8 እጅግ ውድ ሆቴል ክፍሎች በኢትዮጵያ (Top 8 expensive Hotel rooms in Ethiopia)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 209

  • @mekdiermi6898
    @mekdiermi6898 2 ปีที่แล้ว +17

    የንተ ይሻላል ከማይረባ ወሬ ሀገራችን ያሉ ሆቴሎች ማሳወቁ በርታ፡፡

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 ปีที่แล้ว +52

    ለጠቅላላ እውቀት ይሆነናል እኛን ስለማይመለከት ገለል ብለናል

  • @tigistubeyeneofficial3264
    @tigistubeyeneofficial3264 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ ብሎኛል በሀገሬ ላይ እንዲህ ያሉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች መኖራቸው ታላቅ ተስፋ ሰጪ እና አበረታች ዜና ነው
    በዚህ አጋጣሚ የቅራቢውን አቀራረብ ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም
    ኢትዮጵያ ሀገሬ ባንቺ አልቆርጥም ተስፋ ብዙ እጠብቃለው

  • @salebisat3183
    @salebisat3183 2 ปีที่แล้ว +17

    አይ ቅንጡ ሆቴሎች መገባታቸው ጥሩ ነው ነገር ግን እስኪ እነዚህን ባለቅንጡ ሆቴሎች ወደላይ ሳይሆን ወደታች እንዲያዬ ምከሯቸው ምክንያቱም አገራችን ውስጥ ኢትዮጲያ ለአንድ ቀን የለት ጉርስ ያጡ አዛውቶች ወላጂ አልባ ህጻናት በሀገራች ነፍ ናቸው እነሱንም እንዲያስቡ አሳስቧቸው እነሱ ተርበው ቅንጡ ሆቴሉ ከንቱ ነው ማለት ነው

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 6 หลายเดือนก่อน +1

      ለውጪ እንግዶች፤ቱሪስት ወዘተ ነው።

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 2 ปีที่แล้ว +15

    ይገርማል የኢትዮጵያን የኑሮ ልዮነታችን

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt 7 หลายเดือนก่อน +3

    የምፈልገው መረጃ አመሰግናለሁ

  • @tesfanegash1292
    @tesfanegash1292 2 ปีที่แล้ว +2

    Well I'm very happy Ethiopian airlines is on this list by skylight hotel 💚💛❤️ people must learn about our beloved Ethiopia a lot of things rather than being a third world poor country

  • @kidstmequannent4491
    @kidstmequannent4491 2 ปีที่แล้ว +8

    እነዚህ ጋ የሚሰሩ ሰራተኞችስ ስንት ይከፈላቸዋል?

  • @eth8208
    @eth8208 2 ปีที่แล้ว +2

    እሄን ብር 500 ካ .ሜ ቦታ ገዝቼበታለሁ ይገርማችኋል

  • @hanna9502
    @hanna9502 2 ปีที่แล้ว +13

    ኢትዮጵያ ውስጥ ግን በጣም አባሳችውት ያውም ደሀ ሀገር. ውጭ ሀገር ትልልቅ ባለ ኮኮብ ሆቴሎች የተባለለት እንካን ዋጋቸው ይህን ያህል አይደለም.

    • @bereketyumura9975
      @bereketyumura9975 หลายเดือนก่อน

      በፊፁም ያንቺ ወይም ያርስዎ ንግግር አይመጥናትም ደሀ ሀገር አይባልም ሀገረ ሃብታም ናት ሀብታምነትን ከኢትዮጵያ ይማሩ።

  • @tinsayebefekadu9538
    @tinsayebefekadu9538 3 ปีที่แล้ว +9

    የሚገርም አቀራረብ , Nice presentation 👏👏

  • @redietuxo5392
    @redietuxo5392 6 หลายเดือนก่อน

    I wish ❤❤

  • @tsehay2watiro250
    @tsehay2watiro250 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይ የኑሮ ልዩነት ይገርማል !!!

