላች ጥሩ አደለም በጥፋቱ ታርሟል ታረቁ አላህን ፍሪ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@user-kq3qe9nw2yውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤

  • @saadalovely3557
    @saadalovely3557 28 วันที่ผ่านมา +48

    ሶፊየ የኔ ውድ ከዚህ በላይ ይበቃዋል አንቺም ወንድም አለሽ ታረቁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 28 วันที่ผ่านมา +2

    ሶፍዬ አይዞሽ የእሄ እህት ... ሁሉ ለበጎ ነው ::
    ወርቅን እምናጌጥበት በእሳት ተፈትኖ አይደል ::
    ሂወት በፍፁምእንዳስብናት አይደለችም
    እመኝኝ ሂወት ትመራናለች እንጂ አንመራትም... ሁሉ ለበጎ ነው .. አብሽር ::
    የዘንድሮ ጉዋደኛ ጉድጉዋድ ነው ::
    በቁም ገንዞ ቀባሪ ነው ::
    ክብር ለመድሀንያለም የ ሴት ጉዋደኛ የለኝም ::
    ልጆቼ 2 አሉኝ የአይኖቼ ብሌን ::
    ሲያድጉልኝ ጉዋደኛ ይሆኑኛል ::
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍

  • @user-rn3os4ic6p
    @user-rn3os4ic6p 27 วันที่ผ่านมา +1

    እሽ ሶፊየ እኛም እንወድሻለን አላህ ይጠብቅሽ መልካሙን ነገር ያጋጥምሽ ምኞቴ ነው አች በጣም መልካም ሴት ነሽ ከአላህ ከደጋግ ባሮቹ አድርገን አላሁመ አሚን

  • @2Tsehay
    @2Tsehay 28 วันที่ผ่านมา +201

    ሶፊያ ውንድሜ ካለሽ ይቅርታ ተቅብይ 🙄🙄ቶፊቅ ባልፈው ብድዮ ላይ በጣም ያስዝናል ሶፍያ እባክሽ ታረቁ 🙄🙄🥲🥲

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 28 วันที่ผ่านมา +1

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @user-up3qz3il1c
      @user-up3qz3il1c 28 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ

    • @user-gc6rc4rk1d
      @user-gc6rc4rk1d 28 วันที่ผ่านมา +2

      ይሄ አስመሳይነዉ ባክሽ

    • @user-yh2qu3of4s
      @user-yh2qu3of4s 28 วันที่ผ่านมา +1

      እንደማመር

    • @EnanyeMaru
      @EnanyeMaru 28 วันที่ผ่านมา

      Sete godegh ene ersu yelghm neger nwe terfu

  • @kamilasherif-eg8nz
    @kamilasherif-eg8nz 28 วันที่ผ่านมา +227

    ሶፊየ ጠንካራ ሁኝኝኝኝ የሴት ጀግና ሁኝኝ እሚወዳት በላይክ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 28 วันที่ผ่านมา +1

      ዉድ ደሚሪኝ 3:04

    • @user-gv4gh2no7r
      @user-gv4gh2no7r 27 วันที่ผ่านมา

      ​@TemimaNaደምሩኝ እኔም እደምራለሁsir-cv2jw

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh 26 วันที่ผ่านมา +2

    ሶፊ እኔ መጣላታችሁ ወላሂ አልተዋጠልኝም ምክኒቱም ለመፈመስ የማፈነቅሉት ድጋይ የለም ከተጣላችሁም ታረቁ ለልጅሴስ ስትይ

  • @sultangs65
    @sultangs65 27 วันที่ผ่านมา +1

    አይዛሽ ዉዴ❤❤

  • @user-mp9hw1om6b
    @user-mp9hw1om6b 28 วันที่ผ่านมา +46

    በርቺ አላህ ካቺ ጋር ይሁን መገፋት ከሀዘን ቡሀላም ደስታ አለ ከአስመሳይ ሰወች ፈጣሪ ይጠብቀን😢😢❤❤

  • @user-ks6oe6tv1b
    @user-ks6oe6tv1b 28 วันที่ผ่านมา +20

    እህቶቼ የሴት ጎደኛ ሲኖራችሁ በህይወታቹ ጠንቃአቃአ መሆን አለባችሁ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እኔ በገዛ ጎደኛዬ ነው ባሌን የልጄን አባት የተቀማሁት ደሞኮ አብረው አልቆዩም ተለያዩ የፈለገችው የኔን ህይወት ማበላሸት ነበር እህቶቼ ተጠንቀቁ‼️

    • @wowo-rahme
      @wowo-rahme 28 วันที่ผ่านมา

      እብሽር ውዴ ለህር ነው አድን ነገር ሚመጣው ልትማሪ በት ነው አች ብቻ ክፉ አትስሪ ሰው ሁሉም የስራው ያገኘዋል

    • @user-bz6id7xy7j
      @user-bz6id7xy7j 27 วันที่ผ่านมา

      ምና የተረገመች ጎዳኛነት አይዛሽ የተሻለ ይስጥሽል ይብለኝ ለሳ

  • @toyibazerfu3261
    @toyibazerfu3261 27 วันที่ผ่านมา +1

    አንቺ ማለት በጣም እንቁ ነሽ ሲጀመር እሡ አይመጥንሽም ልዪ ነሽ አላህ የበለጠ ነዉ እሚሰጥሽ ❤❤❤❤❤ በጣም ነዉ እምወድሽ

    • @Muslim_blogs
      @Muslim_blogs 27 วันที่ผ่านมา

      ዉዴ ደምሪኝ አዲስ ነኝ 😊

  • @user-ll7eh2sg7s
    @user-ll7eh2sg7s 28 วันที่ผ่านมา +2

    አብሽሪ እህት አይዞሽ ይቺን አላህ ሂድያ ይስጣት በጣም ነው የምታስጠላው💞💞💞💞

  • @SeadaYimam-uq6zh
    @SeadaYimam-uq6zh 28 วันที่ผ่านมา +44

    ታረቂ እምወድሺ ሶፊ ባልሺ ይሻልሻል የማያጠፋ የለም የሰው ልጅ ፍጹም አደለንም እንሳሳታል

  • @khadejaxx1141
    @khadejaxx1141 28 วันที่ผ่านมา +42

    አረ በአላህ ታረቁ ሶፊዬ ይቅርታ አድርጊለት አላህ ይቅር ባዬችን ይወዳልና 😢😢😢ቶፊቅ ያሳዝናል ታረቁ
    ታረቁ
    ታረቁ

  • @user-bj7un1eu7i
    @user-bj7un1eu7i 28 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ቆጆ ስነምግባር ሶፌ ታርቁ ማማየ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 27 วันที่ผ่านมา +1

    ሶፊ የኔ ማር አንች አስተዋይ ነሽ ላንድየና ለመጨረሻ ታረቁ አንድ እድል ስጭው በእርግጥ ጥፋተኛ ነው ግን በቃ ይቅር በይው ታረቁ አንች ትግስተኛ ነሽ የኔ እህት❤❤❤❤❤

  • @halimabetadem155
    @halimabetadem155 28 วันที่ผ่านมา +37

    የኔ ቆጆ ታረቁ የሰው ሀገር የሰው ነው ሂወትሽን ኑሪ አንድ እድል ስጭው

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 28 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZedoYasin
    @ZedoYasin 28 วันที่ผ่านมา +31