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia 3 ปีที่แล้ว +7

    Keep up the good work 👏

  • @yaredelias6762
    @yaredelias6762 3 ปีที่แล้ว +13

    ኢየሱስ ይችላል እደነዚ አይነት 1ሺ ሆቴል ይኖረኛል
    ይሁን አለ ሆነ አሌሉያ አሜን

  • @ethiopiahageretigist6237
    @ethiopiahageretigist6237 2 ปีที่แล้ว

    Wow!😮😮😮

  • @kokebgebermedhen1632
    @kokebgebermedhen1632 3 หลายเดือนก่อน

    ዋውውው በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo 8 หลายเดือนก่อน

    No comment, but I am enjoying it by reading the comments. Thank you for your time and efforts bro. God bless you.

  • @MedhanitBelele
    @MedhanitBelele 5 หลายเดือนก่อน

    Wow!!!

  • @Alltube12
    @Alltube12 3 ปีที่แล้ว +1

    Bro thumbnail bemen apk nw yemtseraw

  • @alexyechirstianalexkirkos2429
    @alexyechirstianalexkirkos2429 2 ปีที่แล้ว +22

    ይህ ህይወት ሚዛናዊ አይደለም

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚገርመው ነገር በራሳቸው አማርኛ ቋነቋ አስለሚሸማቀቁ ሁሉን ነገር በንግሊዘኛ ጹፍ ያቀርቡታል ለምን ኢትዮጵያውያን በራሱ ቋንቋ አይተማመንም እንግሊዘኛ እና አማርኛ ሁለቱም እኩል መቅረብ አለባቸው

  • @EphremEfa-z5e
    @EphremEfa-z5e 5 หลายเดือนก่อน

    waaw geza Gena menayen

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 3 ปีที่แล้ว

    Nice presentaion i love it keep it up your good job.

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 2 ปีที่แล้ว +2

    ከፍተኛ የፊልም አክተሮች ሀብታም ቱሪስቶች የሚያድሩበት ይመስለኛል ስለዚህ መኖሩ በጣም ወሳኝ ነው
    ቢል ጌት ቢመጣ የት የሚያድር ይመስላችሁዋል?

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 2 ปีที่แล้ว

    Amazing presentation

  • @uffvgcf2681
    @uffvgcf2681 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦ የአንድ የኮንዴሚኒየም ዋጋ ባአንድ ቀን መቼ እብድ ሳመኝ ይላል ያገሬ ሰው

    • @edengetu7350
      @edengetu7350 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @tamiratabebeetdev663
    @tamiratabebeetdev663 2 ปีที่แล้ว

    wow amazing

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 ปีที่แล้ว +4

    🤗🤗🤗ምናለኝ የእናቴ መደብ በቀን 20ሺብር ለአልጋ እምከፍለዉ ጉድ እኮ ነው

  • @seadamohammed5031
    @seadamohammed5031 2 ปีที่แล้ว +1

    Allah Allah 😭😭😭😭

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 2 ปีที่แล้ว

    ይገርማል !

  • @sofiabalkere
    @sofiabalkere 2 ปีที่แล้ว

    🤩 wow

  • @yohannesasnake7220
    @yohannesasnake7220 2 ปีที่แล้ว +1

    Kuriftu resort and spa bishoftu hayk lay sayhon kuriftu mibal hayk lay new yalew

  • @mushazstudio
    @mushazstudio 3 ปีที่แล้ว +3

    በኢላሂ ይገርማል ይመቻችሁ አባቴ።

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 ปีที่แล้ว +2

    በአገራችን እንዲህ የመሰሉ ምርጥና ውብ ሆቴሎች መኖራቸው በጣም ደስ ይላለሰ በተዘዋዋሪ የጋራ የምናገኘው ጥቅም ይኖረናል።ግን ላለው ቀላል ነው።ለኔ ግን መስማቱም ( ብሩ) ከበደኝ ግን ግን አለች ዘፋኟ ገረመኝ ምን ያህል እንደተራራቅን

  • @abduse122ቃዋ
    @abduse122ቃዋ 2 ปีที่แล้ว +11

    እቃውን እኮ ይዘህ ምትሄድ ነው የሚመስለው እንደ ክፍያው 235000🙄 አስኮ ሄደው የጨረቃ ቤት አትገዛም🤣

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 2 ปีที่แล้ว

      Hahahaha yigermal

    • @Abiselom8
      @Abiselom8 2 ปีที่แล้ว

      😃😃😃

  • @habeshaprince5741
    @habeshaprince5741 3 ปีที่แล้ว +2

    Is this your real voice 😯 its amazing

  • @alemzegeye5416
    @alemzegeye5416 2 ปีที่แล้ว

    wowእንዴት ይመስጣል አቀራረብህ እናመሰግናለን

  • @AlexTsige-d8l
    @AlexTsige-d8l 7 หลายเดือนก่อน

    ምግብንና መጠጥን ጨምሮ ነው ወይስ ለአዳር ብቻ?

  • @azebhdg5106
    @azebhdg5106 5 หลายเดือนก่อน +1

    5000$×12000birr=ዛሬ ስንት ይሁናል አጃይብ ነው የኢትዪጰያ ንሮ ሀብታም እና በጣም የተራራቆበት ❤😂

  • @kabeteshome3067
    @kabeteshome3067 2 ปีที่แล้ว

    Arif info. Temetatagn bikatet

  • @ethiopanmotherland3330
    @ethiopanmotherland3330 2 ปีที่แล้ว

    Thnks boss nice presentation...

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 2 ปีที่แล้ว +7

    ግን ኢትዮጵያዊ በእነዚህ የመኝታ ክፍሎች ይህን ያክል ገንዘብ ከፍሎ ያድራል ??? ....በኢየሱስ ስም

  • @samyy3559
    @samyy3559 5 หลายเดือนก่อน

    Yes they are high quality hotels but the price is gouging in Canada and usa I never paid more than 100 dollars in Radisson hotel

  • @reemreemnyn6don.659
    @reemreemnyn6don.659 2 ปีที่แล้ว

    Waw new

  • @aminayotub9675
    @aminayotub9675 2 ปีที่แล้ว

    እኔምለው ሰውአበደእደ ስትየተራበሰዉ አለ የተጠማ እየታረዘ አየለ
    ሰውእየለመነ አየበላ እናተ ይኋንንያህልብርስ ለመዝናኛስ ስትከፍሉፈጣራንአታፍሩም በአላክ ታገኙበታላችሁበት ከዛምቀጣይ ለአንድሰውአድርገህ ተደስቶ ስታየ በጣምነው ደስየሚልክ ከምተሥበውበላይ አናም ብያላች ሰወች እደዛ አድርጉ ላድቀን አዳር አደዝህብርከምከፍሉ

  • @Sisaygudeta-f8p
    @Sisaygudeta-f8p 8 หลายเดือนก่อน

    Alahamdulila enadralen

  • @tenamahiywet9922
    @tenamahiywet9922 3 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ነው እሲኪ ስለ መኪና ክራም ፕሮግራም ስሩልን 🙏

  • @harunetiyopya
    @harunetiyopya 2 ปีที่แล้ว +2

    SHEF TURKISH RESTAURANT IN BETHEL IN ADDIS ABABA The Best of Ethiopia

  • @ሜላያንሜላያን
    @ሜላያንሜላያን 9 หลายเดือนก่อน +2

    ካዳመጥን ይበቃናል

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 2 ปีที่แล้ว +2

    ህዝቦቿን የማታስደስት ሀገር። አንድ ገበሬ 100አመት የለፉበትንጉልበትና ሙስና ወንጀል ሰርተው።አንድ ቀን ግን ይህን በቴሌቭዥን ሳያዩት ይሞታሉ በቁም የሞተው እዩለት ያለው ከነበረው ከፍታ የወረደ የሁሌ መንግስት ሙሰኛ።ጠብቅ እንደ እነ ሠራዊትና ሽዋፈራሁ