    ሶፊ በአላህ ታረቁ እንደዚች አይነቱን ምቀኛ ታርቃቹ አቃጥሉልን ኧረ በናንተ ጉዳይ እኛ በጭንቀት አለቅንኮ

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se 28 วันที่ผ่านมา

    ታረቁ እህቴ የሰዉ ልጅ ይሳሳታል እና ይቅር በይዉ 😢😢 ❤

  • @selamselam699
    @selamselam699 27 วันที่ผ่านมา

    በአላህ ተሰማ እባክሽ 😢የወንድ ልጅ እንባ ጥሩ አይደለም እህቶች ስደት ጥሩ አይደለም እሸ በእላህ በሀይማኖቱ ተሰማ 😢😢😢

  • @user-yc5qv5sf7s
    @user-yc5qv5sf7s 28 วันที่ผ่านมา +129

    ይቅርታዉን ተቀበይዉ ሶፊየ ይበቃዋል

  • @zeynbadadaabdlah3950
    @zeynbadadaabdlah3950 28 วันที่ผ่านมา +129

    ለመጨረሻ ጊዜ አንድ እድል ስጭው ጥፋቱን አምኗል ይማርበታል

    • @zanb6852
      @zanb6852 28 วันที่ผ่านมา +3

      ንቅሳቱን ያጥፍላትና ትታረቅ

    • @HhHh-zq4eo
      @HhHh-zq4eo 28 วันที่ผ่านมา

      እኮ ያጥፋ​@@zanb6852

    • @Danish-pz3pl
      @Danish-pz3pl 28 วันที่ผ่านมา +1

      አው አንድ እድል ትስጠው

    • @fatunafatuna6373
      @fatunafatuna6373 28 วันที่ผ่านมา

      🎉🎉

    • @FjIv-qv6yt
      @FjIv-qv6yt 28 วันที่ผ่านมา

      አዎ ከምር አንድ እድል ስጭው 😢

  • @user-rd3rv9qx7k
    @user-rd3rv9qx7k 26 วันที่ผ่านมา

    አብሽሪ ሶፊ አሏህ ያሳካልሽ ያሰብሽውን❤❤❤

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 28 วันที่ผ่านมา

    ሶፊየ. የኔቆንጆ. አይዞሽ. ማሬ ❤❤❤❤. ጠካራ ሁኝልኝ. የሴት ጎደኛ. መጨረሻው ይሄ ነው. ከዚህ ቡሀላ ትማሪበታለሽ❤❤ አይዞሽ. አንድ እድል ሥጭው.

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 28 วันที่ผ่านมา +20

    እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ እህቴ ሶፊዬ ❤❤❤❤❤የሶፊ ቤተስቦች አበረታትኝ ❤❤❤🥰👍👍

  • @zahrahi12UAE-st6qf
    @zahrahi12UAE-st6qf 28 วันที่ผ่านมา +20

    አይዞሽ ውደ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ጡሩ ልብ አለሽና ይመቸሽ ካሰብሽው በላይ አላህ ያድርግልሽ ❤❤❤❤❤

  • @GuyFy-ui9mu
    @GuyFy-ui9mu 28 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ ማማየ

  • @user-ty2my8op7o
    @user-ty2my8op7o 28 วันที่ผ่านมา +3

    Mashalaa mashalaa sofi yee ta.a yale liji neshi ❤❤❤

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 28 วันที่ผ่านมา +29

    የኔ አስተዋይ ሶፊየ ቆጅየ ነሽኮ አንች ❤❤❤

  • @medinaMohammed-hn5pd
    @medinaMohammed-hn5pd 28 วันที่ผ่านมา +83

    እረ በአላህ ሶፊየ ታረቁ ጥፉቱን ዙሮ አምኗል ይቅር ተባባሉ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 28 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 28 วันที่ผ่านมา

      ዉድ ደሚሪኝ 1:21

  • @yasminHussen-nn5mk
    @yasminHussen-nn5mk 28 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ውድ ሶፊ እባክሽን ትንሽ ተረጋጊ እህት የሚቆጭሽን ነገር አታድርጊ እባክሽን

  • @user-xv6hu7cl3z
    @user-xv6hu7cl3z 20 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ምን እንደምልሽ አላውቅም ግን ወላሂ ከሚገባ በላይ የዋህ ነሽ አላህ ያግዝሽ ያረብ❤

  • @user-go1ft9yv3u
    @user-go1ft9yv3u 28 วันที่ผ่านมา +9

    የኔ የዋህ በየዋህነት መበደል ያለነዉ ግን ደሙ ሁሉም ሰዉ የዘራዉነዉ የማጭደዉ ተስፋ አትቁረጭ በተሎ ብትታረቁ ደስ ይላል ይቅርታ የፈጣሪ ስጠታነዉ አችደሙ አስተዋይ ነሽ በዛላይ ❤❤❤❤

  • @kedjaybrahim
    @kedjaybrahim 28 วันที่ผ่านมา +56

    የኔ ቆንጆ ስደትን ታቂውዋለሽ ሁሉንም ተይውና ታረቁ የምትሉ በላይክ ግለጡልኝ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ፈንድሻ ስወድሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 28 วันที่ผ่านมา +2