  • @blacklove7488
    @blacklove7488 2 ปีที่แล้ว +2

    ከሳምንት በፊት ሀያት ሪጀንሲ አድሬ ነበር ከሚባለዉ በላይ ነዉ ምቾቱ አጨብጭበለታለዉ.😍😍😍

  • @welelawalemayehu7659
    @welelawalemayehu7659 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንም ሞት ኖረ ሌላ ምንም አልል

  • @ፍቅር-ጸ7ጸ
    @ፍቅር-ጸ7ጸ 2 ปีที่แล้ว +20

    አድ ቀን ከሱዳን ስመጣ ያለችኝን ይዠ ባለ 20 ሺው ላይ አድሬ ነው አለሜን ማይ

    • @Abiselom8
      @Abiselom8 2 ปีที่แล้ว +1

      ጭራሽ ወደ አገር እንዳትመጣ😃😃😃

    • @Fearlesssoul2368
      @Fearlesssoul2368 2 ปีที่แล้ว

      ​@@Abiselom8😅

    • @EphremEfa-z5e
      @EphremEfa-z5e 5 หลายเดือนก่อน

      Waw

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i 4 หลายเดือนก่อน

      ከኔጋ🙏

    • @KalabeWase
      @KalabeWase 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @joinesamel6103
    @joinesamel6103 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ምርጥ አጋር

  • @giggity6637
    @giggity6637 2 ปีที่แล้ว

    Hilm yasmertalu?

  • @samyy3559
    @samyy3559 2 ปีที่แล้ว +3

    My salary is 4000 dollars only but the skyline hotel coastal 5000 for a night?

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 หลายเดือนก่อน

    አለኝ እመጣለው ወደ ሃዋሳ ነገር ግን የኤድስ አበባው ይቅደም።

  • @adamugizawu2106
    @adamugizawu2106 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ነገር ሀገራችን ውስጥ መሆኑ አይከፋም ጥቅሙም አቅም ያለው ሰው መጠቀም ይችላል ሌላው ለሀገሪቱ ግብር ይከፍላሉ በተጨማሪ የስራ እድል ይፈጥራል ችግሩ ግን ይሄ ውድ ሆቴል ባለበት ሀገር ውስጥ አብዛኛው ህዝብ ጦሙን ማደሩ ነው የሚገርመው

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 2 ปีที่แล้ว

      It's the same all around the world, the difference is huge as it is.

  • @asmelshbekele7991
    @asmelshbekele7991 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 2 ปีที่แล้ว +3

    እዚ ኣሜሪካ እብካን እንደዚህ ኣልተወደደም ይገርማል

    • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ወ5ጀ
      @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ወ5ጀ 2 ปีที่แล้ว

      ሲሰራ የወጣው ወጪ እናንተ ጋር ከተሰራው በስንት እጥፍ ነው እሱን ትተህ ለሰራተኛው እንዲ ሰርቶ ሆቴል ጥሩ ክፍያ ይከፍላል ወይ ? ቢሆን

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 2 ปีที่แล้ว

    ይመችህ አቀራረብህ መሳጭ ነዉ

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 หลายเดือนก่อน

    ትዝ አስባልከን እናም ያለችን ጥቂት 350000 ዶላር በማንቀሳቀስ የተወሰነውን ቀንሼ ለአንድ ሳምንት ከቤተሰቤ ጋር መንሸራሼር እፈልጋለው በሸራተን አድስ አመሰግናለው።

  • @toubeyou5147
    @toubeyou5147 2 ปีที่แล้ว +7

    235000 በ አንድ ቀን መቃብር ባድር ይሻለኛል

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ይገባዋን ካለ ቢከፈልስ ምቺግር አለዉ

  • @eshetealutube
    @eshetealutube 2 ปีที่แล้ว +2

    welcome to E-dream( my hotel) and pay 200 for one night, and 150 for short(day time)

  • @46Bono
    @46Bono 11 หลายเดือนก่อน

    Where is Debre zeyt?