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤

    • @kedjaybrahim
      @kedjaybrahim 28 วันที่ผ่านมา

      @@LUbabayimer-nf7wc👍 አሪጌሻለሁ ውዴ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 28 วันที่ผ่านมา

      @@kedjaybrahim አመስግናልሁ እህቴ

  • @Samsung-dw9bk
    @Samsung-dw9bk 27 วันที่ผ่านมา

    እህቴ አይዞሽ ሰው የለም በአሁኑ ሰአት ለማንኛውም ለጥላት ቧታ አትስጭ ታረቁ አዲ እዲል ስጭው እውነተኛ ፋቅር ፈተና ይበዛበታል ብረታቱን ይስጠሽ ታረቁ ታረቁ❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 28 วันที่ผ่านมา +6

    ሶፊ ጭራሽ ጋደኛሽ ናት ነገርኩሽ እንዳትጣያው ቶፊክ አነጋጋሪ መሆን ይፈልጋል እንጂ ሌላ ሴት የያዘ አይመስለኝም ለወደፊቱ እንቻን ሳያስፈቅድ ቢዲዬ ሲሰራ ያንቻን እሊና እንዳይጎዳ በጋደኛቹ አስጠንቀሽ ታረቃው ለማን ደስ ይበለው ብለሽ ነው አስቢበት❤❤❤❤

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 28 วันที่ผ่านมา +11

    ሶፊዬ አንድ እድል ስጭው ታረቁ ውዴ ያቺ ባለጌ ነች ተያት እሺ ሶፊዬ ታረቁ ይቅር ስትባባሉ ፈጣሪ ይወዳል እሺ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 28 วันที่ผ่านมา +76

    ይቅርታ መቀበል ትልቅነት ነው ሶፊ ቶፊቅን ይቅር በዩ የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v 28 วันที่ผ่านมา +2

      ያጋጭሽ ግድግዳ ጋር😂😂

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 28 วันที่ผ่านมา

      Sofe Pli 1 Edell Sechwu Plic Yechenm

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 28 วันที่ผ่านมา

      Yemanm Shet Meshgay Nech Man Nw Demo Eswuan Meyagebawu Komo Ker Tastawukallache DureY Nat 100 %100

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 28 วันที่ผ่านมา

      Sofi ❤

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 28 วันที่ผ่านมา

      Sofi Plic 1 Edell Sechwu Plic

  • @hadramohammed361
    @hadramohammed361 27 วันที่ผ่านมา +2

    ፈልጋው ይመስላል እወደዋለሁ አደል ያለችው ለጆን አይ ዞሽ የበለጠውንታገኛለሾ

  • @SideraMohamed
    @SideraMohamed 27 วันที่ผ่านมา

    አላህም የአለሙ ጊታ ያ የአርሹ ባለቢት አፉ ይላለ እና ለአላህ ብለሺ ታርቁ 🥰

  • @user-gl3qe4oe6q
    @user-gl3qe4oe6q 28 วันที่ผ่านมา +14

    አላህ ያግዝሽ ሶፍየ ጓድኛህ ሢታማ ለኔ ብለህ ስማ ነው ውድ ዝብያት ላትሀዘኑ ኢላላህ ማአና ለበጎነው አብሽሪ አላህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 28 วันที่ผ่านมา +39

    ወላሂ የዋህ ነሽኮ አንች ከየዋህነትሽ የተነሳ ማዉራት ኳ ትፈራለሽ ❤❤❤😢😢😢😢😢😢

    • @freePalestine-oo1vb
      @freePalestine-oo1vb 28 วันที่ผ่านมา

      በጣም

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 28 วันที่ผ่านมา +1

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 28 วันที่ผ่านมา

      ​@freeP alestine-oo1vb ዉድ ደሚሪኝ

    • @user-uh3np9nv5m
      @user-uh3np9nv5m 28 วันที่ผ่านมา

      በጣም ማርያምን

    • @chekolechababi7677
      @chekolechababi7677 28 วันที่ผ่านมา

      በጣም የዋህና ጨዋ ሤት ነች ቀረችበት

  • @FattqqeMqwee
    @FattqqeMqwee 28 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ. እኔ ድራማ ተሰርቶብኛል. ልክ እንደህት. ቀርባ. ባሌጋ በጐን. ትማግጣለች. ግንሁለቱን ም ለአላህ ስጥቸ. ምንም አላልኳት. ስደውል አነሳላት አለሁ. እሱን ግን አላህ ከህይወቴ አወጣልኝ