  • @QananiJaletaa
    @QananiJaletaa 4 หลายเดือนก่อน

    ከእነዚህ ሆተሎች መካከል ኖርዌይ ሀገር ራድሰን ተጋብዠአለሁ

  • @TrshomeDesta
    @TrshomeDesta 5 วันที่ผ่านมา

    መቶ ሆቴል ይኖረኛል አየሱስ ጌታ ነው አለኝ ደግሞም የበዛልኛል!!

  • @meronmehari6899
    @meronmehari6899 2 ปีที่แล้ว +2

    ብርኑ ቢያበድሩኝ ወይም ቢያደራጁን ብዬ ተመኝ የብሮን መጠን ስሰማ አቤት ልዬነታችን ሰማይ ከምድር እኮነው አይ እ

  • @DingilInate-iu6wq
    @DingilInate-iu6wq 7 หลายเดือนก่อน +1

    የፊቱን ትተህ ያሁኑን ለምን አታቀርብም?

  • @bezuworkmeles3658
    @bezuworkmeles3658 2 ปีที่แล้ว +9

    ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያን ሊገለገሉበት አይችሉማ ቢሊየነሮች ካልሆኑ በስተቀር ለስካይ ላይት የአንድ አመት የአረብ ሀገር የሰራሁበትን ለአንድ ቀን ማለት ነው ያሳዝናል የሀገሬ ሰው የዚህ እድል ተቋዳሽ ባለመሆኑ ካደጉ ሀገሮች እኩል እንሁን አላችሁ ያደጉ ሀገሮች ያምርባቸዋል ወገኔ በቀን እንኳን የተመጣጠነ ምግብ ማግኘት በይችልበት ሀገር ትዝብት ነው ትርፉ😐

  • @MrDesuHN
    @MrDesuHN 3 ปีที่แล้ว +11

    ያለው ማማሩ!

  • @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ
    @ጥሩአለምነኝሀገሯንናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጉድ እኮነው የአመት የቤት ክራይ ለአንድ ቀን 😏😏😏

  • @born2die939
    @born2die939 2 ปีที่แล้ว +1

    Mn alegn hagere

  • @salem4086
    @salem4086 5 หลายเดือนก่อน

    Oh my God what is the the bed is gold what's going on man

  • @dagnufitamo1017
    @dagnufitamo1017 2 ปีที่แล้ว +4

    235000 birr le 1night ??😄😄😄😄😄😄😄😄😄 alem lay ale ende yihe aynet waga

  • @bilisumamia8196
    @bilisumamia8196 2 ปีที่แล้ว +5

    ኩሪፍቱ ሪዞርት ቢሾፍቱ ሀይቅ ዙሪያ ሳይሆን ኩሪፍቱ ሀይቅ ዙሪያ ነው የሚገኘው ።

    • @adikbey367
      @adikbey367 2 ปีที่แล้ว

      ዋጋ በጣም ቅናሽ ነዉና ጨምሩ ጀለሶች

  • @creaseldaklass
    @creaseldaklass 5 หลายเดือนก่อน

    Alkabalhim.alsmahim.

  • @liduk1285
    @liduk1285 2 ปีที่แล้ว +1

    Dessss silll yha new migebannn kefff malet new engi

  • @hanan1019
    @hanan1019 2 ปีที่แล้ว

    Ene skylight 4 ken adralehu leand ken 6000 birr neber yezane

    • @yaz627
      @yaz627 5 หลายเดือนก่อน

      Berenda lay new yaderkew

  • @tilahunmuse9842
    @tilahunmuse9842 4 หลายเดือนก่อน

    አነድ ቀን አድሬ አመቱን ሙል እንቅልፍ የማልተኛ ከሆነ ይሁን😂

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 2 ปีที่แล้ว +2

    ለፈረንጅ የተዘጋጀ ሆቴል እንግዶቹ ሁሉ ነጮች ናቸው ሴሜን ሆቴልስ አሁን ስንት ይሆን ዋጋው፣?

  • @abeniberhanu587
    @abeniberhanu587 2 ปีที่แล้ว

    Oh bishoftu kuriftu waterpark is 17,400 for one day

  • @adonaydimartini6130
    @adonaydimartini6130 2 ปีที่แล้ว

    እንዴ መቼስ ስለ ቡርጂ ከሊፋ አይደለም ፕሮግራሙ ወይስ ጆሬ ላይ ነው ችግር ያለበት እስካይ ላይት ሆቴል እንዴት 5000 dollar ያስከፍላል እንዴ በአለማችን በጣም ውድ የሆነ ሆቴል እንደዚ አያስከፍሉም ማለቴ አሉ ዉድ ሆቴሎች ግን እዚ የሚባለው ግን. ....

  • @Hailuman-r9t
    @Hailuman-r9t หลายเดือนก่อน

    ሰራቶኟቹ ስንት ይከፈላቸዋል

  • @JemalHussein-le5pv
    @JemalHussein-le5pv 5 หลายเดือนก่อน

    አባይን ያለየ

  • @meskeremjisso2267
    @meskeremjisso2267 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ🤯🤔?

  • @amirunuru719
    @amirunuru719 2 ปีที่แล้ว

    እኛም እየኖርን ነው እንላለንእኮ ደሞ እይ ልዩነት

  • @koriabdela6624
    @koriabdela6624 2 ปีที่แล้ว +1

    ባለሶስት መኛታ ለምን አልወጣም እባክሽ አዳነች አቤቤ መፍቴሄ ስጭን

    • @weallralone6742
      @weallralone6742 2 ปีที่แล้ว

      አዳነች አቤቤ እዚ ካገኘዋት ብለህ ነው..ደደብ ዥልጥ

  • @lubabaawad4532
    @lubabaawad4532 2 ปีที่แล้ว +1

    ራዲሰን ብሉ ኣድሪያለው ሃያት ሪጀንሲን ሳይ ግን ተናደድኩ

  • @GashawFikire
    @GashawFikire 7 หลายเดือนก่อน

    ተመቸኝ በተለይ 1ኛው በቀን አንድ ባጃጅ ሆ

  • @HafizaSid-z5o
    @HafizaSid-z5o 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ቁጥሩን ስትናገር ቀስበሎ ግፍ አትፈራም😅😢

  • @saratamerat
    @saratamerat 2 ปีที่แล้ว

    Mei

  • @betruseyoum9717
    @betruseyoum9717 28 วันที่ผ่านมา

    Yehotelochu waga knuro wedenete gar yemignagne ayedelme

  • @danielzKebena
    @danielzKebena 2 ปีที่แล้ว +1

    Well, I spent several nights in two of those listed here, but the fees are much more exaggerated than the services. Haile resort is by far better than Hayat Reg. Most amenities are just basic services

  • @abenu2122
    @abenu2122 3 ปีที่แล้ว

    Mn alat kadiya

  • @aliatnafu2928
    @aliatnafu2928 2 ปีที่แล้ว

    ይሄን ያክል ካወጣሁ ለራሴ ለምን ቤት አልሰራም።

  • @Abulalbanii3023
    @Abulalbanii3023 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ። 5000 dollar 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @wasihunwagaw7329
    @wasihunwagaw7329 3 ปีที่แล้ว +1

    ዎቼጉድ