  • @MohamodMohamod-re6te
    @MohamodMohamod-re6te 28 วันที่ผ่านมา

    የኔጠካራ አይዞሽልኝ ሦፊየ ❤ሁሉም ለበጎነዉ ግን አትሠደጅ ዉደ😢

  • @user-yl1jh4tm5m
    @user-yl1jh4tm5m 28 วันที่ผ่านมา +6

    ሲጀመር ልጅቷ የሆች ነገር ነች ስታስጠላ
    የኔ ቆንጆ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ

  • @BuzeTube-143
    @BuzeTube-143 28 วันที่ผ่านมา +27

    ያልፋል sofiya አይዞሺ የኔ ቆንጆ ❤❤😭😭

  • @user-kj6zh3dg5r
    @user-kj6zh3dg5r 28 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ዉድ ተረጂዉ መገፋት አይጎዳም የኔ ቅመም ❤❤❤❤

  • @user-zl1oo6ku5d
    @user-zl1oo6ku5d 27 วันที่ผ่านมา +1

    አሰላሙ አለይኩም ሴቶችየ እኛ በተፈጥሯችን ቀናቶኞች ስለሆንን ነው የቅናት ደረጃ ቢኖረንም ጓደኛሽ ቶፊቅን ታፈቅረው ይሆና ወይም በጣም ትወደው ይሆና ለምን ተጎድቶ ስታየው ዝም ማለት አልቻለችም ይመስለኛል ካች ተስፋ እድቆርጥ የተናገረችው ሀባይብ እያስተዋልን እንናገር

    • @Muslim_blogs
      @Muslim_blogs 27 วันที่ผ่านมา

      ዉዴ ደምሪኝ አዲስ ነኝ ❤

  • @Hkma-ow6fz
    @Hkma-ow6fz 28 วันที่ผ่านมา +114

    ሶፊ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አንድ እድልስጪው በኔ ሀሳብ የምትስማሙ ደምሩኝ😢😢😢

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 28 วันที่ผ่านมา

      ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@LUbabayimer-nf7wcእሺ ውድ መልሽልኝ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 28 วันที่ผ่านมา

      @@Hkma-ow6fz እሽ ውድ አብሽሬ

    • @LUbabayimer-nf7wc
      @LUbabayimer-nf7wc 28 วันที่ผ่านมา

      @@Hkma-ow6fz አሬጌሻለሁ ቤድዎ ልቀቄ እንደ እንኳን ቤሆን

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz 27 วันที่ผ่านมา

      @@LUbabayimer-nf7wc እሺ

  • @user-ys2fy7oc5u
    @user-ys2fy7oc5u 28 วันที่ผ่านมา +12

    አብሽሪልኝ ዉዴ አንዳንዴ ጎደኛሽ ለጆን ስትይ እኳን ብትታረቂ እላለሁ ምርጥ አስተዋይ አሳቢ ነዉ ቶፊቅ ግን አፍ እንኳን አለንና እኔ እራሱ ስሙንኳን ሲነሳ እዴት እዴምናደድ አላህ ካች ጋር ይሁን ❤❤❤❤

  • @user-rk1of5oy3b
    @user-rk1of5oy3b 28 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽማማዩ ላያስችልአይሰጥምና

  • @mghsw3508
    @mghsw3508 28 วันที่ผ่านมา +1

    ሶፊየ የኔ እናት በናትሽ ታረቁ😢😢😢😢😢

  • @EthiopiaEthiopia-ll9bz
    @EthiopiaEthiopia-ll9bz 28 วันที่ผ่านมา +10

    ፍቅር ያሸንፋል ታረቄ የኔ ቆንጆ❤

  • @user-fp6dt5ru7s
    @user-fp6dt5ru7s 28 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ውድ አይዞሺ ወላሂ የማያልፉ የሚመሥሉን ነገሮቺ ያልፋሉ 😢😢

  • @medinahussen-bd9qv
    @medinahussen-bd9qv 28 วันที่ผ่านมา +1

    መሄድ መፍትሄ አይደለም ማማየ እባክሽ የሰው ልጅ ያጠፋል ግን ደሞ ይማራል ሁላችንም በተውፊቅ ተናደናል ግን እባክሽ ለራስሽም ለሱም አንድ 1 እድል ስጭው ሁሉንም ነገር መቀየር ይቻላል ስራውንም መቀየር ይችላል ግን አትለያዩ ወላሂ ሁለታችሁም ትጎዳላችኩ

  • @user-zy9xn7pk8k
    @user-zy9xn7pk8k 28 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ እማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አንች ጋ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 28 วันที่ผ่านมา +14

    ሶፊየ አይዞሽ የኔ ውድ አላህ ያስተካክልልሽ ታረቁ❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 28 วันที่ผ่านมา +10

    አይዞሽ ሶፊ በርች እህቴ ፈጣርይጠብቅሽ ጠንካራሁኒ ለበጎነዉ ይቅር ታአድርጊለት እህቴ😢😢

  • @RahmatGashaw
    @RahmatGashaw 26 วันที่ผ่านมา

    ይብቃሽ የዝህን ያክል ከቀጣሽው በቂው ነው በናትሽ ባክስትሸ 😭😭❤❤❤❤

  • @user-tx9yf1sv5y
    @user-tx9yf1sv5y 23 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቅመም እሳኔሽን አስተካክይ መጀመርያ ተርጋገ ሁሉም አላህ ያለዉ ይሁናል እኔ ታርቃችሁ ያሳይኝ❤

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 28 วันที่ผ่านมา +17

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ግን ደግሞ አንድ እድል ሰጪው ለ ቶፊቅ❤❤❤❤😢

  • @hjgb4291
    @hjgb4291 28 วันที่ผ่านมา +7

    ሶፊዬ የኔ ውድ የናተን ክፍተት የሚፈልግ ብዙ እንዳለ በዚቸ የዳገት ዝንጀሮ በመሠለቸ ማወቅ ትቸያለሽ ሁቢ በአላህ አንድ እድል ስጭው 🙏😢ለሷም እልክ ይቺ ቅማላም የምር በጣም ነው ያናደደቸኝ ባገኛት በጥፊ ነበር የምጠረቅማት ቅማላም

  • @SahronuurSahronuur
    @SahronuurSahronuur 27 วันที่ผ่านมา

    ሶፊ በአላህ ታርቁ የኔውድ በጣም ያስጠላል ምንም አይነት ውሳኔ አትወስኒ ለበጎነው ብለሺ አንድና ለመጨረሻ ጊዜ ይቅርታ አድርጊለት ሶፊ በአላህ በአላህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Muslim_blogs
      @Muslim_blogs 27 วันที่ผ่านมา

      ዉዴ ደምሪኝ አዲስ ነኝ 😊

  • @semirahussen3698
    @semirahussen3698 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ አብሽሪ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ce4qh4vp4o
    @user-ce4qh4vp4o 28 วันที่ผ่านมา +14

    አይዞሽ ለበጎ ነው ጠንክሪ😢❤

  • @user-ew4qx3up7e
    @user-ew4qx3up7e 28 วันที่ผ่านมา +7

    ሶፊዬ የሰው ሀገር የሰው ነው አንቺ ደሞ ታቂዋለሽ የሰው ሀገር ጥሩ አደለም የራስሽን ኑሮ ኑሪ በናትሽ አንድ እድል ስጭውና ታረቁ አብራችሁ ሁኑ

  • @FatumaFatuma-rw1rm
    @FatumaFatuma-rw1rm 27 วันที่ผ่านมา

    አብሸሪ የኔዉድ ያሳብሸዉን
    አላህያሳክልሸ አላህ ጠንክር
    ጀግና ሴትሁይኛ

  • @sadayoutube7544
    @sadayoutube7544 28 วันที่ผ่านมา +2

    ሶፊ ተይማ አገርሽን ተጠቀሚበት ከነዲንሽ የምተሉ👍ይችን ኮሜት የምታነቡ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እጀራይስጣችሑ እኛንም አላሕ ላገራችን ያብቃን😢😢😢 ሰለቸኝ የሰውአገር

  • @beedashaliyad7151
    @beedashaliyad7151 28 วันที่ผ่านมา +7

    አይዞን ሶፊዬ ሁሉም መልካም ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳሽ♥

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 28 วันที่ผ่านมา +30

    Sofiye benatsh tarkuu😢😢😢❤❤

  • @user-gf4bl2nj5i
    @user-gf4bl2nj5i 28 วันที่ผ่านมา +2

    እረ ሶፊ ታረቁ በአላህ
    ለጠላት በር አትክፈቱላቼው

    • @DaroOulgicho
      @DaroOulgicho 23 วันที่ผ่านมา

      ሶፊእበክሽተረቁ

  • @NaniFikir-hk5uz
    @NaniFikir-hk5uz 27 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ የኔ ዉድ 😢😢❤️❤️

  • @llllllll267
    @llllllll267 28 วันที่ผ่านมา +33

    አንደኛ ነኝ ሶፊ የኔ የዋህ አይዞሽ ፈጣሪ ደስታሽን ይሙላልሽ የሶፊ ደስታ ደስታችን ነው የምትሉ በላይክ ግጩኝ👍👍❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 28 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ

  • @user-yi6bl9hx2z
    @user-yi6bl9hx2z 28 วันที่ผ่านมา +31

    yen qonjo ❤❤❤❤abshir obsituu wan hundaa wly baye tokko sijaladha ❤❤❤

    • @zainabzainab2785
      @zainabzainab2785 28 วันที่ผ่านมา

      Afan keenyA bektimaa😂😂😂😂

    • @TigistTigist-qx5nk
      @TigistTigist-qx5nk 28 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂​@@zainabzainab2785

    • @hawwiijaalmarroo4100
      @hawwiijaalmarroo4100 28 วันที่ผ่านมา +1

      Ijoolleen oromoo maaf nama jalaa kaatu jedham an ammaa warra Orman guddiiftan ijoollee oromoo guddiisu yaadaa akka isaan oromoo jibbaan beetu garuu😅

    • @hawwiijaalmarroo4100
      @hawwiijaalmarroo4100 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@zainabzainab2785bar oromoo biraati rakkaane wly maaf jalaa kaatu jedham an

    • @user-yi6bl9hx2z
      @user-yi6bl9hx2z 28 วันที่ผ่านมา

      @@hawwiijaalmarroo4100 anii abba fedhee yo taeeyuu amantaa fi gosaa adan in basu oromo tauu amara tigire saba fedhee yo taes ama dandameti jabesuu dirqama namummatii

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 26 วันที่ผ่านมา +1

    ሶፍ የኔ ይዋህ😊😊😊😊

  • @user-rr6vm8lw5p
    @user-rr6vm8lw5p 27 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ሴትን ልጅ ሁሌም ደስ ይበላት😢😢😢😢😢

    • @Muslim_blogs
      @Muslim_blogs 27 วันที่ผ่านมา

      ዉዴ ደምሪኝ አዲስ ነኝ 😍

  • @adan1376
    @adan1376 28 วันที่ผ่านมา +11

    ሶፍዬ የኔ ውድ ተመለሽ ማማዬ ቶፊቅ እየተጉዳ ነው የኔውድ አፉበይው 😢😢

  • @Zenzem-si7rc
    @Zenzem-si7rc 28 วันที่ผ่านมา +23

    ታሪቂ ውዴ❤❤❤

    • @keyriyabargena5167
      @keyriyabargena5167 28 วันที่ผ่านมา +1

      ተረቁ ሶፍ ለአለ ብለሽ

    • @hayat1500
      @hayat1500 28 วันที่ผ่านมา

      ​@LuluMina90አች ብቻነሺ የገባሺ ድራማ እየሠሩብን አይገባቸውም

  • @selamawith9139
    @selamawith9139 27 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ እንቺ ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 28 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ተይ ሶፎ ይቅር ያለ ይቀራል አላህም ይወደዋል ተይ